የሙዚቃ አሰራር ማወቅ ለምትፈልጉ የምትፈልጉትን ዘፈን Comment ላይ ፃፉልን _ 🎹A,መነሻዬ 🎹B,ጨመረ 🎹C,ሌዊዮ 🎹D, ዳሪ ዳሪ …

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 16

  • @endalkalaro3125
    @endalkalaro3125 3 года назад +2

    ስሜ አንተ ለኔ ትለያለህ ከምንም ነገር በላይ መልካምነትህ እና ቅን ስብዕናህ በዚህ ጊዜ ትንሿን እውቀት ሳይዙ ትልቅ ነን ባዮች በበዙበት አለም ትልቁን እውቀትህን ለጀማሪዎች ማካፈልህ እጅጉን እሚያስከብር ተግባር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤛🤛🤛

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 года назад +4

    ሰላም ወንድሜ ሃሳብህ የሚደነቅ ነው። በረጅም ጊዜ ያካበትከውን ዕውቀት ለወገኖችህ ለወጣቶቾ ለማካፈል ማሰብህ ከምታስበው በላይ ክብርና ሞገስን ያስገኝልሃል ከሁሉም በላይ የመንፈስ እርካታ ታገኛለህ። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ያላደገው አንጋፋ ሙዚቀኞች እውቀታቸውን ለወጣቱ ትውልድ ሳያካፍሉ በመቅረታቸው ነው! በርታ! ብዙዎች ይዘውት ተቀብረዋል!አንተ ግን እውቀትህን የዘለአለም ታደርገዋለህና በርታ❤❤❤👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abenezeruba1532
    @abenezeruba1532 3 года назад

    Humble of the century.....i choose . A.......

  • @biniyuyu
    @biniyuyu 3 года назад +1

    መልካም ሰው

  • @temesgengutucha909
    @temesgengutucha909 3 года назад

    D

  • @getstunned_official
    @getstunned_official 3 года назад +2

    ሲሜ አንደኛው

  • @LUCYTUBE1
    @LUCYTUBE1 3 года назад

    B. ጨመረ 🔥🔥

  • @danieladugnaofficial2595
    @danieladugnaofficial2595 3 года назад

    B...

  • @Yabrotube
    @Yabrotube 3 года назад

    🎹D, ዳሪ ዳሪ

  • @henokgetnet1908
    @henokgetnet1908 3 года назад +1

    b

  • @melkamugizie3600
    @melkamugizie3600 7 месяцев назад

    wondme swodsh ko
    lewiyo milew bisserra des yilegnal

  • @walelgnshite2344
    @walelgnshite2344 6 месяцев назад

    Kanchi aybeltim

  • @solomonkidane3264
    @solomonkidane3264 3 года назад

    ጨመረ

  • @Lejteddy
    @Lejteddy 3 года назад +1

    እንደ ምርጫ ከቀረቡት ሙዚቃዎች ውጭ አንተ የሰራሃቸውን ብዙ ሙዚቃዎች እናውቃለን ቆየት ካሉትም ሆነ ከቅርብ ጊዜ ማለት ነው። ስለዚህ እነሱን ብታካትትልን ጥሩ ነው በተጨማሪም ለጀማሪ ሙዚቀኞች እንደ ፈተና የሆነ ሙዚቃ በየጊዜው እያዘጋጀህ ሞክሩት እያልክ ቻሌንጅ ብትሰጥ የበለጠ አሳታፊ ይሆናል አንተም ሊከብዱ ይችላሉ ብለህ የምታስባቸውን ሜሎዲ የምበዛባቸውን ሙዚቃዎች በታቀርብልን የበለጠ አስተማሪ ይሆናል። ለዚህኛው ምርጫ ከሆነ ግን "C " ይሁንልን።

  • @Roza-f2i
    @Roza-f2i 5 месяцев назад

    ግጥም አለኝ ግን ወደ ሙዚቃ አለም ገና አልገባሁም ግን ሙዚቃ መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማዳሪገው እባክህን እርዳኝ

  • @DawitGetu-o5i
    @DawitGetu-o5i Год назад

    D