Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘላለምና ንስር አይን አይለያዩ አይጣሉ የምትሉ በላይክ ኑ👍
Aytalom yesera baheri Bew Enji .Er be Egziabher aytalum
እኔ አሁን ላይክ አልሰጥሺም ምክንያቱም በዘላለም የተሳሳተው ያጠፋው የነስር አይን ነው ስለዚህ ይቅርታ ሲጠይቅ አደርጋለሁ አሁን ሳምንት ጠፍቶ ሲመለስ በጣም ወበራ እኮ የነስር አይን ምን እንደነካው ባላውቅም
Huletum metalat yelebachewm..
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@uባናትሽ ተተከይ እኛ እኖደዋለን የነስር አይን የሥንት ሠው ሂወት አትርፎዋል😅ser-zb2zf6yp1l
ዘሌ ጀግና ነህ።ነገር ግን ከንስር ጋር ተወያዩ።ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን ።
የኛ ጀግኞች። ዘሌ እና የንስር አይን አላህ ይጠብቃችሁ ጎበዞች
ዞላ! እኛ ቤተሰቦችህ አሁንም አክባሪዎችህ ነን። ላንተ ያለን ክብር፣ አድናቆትና ፀሎት ይጨምራል እንጂ አይቀንስም። ደግሞም እውነት ወጣ እንጅ ክብርህ ቅንጣት ያህል አልተነካም።ከንስር ዓይን ጋር ያለውን ልዩነት ግን ዛሬም መልሼ አደራ አደራ ተግባቡ እላለሁ።ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።በዚህ ሐሳብ የሚሰማማ ዘሌን Like ይግጨው።
ዘሌ ከንስር አይን ጋር Please አውሩ እነዚህ ባልና ሚስቶች አጎትየውን ጨምሮ ትልቅ ወንጀለኞች ናቸው እስከ መጨረሻው እንዳትፋቷቸው
አወ ይቅር በልለት ዘላለምየ እሱ ባላወቀው ልጆቹ አሳዝናውትነው የውሸት እባ ሲያነብ
ድብቅ ያህ ትግስት የተባ ሴት ገለዋት ያሆና በድብቅ ሌላ ክፍለ ሞታ ቀበረዋ ካልሆ ልጅ ቶን አንቀ ገለዋታል የሆ ድብቅ ሚስጥ ና ወንጀል አለ እውነት መውጣቱ አያቀርም ሞታ ከሆነች( እግዚአብሔር እውነቱ ሊጋለጡ ነው) ንስርና አይን ጋር እርስ በርስ ተናጋግራቹ ያህ ቤተ ህግ አህጋልጡ ት
ዘላለም ከንስር አይ ጋር ይቅር መባባል አለባችሁ ምክንያቱም መጀመሪያ ሁለታችሁ መነጋገር ነበረባችሁ አሁንም ጊዜ አላችሁ ይቅር ተባብላችሁ በአንድነት ማየት እንፈልጋለን ይህንን አጋችሁ ማየት እንፈልጋለን አደራ አደራ::
betikikkl
ወንድማችን ዘላለም እባክህ ከወንድምህ የንስር አይን ጋር ታረቁ እባክህ ጠላት ደስ አይበለዉ እባክህ
እባክ አደራ ከነስር አይን ቂም አትያዝ በፈጠረክ አምላክ ሌላ ምንም አልፈልግም ዘሌ 😢😢
እኔም,እንድዋደድ,ነው,የምፈልገው,ተስማሙ,ከምር,,ሁለታችሁንም,እንወዳችሀለን,የአረብ,አገር,ሰራተኞች,እንወዳችሀለን,ተስማሙ,አደራ❤❤❤
እዉነት ኖው እኔም እንዲኖው ምፋልጎ
🙌🙌🙌🙌🙌inem😢😢😢😢😢
Tikkile
befterk😢😢😢😢 tesemamtachu seru
ዋው ዘሌ በርታ እነዚ እርኮስ ቤተሰቦች። ለአንተ እና ለነሰር አይን ጠላቶች ናቸው። በደንብ ይጠየቆ። እናት አባታቸውንም የገደሎ እነሱ ናቸው
እኔን ያስጭነቀኝ የዝህ ቤት ምስጥር መውጣት ያለመዉጣት ሳይሆን የዘላለምና የንስር ዓይን መራራቃቼዉ ነዉ እንደ እኔ የተጨነቃችሁ እስክ በላይክ
እነናተን ሴጣንሊፈትናችሁ ነው እጅአትሥጡት እባካችሁ እመብረሀንከናተትሁን
ወሏሂ እኔራሡ ያረቢ😢
እራሴን አሞኛል ስለነሱ በጣም ነው የጨነቀኝ😢😢
በጣም እኔራሱ አስጨንቆኛል
እኔም ወላሂ😢
እመቤታችን ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ
ዘለላም አንተ ጀግና ጀግኖችን ነህ ነገር ግን በሰው ምክንያት ከንስር አይን ጋ እንደትጠሉ በእናት 😢😢😢
የትግስት አሰፋ ሀቅ እንዲወጣ እናንተ ላይ ጣላቸው በርታ ከንስር አይን ጋር ታረቅ።
ዱካ ሾው እና የንስር ዓይን እባካችሁ አትጣሉ እናንት ተግባብታችሁ ይህን ጉዱይ ፍቱ
የንስር አይን ዘሌ ማርያምን በጣም ጀግናች ናችሁ ይህ ቤተሰብ ትልቅ ሚስጥር አለው እባካችሁ ተባብራችሁ ስሩ በማርያም ታረቁ እንዳትጣሉ ዘሌ❤❤ እንወዳችሃለን❤❤
ዘላለም ይቅርታ ብትለዉም ማነስ አይደለም ይቅርታ ይጠይቀኝ ብቻ አትበል የእኛ ኮሜንት የከበርልን ይሰማልን
ጀግና ነህ አደራህን ከንስርአይን ጋር እንዳትጣሉ ተባብራችሁ ሥሩ።
ዘሌ በማርያም ከንስር አይንጋር ተወያዩ ነገሩን በሰላም ፍቱ እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁን ❤❤❤
ዘላለም ኣባክህ ከንስር ኣይን እንዳትጣሉ ኣባክህ እንደ ታናሽ ወንድምክ ኣስረዳው❤
ትልቅ ሚስጥር አለ
የነስር አይን ጀግና ነው የስንት ስው ሂውት ያተርፍ ጀግና ነው ዘላልም ከነስር አይን ጋር አትጣላ. እሱ ጀግና ነው
@@hayatislam8513 ትክክል
ጀግና ብያሀለው በርታ እነዚህ አጭበርባሪ ናቸው ዘላለም እና ንስር አይን አይጠሉም ልጅቷ ገለው እዳይሆን
እረ እነዚህ ሰዎች የደበቁት ትልቅ ወንጀል አለ። እኔ ግን ከዚህ ኬዝ መጨረሻ ይልቅ ያሳሰበኝ የወንድሞቻችን ጉድይ ነዉ እባካቹ ዘሌ ከንስረ አይን ጋር ተስማሙ።።የነሱ ግጪት ያሳሰባቹ👍👍👍አሳዩኝ😊
Betam ferechalehu bayetalu des yelegnal
እዴትላግኝሕ አድራሻሕን
ብዬነበር ባልና ምሰት የሆነ ነገር አለ ንሰር አይን ጀግና 💪
👍👍👍😍
👍👍👌
በጣም❤
በፈጣሪ አትጣሉ ዘላለምና የነስር አይን ለሴጣን ብር ትክፍቱ ተግባባ ሁለታችሁም በጣም መልካም ሰው ናች በፈጣሪ ለመግባባት ሞክሩ ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳይን 👍👍👍👍
ንስር አይን እና ዘላለም ወድሞቻችን ይስማማሉ አይለያዩም ኢንሻ አላህ ንስር አይን ጀግና 🎉🎉🎉🎉
የነስር ዓይን እደኔ እንደኔ ካነተ የበለጠ አላውቅም ዘሌ የዛን ለት ወዳተ ነው የመጣው ማስረጃ አለኝ እያለክ ምንድህን ነው ወንድሜ ብለህ ማናገር ነበረብህ ትልቁ ክፍተት ጉዳዩን በማቆየት ነው ለዚህ ያደረሳቹ ወደእሱም አሄዱም ነበረ ❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ይቅርታ በለው ትልቀነት ነው ዘሌ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
እኔ ኮመንት ፅፌ አላውቅም ግን እባካችሁ አንተ እና የንስር አይን አንድ ላይ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ተወጡት እንጂ እባካችሁ አትነቋቆሩ በርግጠኝነት ሁለታችሁንም ያቀረቧችሁ በስላም አይመስለኝም ብቻ አላህ ይሁናችሁ
Yetenkolegna sira new enesun 1 case ust yasgebuwachew Hon tebilo yetesera lihon yichilal tekeraribachihu tenabebu. Bezih melku enanten distract yemadreg sira lihon yichilal. Bemitiserut sira bizu yemitenanekachew wonjelegnoch alu..
የበፊት ጠላት የበቀል ሴራም ይሆናል
ዘላለም በአላህ ከነስር አይን ጋር ሰላም ፍጠሩ ሁሉም ነገር ልጆቹ ጋር ነዉ ጥፋት ያለዉ የነስር አይ እና ዘላለም ጀግኖች ናቹ ሁለታቹም ሰለ እዉነት ነዉ የቆማቹት ስህተትም ካለ በመሀላቹ በመነጋገር ፍቱ እባካቹን በፈጣሪ ስም እዣቹዋለ ዘሌ አደራ
ዘሌ ከንስር አይን ጋር። አብራችሁ ኑልንንበቪድዮ
ጆግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤርትራዊት ነኝ በጣም ነው የሚወድህ ሜድሀኔ አለም ካንተጋር ይሁን አሜን
እኔም በጀመርያ ኮመቴ ላይ ብዬ ነበር ዘላለም በፍፁም በገንዘብ የሚጠርጠር አይደለም ለእውነት የሚለፋ ነው ብዬ ነበር.አደራ ምላችሁ ነገር የንስር አይን እና ዘላለም በመሀከላችሁ ክፍተት እንዳትፈጥሩ ሁለታችሁም ለእውነት የምትቆሙ ጀግኖች ናችሁ
እዉነት ዉጣአ ሲለዉ አቅነዝንዟአቸዉ በአተናአ በነስር እጅ ጣአላቸዉአድናቂህነኝ ዘላአለም❤❤❤❤
ከነስምህ እራሱ በጣም ምርጥ ስም ነው እናማ ዘላለም ዘገየ የኔ ወንድም በወንድምህ የንስራ አይን እና ባንተ ምሀል የገባ ጥላት አሳፍረህ መልስልን ፍቅር ያሸንፋል እምሰሩት ስራ በጣም ቆንጆ ነው እናማ ከንስር አይን ጋር ተስማሙ በማርያም በምትወዳት ፍቅረኛህ ይዠሀለሁ ትስማሙ❤
ዘልአለም ጌታ ይባርክ ዘመንህ ሁሉ ሐቅ ይዝሀታል ተባረክ
ጀግኖቹ ጋዜጠኞች አሏህ ይጠብቃችሁ በአሏህ እናተ እዳትጣሉ እኒህ ሰወቹ ሙግሙጋቸዉ ቡዙ ነዉ
ለዘላለም እና የንስር ዓይን የምትጠላው ነገር የለህም። ሁለታችሁም እውነትን ለማግኘት እየጣራችሁ ነው። ይቅርታ መጠየቅ እና መቀበል የጤነኛነትና ምልክት ልቦና ነው። ስለዚህ ጥረታችሁ ሁሉ፣ ለሕይወት አስጊ በሆነ ጉዳይ ላይ እንኳን መሥራት፣ አስታራቂ አያስፈልገኝም። ዓለም ወዴት እያመራች እንደሆነ መናገሩ አያስፈልግም። ከዚህ ለመዳን ጸሎት ያስፈልገናል። ተባረክ።
የንስር አይንና ዘላለም በፍፁም መጣላት ቀርቶ የንግግር ያለመግባባ ሊኖራቸው አይገባም
ዘሌ. የድሮ ፍቅራችሁ ይበልጣል ልጆቹ ናቸው ተንኮለኞች ናቸው ከእስር አይን ጋር ታረቄ
እባካቺሁ የነሰር አይንና ዱካ ሾዉ ተሰማሙ አንዲነታቺሁ ይቀጥል😢😢😢😢😢 ተለያይታቺሁ ማየት አንፈልግም
ዘሌ አይዞህ በርታ ፈጣሪ የይረዳሀል እውነት የሸንፋል
ጀላለም ዘገየ እና የንስርዓይን እባካችሁ ለእኛ ተመልካች ቤተሰቦቻችሁ ይቅርታ ተጠያይቃችሁ አንድ ላይ ሁኑልን ሁለታችሁንም እንወዳችሃለን ዘሌ 🎉🎉🎉
አቤት የዚህ ቤተሳብ ጉዳይ እግዚአቤሔር ጣልቃ ይገባ 😢😢😢 ዘልዬ ተባረክ ❤❤
ያረቢ ሚስኪኗ ትግስት የት ትሆን እህነየ ያ ገለዋት ያ አሳብደዋት ነው በቤተሰቦቿ ንብረት እሷን አስወግደው እነሱ ሲከፍፈሉ ተጣሉ ሀቅ የትም አትደበቅም 👍👍👍👍👍
😢😢 አላሁ አእለም
ለማንኛውም ጠንቀቅ በል ከባድ ነገር ይመስላል🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን ዘላለም ከነስር አይን እንዳትለያዩ አደራችሁን በይቅርታ እለፉት እናከብራችኃለን እንወደችኃለን አላህ ይጠብቃችሁ
God bless Zelalem, I respect you
ዘላላም ተባረክ ለተገፉ የምትቆም ልጅ ነህ በርታ ግን አደራ ከንስር ጋር ተስማሙ
እኔእንደምገምተው ከሆነ አባትየውም ድንገትየሞተ አይመስልም😮መጠርጠር ጡሩ ይመስለኛል ወንድሜ አጥብቀህ አጣራ እንኳን ቤተስቦቹ ምራቲቱም እምታቅ ይመስላል እናከጓደኛህ ጋር🎉🎉ተወያይታችሁ ተባብራችሁ ችግሩን እስከጥግ ማድረስ❤❤❤
ትክክልማርያምን😢😢😢
ጀግና ነክ ወንደማችን ዘላለም በጣም እንወድከን አንተም የነስር አይንም ተነጋግረችሁ አብራችሁ ሁናችሁ ሺዲዮ ስሩልን
ዘሌ እንወድሃለን አይዞህ እውነትን ዬዞ ያፈረ የለም በርታ ጀግና ነሄ ግን እራርክን ጠብቅ❤
ነገ ከነስር አይን ጋር ነገ እንዲትመጡ በተስፋ እንጠብቃለን
ሰዎቹ በጣም የደበቁት ነገር አለ እንዳትለቃቸዉ ዘሌ በርታ እራስህን እየጠበክ😢
እዉነት ብሐሀል ዘሌ ይሄ ሰዉዬ ብዙ የተደበቀ ወንጀል አለበት በጣም ይዘባርቃል እባክህ ከንስር አይን ጋር ተወያዬ
የነስር አይነ እና የዘላለም አትጣሉ ተሠማሙ ጌታ ፍቅር እጠይቃቻለሁ ፍልስ ፍልስ
እነሱ እዳልከው ሲሰርቁ ሳይሆን ሲካፈሉ ነው የተጣሉት አተና የንስር አይንን አትጣሉብን በፈጠረክ
ዘላለምዬ ፀብ የሰይጣን ነው አንተ ግን ጥሩ ወዳጅህን (ጓደኛህን)ማጣት የለብህም አብራችሁ በጠረጴዛ ብትወያዩ መልካም ነው 🙏
የነስርም ዘላለምም ሁለቱም ጀግኖች ናቸው ስለዚ ሁለታችሁም አንድ ላይ ሆናችሁ የዚን ቤተሰብ ጉድ ፈልፍላችሁ አውጡልን እኛም ተመልካቾች ከተበዳይ ጋር ነን በተረፈ መድሀንያለም ከናተጋር ይሁን
ሲጀመር ኬዙን መጀመርያ የያዘው ዘላለም ነው ።የንስር አይን ይቅርታ ጠይቆ መውጣት ነው ያለበት ።ባይደነፋ ጥሩ ነው
Ahun demo huletum jegina honu?ke welet ken befit MN sitilu neber??
አደለም ዘላለምኮ ትቶት ነበር ለሀቅ ፈረዱ
ምነው ችግር አለ ከነሥር አይን እኛ በጣም እኖደዋለን የነሥር አይን stya
@@msgjh3659የነስር አይን ሲዘው ነው ኢሄኛ ያወጣው😅
ውይይይይ ዞላዬ ዛሬ እንዴት❤❤❤❤ .... እኔ አላውቅም ብቻ እነዚህ ሰዎች ውስጥ ያለው ነገር ወጥቶ ትግስት አሰፋ ማን እና የት እንዳደረሷት ታውቆ ምንም አናውቅም ያሉት ሰዎች ማምረርህን ሲያውቁ ሚስትየዋም ተነሳች their is some thing የሆነ ከባድ ወንጀል አለ ወንድምዬው የሌለ ቀላማጅ ነው ብቻ እንኳን ነገሩ እየጠታ መጣ ወሏሂ እኔ በጣም አሞኝ ነበር ምንም የማያስተውሉ ኮሜንታየሮች የማየው ነገር እንኳንም አሳፈርክልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉 አሏህ በረካ ያድርግ እንዳትፈታቸው አንተ መዳራሻ አለህ የነብርን ጭራ ነው የያዙትወይ አለ ማወቅ የልጅቱ ወንጀል ጊዜው ሲደርስ ተብትቦ ይዟቸዋል በርታልኝ ወንድሜ አሏህ በሁሉም ጎንህ ካንተ ጋ ይሁን ኢንሻ አሏህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መጀመሪያውን ጠርጥሬ ነበር እነዚህ ቤተሰቦች ዱካ እና የንስር አይን ለማጋጨት ነው 😢😢😢 ተባብረው ነው ልጅቷን ያጠፋት እባካቹ ዘሌም የንስር አይን በጣም መጠንቀቅ አለባቹ
አዎ ብለናል
ትሽ ምናቸው ተነክቶ ያጣላቸዋል
ተጣልተዋል,እኮ,,ይቅር,ይባባሉ,እጄ@@HomeBased-yd7um
አዎ ሴራ ይሆናል የኔምጥርጣሬ ነው ደምሪኙ ዉዴ
ዘላለም ወንድማችን እነዚህ ሰዎች አደገኛ ቤተሰቦች ናቸው እየተነቃባችው ስለሆነ ተስማምተናል ይላሉ በነዚህ አይነት መጥፎ ቤተሰብ ከጔደኛህ ጋር አትጣላ ሆነ ብለው ሊያጣሉአችሁ የማይሉት ነገርየለም እናተ እንደድሮአችሁ ወደ ፍቅራችሁ ተመለሱ❤❤❤❤እነሱ ወንጀላቸው እንዳይወጣባቸው ሲስማሙ እናንተ ለእውነት የምትታገሉ ሰዎች መሸካከር የለባችሁም ።እርሱ እህቱን ደብቆ ዘላለም ነው ይላል 😮ዘይገርም
ዘላለም ጥሩ እየሄድህ ነው ግፋበት በንሰር አይንና በዱካ መሀል ሰይጣን እንዳይገባ ተጠንቀቁ ተነጋገሩ ተግባቡ ተወያዩ ለውጤት ሚስጥሩን /ደባውን ፈልፍላችሁ አውጡ ፈጣሪ ይርዳችሁ።
አቦ ዘሌ ዘለዓለም ኑር ከባልደረባህም ጭምር ዙሪያቹን አላህ ይጠብቃቹ በርቱልኝ የኔ ጀግኖችዬ
ይሄን ትልቅ ወንጀል ሁለት ጀግንች እጅ ላይ በመግባታቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ዘሌ ከነስር አይን ጋ ተጋግዛችሁ አዋርዷቸዉ በፈጠረህ አብራችሁ ስሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘላለም ክነሰር ጋር ተሰማሙ ውድሜ አንድነታቹ ነው የሚያምርው እባክህ ❤❤❤❤❤
አንበሳ ዘሌ በርታ እራሳቸውን ጠብቁ ጌታ ይጠብቅህ
ዘላለም የኔ ወንድም አንተ መልካም ሰው ነህ ስለግዚያብሄር ብለህ ይቅርታ አድርግለት ለንስር አይን እናት አንድነታችው ነው የሚያምርባችው እባክህ
እሰይ አፋጣጣቸው ኡውነት አለ የተደበቀ ያሳዝናል ገድሎት ይሆናል 😢
ዘሌ የኛ ጀግና ከወድምህ ጋር እዳትራራቁ ወድሜ በተረፈ በርታልኝ ጀግና መቸም ክብርህ አይወርድም
በእውነት እናተ ሑለት ጀግኖች እናተ ሶትጋጩ በጋራ የነዚሕን አረመኔ ሆዳሞችን አጋልጡ እናተ ሑለታችሑም ለና ኩሩ የዘመኑ ጀግኖች ናቺሑ እዳትጋጩ በውሰጥ ተደዋወሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሠላም ወንድማችን የነስር አይን ጋር አንድላይ እንያችሁ ያጣፋ ይቅርታ ይጠይቅ
የሆነ የተደበቀ ነገር አለ ሲመስለኝ ትግስት ተብዬዋን አሶግደዋት እንዳይሆን 😢ከንስር አይን ጋር ተግባቡና እስከ ጥግ ሂዱና ፍትህ ለሚገባው ፍትህ አሰጡ 🙏
ነውጂ😢
@@ክርስቲና857 እህቴ በትክክል ብለሻል ትግስትን አስወግደዋል ወይንም አግተዋታል ይሄን ለማወቅ በሚስጥር መያዝ አለበት
ውርሱም ለትግስት አሰፋ ይመስለኛል
@@reyuf2891 አይ በህይወት አለች ብለሽነው በጣም ነው የጎጎሁት
ትግስት ወይ ገለዋታ ያህ ከአባቱ ንብረት ተቀበልኩ ያለውትግስት ምናልባ ከሚስተዋ ጋር ትግስት ገለዋት ያሆናል
ጉበዝዘላለም እኮራቡሀለሁየኔ ጌታ ስለትግስት አስፋማውቅእፈልጋለሁ ❤❤❤
ሁሌም የንስር አይን ጀግናችን ነው
ዘሌ በርታ
የነስር አይን ሥንት ሒወት ያተረፈ ሰውነው ከጀግናም ጀግና ነው❤
@@genetmekuriya5629 ዘሌ እውነትም ዘልዛላ ነው
በጣም ከምንም በላይ
. አቤቱ ሄደሽ ንገሪው አቅ ላቄ😒
በርቱልኝ የኔ ውድ ወንድሞች አላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቃቹ እደዚህ ስሜታዊ ባቶኑ ጥሩ ነው ሁለታቸም አስፋላጊ ናቹው የናንተ እደዚ መሆን እኛንም አስጨንቆናል ሁለታቹም ላይ አይፈለድም ግን የያዛቹት ኬዝ ውስብስብ ስለሆነ ነው እባካቹን ሰላም ፍጠሩ
ዘላለም መቼም ክብርህ አይወርድም በርታ እነዚ ሰዎች ትልቅ ምስጢር አለላቸው ትንሽዬው ወንድም ሲሰክር ንብረታችን የሆነ ሳአት በድንገት ይጠፋል ብሎዋል እና በርቱ እንወዳቹዋለን🎉🎉
ዘሌ አንተ በጣም በሳል፣አስተዋይ ሠው ነህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው።ግን እባክህ ከንስር አይን ጋር ተነጋግራችሁ ተስማሙ። አደራ።
ዘላለም እና የንስር አይን በተፈጠር ክፍተት በጣም አዝነናል እና ሁለታቹ ብአንድ ሁናቹ video ስሩልን ይቅር ተባብላቹ ይቅር ለእግዚአብሔር ነው እና ❤ሁላችን የናንተ ወዳጅ እና ተመልካቶች ልባችን😢 አዝነዋል በናንተ ክፍተት የተፈጠረ እባካቹ አብራቹ ነው የሚታምሩ ማርያምን❤❤ አብራቹ እንድትመጡ በተስፋ እንጠብቃለን ዘላለም❤ እና የንስር አይን ❤በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃቹዋለን
በርታ እግዚያብሄር ይርዳህ እዉነት ትዘገያለች እንጂ ተቀብራአትቀርም
አቦ ጀግናነህ አሏህ የህዲክ አብሽር አንተ ማንም አይጠርጥርም ለአንተም ሌላ እሱ ሌላ ስለሚነገራችሁ እንደሆነ ተረደተናንን አብሽር
በጣም ጅግና ነህ ወላሂ ግኝ የእነስር አይን ጋር ተስማሙ ወንድም እባካችሁ ሁለታችሁም ከተበዳይ ጎን እንደምትቆሙ ነወ የምናቀዉ እባካችሁ ተስማሙ ወንድም❤❤❤🎉🎉🎉
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘላለም የነስር አይን ጋር ተስማምታችሁ እንደምትመጡ እውነቱን አብራችሁ እንደምታወጡት እርግጠኛ ነኝ
አፍታሞቹ ንብረቱን እዳያሸሹ አዴ የሚስቴ ይላል ጎበዝ ስምክን አጠራክ በፊትም ተማምነናል ከንስር አይንጋ በጭራሽ እዳትጣሉ ሁለታቹም ጀግኖች ናቹ ፍቅር ሁኑ ፀብ ለሴጣነው
የዚህ ቤተሰብ ጉዳይ የወንድማማቾችን ሠላም ሊያደፈርስ እንደመጣ ይኸው መጨረሻቸው እንዳየነው ነውና እባካችሁ እናንተ ለሰይጣን በር አትክፈቱ በስልከ በአእርጋታ አውሩበትና በአካል ታርቃችሁ አሳዩን በመድሐኒዓለም ይሁንባችሁ ።በእመብርሐን
የንሲር ዓይን አንደኛ ነህ አንተ ባትገባቤት ዘላሌም እውነቱን ደብቆ ነበር።
አሁንም የነበረ አይን ጥፋት የለበትም የነገሩትን ነዉ ሲቀጥል ዘሌም ጋም ችግር የለዉም አሁን እንደምናየዉ ከሆነ ዘልዬ ከነስር አይን ጋ ተባብራችሁ ፈልፍላችሁ አዋርዷቸዉ በናታችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ክብር አትበል
ትግስትን ገለዋታል ሁሉንም ተባብረው ነው ይደረጉት ወደ ሕግ ይቅረቡ የምትሉ👍🏽
ኣንተ ግን ጅግና ነህ❤❤❤
ዘሌ ጀግና ነህ ዘሌ በመቤታች ማርይም ይዥሐለሆኝ እንደዚ ሰል አንተ ጥፋተኝ ነህ ብይ ሳይሆን ግን ለፍጣሬ ሰትል ከነስር ዓይን ጋር እንደቀደሙ አብርቻ ሆን እለምናሐለው ሁለታችም ዮውቴውብ ውበት ናችው ❤❤❤❤❤አደራ አደራ
ዘሌ እኔ እወድሀለዉ አከብር ሀለዉ እነዚህ ሰዎች መዘዘኞች ናቸዉ አንተ ለምን በተረጋጋ መንፈስ የንስር አይን ጋር አትግባቡም እናተ ከተስማማችሁ እኮ በጋራ እዉነቱ ይፈርጣል በ2 ወገን ብታጣሩ እባክህ ዘሌ ወንድሜ ሰከን ብለህ ከጓደኛህ ጋር ተነጋገሩ እኔ የበፊት ፍቅራችሁን ነዉ የምፈልግ።
አሁንም ጥሩ አየሠራህ ቢሆንም ከንስር አይን ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ፍቱና ይህንን የቤተሰብ ጉደይን በጋራ መርምራችው ከሥር መሠረቱ የተደበቀውን የትዕግስት አሰፋን ማንነት ድረሱበት። ታረቁ ከንስር አይን ጋር ፕሊስ ዘላለም ።
አድራሻቑ የት ነው
ዘሌ እባክህ የነስር አይን ጋር ታረቁ በአላህ እኒህ እጭኛም ሰወች ለናተ መጣላት ሰበብ ሆኑ እባክህ ዘሌ ታረቁ
እውነት ይህ ትልቅ ምስጥር አለ በደንብ ግፉበት ከ ንስር አይን ጋር በጣም ከበድ ነገር እንዳለ ይሸታኛል😮
ዱካዬ ይሄ ታሪክ እስከዛሬ ከሰራሀው በጣም ይለያል የእውነት አምላክ ይርዲህ ራስህን ግን በደንብ መጠበቅ አትርሳ
ዘሌ የእውነት አርበኛ ስለሆንክ ምን ጊዜም ከጎንህ ነን ከመጀመሪያ ጀምሮ እየተከታተልህ ነው በእነዚህ መሠሪዎች ጉዳይ አንተና እስራኤል ( የንስር አይን ) አትጣሉም በርታ ወንድማችን ?
እስራኤል የሚገርም ኮሜት ይገልፀዋል
እስራኤል ነው ስሙ?
@@emebetzewde7492 አዎ
የንሰረ አይን የእኔ ጀግና ከአተ የምታመልጥ ዉሸት የለም 👍❤ዘላዘም እዉነትን ይዘህ ነዉ መራመዲ
ሰላም ወድመ ዘላለም ከኣይኒ ንስር ትንሽ ጸብይ ሰትገቡ በጣም ሀዝኘ ኣለህ ኢባካቹ ብትስማም ጥሩ ነው ሰይጣን ደስ ኢዳይሎው ስምታቹ ተቓጣጠሩ❤❤ Eritrea
ዘልየ በአላህ እኔጨነቀኚ በጣም ወላሂ ሰላሜን አጣሁ ባንተና በነስር አይን መካከል ያለውን ፍቱት በአላህ እነደዚህ አታምሩም እናንተ
የኔም ጥያቄነዉ?
ዘልየ መጀመርያ ጅግና ንህ እና ፍጣሪ ይጠብቅህ ክንስር ኣይን ጋ ተናጋግራቹ ፍቱት ሸይጣን ድስ እድይለው 😢
ክብርህ ምንም አልተነካህም እንዳው መልሶ ጨምሮዋል እናክብርሃለን ኣጠያየቅህ ደስ ይላል ረጋ ያለ የበሰለ ነው
ዘላም ጀግና እኛ ኮመታሮች አንት የንስር አይ ጀግና ሁለታቹም ባንድ አይ ናው ምናያቹ አደራ በሁለታቹ መሃል ምን ቅሬታ እዳይኖር አደራ አደራ
You are the hero fighter my brother I have much respect please forgive your brother all my family love your channels
ዘላለምና ንስር አይን አይለያዩ አይጣሉ የምትሉ በላይክ ኑ👍
Aytalom yesera baheri Bew Enji .Er be Egziabher aytalum
እኔ አሁን ላይክ አልሰጥሺም ምክንያቱም በዘላለም የተሳሳተው ያጠፋው የነስር አይን ነው ስለዚህ ይቅርታ ሲጠይቅ አደርጋለሁ አሁን ሳምንት ጠፍቶ ሲመለስ በጣም ወበራ እኮ የነስር አይን ምን እንደነካው ባላውቅም
Huletum metalat yelebachewm..
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@uባናትሽ ተተከይ እኛ እኖደዋለን የነስር አይን የሥንት ሠው ሂወት አትርፎዋል😅ser-zb2zf6yp1l
ዘሌ ጀግና ነህ።ነገር ግን ከንስር ጋር ተወያዩ።ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን ።
የኛ ጀግኞች። ዘሌ እና የንስር አይን
አላህ ይጠብቃችሁ
ጎበዞች
ዞላ! እኛ ቤተሰቦችህ አሁንም አክባሪዎችህ ነን። ላንተ ያለን ክብር፣ አድናቆትና ፀሎት ይጨምራል እንጂ አይቀንስም። ደግሞም እውነት ወጣ እንጅ ክብርህ ቅንጣት ያህል አልተነካም።
ከንስር ዓይን ጋር ያለውን ልዩነት ግን ዛሬም መልሼ አደራ አደራ ተግባቡ እላለሁ።
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
በዚህ ሐሳብ የሚሰማማ ዘሌን Like ይግጨው።
ዘሌ ከንስር አይን ጋር Please አውሩ እነዚህ ባልና ሚስቶች አጎትየውን ጨምሮ ትልቅ ወንጀለኞች ናቸው እስከ መጨረሻው እንዳትፋቷቸው
አወ ይቅር በልለት ዘላለምየ እሱ ባላወቀው ልጆቹ አሳዝናውትነው የውሸት እባ ሲያነብ
ድብቅ ያህ ትግስት የተባ ሴት ገለዋት ያሆና በድብቅ ሌላ ክፍለ ሞታ ቀበረዋ ካልሆ ልጅ ቶን አንቀ ገለዋታል የሆ ድብቅ ሚስጥ ና ወንጀል አለ እውነት መውጣቱ አያቀርም ሞታ ከሆነች( እግዚአብሔር እውነቱ ሊጋለጡ ነው) ንስርና አይን ጋር እርስ በርስ ተናጋግራቹ ያህ ቤተ ህግ አህጋልጡ ት
ድብቅ ያህ ትግስት የተባ ሴት ገለዋት ያሆና በድብቅ ሌላ ክፍለ ሞታ ቀበረዋ ካልሆ ልጅ ቶን አንቀ ገለዋታል የሆ ድብቅ ሚስጥ ና ወንጀል አለ እውነት መውጣቱ አያቀርም ሞታ ከሆነች( እግዚአብሔር እውነቱ ሊጋለጡ ነው) ንስርና አይን ጋር እርስ በርስ ተናጋግራቹ ያህ ቤተ ህግ አህጋልጡ ት
ዘላለም ከንስር አይ ጋር ይቅር መባባል አለባችሁ ምክንያቱም መጀመሪያ ሁለታችሁ መነጋገር ነበረባችሁ አሁንም ጊዜ አላችሁ ይቅር ተባብላችሁ በአንድነት ማየት እንፈልጋለን ይህንን አጋችሁ ማየት እንፈልጋለን አደራ አደራ::
betikikkl
ወንድማችን ዘላለም እባክህ ከወንድምህ የንስር አይን ጋር ታረቁ እባክህ ጠላት ደስ አይበለዉ እባክህ
እባክ አደራ ከነስር አይን ቂም አትያዝ በፈጠረክ አምላክ ሌላ ምንም አልፈልግም ዘሌ 😢😢
እኔም,እንድዋደድ,ነው,የምፈልገው,ተስማሙ,ከምር,,ሁለታችሁንም,እንወዳችሀለን,የአረብ,አገር,ሰራተኞች,እንወዳችሀለን,ተስማሙ,አደራ❤❤❤
እዉነት ኖው እኔም እንዲኖው ምፋልጎ
🙌🙌🙌🙌🙌inem😢😢😢😢😢
Tikkile
befterk😢😢😢😢 tesemamtachu seru
ዋው ዘሌ በርታ እነዚ እርኮስ ቤተሰቦች። ለአንተ እና ለነሰር አይን ጠላቶች ናቸው። በደንብ ይጠየቆ። እናት አባታቸውንም የገደሎ እነሱ ናቸው
እኔን ያስጭነቀኝ የዝህ ቤት ምስጥር መውጣት ያለመዉጣት ሳይሆን የዘላለምና የንስር ዓይን መራራቃቼዉ ነዉ እንደ እኔ የተጨነቃችሁ እስክ በላይክ
እነናተን ሴጣንሊፈትናችሁ ነው እጅአትሥጡት እባካችሁ እመብረሀንከናተትሁን
ወሏሂ እኔራሡ ያረቢ😢
እራሴን አሞኛል ስለነሱ በጣም ነው የጨነቀኝ😢😢
በጣም እኔራሱ አስጨንቆኛል
እኔም ወላሂ😢
እመቤታችን ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ
ዘለላም አንተ ጀግና ጀግኖችን ነህ ነገር ግን በሰው ምክንያት ከንስር አይን ጋ እንደትጠሉ በእናት 😢😢😢
የትግስት አሰፋ ሀቅ እንዲወጣ እናንተ ላይ ጣላቸው በርታ ከንስር አይን ጋር ታረቅ።
ዱካ ሾው እና የንስር ዓይን እባካችሁ አትጣሉ እናንት ተግባብታችሁ ይህን ጉዱይ ፍቱ
የንስር አይን ዘሌ ማርያምን በጣም ጀግናች ናችሁ ይህ ቤተሰብ ትልቅ ሚስጥር አለው እባካችሁ ተባብራችሁ ስሩ በማርያም ታረቁ እንዳትጣሉ ዘሌ❤❤ እንወዳችሃለን❤❤
ዘላለም ይቅርታ ብትለዉም ማነስ አይደለም ይቅርታ ይጠይቀኝ ብቻ አትበል የእኛ ኮሜንት የከበርልን ይሰማልን
Tikkile
ጀግና ነህ አደራህን ከንስርአይን ጋር እንዳትጣሉ ተባብራችሁ ሥሩ።
ዘሌ በማርያም ከንስር አይንጋር ተወያዩ ነገሩን በሰላም ፍቱ እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁን ❤❤❤
ዘላለም ኣባክህ ከንስር ኣይን እንዳትጣሉ ኣባክህ እንደ ታናሽ ወንድምክ ኣስረዳው❤
ትልቅ ሚስጥር አለ
የነስር አይን ጀግና ነው የስንት ስው ሂውት ያተርፍ ጀግና ነው ዘላልም ከነስር አይን ጋር አትጣላ. እሱ ጀግና ነው
@@hayatislam8513 ትክክል
ጀግና ብያሀለው በርታ እነዚህ አጭበርባሪ ናቸው ዘላለም እና ንስር አይን አይጠሉም ልጅቷ ገለው እዳይሆን
እረ እነዚህ ሰዎች የደበቁት ትልቅ ወንጀል አለ። እኔ ግን ከዚህ ኬዝ መጨረሻ ይልቅ ያሳሰበኝ የወንድሞቻችን ጉድይ ነዉ እባካቹ ዘሌ ከንስረ አይን ጋር ተስማሙ።።የነሱ ግጪት ያሳሰባቹ👍👍👍አሳዩኝ😊
Betam ferechalehu bayetalu des yelegnal
እዴትላግኝሕ አድራሻሕን
ብዬነበር ባልና ምሰት የሆነ ነገር አለ ንሰር አይን ጀግና 💪
👍👍👍😍
👍👍👌
በጣም❤
በፈጣሪ አትጣሉ ዘላለምና የነስር አይን ለሴጣን ብር ትክፍቱ ተግባባ ሁለታችሁም በጣም መልካም ሰው ናች በፈጣሪ ለመግባባት ሞክሩ ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳይን 👍👍👍👍
ንስር አይን እና ዘላለም ወድሞቻችን ይስማማሉ አይለያዩም ኢንሻ አላህ ንስር አይን ጀግና 🎉🎉🎉🎉
የነስር ዓይን እደኔ እንደኔ ካነተ የበለጠ አላውቅም ዘሌ የዛን ለት ወዳተ ነው የመጣው ማስረጃ አለኝ እያለክ ምንድህን ነው ወንድሜ ብለህ ማናገር ነበረብህ ትልቁ ክፍተት ጉዳዩን በማቆየት ነው ለዚህ ያደረሳቹ ወደእሱም አሄዱም ነበረ ❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ይቅርታ በለው ትልቀነት ነው ዘሌ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
እኔ ኮመንት ፅፌ አላውቅም ግን እባካችሁ አንተ እና የንስር አይን አንድ ላይ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ተወጡት እንጂ እባካችሁ አትነቋቆሩ በርግጠኝነት ሁለታችሁንም ያቀረቧችሁ በስላም አይመስለኝም ብቻ አላህ ይሁናችሁ
Yetenkolegna sira new enesun 1 case ust yasgebuwachew Hon tebilo yetesera lihon yichilal tekeraribachihu tenabebu. Bezih melku enanten distract yemadreg sira lihon yichilal. Bemitiserut sira bizu yemitenanekachew wonjelegnoch alu..
የበፊት ጠላት የበቀል ሴራም ይሆናል
ዘላለም በአላህ ከነስር አይን ጋር ሰላም ፍጠሩ ሁሉም ነገር ልጆቹ ጋር ነዉ ጥፋት ያለዉ የነስር አይ እና ዘላለም ጀግኖች ናቹ ሁለታቹም ሰለ እዉነት ነዉ የቆማቹት ስህተትም ካለ በመሀላቹ በመነጋገር ፍቱ እባካቹን በፈጣሪ ስም እዣቹዋለ ዘሌ አደራ
ዘሌ ከንስር አይን ጋር። አብራችሁ ኑልንን
በቪድዮ
ጆግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤርትራዊት ነኝ በጣም ነው የሚወድህ ሜድሀኔ አለም ካንተጋር ይሁን አሜን
እኔም በጀመርያ ኮመቴ ላይ ብዬ ነበር ዘላለም በፍፁም በገንዘብ የሚጠርጠር አይደለም ለእውነት የሚለፋ ነው ብዬ ነበር.አደራ ምላችሁ ነገር የንስር አይን እና ዘላለም በመሀከላችሁ ክፍተት እንዳትፈጥሩ ሁለታችሁም ለእውነት የምትቆሙ ጀግኖች ናችሁ
እዉነት ዉጣአ ሲለዉ አቅነዝንዟአቸዉ በአተናአ በነስር እጅ ጣአላቸዉአድናቂህነኝ ዘላአለም❤❤❤❤
ከነስምህ እራሱ በጣም ምርጥ ስም ነው እናማ ዘላለም ዘገየ የኔ ወንድም በወንድምህ የንስራ አይን እና ባንተ ምሀል የገባ ጥላት አሳፍረህ መልስልን ፍቅር ያሸንፋል እምሰሩት ስራ በጣም ቆንጆ ነው እናማ ከንስር አይን ጋር ተስማሙ በማርያም በምትወዳት ፍቅረኛህ ይዠሀለሁ ትስማሙ❤
ዘልአለም ጌታ ይባርክ ዘመንህ ሁሉ ሐቅ ይዝሀታል ተባረክ
ጀግኖቹ ጋዜጠኞች አሏህ ይጠብቃችሁ በአሏህ እናተ እዳትጣሉ እኒህ ሰወቹ ሙግሙጋቸዉ ቡዙ ነዉ
ለዘላለም እና የንስር ዓይን የምትጠላው ነገር የለህም። ሁለታችሁም እውነትን ለማግኘት እየጣራችሁ ነው። ይቅርታ መጠየቅ እና መቀበል የጤነኛነትና ምልክት ልቦና ነው። ስለዚህ ጥረታችሁ ሁሉ፣ ለሕይወት አስጊ በሆነ ጉዳይ ላይ እንኳን መሥራት፣ አስታራቂ አያስፈልገኝም። ዓለም ወዴት እያመራች እንደሆነ መናገሩ አያስፈልግም። ከዚህ ለመዳን ጸሎት ያስፈልገናል። ተባረክ።
የንስር አይንና ዘላለም በፍፁም መጣላት ቀርቶ የንግግር ያለመግባባ ሊኖራቸው አይገባም
ዘሌ. የድሮ ፍቅራችሁ ይበልጣል ልጆቹ ናቸው ተንኮለኞች ናቸው ከእስር አይን ጋር ታረቄ
እባካቺሁ የነሰር አይንና ዱካ ሾዉ ተሰማሙ አንዲነታቺሁ ይቀጥል😢😢😢😢😢 ተለያይታቺሁ ማየት አንፈልግም
ዘሌ አይዞህ በርታ ፈጣሪ የይረዳሀል እውነት የሸንፋል
ጀላለም ዘገየ እና የንስርዓይን እባካችሁ ለእኛ ተመልካች ቤተሰቦቻችሁ ይቅርታ ተጠያይቃችሁ አንድ ላይ ሁኑልን ሁለታችሁንም እንወዳችሃለን ዘሌ 🎉🎉🎉
አቤት የዚህ ቤተሳብ ጉዳይ እግዚአቤሔር ጣልቃ ይገባ 😢😢😢 ዘልዬ ተባረክ ❤❤
ያረቢ ሚስኪኗ ትግስት የት ትሆን እህነየ ያ ገለዋት ያ አሳብደዋት ነው በቤተሰቦቿ ንብረት እሷን አስወግደው እነሱ ሲከፍፈሉ ተጣሉ ሀቅ የትም አትደበቅም 👍👍👍👍👍
😢😢 አላሁ አእለም
ለማንኛውም ጠንቀቅ በል ከባድ ነገር ይመስላል🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን ዘላለም ከነስር አይን እንዳትለያዩ አደራችሁን በይቅርታ እለፉት እናከብራችኃለን እንወደችኃለን አላህ ይጠብቃችሁ
God bless Zelalem, I respect you
ዘላላም ተባረክ ለተገፉ የምትቆም ልጅ ነህ በርታ ግን አደራ ከንስር ጋር ተስማሙ
እኔእንደምገምተው ከሆነ አባትየውም ድንገትየሞተ አይመስልም😮መጠርጠር ጡሩ ይመስለኛል ወንድሜ አጥብቀህ አጣራ እንኳን ቤተስቦቹ ምራቲቱም እምታቅ ይመስላል እናከጓደኛህ ጋር🎉🎉ተወያይታችሁ ተባብራችሁ ችግሩን እስከጥግ ማድረስ❤❤❤
ትክክልማርያምን😢😢😢
ጀግና ነክ ወንደማችን ዘላለም በጣም እንወድከን አንተም የነስር አይንም ተነጋግረችሁ አብራችሁ ሁናችሁ ሺዲዮ ስሩልን
ዘሌ እንወድሃለን አይዞህ እውነትን ዬዞ ያፈረ የለም በርታ ጀግና ነሄ ግን እራርክን ጠብቅ❤
ነገ ከነስር አይን ጋር ነገ እንዲትመጡ በተስፋ እንጠብቃለን
ሰዎቹ በጣም የደበቁት ነገር አለ እንዳትለቃቸዉ ዘሌ በርታ እራስህን እየጠበክ😢
እዉነት ብሐሀል ዘሌ ይሄ ሰዉዬ ብዙ የተደበቀ ወንጀል አለበት በጣም ይዘባርቃል እባክህ ከንስር አይን ጋር ተወያዬ
የነስር አይነ እና የዘላለም አትጣሉ ተሠማሙ ጌታ ፍቅር እጠይቃቻለሁ ፍልስ ፍልስ
እነሱ እዳልከው ሲሰርቁ ሳይሆን ሲካፈሉ ነው የተጣሉት አተና የንስር አይንን አትጣሉብን በፈጠረክ
ዘላለምዬ ፀብ የሰይጣን ነው አንተ ግን ጥሩ ወዳጅህን (ጓደኛህን)ማጣት የለብህም አብራችሁ በጠረጴዛ ብትወያዩ መልካም ነው 🙏
የነስርም ዘላለምም ሁለቱም ጀግኖች ናቸው ስለዚ ሁለታችሁም አንድ ላይ ሆናችሁ የዚን ቤተሰብ ጉድ ፈልፍላችሁ አውጡልን እኛም ተመልካቾች ከተበዳይ ጋር ነን በተረፈ መድሀንያለም ከናተጋር ይሁን
ሲጀመር ኬዙን መጀመርያ የያዘው ዘላለም ነው ።የንስር አይን ይቅርታ ጠይቆ መውጣት ነው ያለበት ።ባይደነፋ ጥሩ ነው
Ahun demo huletum jegina honu?ke welet ken befit MN sitilu neber??
አደለም ዘላለምኮ ትቶት ነበር ለሀቅ ፈረዱ
ምነው ችግር አለ ከነሥር አይን እኛ በጣም እኖደዋለን የነሥር አይን stya
@@msgjh3659የነስር አይን ሲዘው ነው ኢሄኛ ያወጣው😅
ውይይይይ ዞላዬ ዛሬ እንዴት❤❤❤❤ .... እኔ አላውቅም ብቻ እነዚህ ሰዎች ውስጥ ያለው ነገር ወጥቶ ትግስት አሰፋ ማን እና የት እንዳደረሷት ታውቆ
ምንም አናውቅም ያሉት ሰዎች ማምረርህን ሲያውቁ ሚስትየዋም ተነሳች their is some thing የሆነ ከባድ ወንጀል አለ ወንድምዬው የሌለ ቀላማጅ ነው
ብቻ እንኳን ነገሩ እየጠታ መጣ ወሏሂ እኔ በጣም አሞኝ ነበር ምንም የማያስተውሉ ኮሜንታየሮች የማየው ነገር እንኳንም አሳፈርክልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉 አሏህ በረካ ያድርግ እንዳትፈታቸው አንተ መዳራሻ አለህ የነብርን ጭራ ነው የያዙት
ወይ አለ ማወቅ
የልጅቱ ወንጀል ጊዜው ሲደርስ ተብትቦ ይዟቸዋል በርታልኝ ወንድሜ አሏህ በሁሉም ጎንህ ካንተ ጋ ይሁን ኢንሻ አሏህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉