የደንቆሮ ወገን የለንም። ወሎ ኩሩ አማራ ኢትዮዽያዊ ነዉ። ከገዳይ ኦሮሞ ዝምድና የለንም። Child killers doesn’t belong to Ethiopia. You will soon face justice for the crimes you committed against the Amhara people.
Any country run by rule and regulations no body has right to give a property or land that own by public, unfortunately a country like Ethiopia the regime use those resources for political purposes.
It is not about how long the video is, it is about how powerful the message is! In just 3 minutes, you've managed to showcase the essence of your homeland....Wolo.
Beautiful work , Takur you've captured the heart and soul of Wollo perfectly. The melody and lyrics feel so authentic. This is a song that truly honors your roots. Takur Legend
የኢትዮጵያ ባህል እጅግ የላቀና አስደናቂ ነው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ትኩረት እና ድጋፍ ይገባዋል የኔ ሰላምታ እና ክብር ከሊቢያ እና ከአረብ ሀገራት🇱🇾 🙌🏻🇪🇹 🌟🔥 🤩 Ethiopian culture is sublime and authentic, and Ethiopian music deserves attention and support. Greetings from Libya and the Arab world 🙌🏻🇪🇹🇱🇾
እሄንን የምታነብ እናታቹ 1000 ሺ አመት ትኑር አሜን በሉ 🎉🎉🎉🎉
aminnn❤😢😢😢
Amen❤🎉
Amiinnn gn yhenen ye TikTok comment trend ezi batametut😊
Did this song about mother's?
Ameen
የታኩር ዘፈን የተመቸው በጣም ይለያል 🎉 አንተ እያለህ የእነስጢፍ መጨዋች እንሁን ታኩሬ
ኣሽቃባጭ😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ማሽቃበጥ 😂😂😂
😂😂😂@Natanking64
ታኩር ትልቅ ቦታ ደርሶ ማየት የሚፈልግ 👍
Akw
Kezi belay yet ይድረስ የጦስ ዶሮ
Ene flgalhugn inshallah😍😍#
መረባምርጥ የሰላም ና የዱአ ባህላችን የፍቅር አገር ወሎ ናት ቤቱ ዋዉ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ ታኩር ወንድማችን
መጀመርያ ዘፈኑን ከፍተህ 2:18 ደቂቃ ላይ አጅሬ የሚያሳየውን እንቅስቃሴ አይተህ ስትጨርስ ብትኮምት ይሻል ነበር🤑
@sebene6517 ሚስኪን የመተቸት ሱስ
ዛሬ ደስ ብሎኛል የ6 አመት ዉጤቴን ቤት ገዛሁ ይለቅልሽ በሉኝ 💪💪💪💪💪💪
Mashaallah Mashaallah mabruk sis❤
Yelekelesh 18 amete new sera yenoral anchi gar please 🙏
ዱባይ ነሽ@@user-frindes1
I wanna be your husband ❤
6 አመት ቤት አረ እኛም አሰሪን 60 ሳይሞላን
ቲክቶከር ሆኖ ጥሩ ዘፈን ያወጣው ታኩር ብቻ ነው የምትሉ🙌🙌
አበቃል
@@TigistDilnesake takur aybeltem
Mn aynet zefen
😂😂😂እኮ መረባ ቁም ነገር ሆኖ ተዘፈነለት ኧረ ሆደ😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
መረባ ንርፎ መረባ መረባ😂😂😂😂
የ2025 ምርጥ ነጠላ ዜማ👌👌👌
😂😂😂😂
Alteghahum zara ha hepap kettu merba mereba besak demo enatochachen gtm sayku ylal enatenachu yalawekachu
ቋጭተህ ልበሰው 😂
ምን አስቀናክ ክክ@@unkn5033
😂😂😂
ታኩሬ በዚሁ አጋጣሚ ባህላቺንን በኩራት ስላስተዋወክ በጣም ደስ ብሎኛል ከወሎ ከሚሴ ከተማ የፃፍኩልህ ወንድምህ ነኝ ✌️
ጅል ጋላ
የደንቆሮ ወገን የለንም። ወሎ ኩሩ አማራ ኢትዮዽያዊ ነዉ። ከገዳይ ኦሮሞ ዝምድና የለንም። Child killers doesn’t belong to Ethiopia. You will soon face justice for the crimes you committed against the Amhara people.
ኦሮሞ ፈልገው ባህልህን😂
@@Zehara-x6g አይባልም እሽ። ኬሚሴ የሚኖር በሙሉ ኦሮሞ ብቻ ነው እንዴ የሚመስላችሁ። ኦሮሞም ቢሆን ወሎዬ ነው አበቃ
@@Zehara-x6g አንቺ ጀዝባ ማይይም ማን ዘር ጋር ሄደ ሲጀመር ደግሞ ከሆነም አወ ኦሮሞ ነኝ ግን ኬሚሴን የማያቅ ያቃታል ለናንተ ግን የኦሮሞ ብቻ ናት ብላቹህ ነው የምታስቡት የሠው ልጅ በማንንቱ የሚከበርባታ ብቸኛ ከተማ ብትኖር ኬሚሴ ብቻ ናት :: ጨርሻለሁ
የፍቅር ሃገር ወሎ ናት ቤቱ! ❤️🥰
መጀመርያ ዘፈኑን ከፍተህ 2:18 ደቂቃ ላይ አጅሬ የሚያሳየውን እንቅስቃሴ አይተህ ስትጨርስ ብትኮምት ይሻል ነበር🤑
እንደኔ የታኩር ለውጥ ያስደስተው❤❤
እኔ ማርያምን ያርግለት❤❤
እኔ ራሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ
Ine
Me
First ante telewtehal melsun lerash habesha😂
ኢትዮጵያዊ መሆኔን የምወደው ሊደግፍህ ከፈለገ ምንም የሚያደርግ ህዝብ እንዳለ በማወቄ ነው። ቅን ህዝብ ቅን ሀገር ውብ ምድር! ታኩሬ❤🎉
መጀመርያ ዘፈኑን ከፍተህ 2:18 ደቂቃ ላይ አጅሬ የሚያሳየውን እንቅስቃሴ አይተህ ስትጨርስ ብትኮምት ይሻል ነበር🤑
ታኩርን ሳየው ታናሽ ወድሜ ነው የምትመስለኝ ትመቸኛለህ አይገልፀውም ❤❤❤❤ታኩር አንደኛ
ነዉኮ 😢
መጀመርያ ዘፈኑን ከፍተህ 2:18 ደቂቃ ላይ አጅሬ የሚያሳየውን እንቅስቃሴ አይተህ ስትጨርስ ብትኮምት ይሻል ነበር🤑
😂😂😂😂😂 ልጅ ነው ተይው ያስተካክላል @@sebene6517
ለመጀመሪያ ግዜ መለቀቁን ስስማ ሰርች አርጌ የሰማውት ክሊፕ ያውም ደጋግሜ🥰🥰🥰
me😊
😊😊😊😊እኔም
Me too😍
clip yitayal enji aysemam
And me
ታኩሬን ደሴ ከተማ አስተዳደር ቤት ይሸልማት የምትሉት❤❤❤🙏🙏💪💪💪💪
😂😂😂😂😂እንኳን ለሱ ለራሱ የለው አብይን ባስከፋ ግዜ ይነቀጣል
Exactly 💯❤
Any country run by rule and regulations no body has right to give a property or land that own by public, unfortunately a country like Ethiopia the regime use those resources for political purposes.
Mebrtat albet
May our creator bless the land of Amhara (wollo shewa gonder gojjam) 💚💛❤️
ታኩር ተነሳ ሊያስመልስ ታጥቆ ❤❤❤❤ልጅ ማክ & ቴዲዬ በፀባይ መልሱለት ❤ታኩር አንደኛ
👏👏
youtube.com/@lilendaweklyrics?si=S-X_B6YBXmdLHSWN
First comment
😊😊😊❤❤❤
Yaa
የምር ታኩር ፈጣሪ ያሳድግህ
ታኩር ከንቱ።
👹👺👹👺👹👺
ግጥሙን ብወደውም ድምፅ ግን የለህም።ፈፅሞ ፈፅሞ ፈፅሞሞሞሞሞሞሞሞሞሞሞሞ የለህም።ቀፋፊ።
ያለሙያችሁ አታቡካኩ ከንቱዎች። የከንቱ ከንቱ።
Fetari eko zefen aywedem@@HasnaSeid-d7d
የፍቅር ሀገር" ወሎ ናት ቤቱ🎉❤ወሎዬዎች የት አላችሁ
አለን አለን❤
😅😅😅
አለን❤❤❤
አለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Alal
ናቲ ምርጥ ጀለሴ ነበር ታኩር ደሞ የሀገሬ ልጅ ነው ዛሬ በስደት ላይ ሁኜ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ
መጀመርያ ዘፈኑን ከፍተህ 2:18 ደቂቃ ላይ አጅሬ የሚያሳየውን እንቅስቃሴ አይተህ ስትጨርስ ብትኮምት ይሻል ነበር🤑
ታኩርን የምወደው ለምን እደሆነ ታቃላቹ እናቱን ሀገሩን ስለሚወድ ማንነቱን ስለማይረሳ ትልቅ ሂወት እዲገጥመው ከምመኝለት ሠው አድ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የፍቅር ሀገር ወሎ ናት ቤቱ❤
Bushti
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እናታችሁ ሽ አመት ትኑር ላችሁ
It is not about how long the video is, it is about how powerful the message is! In just 3 minutes, you've managed to showcase the essence of your homeland....Wolo.
You well said 👏 🙌
😲😲😲😲😲😲😲😲👌👋
መጀመርያ ዘፈኑን ከፍተህ 2:18 ደቂቃ ላይ አጅሬ የሚያሳየውን እንቅስቃሴ አይተህ ስትጨርስ ብትኮምት ይሻል ነበር🤑
@@sebene6517 listen to what they were saying
❤
ሀገራችን ሰላሟን አንድነቷን ይመልስላት አሜን በሉ
አሜንብራየተምመርቅጅ አዉጣና
አሜን❤❤❤❤
Aminnnn
Amen
አሜን
ማርያምን ሚገርም ስራ የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ 👌 👏 👏
ለዘፍ ማርያምን በለሽ አታድንቂ
😮😮😮😮😮
😂😂😂
❤❤❤❤❤
ዋዉ.ዋው.ዋው...! የኢትዮጵያ ሙዚቃ በሌላ እስታይል ቀጥልበት..እናመሰግናለን ጆሮአችንን ስለአከምክልን::
የኔ አንበሳ 1ኛ እኮ ነህ ❤❤
ይህንን የምታነቡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
teyknek le like belk new anaregm
መረባ ታኩር ተነሳ፣ እንድኔ የተመችው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
💚💛❤️ድል ለተገፋው አማራ 🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅር ሰላም ይሁንልን🎉🎉🎉🎉
አሜን🙏🙏🙏
Esume yansachwael
አሚን
ትችላለህ ታኩሬ❤❤
ታኩርን የምትወዱ ብቻ like 🎉🎉
ታኩር ትለያለህ
አንደኛ ስራ ነው ታኩዬ እንደዚህ አልጠበኩም ጀግና ማርያምን በረታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የመጀመርያ ግዜ ሙዚቃ ሰርች አድርጌ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ስሰማ ታኩር በርታ ❤❤
እደኔ ተመችቶት ደጋግሞ የሰማ👍👍
ወሎ የመቻቻል እና መከባበር የባህል መዕከል። ግሩም ስራ ነው በርታ።
God bless you all and your family
በጣም ድስ የሚል ባህላችን የፀባረክበት ነው ወሎዬነት😍😍😍😍😊
ታኩሬ የኔ ዘፈን ግጥም አለው ያልከው አሳየህን አባቴ በርታ ታኩር ወደፊት
በ እውነት ታኩርን በቀልዱ ሰው ስለሚያቀው ማድነቅ ከደበረው አላቅም እንጂ.. በጣም ጥሩ ዘፈን ነው።
ጌታን ምርጥ ስራ ነው ታኩሬ በርታ💪💪💪 ቀጣይ ጠብቃላው❤❤❤❤
Getan tilaleh ትንሽ እፈር? ጌታና ዘፈን ምን አገናኘው?
@@multiview2454ወሬ አታባዙ ከብት ሁላ💀💀
Beautiful work , Takur you've captured the heart and soul of Wollo perfectly. The melody and lyrics feel so authentic. This is a song that truly honors your roots. Takur Legend
ጥሎብኝ ለወሎየ ትልቅ ፍቅር አለኝ😢❤❤
የ 2025 ታኩር ኣንደኛ ይሆናል እምቱሉ ላይክ ግጨን❤
አብሽር ወሎ
አረ ታኩር በ 6 ቀን 1.3 Million view ገባክ 😮 አድናቂህ ነኝ 👏👍
ታኩሬ ግጥም አለው ሙድ አለው ❤
ታኩሬ እነ እስጢፎን በልጧል ምትሉ 👍 አልበለጠም የምትል ዶም👎 ተጫኑ
👎
👍👍👍👍👍👍👍❤
❤
let's go 1.5M views ታኩር መረባ🔥🥰🥰🥰
የደሴ ሰዎች አልተቻሉም እኮ ወገን ❤❤❤❤❤
ታኩራ ምርጥስራነዉ ከዚህ በተሻለ ድጋሜ እደሚመጣ እርግጠኛነኝ
ጎንደር, ጎጃም, ሸዋ, ወሎ አንድ አማራ💚💛❤ ፍቅር ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
ወሎዬ ነን ኢትዮጵያ ብቻ ❤ ወሎ ማለት ጥንሿ ኢትዮጵያ ናት
kkkk ቅኔው ገብቶሃል አይጠየፍ ሆኖ ይታያል ከሚሴ ...ጎንደር ጎጃም እያልክ አደበላልቅ ወሎ ወሎ ነው ይለያል የሃይማኖትና የብሄር እኩልነት የተላበሰ ማህበረሰብ የሚኖርበት አካባቢ ነው
ወሎ ነን አንድ ኢትዮጵያ 🥰በዘር አንጠብም
እሱን ላያትህ ንገረዉ። ወሎን ከዚያም ከዚያም የተለቃቀመዉን ድሪቶ እያነሳህ በታሪክ መንገድ ወደ ኋላ ብትሄድ ወሎ የአማራ መነሻ ፣ የክርስቲያን ደሴት የነገስታት መናገሻ ሆኖ ታገኘዋለሕ። የምን አባህ ትንሿ ኢትዮጵያ ነዉ ምትለዉ መሃይም።
@@khalidahmed394 እሱን ላያትህ ንገረዉ። ወሎን ከዚያም ከዚያም የተለቃቀመዉን ድሪቶ እያነሳህ በታሪክ መንገድ ወደ ኋላ ብትሄድ ወሎ የአማራ መነሻ ፣ የክርስቲያን ደሴት የነገስታት መናገሻ ሆኖ ታገኘዋለሕ። የምን አባህ ትንሿ ኢትዮጵያ ነዉ ምትለዉ መሃይም።
እስኪ የታኩር video 24 ሠአት የኢትዮጵያ ሪከርድ ይስበር የምትሉ
ሠባበርውኮየኛጀግናወሎየው
የኢትዮጵያ ባህል እጅግ የላቀና አስደናቂ ነው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ትኩረት እና ድጋፍ ይገባዋል የኔ ሰላምታ እና ክብር ከሊቢያ እና ከአረብ ሀገራት🇱🇾 🙌🏻🇪🇹 🌟🔥 🤩 Ethiopian culture is sublime and authentic, and Ethiopian music deserves attention and support. Greetings from Libya and the Arab world 🙌🏻🇪🇹🇱🇾
Amhara music and Amhara culture. The other ethnic can promote their culture
I'm from Saudi Arabia 🇸🇦 i love this songs 🎵 ❤️ 😊
اكتب عربي
طيب 😅😂
ታኩሬ እደግልን የወሎ ተምሳሌት ገና አገራችን ታስጠራለህ❤
መረባ ትችላለህ ብሮ 1m view let's go
Oh wow I'm so happy for you guys ❤🎉from USA
የታላቺሁ የደሴ ልጆች 🙌
አማራውያን በይ
አለን
betachew teytewal
ታኩሬ የኔ ወሎዬ ትለያለክ ❤❤❤
እንኳን ተሳካለት ምረጥ ልጅም ነው ታኩር እንወድሃለን 😊😊
እንደኔ ጠብቆ ደጋግሞ የሰማው ❤ ይህንን ይግጨኝ 🙏
Let's go 10M Views🎉🎉
ታኩር ይሄን ያህል ጨካኝ መሆንህን አላዉቅም ነበር
ምነዉ እስከዛሬ አቆየኸዉ 101% great
ድሮስ ከወሎ ወተኸ 💜💜💜💜👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍ታኩሪ ትችላለህ💜💜💜💜💜💜💜💜 ማይ ወሎ
ሙዚቃ አልወድም ነበር ለታኩር ስል ስርች አርጌ አዳመኩት🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ምርጥ ነው ቀጥልበት❤❤❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያችን💚💛❤
አነተ እኮ ትለያለህ ታኩራችን ወሎን በደንብ የገለፃት ዘፈን ተባረክ❤❤❤❤
ኢየሱስ ያድናል ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ወዳለዉ ጌታ please ቅረቡ በህይወት እያላቹ
ተበዳ
የሰው ለውጥ ግን ይገርማል ታኩር ይችላል እዉነት ይቻላል 🎉🎉🎉
ወሎየ ብቻ ላይክ ያድርግ ብዛት ለማወቅነው🎉🎉 #2:8❤
ከእስታፌ ይሻላል ለክፉ አይሰጥም በቀጣይ መንሱር አባቴ የሚለው ልቀቅልን
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Whose from tiktok😅
Unexpected music ever👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤❤
እስኪ ደሴዎች የት ነን 👍
እሄን comment የምታነቡ በሙሉ እናታቹ ሽ አመት ትኑርላቹ ❤❤❤❤❤
አሜን
Takur yeni jegna ❤❤❤ from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አይ ታኩር ታንኪው ❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ስላስተዋወክ ተባረክ❤❤❤
I'm from Fiji 🇫🇯 I don't now the meaning of music but ያበደ ነው ትላለህ ❤😅
😂😂😂😂
አለም ቢሰለጥን ወሎን ይመስላል ❤❤👍
😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬ መርቆሪዎስ ነው እንኳን ለወርሀዊ መርቆሪዎስ በአል አደረሰን
ታኩር አንበሳ አውቆ ነው የካሳ 👑💪ትችላለህ ❤
የፍቅር ሀገር ወሎ ነዉ ቤቱ ፍቅርም ክብርም ማን እንደ ወሎ በልማ አንተዉ ❤የኔ ሀገር እምዬ ወሎ ታኩራችን በርታማ ዘመዴ ስለ መረባ ወሎዬ ካልሆንክ ፍፁም አይገባህም የኔ ሀገር እምዬ ወሎ ቤተ አምሀራ❤
ወላሂ ይላያል እነ እንትና እረፉ በቃ ታኩር መቷል አሁን እያለ መረባ 😂❤
ታኩሬ መልካም እድል በጣም ምርጥ ስራ ደግሞ ቪዲዮ ላይ የሰፈርህ ልጆች አብሮ አደጎችህ ጓደኞችህን ስላየሁ ደስ አለኝ ጎበዝ ልጅ በርታ ወደፊት❤❤🎉🎉🎉🎉
ታኩር ቁም ነገርኛ አቦ ይመችህ በርታ የሰው ልጅ እንደዝህ ሲለውጥ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
I love it...❤❤❤❤ Good job.. from eritrean
በጣም በጣም ያበደ ነው... For sure this music will be stay long❤️🙏
Good job 👏
8.000.000 million view entbkalen world record is brake by this music big love and big respect 👏🙏🙌💯❤💙👏
ታኩር በርታ የወሎ ፈርጥ 👍👍
እስኪ መረባ እያላችሁ በላይክ ቀውጡት🎉🎉
Proud to be amhara 💚💛❤️
Komce
Proud qomche
ታኩር እሚገርም ሂፓፕ ነው ዋው መረባ መረባ❤❤❤❤
እውነት ነው ምንም ግነት የሌለበት መልዕክት ነው ወሎ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ በፍቅር ሚኖርበት ሀገር ነው ለጥምቀት ሙስሊም ወንድሞቻችን አብረውን መንገድ ጠርገው የታቦት ምንጣፍ ተሸክመው ነው ሚያከብሩት
እኛም ሮመዳንን አብረን የመፆም ያክል የአፍጥር ስዓትን ጠብቀን አፍጥረን የጎዳና አፍጥርን አብረን አስፈጥረን በዱዓ በፀሎት ምንኖር ወሎዬዎች ነን😘😘
ቲክቶከሮች ባህላችንን ዘፈኖቻችንን እያዋረዱ ባለበት ግዜ ላይ ሆነን ታኩር ለሙዚቃዎቻችን እና ለባህላችን ክብር መስጠቱን እና ሙከራ ማድረጉን ተገንዝቤ። ግን ብዙ ይቀራል?? በርታ በብዙ ኦድየንስ መደነቅ ወደዋላ እንዳይጎትትክ
King of King 👑🥰
❤❤❤
K Harar እኛምብለናል mereba big up takure🤲
ደጋግሜ ነዉ የሰማዉት❤ ወድጄዋለዉ
ግጥም ያለው የመጀመርያው tik toker ሙዚቃ ❤❤😂
አማራ የአማያምርበት ነገረ የለም ታኩሬ መልካም እድል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ እኮ የአማራ አይደለም የወሎዬ እንጂ 😅😅😅😅ለምን በኛ ትፅናናላቺሁ እዛው ተግማሙ😢😊
ግም ጋላ አንተስ ምንአገባህ ስለውሎ ወሎን ለኛ ለወሎየ በተአማራወች ለቀቅአርጉት ጥገኛ የባሪያልጅ @@MohammedFerhat-q8x
አማራ ከሌላው ተለይቶ የተፈጠረ አስመሰልከው ፋራው 😂
@@unkn5033 አወ አማራ ከሁሉም ተለይቶ የፈጠረ ነው እንደናተ ባሪያ ሻቅላ አደለም ግሙ 🤣🤣
@@MohammedFerhat-q8x የሻቅላ ልጅ አንተንስ ማናባክ ወሎየ አረገህ ወሎ ቤተ አምሀራ ባለቤት አለው የጥገኛ ልጅ