ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 9 тыс.

  • @ahmedinhussen4379
    @ahmedinhussen4379 3 года назад +296

    ነህ የተባልኩት እንዲገባኝ
    ኋላዬን ዞር ብዬ ብቃኝ
    ስሜ ተፅፎ አየሁት በክብር ቃል
    ሰዉ ነህ ይላል❤

  • @gerrardjr7835
    @gerrardjr7835 3 года назад +1280

    My Eyes______reading comments
    My Ears______listing song
    My Hand______scrolling down
    My Mouth______singing song
    ROPHY #1

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 3 года назад +447

    ላልተወሰነ ግዜ ምንም አይነት ሙዚቃ ባይወጣ ባይ ነኝ አመቱን ሙሉ ይህን ብናዳምጥ 1¼ ግጥሙ ውስጥ ያሉ መልእክቶችን አፋችን ላይ ብቻ ሳይሆን አይምሮአችን ልባችን ውስጥ ብናሰርጽ ልቡ በዘር ያበጠ ሁሉ ተንፈሥሥ ይል ነበር...
    ፍቅር
    ይቅርባይነት
    ታሪክ
    ከሁሉ በላይ ሰውነት ይቀድማል

    • @musegemeda2726
      @musegemeda2726 3 года назад +2

      Yeah lik bileshal

    • @geni8049
      @geni8049 3 года назад +1

      Yet tefashe mari

    • @onelove4324
      @onelove4324 3 года назад +2

      Please someone pin 📌 this comment... thank you girl for speaking what in my mind 🙏

    • @Teddy_Electronics
      @Teddy_Electronics 3 года назад +1

      በትክክል ሜሪዬ 💚💛❤🙏

    • @ሐናማርያም
      @ሐናማርያም 3 года назад +2

      💯

  • @MIKE.D368
    @MIKE.D368 9 месяцев назад +203

    if you're still listening this in 2024, this is music is phenomenon!!!

    • @tombeatz8027
      @tombeatz8027 5 месяцев назад +1

      all time classic

    • @only1_negus
      @only1_negus Месяц назад

      You already know bro​@@tombeatz8027

  • @saratakele5114
    @saratakele5114 3 года назад +48

    በጂጂ ውስጥ ያየኋትን ኢትዮጵያ ዳግም በሮፍናን ውስጥ አየኋት አገሬን ። ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @Elaltech0955
    @Elaltech0955 3 года назад +229

    ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት የጥበብ ሰው ስላላት ተስፋ አትቖርጥም
    #ሮፍናን

  • @Hahuab4541
    @Hahuab4541 3 года назад +872

    ብሔራዊ መዝሙር ሊሆን የሚገባው ዘፈን፡፡ ፈጣሪ አንተን ዓይነቶቹን ያብዛልን!!!!!

    • @bivharbovsamo7540
      @bivharbovsamo7540 3 года назад +5

      amen

    • @juliana-rj2lw
      @juliana-rj2lw 3 года назад +6

      Yesssss

    • @yidnkachewzelalem8063
      @yidnkachewzelalem8063 2 года назад +2

      U r right

    • @sibhatmoges4581
      @sibhatmoges4581 2 года назад

      @@juliana-rj2lw 0

    • @habesha-reverb1244
      @habesha-reverb1244 2 года назад

      @@lolobaba9535 ohhh betam offend eyetederegin neww endezi ema anisedeb ebakihin sew endezi atisadeb ebakihhhhhhhhhh 😭😭😭😭😭 eyaslekeskegn neww endezi aynet neger ebakih ke andebetih atinager😭

  • @nahom9112
    @nahom9112 Год назад +25

    ማነው እንደ አድስ እንደተለቀቀ ሙዚቃ በየቀኑ በአድስ ስሜት የሚያዳምጥ 😢

  • @yonaschali1560
    @yonaschali1560 3 года назад +564

    ወረረኝ!!! ማርያምን!!!
    At the end of the video, I swear i didn't realize i was alone in home standing from my seat and Claping my hands loudly.
    I'm Speechless! The song kept me emotional, in deep.
    The base, the Washint, his tone, the flow it goes from a mourn beat to a fukera beat, the way the different cultural beats ( wollo, raya, fukera...) get mixed... it's sooooooo perfect!
    The poem - no words to express how deep and true it is, it is jyst የአስተዋይ ሰው ድንቅ እሳቤ! It is a philosphy!
    The song is a MASTERPIECE!
    Big respect for Rophnan.
    Hats off.

  • @yeshakabrham7206
    @yeshakabrham7206 3 года назад +396

    ይሄ ነው የኔ ትውልድ 💚💛❤️ እስቲ የኔ ትውልዶች የት ናችሁ

  • @medifunk
    @medifunk 3 года назад +596

    This is not only just music but it's full of truth, philosophy, Patriotism, and love!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🔥🔥🔥

  • @canihabtamu6177
    @canihabtamu6177 Месяц назад +12

    በ2017 እንደገና እንዳዲስ የሚሰማ ? ሁሌ ጥያቄዉ እስካልተመለሰ ይህ ዘፈን ጆሮ ዉስጥ ይጮሃል 🙏✌👏👏👏 ሮፊ ክበር

  • @dawitzenebe6724
    @dawitzenebe6724 3 года назад +1412

    No coming soon
    No ዛሬ ማታ
    No ነገ ማታ
    No promotion
    He just dropped it again and it's lit 🔥🔥🔥 just u can

  • @hiwot3848
    @hiwot3848 3 года назад +279

    እራሱን ያሸነፈ
    ለሰው ተረፈ!!
    God bless you rophnan... This is not just a music... This is a history... A big book!
    Never been overwhelmed like this🙏🙏🙏

    • @emaitch7116
      @emaitch7116 3 года назад

      Overwhelming indeed.

    • @amenzeray7133
      @amenzeray7133 3 года назад

      Yes this is history

    • @preonsinstituteoftechnolog1013
      @preonsinstituteoftechnolog1013 3 года назад

      No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan ruclips.net/video/3VcDQmq-nW4/видео.html

  • @official_samuel_demsew1627
    @official_samuel_demsew1627 3 года назад +64

    ይሄ ነው የኢትዮጲያ ሙዚቃ በቃ ለኢትዮጲያ ትክክለኛ ትርጉም ያለው ሙዚቃ
    ይመችህ ሮፍናን👍👍👍

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja Год назад +16

    በ2015 እየሰማቹ ያላቹ እስኪ እጃችሁን ✋
    ዝንተዓለም የሚሰማ ሙዚቃ

  • @eytaye
    @eytaye 3 года назад +1077

    I have no words, only who has ears, let him hear!

    • @preonsinstituteoftechnolog1013
      @preonsinstituteoftechnolog1013 3 года назад

      No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan ruclips.net/video/3VcDQmq-nW4/видео.html

    • @alazek2
      @alazek2 3 года назад +2

      Welcome my bro✌️✌️ best fan

    • @yaros_media
      @yaros_media 3 года назад +2

      Perfec

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 3 года назад +1

      that’s what I’m talking about!!

    • @Dess2123
      @Dess2123 3 года назад

      ቃላት የሉኝም ጆሮ ያለው ይስማ ብቻ

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete5506 3 года назад +175

    ስሜ ተጽፎ አየሁት በክብር ቃል ሰው ነህ ይላል ያበደ ነው እስኪ የሮፍ አድናቂዎች እጅ ወደላይ 💚💛❤️🇪🇹👐

  • @alkidommg1049
    @alkidommg1049 3 года назад +330

    ይሄን ሙዚቃ የሰማቹ የምትሰሙ እኔንም ጨምሮ ራሳችንን የምናይበት እና መልስ የምንሰጥበት ግዜ ነው ለሮፍናን አመሰግናለው ለራሴ ቃል ገብቻለው ደጋግሞ ቢበድለኝ ደጋግሜ ይቅር ልል ለፍቅር ቦታ ከሌለሽ ከበር እግዜርን መለሽ !!አይደል ያለው

    • @adamuabegaz512
      @adamuabegaz512 3 года назад

      ትክክል እግዚአብሄርን ስጠብቅ ጽድቅ በአጠገቤ አለፈ

    • @neba32
      @neba32 3 года назад +1

      ይሄን ስሰማ 354 ሰዎች 👎 ብለዋል ምን ላርጋቸው ይቅር ልበላቸው?

    • @1Amhara1888
      @1Amhara1888 3 года назад

      👌🙏🙏🙏

    • @preonsinstituteoftechnolog1013
      @preonsinstituteoftechnolog1013 3 года назад

      No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan ruclips.net/video/3VcDQmq-nW4/видео.html

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 года назад

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @凯恒-f7i
    @凯恒-f7i 3 года назад +116

    "አሉ ምኒሊኩ መልዕክቱን ሲልኩ
    ሚስትህን እሚቀማ
    ማህተም ሚያወልቅ
    ልጅህን ሊወርሰው
    ማንነት ሊያርቅ
    ባሪያው ሊያረገህ
    ቆሟል ከደጅህ"
    አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳንል ለእናት ሀገራችን በአንድነት እንቁምላት 🇪🇹

    • @beyondbo
      @beyondbo 8 месяцев назад +1

      Yes we must do this. ETHIOPIA is one .we can't divide because of region. We are making down our country

  • @guragetube221
    @guragetube221 3 года назад +288

    ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሚሰማው አና እያደመጠ ኮሜንት የሚያነበው? ሰላም ለእማማ ሀገሬ 💚💛❤️

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 3 года назад +72

    የጥንቷን ኢትዮጵያን በምናቤ አሳየኸኝ 👏🏽👏🏽👏🏽ፍቅራችንን ይመልስልን 🙏🏾

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 3 года назад +189

    በዚች ትንሽ ደቂቃ ከ4ሺ ዓመታት በላይ ወደኋላ ወስደክ የሀገራችንን ታሪክ በሚያሰገርም ቃላትና ከድንቅ መልእክት ጋ ስላስቃኘሀን እራሳችንንም እንድንፈትሽ ስላደረግከን እናመሰግናለን።

  • @EediGidey-te2tq
    @EediGidey-te2tq Год назад +11

    ሮፍናን ማለት በዚህ ዘመን የተሰጠን የኛ ትውልድ እና ገፀ በረከት ነው ለዚህም ነው የዚህ ዘመን ትውልድ የሆነው ሁሉ ሚከተለው የሚያደምጠው እና የሚወደው እናከብርሃለን የኛ ትውልድ የሆንከው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሮፍናን

  • @wubetsiraw6065
    @wubetsiraw6065 3 года назад +90

    ለዚህ ሙዚቃ የሚሆን ቃል የለኝም።

  • @seyoummerga4046
    @seyoummerga4046 3 года назад +160

    እስካሁን ከ 7000 በላይ ኮሜንት
    ከ 7000 በላይ positive ኮሜቶች
    ይህ ማለት ከ7000 በላይ ሰዉ መሆን ያማረዉ፤ ሃገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባዉ ሰዉ፤ አሁን እየሆነ ያለዉን የተረዳ፤ ዛሬም ማሸነፍ እንደ ሚችል የሚያምን ሰዉ አለ ማለት ነዉ። በቂ ነዉ። በሚገርም ሁኔታ እየረበሹን ያሉ ሰዎች 100 አይሞሉም።

    • @elsaa6482
      @elsaa6482 3 года назад +2

      Yemirebshutin yeteketelewis?

  • @abitimengestu5793
    @abitimengestu5793 3 года назад +81

    Wow I swear ተኝቼም በህልሜ ይመስለኛል.. ቤተክርስትያንም ቁጭ ብዬ ስብከት የምሰማ ይመስለኛል ....እንደ ፍቅር መቃብር ትረካም የምሰማ ይመስልኝል ብቻ የሆነ የማላቀው አለም ውስጥ ገብቼ ዘፈኑ ስያልቅ እና ስነቃ ሶፋዬ ላይ ኩርምት ብዬ እንባዬ ጉንጮቼን አርስውት እራሴን አገኘሁት ምን ኣይንት ፓዎር ፉል ዘፈን ቢሆን ነው ራራራራራራ በል ወገን....!!!ታሪክህ የተዛባብህ እና የተምታታብህ ሁሉ በ16mi ታሪክህን እወቅ!!!
    ይህ ዘፈን በEthiopia ያሉ ፋርማሲስቶች ሁሉ መከፋፈልና መሸጥ አለባቸው specially ኦሮምያ ክልል ... ከዚህ በላይ ፈዋሽ መድሀኒት ethiopiayeee አታገኝም ብቃ ስምንት ነጥብ!
    ሮፍናንዬ ላንተ ቃል የለኝም thank you so much👏👏👏❤️
    ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ💚💛❤️

    • @henokaddisu5360
      @henokaddisu5360 3 года назад +1

      ተባረክ comment ማለት እንደዚህ ነው

    • @abiasrat1130
      @abiasrat1130 3 года назад

      እሚገርም ገለፃ

    • @abitimengestu5793
      @abitimengestu5793 3 года назад

      @@henokaddisu5360 አሜን አሜን!!! ግን እኮ ሴት ንኝ hahaha🤣🤣🤣

  • @YounisOne-iv6pu
    @YounisOne-iv6pu 2 месяца назад +3

    rophnan ሰውን እውነቱ የምትነግርበት መንገድ በጣም ሚሰጥር ነው የኔ ትውልድ🎉

  • @yeabsiraanteneh2392
    @yeabsiraanteneh2392 3 года назад +71

    የታሪክ አስተማሪ ነህ ነው ምለው እኔ የኔ ትውልድ ሚለው መጠሪያክ ላይ ምን ያህል እየሰራክ አደሆነ አየው ዛሬ ኢትዮጵያዊትን ፣ አንድነትን ፣ ፍቅርን ፣ የዛሬ አመጣጣችንን አሰየከን በደንብ ዘመን ማሽር , ዘፈን ተብሎ ማዳመጥ ሳይሆን ታሪክ እንደማወቅ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ❤❤❤

  • @sisaymedia6016
    @sisaymedia6016 3 года назад +63

    የኔ ዘመን ሰዉ የጥበብ ጠቢብ ሮፍናን ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @makdaahmed4211
    @makdaahmed4211 3 года назад +150

    የሂጃብም የማህተብም ተስፋው ማሰሪያ "ሰው" ነው!!
    ሮፍ🤟🏾

  • @eriglass1326
    @eriglass1326 2 года назад +25

    Eritrean 🇪🇷 loves you ጀብጀብ ሮፍናን🫵👑 ኣምላኽ ለሁላችን ይጠብቅ ከክፉ ነገር 🇪🇷🇪🇹!❤️

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 3 года назад +71

    16 ደቂቃ ሲያልቅ 3 ደቂቃ የሰማሁ አልመሰለኝም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አደኛ ትቺላለህ አባቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kotettube3673
    @kotettube3673 3 года назад +112

    በነሱ አድዋን ድል አድርገናል ግን የኛን አድዋን ተሸንፈናል!!! ክብር ልብ አባቴ ያራዳ ልጅ ትልቅ አክብሮት ላንተ

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 3 года назад +138

    ይሄ ሙዚቃ ለብዙ ጥያቄዎች መልስና ራሳችንን መጠየቅ ያለብንን ጥያቄዎች ይዟል።
    ሁሉም ኢትዮጵያዊ አድምጦት
    ራሱን ጠይቆ
    ራሱ መልሶ
    ማንነቱን አውቆ
    ወደ ቀልቡ ተመልሶ
    ከምንም ነገር በፊት "ሰው" መሆን እንደሚቀድም ተረድቶ ሁሉም "ሰው" አንድ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ።
    ሮፍናን ለሀገሬ ይሄን ስላደረክ አመሰግናለሁ።
    😍በርታልን የኛ ንፁህ🇪🇹

    • @yamrotdegefu5523
      @yamrotdegefu5523 3 года назад +1

      Derom chewa yeweledew ke chewwa yetewelede, astedadegu yetetstekakele yelushal yehe niw. I just agree with yours.

  • @natannatan5345
    @natannatan5345 3 года назад +60

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ዘፈኑ በጣም ነው የተመቸኝ (የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት ኣጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት)

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 года назад +39

    እነ እከሌ አማርኛው እስኪገባቹ አንድ አመት ትጨቃጨቃላቹ ዘፈን ብቻ አደለም ታሪክም ነው የሰራው። 👏👏👏👏❤❤❤ ኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @jemalali4097
    @jemalali4097 3 года назад +146

    I clicked this song by accident, best accident ever!!!

  • @AbduKings3
    @AbduKings3 3 года назад +26

    እመኑኝ ከዘረኝነት የፀዳ ሙዚቃ ሁሉም የሚያዳምጠዉ ነዉ rophnan በርታ ጀግናችን

  • @asmroyal8825
    @asmroyal8825 3 года назад +151

    "የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ፣ ልብ አድርገህ ተመልከት።
    ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት። ሁለተኛ ክብርህ ናት።
    ሶስተኛም ሚስትህ ናት። አራተኛም ልጅህ ናት። አምስተኛም መቃብርህ ናት።
    እንግዲህ የእናት ፍቅር፣
    የዘውድ ክብር፣
    የሚስት ደግነት፣
    የልጅ ደስታ፣
    የመቃብር ከባቲነት እንደዚህ መሆኑን አዉቀህ ተነሳ።" - አጼ ዮሐንስ ፬ኛ (ሃምሌ 5፣1829 - መጋቢት 2፣1881)

  • @Isewwhatiwear.
    @Isewwhatiwear. 3 года назад +359

    I am not a kind of person who comment on on RUclips but I would like to thank you on behalf of my grandfather Jagema Kello , he fought for one nation, united Ethiopia you are amazing it is not just a music it is documentary and answer for people like me in this hard time we are having god bless you!!!!!!

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 3 года назад +3

      Ohhhh your grandfather is Jagama 😍😍😍😇 you are so lucky ❤️

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 года назад +2

      I watched this crying 😢

    • @yenenehwubetu9698
      @yenenehwubetu9698 3 года назад +3

      A wonderful response! We are children of General Jagama Kello, Abdisa Aga, Belay Zeleke. Atse Tewodros, Atse Minilik.... the heroes and heroines!

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 года назад +1

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @dagimyeshewalul2037
      @dagimyeshewalul2037 3 года назад +1

      Your grandfather's a legend fr

  • @ሸሀድማማ
    @ሸሀድማማ 3 года назад +41

    ተው ያገሬ ልጆች አንድ እንሁን የትም አገር ብንኖር የፈልግን ብመቸን ማን እንዳገር ማነው ያገር ክፋን ስሰማ የማይረበሸው ያለፈው ይበቃናል ድህነታችን ይበቃናል ይቅር እንባባል ....

  • @dushidufu9676
    @dushidufu9676 3 года назад +40

    በኛ ዘመንም ለካ ትውልድ አለ እንዳንተ አይነት ጀግና!..ተመስገን ሀገሬ ለካስ የሚጨነቁልሽ ልጆች አሉሽ! ተባረክ!

    • @salisquat5974
      @salisquat5974 3 года назад

      betam yabede music new ay rofenan denk sew yenia adewa belebia lay new☺

  • @taemegebremedhin5825
    @taemegebremedhin5825 3 года назад +37

    “ፍቅር ሳይኖረው ሀገር
    ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር
    ለፍቅር ቦታ ከሌለሽ
    ከበር እግዜርን መለስሽ”
    ሮፍናን

    • @biluhabtu6516
      @biluhabtu6516 2 года назад +1

      Rophnan 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @thomaseyob1
    @thomaseyob1 3 года назад +80

    “ጀግና ማለት ይቅር ባይ ነው” absolutely fantastic work 🙏

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 3 года назад +54

    ቃል አጣውልህ በምን ላድንቅ የዘመነ ጀግና የጥበብ ሰው

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 3 года назад +211

    የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት
    አጎንብሶ ሄድ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት you are the best Rophnan

  • @comics2311
    @comics2311 3 года назад +885

    ይሄን ስራ ለማድነቅ በመጀመሪያ ሰው መሆን ያስፈልጋል።

  • @dagemkenfe3258
    @dagemkenfe3258 3 года назад +445

    የኢትዮጵያን የ 3000 አመት ታሪክ በ 16 ደቂቃ መግለፅ የቻለ ባለቅኔ እጅግ በጣም ውብ ሙዚቃ በቃ ልቤን በፈቅር የሞላ መርጥ ስራ ተባረክ እሮፋናን

    • @gelilagirl5005
      @gelilagirl5005 3 года назад +2

      በጣም እንጂ!

    • @bethlehemnegussie8547
      @bethlehemnegussie8547 3 года назад +2

      💜💜💜ewnet nw,!!! perfectly said !!!💜💜💜🙏

    • @dagemkenfe3258
      @dagemkenfe3258 3 года назад +2

      @@bethlehemnegussie8547 አመሰግናለሁ ቤቲዬ

    • @brazilerio6964
      @brazilerio6964 3 года назад +2

      Tinsh kebaterk ye Ethiopia tarik be 3 ametm ayalkem......betam arif music nw gn afterall

    • @dagemkenfe3258
      @dagemkenfe3258 3 года назад +3

      @@brazilerio6964 የ 3 ሺህ አመት ነው ያልኩት ወንድሜ

  • @tikurgisela6481
    @tikurgisela6481 3 года назад +2661

    ሥልጣን ቢኖረኝ
    - I will put this lyrics in Ethiopian Education Curriculum
    - I will broadcast this music on Radio everyday day until people feel the real patriotism
    - I will start my country’s parliament and meeting after we bounce with this music
    LOVE BEING ETHIOPIAN 🥬🍋🍎

  • @atkubahiru9324
    @atkubahiru9324 3 года назад +80

    ፍልሥፍና ነው የሚገባው ሠው የተወሠነ ነው፡፡ ለዘመናት የሜቆይ ሀብት ያውም የአገር ተባረክ ፡፡ ሥንቱ አገርን ሊያጠፋ ደፉ ቀና ሤል አንተ ደግሞ ሠቀላ!!!!!!!!

  • @Wende_Zeedad
    @Wende_Zeedad 2 года назад +4

    Who is here after a year, listing every single word as if it's just one day old song?
    Every single time i listen to it every single time i want to listen to it again.
    እንደዘመኑ ሰው የኔ ዘር ሳይሆን እስከ ቁስላችን የኔ ተውልድ ብለህ የጠራኸን ደንቅ ወንድም!

  • @waliyanews
    @waliyanews 3 года назад +1398

    No coming soon
    No ዛሬ ማታ
    No ነገ ማታ
    No promotion
    He just dropped it again and it's lit 🔥🔥🔥

    • @ፍሬ-ሕይወት
      @ፍሬ-ሕይወት 3 года назад +17

      He doesn't need all that his work sell on it's own

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 3 года назад +23

      He has confidence and knows what he does

    • @Eyuelin
      @Eyuelin 3 года назад +1

      He already finished his promo on tje first album man he dont need shit now

    • @amenopia8377
      @amenopia8377 3 года назад +5

      Legends don’t talk too much they just blow up

    • @dawit_habesha2513
      @dawit_habesha2513 3 года назад +1

      My men it is lit 🔥🔥🔥🔥💯

  • @nahomhailuestif8997
    @nahomhailuestif8997 3 года назад +169

    ቅድምያ ሰው ደግመው ግን ማነ ሲሉኝ
    ኢትዮጵያ ነው ስሜ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!!

  • @aman6k341
    @aman6k341 3 года назад +134

    He don’t need a Grammy, the Grammy needs him

  • @aj8229
    @aj8229 2 года назад +2

    ሁሌም በሃገሬ ጉዳይ እንዳለቀስኩ ። ኸረ እንንቃ ተዉ ተዉ !!!!!

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад +28

    I can't stop Crying!!!! This song really touched my heart!!😭 my home land Mamma ETHIOPIA love you!!! May the Almighty God bless Ethiopia and Ethiopians!!!!💚💛❤🙏

    • @disisaz
      @disisaz 3 года назад

      CRYING THROUGHOUT MALE HERE

  • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
    @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 3 года назад +170

    My heart has been crying lot, my brain has been in pain, my spirit has been in long darkness ... seeing how we failed from the tower of 8200 years dignity, unity, and great history within few years. Ethiopia is a blessed country with unique citizens and at the end of the day Ethiopia give a birth to one legendary chemist, Rophnan, who blends history + music + art + spirit + soul = HOPE! Now, I am blessed with lots of hope and bright future to do everything for my mother land Ethiopia! Thank you for feeding us with eternal food of soul!!! God bless Rophnan, us, and Ethiopia!

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 3 года назад +2

      Great explanation of thoughts

    • @solsh6467
      @solsh6467 3 года назад +3

      That has been designed by the evilish smart Melissa Zenawi. He knew , this was a free fall for Ethiopia , which he hates a lot.

    • @ethioselam3651
      @ethioselam3651 3 года назад +2

      U speak my heart

    • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
      @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 3 года назад +1

      @@ethioselam3651 Thank you, we must support and love him. For me, He is like a big tree in the middle of great desert.

    • @natan2077
      @natan2077 3 года назад +5

      I would like to award u the best essay about ethiopia
      Spread love❤❤❤

  • @DaraAwexx
    @DaraAwexx 3 года назад +347

    I am Nigerian; my friend played this song for me and explained the lyrics. Really powerful!! Translations would be nice please for everyone to hear the message.

  • @edenb9403
    @edenb9403 2 года назад +108

    I am addicted to this song. You are very much loved by eritreans 🇪🇷 Rophnan.

    • @yote3900
      @yote3900 2 года назад +9

      Hi Eden, hope this message finds you well.
      I'm addicted to watching Ethiopians and the beautiful people of Eritrea showing mutual love and respect to each other.
      Stay safe!

    • @michaelmarkos401
      @michaelmarkos401 2 года назад +1

      god bless u

    • @Enigmacious
      @Enigmacious 2 года назад +2

      Ur definitely right am also Eritrean can't get it out of mind

    • @eriglass1326
      @eriglass1326 2 года назад

      ኣብዚ ኣለኹ ወልፊ ሒዝኒ ንናይ ሮፍናን ደርፊ 🇪🇷!.

    • @ghfootball9
      @ghfootball9 11 месяцев назад +1

      we are almost the same why don't it

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 года назад +90

    እስካሁን ለ8ኛ ጊዜ ስሰማዉ 16 ደቂቃ አጠረብኝ🥺❤

  • @tigistali9464
    @tigistali9464 3 года назад +39

    ድንቅ ስራ ኢትዮጲያዬ ታድለሽ ሁሌም ልጆች አሉሽ ስለአንቺ አዚመው ዘምረው ዘክረው የማይጠግቡ ውብ ልጆች አሉሽ። ያለፉትን የሚተኩ የማይቋረጥ ሰንሰለት የሀገር ፍቅር ውበት ታዲያ ምንሽ ነው ድሀ ሀገሬ የትውልድ የፍቅር ሀብታም ........ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ውበቴ ፍቅሬ.......ሮፍናን ተባረክ አኮራኸኝ ።

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact 3 года назад +3368

    ሙዚቀኛው ተመልሷል 🙌🔥

    • @rubydaly4751
      @rubydaly4751 3 года назад +27

      Yeah 👌

    • @degentlerasnw2944
      @degentlerasnw2944 3 года назад +22

      ብታቀርብልን ደስ ይል ነበር

    • @robelgeremew6214
      @robelgeremew6214 3 года назад +9

      Ere min muzikegnaw bicha muzika rasu temelesual art malet yihe nw wegene...

    • @hanawube7273
      @hanawube7273 3 года назад +8

      Be fetena react yekereb yemele like argue

    • @kaleabudebe5218
      @kaleabudebe5218 3 года назад +3

      አንተ እውነተኛው ፉቹቹ ነህ #1

  • @biniabrha7939
    @biniabrha7939 3 года назад +19

    ባለ ሀገርነት ይህ ነው ሰው ሀገሩ እግዛብሔር ነው እግዜር ሀገሩ ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @raheelastatike2100
    @raheelastatike2100 3 года назад +45

    የኔ ሰው ፩ ሺ ግዜ ቢቻል ላይክ አደረገ ነበር ምርጥ መፅሐፍ ነው ላዳመጠው

  • @semayawitseyoum6130
    @semayawitseyoum6130 3 года назад +90

    My most teaching and favorite phrase
    የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት
    አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት
    3:41
    thank you for that and nice work 🙏🙏🙏😊

  • @milliontsegaye5357
    @milliontsegaye5357 3 года назад +104

    “ይቅር በል አንተ ሰው እራዋ በልበት ጥላቻ ላይ አድዋ ዘማች የልጅ ልጅ እኔ እና አንተ አደለን” አደለን” በጣም የወደድኩት ግጥም

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 3 года назад +81

    ይነዝራል የምወድህ በምክንያት ነው የኔ ሰው ሮፍናን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @amazingfuturelife4545
    @amazingfuturelife4545 3 года назад +280

    ይህ ዘፈን ከ 7 ሚሊየን በላይ መታየት ያለበት የአመቱ ብቻ ሳይሆን የክፍለዘመኑ አሪፍ እና ምርጥ። የዛሬ 10 አመት በኋላ መደመጥ አለበት ድንቅ ስራ ነው።

    • @asmeshewa3610
      @asmeshewa3610 3 года назад +2

      ye ethiopia tinsae amelakach mirt sira yane sinsebeseb be andinet enadamtewalen respect for big rophnan

    • @genethailemariam628
      @genethailemariam628 3 года назад

      ከኣስር ኣመት ቦሃላ ኢትዮጵያው በ10 ትከፈላለች

    • @samuelmarie1267
      @samuelmarie1267 3 года назад

      ኣ.. ባሏን ጎዳሁ ብላ ምቀኛ

    • @lemlemmillion8386
      @lemlemmillion8386 2 года назад

      Bro 7 billion sew new yalew

    • @martinaalemayehu8997
      @martinaalemayehu8997 2 года назад

      yeah

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 3 года назад +53

    የኔ ትውልድ ትለያለህ ማስተዋል ያለበት ድንቅ እሳቤ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 5 месяцев назад +2

    ይሄ ዘፈን አይደለም! ከዘፈንም በላይ ነው! ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁሌም ሳዳምጠውም የሆነ ውርር የሚያደርግ ስሜት ይሰማኛል! ይሄ ዘፈን ዘልዓለማዊ ነው!
    "የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት
    አጎንብሶ ሄድ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት!"
    "ጀግና ማለት ይቅር ባይ ነው!"
    ❤ኢትዮጲያዬ ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ግፎች ብታሳይኚም ሁሌም ለዘልዓለም ኑሪልን ❤
    የኢትዮጲያ የምንግዜም ምርጡ አርቲስት ሮፍናን ኑሪ! ❤🤗

  • @adamuapp6804
    @adamuapp6804 3 года назад +167

    I'M from USA. I can't speak Amharic, But this song is heart touching. And I wanna visit Ethiopian one day. pray for me.

    • @kidus5777
      @kidus5777 3 года назад +6

      Lol Nice try

    • @abr3308
      @abr3308 3 года назад +4

      So how do u undrestand the music bro

    • @ayeletigiste5343
      @ayeletigiste5343 3 года назад +2

      I just posted the lyrics in English, you’ll find it in recent comments

    • @eliasenigusr3672
      @eliasenigusr3672 2 года назад

      We will

    • @solomontarekegn5160
      @solomontarekegn5160 2 года назад

      Adamu አማርኛ አትችልም??.

  • @ephremnegash9460
    @ephremnegash9460 3 года назад +14

    ምን አይነት ግሩም ድንቅ ልጅ ነው እባካቹ
    አቦ ዘመኑ ይባረክ
    ሠከላ አባይን ወለደች ..................

  • @Rebonasport
    @Rebonasport 3 года назад +194

    I just dont want to disgrace this fine art by calling it music. It is a national asset✔★
    ሠከላ አባይን ወለደች፣ እናቴም እኔን ♥

    • @leoul5503
      @leoul5503 3 года назад +2

      With all due respect sir, Music is a big part of Art and National assets

  • @betiyegish1686
    @betiyegish1686 9 месяцев назад +1

    My Eyes Water Everytime I Hear It And My Heart In Pain. ሮፍናን የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ !

  • @dagi3715
    @dagi3715 3 года назад +165

    This song should be translated to every language in the world. The best lesson for the whole human kind. I'm not a kind of person who comment on RUclips but now I just couldn't pass this feeling without sharing. I've never amazed by any song this much. You just won the hate in my heart and I hope everyone with ear would feel the same way. You have changed my attitude. Thank you so much! God bless you 👏👏👏👏

    • @bisab5644
      @bisab5644 3 года назад +1

      lol!the rest of the world does not have a problem to recognize and acknowledge the equality of man kind except for Ethiopians. Funny you wait for a single music to change your attitude. how weak!!!

    • @dagi3715
      @dagi3715 3 года назад +1

      @@bisab5644 If you think the rest of the world is believing in human equality, then you should try to see the inequality between white and blacks right now. To change from bad attitude to the good doesn't mean weakness rather it's an attribute of strong. And the power of Art doesn't measure by quantity but by quality. I Appreciate your opinion but Try to be positive and listen to it carefully then you'll see how powerful message the song carries.

    • @bisab5644
      @bisab5644 3 года назад

      i am not saying there is equality every where. i am saying the rest of the world is way better than us.

    • @dagi3715
      @dagi3715 3 года назад

      @@bisab5644 If that's so we're in the same page as the song can deliver even such a little message... anyways I used those words to show how much the song carried strong messages👍👍👍

    • @bisab5644
      @bisab5644 3 года назад

      @@dagi3715 it sure does. i agree.

  • @MeseleMoges
    @MeseleMoges 3 года назад +294

    የ እናቴ መቁጠሪያ ዞር ዞር
    የወጣው ልጇ ሰላም ጤና እንዲሆን
    በይ እናት አለም
    ፀሎትሽን ከእኔ ላይ ቀንሰሽ ለኢትዮጵያ አድርጊ
    እኔ እንድኖር
    ቢደርስልኝ የአንቺ ፀሎትእማ
    ለብቻዬ ያለ ሀገርእማ
    አልኖርማ
    አንቺ ያየሽውን አላይማ
    እውነት እውነት
    ፀሎትሽ ላይ ሀገር ጨምሪበት
    የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት
    አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት።
    🔥🔥🔥🙌🙌🙌 ሠላም ለአለም ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ።

  • @prabhakarsekar18
    @prabhakarsekar18 3 года назад +178

    Iam from India . Really Iam a big fan of music Genius Rophnan

  • @surafelaynwe8674
    @surafelaynwe8674 11 месяцев назад +14

    እስከዛሬ ኢትዮጵያላይ ከወጡ ዘፈኖች የሚደርስበት ዘፈን የለም❤❤❤

  • @babitube5990
    @babitube5990 3 года назад +94

    ተሰጥኦ 100
    ድምፅ 100
    ግጥም 100
    ዜማው 100
    የዚህ ዘፈን አንድ ችግር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው።
    አንደኛ 🙏👏👏👏👏👍👍👍👍

    • @gelilaassefa3657
      @gelilaassefa3657 2 года назад +1

      ቶሎ ማለቁ?😂😂 My family members are so tired of this song when I play it on repeat. 16 ደቂቃ ሙሉ ልንሰማ ነው ? ይሉኛል

    • @sirgutnegera
      @sirgutnegera Год назад

      ewnet nw 👍👍👍👍👍👍👏

    • @sirgutnegera
      @sirgutnegera Год назад

      Mn cheger ale

    • @KaluMekonn
      @KaluMekonn 10 месяцев назад

      Ewenet new

  • @HenokWendmu
    @HenokWendmu 3 года назад +2803

    Perfect bro

    • @dagi04
      @dagi04 3 года назад +32

      Beyond perfection

    • @yohanesyeenatulej6538
      @yohanesyeenatulej6538 3 года назад +3

      Wow

    • @alazargamer5825
      @alazargamer5825 3 года назад +5

      100ሺ subscribers ገበክ👍ይገባካል አባቴ👏👏👏

    • @sadoart2446
      @sadoart2446 3 года назад +2

      አታካብድ

    • @hus1s214
      @hus1s214 3 года назад +3

      ፈጣሪ ልጂህን ያሳድግልክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @ቢኒ-ቘ9ዐ
    @ቢኒ-ቘ9ዐ 3 года назад +20

    ደቂቃ እንደዛሬ አጥሮብኝ አያቅም 16ደቂቃ መሆኑ ራሱ ዘፈኑ ስጨርስ ነው ያየሁት።
    እናመሰግናለን ሮፍናኔ💯💯

  • @zakariamowliid
    @zakariamowliid 3 года назад +52

    Tho I'm not Ethiopian but i like your music
    From🇸🇴

  • @hasset_ye_ema__1365
    @hasset_ye_ema__1365 3 года назад +20

    አንተ ሰው ማነህ ብለው ጠየቁኝ
    የማነኝ ልበል ካንቺ መፈጠር ብዙ አድርጎኝ🙆‍♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏ሙዚቀኛ ማለት የህዝብን ዝምታን ሚያዜም ነው ትችላለክ የምር 🙌rof👏👏👏👏🇪🇹🙏

  • @meharizeru332
    @meharizeru332 3 года назад +144

    what an inteligent patriotic words comes out from your mouth! ተባረክ!☝🙏🙏🙏

    • @preonsinstituteoftechnolog1013
      @preonsinstituteoftechnolog1013 3 года назад

      No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan ruclips.net/video/3VcDQmq-nW4/видео.html

  • @markoseabrhame6461
    @markoseabrhame6461 3 года назад +24

    እጅግ የሚገርም ስራ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ * ሰው ነኝ ቀጥዬ ኢትዮጵያዊ *

  • @shafobaba5952
    @shafobaba5952 3 года назад +7

    ሮፍናን በእውነት ይህንን የመሰለ እጅግ ጣፋጭ ሙዚቃ ስለሰራህ እና ስለአስደመጥከን በጣም ነው የምናመሰግንህ በርታ!!!

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 3 года назад +210

    የሮፍናን ትውልድ ግባልኝ፣
    ተስፋየ አንተ ነህ ናልኝ፣
    ይኸ ሞኝ ያገር ሰው፣በዘር ሊባላ አሰፍስፎ፣
    ክብሩን ሊያረክስ ተሰልፎ፣
    ትውልዴ ስማኝ እያለ ፣
    ሮፍናን ቀደመው ከፊት አልፎ፣
    ሰው ነኝ የሚል የፍቅር ድርሳኑን ፅፎ።

  • @ferestube
    @ferestube 3 года назад +34

    በ፲፮ ደቂቃ ውስጥ ፫ የታሪክ መፅሀፍ ያነበብኩ ነው የመሰለኝ👏 This is not just a music... this is a history book. Thank you Rophnan👏

  • @yeabsrafasil4888
    @yeabsrafasil4888 3 года назад +19

    ሮፍናን የሀገር ልጅ 💚💛❤
    ሰው ሃገሩን ሲመስል እንደዚህ ነው ።
    ሰው ሰውነቱን ቢያጣ ምን ያተርፍ ቢያጎድል እንጂ !!
    ያገሬ ልጅ ስራህ እንደ ሃገርህ ወርቅ ነው ከወርቅም ወርቅ !!
    በወላዲቷ 💚💛❤

  • @Peoplecanfly1
    @Peoplecanfly1 8 месяцев назад

    We will reflect upon this song for generations.
    Because "Who am I? " የሚለው ጥያቄ
    የኔ ትውልድ ጥያቄ ብቻ አይሆንም፡፡
    የሰው ሁሉ ጥያቄ ነው፡፡
    ምክንያቱም
    ብዙ ስትሰራም፤ ብዙ ስታጠፋም
    ሰውነትህን ሰው ይረሳል... አንዳንዴ አንተም፡፡
    ሰው ነህ ይላል... አትርሳ!

  • @ermi6880
    @ermi6880 3 года назад +155

    Put this in a museum... it is a national treasure!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Selambehere
      @Selambehere 2 года назад +2

      Absolutely!
      With this anthem he immortalized himself in the eyes of Ethiopians🇪🇹!
      And I thought it doesn't get any better than Teddy and kassmasse! 🤯

    • @henokababu5844
      @henokababu5844 7 месяцев назад

      Exactly.

  • @jd-jedidiahwondwossen4815
    @jd-jedidiahwondwossen4815 3 года назад +187

    A true Patriot , and a Legendary Artist

    • @frehiwotnegani1906
      @frehiwotnegani1906 3 года назад

      Tgfy

    • @taforabelay4471
      @taforabelay4471 3 года назад

      What a music?! I just start my day with a powerful message. Thank you for making this music. I even question myself accordingly and learn more about it.
      Stay blessed and all the best!

  • @fache_tube
    @fache_tube 3 года назад +88

    በዚ ዘመን ከቴዲ ቀጥሎ ታሪክ ዘፍኖ ያሳየን የለም ከማንም ከምንም ትለያለህ።
    በጣም አመሰግናለው ፕሮፌሰር ሮፍናን ምንም ብል ያስብለል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @MASTEWAL_TSEGAYE
      @MASTEWAL_TSEGAYE 3 года назад

      gigi yet heda

    • @fache_tube
      @fache_tube 3 года назад +2

      Esuama yetarik zefagn ayidelechim yetarik memhr nat eji

    • @abdeabde9297
      @abdeabde9297 2 года назад

      Ere ybeltewal

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 2 года назад

      ከቴዲም ይበልጣል የምን ቴዲ

  • @DawitBK-q6f
    @DawitBK-q6f Месяц назад +1

    THE GRAPHIC DESIGNER IS EXTRAORDINARY! I WONDER HOW MUCH HE GOT PAID, HE IS AN ARTIST!!!

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 года назад +15

    ቀኑን ሙሉ ካለ ማቁአረጥ ሰማሁህ በኢየሱስ ስም ትለያለህ በቃ ቃላት የለኝም አሹ ሰከላም እንኩአን አባይን ወደለች እናትህም አንተን እንኩአን ወለደችልን

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 3 года назад +59

    የኔ ትውልድ አንተ ነህ 👏👏🙌🙌ይሄ ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ነው። እድሜህ ያርዝምልን

  • @betcyt7031
    @betcyt7031 3 года назад +37

    ቃላቶች የሉኝም ሮፊ፤ It was so emotional. አዎ እናትህ ወልዳሃለች አንተ ድንቅ ልጅ!! ሰው መሆን ይቀድማል💚❤️💛

    • @preonsinstituteoftechnolog1013
      @preonsinstituteoftechnolog1013 3 года назад

      No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of roph nan ruclips.net/video/3VcDQmq-nW4/видео.html

  • @bnab8551
    @bnab8551 3 года назад +8

    ሮፍናን ሁሉ ነገር ምርጥ ነው፡፡ለእኔየአንተ ሙዚቃ ከሁሉም አንደኛነው፡፡♥