10 ደቂቃ የሚደርስ ሱፍ ፍትፍት እና የቲማቲም ፍትፍት ለፆም ጊዜ አማራጭ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 179

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +16

    የፆም ቀይ ወጥ ruclips.net/video/pXxEK9C-G58/видео.html
    የፆም አማራጭruclips.net/video/4sXJyUiWQpg/видео.html
    የገዛሁት ሱፍ Terrasoul Superfoods Organic Sunflower Seeds, 4 Lbs (2 Pack) - Hulled | Fresh | Vitamin E www.amazon.com/dp/B00T3FLJ30/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_84J3Fb5WAY2AP?_encoding=UTF8&psc=1

    • @bekelechlufe6578
      @bekelechlufe6578 2 года назад +2

    • @meserethaile
      @meserethaile 2 года назад +1

      @@bekelechlufe6578 b n

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 года назад +1

      ፍሪጅ ውስጥ አሳድሬ መፈትፈት እችላለሁ ?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +1

      @@selamtube3774 ትችያለሽ

    • @ZzZz-rg1md
      @ZzZz-rg1md Год назад +1

      @@enat-ethiopianfood7261 አላህ ይስጥሽ አመሰግናለሁ ከአገርቤት መጥቱልኝ አሁን እንዴት እዳሳየሽን ሰርተን ተሳክቱልናል እናመስግናለን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +15

    እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጥሩ የፆም አማራጭ ነው ሲበላም ጤና ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩልኝ👍👍👌ሼር❤🙏

  • @EkramHussen-v7g
    @EkramHussen-v7g 10 месяцев назад +4

    በጣም ጉበዝ ነሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад +7

    እናትዬ እጅግ ጤናማና ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን👌🙏💕🥰

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +4

    ሁለቱም የሰራሻቸው በጣምየምወዳቸው የምግብአይነቶች ናቸው አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад +8

    እናትዬ ጤናማና ፅድት ያለ ስራ እጅሽ ይባረክ👍👌😍

  • @haniab6935
    @haniab6935 2 года назад +4

    ሁለተኛ ላይ የሰራሽው Wow እጅሽ ይባረክ

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 2 года назад +4

    Betam Gobez Ena Balemoya Asteway Nesh 👏❤🙏
    Egziabehare Amlak Ye Edemay Zemeneshen
    Yabarekew
    Tabareki

  • @BEAUTIFULBAM
    @BEAUTIFULBAM 2 года назад +11

    ሰላም እንዴት ነሽ. የሀገር ቤት ሱፍ አጣሁ ብለሽ ነበር. ስሙ Safflower Seeds ይባላል. ከsunflower ጋር ይመሳሰላል. ዋልማርት ልታገኚው ትችያለሽ. ባይገርምሽ እዚ ሀገር ለወፍ ምግብ ስለሚጠቀሙት በጣም ርካሽ ነው. ጣዕሙ ግን በጣም አሪፍ ነው. ንፁህና ጥርት ያለ ሱፍ ነው. ካገኘሹ ድንገት ሞክሪው. ስለኮንቴንትሽ አመሰግናለሁ.

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለሙያ ሱፍ ፍትፍቱም ቲማቲሙም ባንቺ ያሰራር መንገድ እሞክረዋለሁኝ የተባረከ ይሁን ላይክ ሼር ❤️😍

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 11 месяцев назад +2

    እጅሽ: ይባረክ:ብዙ:ተምሬለሁ:
    የኔባለሙያ::ተባረኪ::

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን እናትዬ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад +3

    ዋው ዋው እናትዬ በጣም የምወደውን ስላሣየሽ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏👍

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 года назад +4

    Wow !You're astonishingly brilliant 👏 Thanks a million for being transparent. Thanks again for the amount of time and efforts. God bless you 🙏 ❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +3

    እናትዬ ሁለቱም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @saratube9054
    @saratube9054 2 года назад +5

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @habtambelay8273
    @habtambelay8273 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ እዘገጃጀት ነው በርች!!

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 2 года назад +2

    Yechin lej sewedat rega yalech kenegegerewam kedemesewam,Fetary EGUEZIABEHER yetebekesh tebareki,enamesegenalen betam

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 2 года назад +1

    ሠላም እህትየ በጠም ደሰየሚል የፆም ምግበ አሰሪር በጣም ቀልጣፋና አስራርሽ ደሰይል እመሰግናል አህ ታች ሠላምሽበዝይበልልን

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 года назад +3

    እናትዬ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ጥሩ አማጭ ነው❤️❤️🙏

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 года назад +2

    ጤናዳም ቤኖርበት ደግሞ ዋው ነው

  • @temari9806
    @temari9806 2 года назад +4

    This looks so yummy. I love your kitchen and how you add your own touch to the traditional dishes. Berchi!

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 года назад +1

    Enatete betam balemuya nesh thx for sharing❤️👍🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሸ ነው ያዘጋጀው እጅሸ ይባረክ 🙏👍👌💖ላይክ ሼር

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ፍትፍት ነዉ እናትዬ 👌👍 እጅሽ ይባረክ🥰❤️

  • @mahigech5843
    @mahigech5843 2 года назад +1

    እናት ሀልግዜ የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸው ከነትህትናሽ እንናመሰግናለን ተባረኪ ።ምናልባት ከፈለግሽ ወይም ከጠቀመሽ የኢትዮጵያ ሱፍ ሆምዲፖ ታገኚዋለሽ በጣም እርክሽና በጣም ብዙ ነው የወፎች ምግብ አካቢ ፈልጊው ታገኚዋለሽ ወልማርትም አለልሽ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      እሽ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዛብሔር ያክብርልኝ🙏❤️

  • @siratekeltu8534
    @siratekeltu8534 2 года назад +5

    This is amazing my mouth was watering 🤤the whole time I can say this is by far the best tomato fitfit I ever knew good job sis 👏🏽👏🏽

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 года назад +6

    ሁለቱም ልዩ ነው እናትዬ የሱፍ ፍትፍት አብሶ በጋ ላይ ምርጫዬ ነው 👌❤

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 года назад +1

    በጣም ግሩም እናመሰግናለን

  • @selamawitgirma3391
    @selamawitgirma3391 2 года назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሞኑን እንዳትለይን የጾም አሪፋ አሪፋ አማራጮች አሳይን፣ መሣሪያዋቹ ባይኖሩን በምን ምትክ አርገን መስራት እንደምንችል ኢትዬጵያ ላለነው ብትነግሪን ደስ ይለኛል

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      እሽ በተገኘው ይሆናል እህቴ ባለሽ የለለሽን መተው ትችያለሽ🙏❤️

  • @hirutejema8972
    @hirutejema8972 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 6 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ያሳየሽን ሁለቱም ጥሩ ነው ሌላው ደግሞ የሽንኩርት እና የቃሪያው መፍጫሽ በጣም ጥሩ ይመስላል እባክሽ የት እንደገዛሽው ብትነግሪን ደስ ይለኛል
    አመሰግናለሁ

  • @ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ
    @ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ 2 года назад +2

    ምራቄን አስዋጠኝ ማሻ አላህ

  • @elizabethzewdie4582
    @elizabethzewdie4582 2 года назад +1

    ሱፉን ትንሽ እሳት ላይ ሳይበዛ አመስ እመስ ብታረጊው ከመቀቀልሽ በፊት በጣም ቆንጆ ይሆናል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +1

    Watching እናትዬ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 года назад +2

    You make me hungry! It looks so good. Thank you!

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 года назад

    በጣም ባሎሞያ ነሽ ቤተሰቦችሽ ታድለው እኔ የኢትዮጵያ ምግብ በጣም ነው የምወደው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ሲያዩትም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👍👍👍🙏

  • @etetutesfaye9689
    @etetutesfaye9689 2 года назад

    አስራርሽ አቀራረብሽ ደስ ይላል በርቺ

  • @kifle9504
    @kifle9504 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል! በርቺ👍👍👍

  • @horrie33
    @horrie33 2 года назад

    ሁለቱም ቆንጆ ስራ ነው ። ባታጣሪው ጥሩ ነው፣ ፋይበሩን ያስወግዳል። ጎመኑንም እንጨቱን ባትጥይው መልካም ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Waw betam newu yewededkut ejshe yibarek enamesegnalen 👍🏻

  • @koket4315
    @koket4315 2 года назад

    Thank you konjo yet new yemitinoriwu pls metiche libila 🙏🙏🙏

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 года назад

    ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል ብርክ በር

  • @Salam-u2o
    @Salam-u2o 6 месяцев назад

    በጣም ያምራል

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 года назад +3

    በርች የእኔ ማር !!! ጤናአዳም ነጭ ስንኩቱን አብረሽ ፈጭ ከሱፊ ጋር። 8 ፋሬ ጤናአዳም ይበቃሻል አሁን ላዘጋጀሹ ስፊ።
    እግዚአብሔር ህይወትሽን እና ትዳርሽን ይባርክልሽ።!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +1

      እሽ ባልሽኝ መልኩ እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ በጣም🙏❤️

  • @netsiskitchen6155
    @netsiskitchen6155 2 года назад +1

    ጎበዝ እህቴ

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Год назад

    ጎበዝ ነሽ

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад

    እራቤን ቀሰቀስብሽን እንዴት እንደምያምር አንደኛ ነው እስክ መጨረሻ ነው ያየሁት በርቺ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    በጣም እናመሰግናል፡ምርጥ፡አሰራርነው

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 2 года назад +1

    WOW 💕 good job sis 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @IteractionsNet
    @IteractionsNet 2 года назад

    Wow betam dess yilal! Thanks

  • @edom.yihdego06
    @edom.yihdego06 2 года назад

    Tebareki....ke Deutschland.

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 года назад +1

    ዋው

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 2 года назад +1

    ዋው👏👏👍❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 6 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ ነው❤

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 Год назад

    የኔ ውድ ቀይሰርና ድንች አሰራር አሳየኝ ❤❤❤ እጆችሽ ይባረኩ

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 года назад

    በጣም ያምራል
    መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት የሚባለዉ ይህ ነዉ ተባረኪ

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 2 года назад

    Betam gobez balmuya egziabher amelak yebarkesh

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 2 года назад

    I like your voice so much!!!!!

  • @tsionshiferaw3488
    @tsionshiferaw3488 2 года назад

    i love your kitchen

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +1

    Yummy yummy, gobez berchi ❤️

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    እናትዬ እንኩዋን አደረሰሽ በሰላም ያስጀመረን በሰላም ያስፈፅመን መልካም ፃም👏
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏👏💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 года назад +1

    Very healthy food

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 года назад

    ስላም እናትዬ 🥰 የሚገርም ምግብ ነው ዛሬ ያሳይሽን የቲማቲሙን ስርቸም ቀምሽም አላውቅም እሞክረዋለሁ እናመስግናለን እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 2 года назад

    ቆንጆ አስራር ነው እናመስግናለን ውዴ🥰🙏

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 2 года назад

    Thank you for sharing health food

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад

    wawu ijshi yibareki berichi

  • @ferahiwotgetu2526
    @ferahiwotgetu2526 2 года назад

    Weeeyy enamsegenaln lweketu tsemami migeb berichi

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад

    Wow i like it
    I will try & taste it looks nice

  • @mihretabera6858
    @mihretabera6858 2 года назад

    Wude betam arif nesh gin demo tkuretish kehager wuchi lalu new ena bzu hager wust honen ywminiketatelish silalen materiyalochu egnam yemnagegnachew bihon arif new

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 2 года назад

    ወይኔ እንዴት አደጎመጀው የኔ ውድ 😮😮😋😋❣️❣️

  • @yeshigemaneh1644
    @yeshigemaneh1644 2 года назад

    Very good! You did super job and proud of you.

  • @yomatube1250
    @yomatube1250 Год назад

    Wow yamiral.

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 года назад

    Enkuan abro aderesen teru hasab new egziabeher yestelen

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 года назад

    ejeshe yebareki ehte

  • @tarikwascott2250
    @tarikwascott2250 6 месяцев назад

    FANTASTIC ❤❤❤❤❤

  • @astertadesse8581
    @astertadesse8581 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነውግን ፍትፍት ነው ሚባለው

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 2 года назад

    Ende? like saladerg eyayehu new?....tebarekilgn wude.

  • @yeshigemaneh1644
    @yeshigemaneh1644 2 года назад

    Gobez - God bless your.

  • @kibebeassefa6645
    @kibebeassefa6645 6 месяцев назад

    ባለሙያ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 года назад

    እሰይ የኔ በለሞያ

  • @kiduseyakidist7075
    @kiduseyakidist7075 2 года назад

    Betam dese yamral gobez.

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад

    እጅ ይባርክ!

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 года назад

    It looks great and I hope it test delicious. Well done! Gobeze!

  • @demeabdujaber785
    @demeabdujaber785 2 года назад +2

    Yummy 😋

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 года назад

    ዋውውውውው

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 2 года назад

    Bale moyaa I love it😍😍😍

  • @sewasewkidane7962
    @sewasewkidane7962 2 года назад

    ዋአው ጋበዝ ነሽ አሁን ነው።የምሰራው

  • @selamgetahun9741
    @selamgetahun9741 2 года назад

    ሠላም ኦርጅናል የጅስ(ሱፍ የፈጨሽበትን) ማሽንሽን በገንዘብ ላኪልኝ እዚህ ቤተሰብ ካለ ለነሱ እንስጥ

  • @emaygebre6325
    @emaygebre6325 2 года назад

    Thank you very much!!!

  • @dirkhebgeennaamachter9056
    @dirkhebgeennaamachter9056 2 года назад

    Amesegnalehu

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    Watching 👀

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад

    እሞክረዋለው እርፍ ይመስላል

  • @mikalghbregziabiher3691
    @mikalghbregziabiher3691 2 года назад +1

    I don’t even have words to explain you how perfect woman you’re am just so proud of you but I have a question did you take a class or you just learn from your mom?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +1

      Thank you so much 😊 from mom Appreciate🙏❤️

    • @Selam27
      @Selam27 2 года назад

      I strongly agree-Mikal Ghbregziabiher because of her I prepared ሚጥሚጣ and በርበሬ and more-- specially instant pot cookings.
      May God continue blessing you Enat! You’re such inspiration.

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    የኔ ማር እናመሠግናለን

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 Год назад

    Where you leave?

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 года назад

    ምራቄን አስዋጥሽኝ የጎደሉኝን ገዛዝቸ እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    አመስ አመስ ቢደረግ በጣም ቆጆ ይጥማል