የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 2 ክፍል 7

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ዳዊትና ሀይሌ በጥላቸው ምክንያት ችግር ውስጥ ገብተው ይሆን? ፀጋስ ፈተናውን ጥላ በጣም ተጨንቃለች ፥ ታገኝው ይሆን? አለም ደግሞ በመጨረሻ ልዩ ዝግጅቷን ለተማሪዎች ልታቀርብ ነው።
    Would Dawit and Haile get in trouble for getting in a fight?
    Tsega is stressed about losing the test, will she find it? and Alem is finally ready for her big show.
    Subscribe / yegnaplayer
    Connect with Yegna
    Facebook: / yegna
    Instagram: / yegna_official
    Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
    Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
    Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
    የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
    አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
    ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
    የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
    ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
    Facebook: / yegna
    እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
    የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
    እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
    ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
    • ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
    • ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
    • ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
    • የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
    • ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
    የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
    YEGNA IS FOR ALL OF US!!
    Dear viewers,
    We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
    We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
    Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
    Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
    Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
    your real name (make up a nickname)
    your age,
    your address,
    the name of your school,
    your email address or phone number, or
    any financial information or passwords.
    Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' RUclips so you can visit under an adult’s supervision.
    #Yegna

Комментарии • 797

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
    @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 года назад +423

    የሀና እና የሀይሌ እናት ግን ልትመሠገን ይገባል የገጠሩ እኮ የሚቀራት የለም ሁሉንም በብቃት ነው የምትሠራው ዋውውው ሣላመሠግናት አላልፍም የምር

    • @ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ
      @ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ 4 года назад +1

      በጣም ወላ እኔ እራሱ በጣም ነው ማደቃታ 😍😍😍💘💘💘

    • @maskrma4168
      @maskrma4168 4 года назад +6

      በጣም ሚዛን ዲራማ ላይም የአሜን እጮኛ እህት ሆና ስተውንም በጣም ጎበዝ ነች

    • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
      @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 года назад

      በጣም

    • @htahta2186
      @htahta2186 4 года назад +3

      በትክክክል እናቴ ነው ምትመሠለኝ የኔም እናት እዲ ነበርች ሀይሌና የሀና ልክ እደነሡ ነው እኔና ወድሜ ያደገነው

    • @mart8073
      @mart8073 4 года назад

      በጣም

  • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
    @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 года назад +238

    ሀይሌን እስተቤትሰቦች የሚወዲ ላይክ

    • @rahmaali7409
      @rahmaali7409 4 года назад

      ሀይሌ በጣም ጥሩ ነህ እኔም እደአተ አይነት ወድም ቢኖረኝ ይመችህ በጣም እወድሀለሁ ዳውት አላህ ይግደልህ ደደብ ነህ ለወድልጂ ዱላ ድድብና ነው ሀይሌ ፍቅር ለሡ ዱላነው ሀይሌ ከልብ እወድሀለሁ

  • @ሁሉምአላፌነው
    @ሁሉምአላፌነው 4 года назад +169

    የኔ ውዶች እንዴት አደረቹሁ ሰማይቷ አረሴማ ከክፍ ነገን ትጠብቀን የስደት ጎደኞቸ ደሞ ላገረችን ይብቃን 🙏🙏🙏

  • @rahmaseid7774
    @rahmaseid7774 4 года назад +35

    የረበና ሰላም ከናተጋ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ይሄ ድራማ ተጀምሮ እሥከሚያልቅ ኢትዮጵያ ያለሁ ይመሥለኛል

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 года назад +185

    የነ ሃና እና የሃይሌ ሂወት እኔ ያለፍኩበት ነው እኔም የሚል ላይክ
    ፕፕፕ ዳዊት ከልብህ ሰው ነህ ስወድህ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад +89

    የነ ሃይሌን እናት ስታዩ እናቶችን የሚያስታውስ ደስ እሚለው እናም ድካማቸውን የሚያስብ ማነው ሳይማሩ ለሚያስተምሩን ቀን ከለሊት ለልጅ ብለው የሚከራተቱ ውለታችውን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 4 года назад +163

    እደኔ የልጅነት ግዜያቹ የናፈቃቹ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +20

    የሃይሌ እና የዳዊትን ልበ ቅንነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ወንዶች ይስጥልን 🙏💚💛❤ የኛዎች ውድድድድድድ 😍😘💚💛❤

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +163

    እስኪ የኛወችን በጉጉት የሚጠብቅ ማን ነው like አሳዩኝ

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 года назад +9

    የገጠር ወላጆች እኮ ፍቅር ናቸው ልጆቻቸውንም ፍቅር ነው እሚያስተምሩን።እድሜና ጤና ይስጥልን።😘😍😘

  • @mahi2147
    @mahi2147 4 года назад +317

    እስኪ ስደት የመረረው ሰው

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 4 года назад +75

    የሀይሌ ሳቅ ውስጤ ነው 😂😂😂😂

    • @asdasfg1084
      @asdasfg1084 4 года назад +1

      ሁለትም በቂ እውቀት ስለለላቼው እና የሰውን ስሜት ምንያክል እንደሚ ጎዱ ስላልገባቸው ግን ሴቶች እህቶቼ ምንም የሚሳፍር ነገር አይደለም ምክንያቱም ማንኛውም ሴት በየወሩ የሚያየው የተፈጥሮ ጉዳይ ነው

    • @mokammelabdullah6506
      @mokammelabdullah6506 4 года назад

      እውነት ዬሃይሌ ሳቅ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ክክክክክክክ

  • @soreti3556
    @soreti3556 4 года назад +21

    የሀይሌ ቤተሰቦች ፍቅራቹ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @samrihabeshawit2367
    @samrihabeshawit2367 4 года назад +38

    እነዚህን ልጆች እንደኔ የሚወድ እስቲ ላይክ ግጩ ❤💛💚

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ

    #ምንም ነገር የከፋ ቢሆን ፣ እራስን ከመጠን በላይ መስጨነቅ የለብንም ምክንያቱም ሁኔታው ምንም ያህል መጥፎ ቢሆን… ይለወጣል ፡፡ በፈጣሪ ፈቃድ#

    • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
      @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 4 года назад +2

      ኢንሻ አላህ ለአላህ መተው ነው

    • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
      @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 года назад

      bebi ye shegu lij ውይ ማር በእምነትሽ ፀልይ ሁሉንም ማቅለል ለሚችለው ፈጣሪ ተይው እማ የማይጨነቅ የለምኮ ሲበዛ ግን መጥፎ ነው እና አይዞሽ እሽ በትንሹ መሣቅና ጭንቀትሽን ፈፅሞ ባልጋራሽም አረጋጋሻለሁ እና ከፈለግሽ በውስጥ መሥመር ነይ

    • @አዒሸእትዮጵያዌት
      @አዒሸእትዮጵያዌት 4 года назад

      እንሸአለህ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 года назад +89

    እንኳ ለቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ

    በጣም ደስ ትላላችሁ 😍😍😍ዳዋት ተመቸኝ የኔ ምስኪን 💘💘

  • @erahmitube8982
    @erahmitube8982 4 года назад +8

    ዉይ ሀይሌና እህቱ ደስስ ሲሉኝ ሲረዳዱ እናታቸዉን ሲረዱ እስኪ የምወዷቸዉ እደኔ ላይክ ርጉኝ

  • @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
    @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ 4 года назад +155

    ውድ የተዋህዶ ልጆች
    እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ እኮ
    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናት
    በያላችበት ቅድስት አርሴማ
    ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ

    • @alamfikre1706
      @alamfikre1706 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደርስን

    • @AAa-vo1ey
      @AAa-vo1ey 4 года назад +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @ሁሉምአላፌነው
      @ሁሉምአላፌነው 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @richtubeyenebaenat9069
      @richtubeyenebaenat9069 4 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን በረከታቸው አይለየን የቅዱሳን

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 года назад +1

      አሜን

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад +46

    ነብሰጡር ነች የነሀና እናት ዋው እኔም ነኝ ድቃ አርጉልኝ

    • @hayatali9259
      @hayatali9259 4 года назад +2

      ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ

    • @zainabzainab6547
      @zainabzainab6547 4 года назад

      ዳዊት በጣም ጥሩ ሰው ነው በጣምነው የምወድህ

    • @fridosmohammed866
      @fridosmohammed866 4 года назад

      በሠላም ወለጂ

  • @sablework6012
    @sablework6012 4 года назад +10

    እውነት የሀይሌ እና የሰላም ታሪክ የኔ ታሪክ ይመሰለኛል አይ ልጅነት ት/ም አደት ደሰ ይል ነበር ልጅነት አይጠገብም ነበር ብዙ የምወዳቸው ጓድኝች ነበሮኝ አሁግን በሰደት በቸኝነት ያሰቃየኛል

  • @sameykonjo9214
    @sameykonjo9214 4 года назад +56

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ማነው የሎሚዬ አድናቂዎች እንያችሁ

  • @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ

    የምትስሩትን የፁጉር አስራር ስወድላችሁ

  • @እናቴህይወቴ-የ2ሰ
    @እናቴህይወቴ-የ2ሰ 4 года назад +26

    ምነዜው ነው ይሄ ሁሉ ኮሜይ የተፃፍው ሲገርም
    ኢሳም ሀበሻን ፊልም እንዳይሰራ ያርገው አላህ እኔንም ሚልም እንዳላይና ሙዚቃ እንዳላዳምጥ ይርዳኝ ዘንድ በዱአችሁ አስቡኝ

    • @ሰአዳነኝከወሎ
      @ሰአዳነኝከወሎ 4 года назад

      አብሽሪ

    • @azkdkaksz3042
      @azkdkaksz3042 4 года назад

      Wellahi enem eyalku new yarebe allah yirdan weyne enema keahun behola music alsemam elena melshe gn ezaw negn 😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢

    • @እናቴህይወቴ-የ2ሰ
      @እናቴህይወቴ-የ2ሰ 4 года назад

      @@azkdkaksz3042 አብሽሪ አላህ ያግዘናል

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 года назад +8

    ግን የሀይሌን እነት ብዙም አታገላቶት እርጉዝ ነት መሰለኝ ትውነ ግን ዋው

  • @ruthgatenchruth6684
    @ruthgatenchruth6684 4 года назад +22

    ተማሪ ግን ፈተና ማረም ሀላፊነት መሰጠቱ አግባብ አይደለም እንዳንድ እቤት ሲገብ ስራ ጫና አለባቸው እና ሸክም ይበዛባቸዋል

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 4 года назад +3

      ትክክል! ደግሞ እቤት ስራ ስለሚበዛባቸው ብቻ ሳይሆን ተማሪ እንደ ተማሪ መማር ነው እንጂ ያለበት እንዴት እንደ መምህር የጓደኞቹን ፈተና ያርማል 🤔

  • @kadijaamohammed437
    @kadijaamohammed437 4 года назад +7

    Enatee tiiz alleching insha Allah bee selam engenangalen l love you mama

  • @bezawitze1062
    @bezawitze1062 4 года назад +26

    እንኳን ለሰማቷ አረሴማ አመታዊ በአል አደረሳችው አደረሰን ወይኔ ስወዳችው

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 4 года назад +37

    ውይ የነ ሀኒ ቤተሰብ ደስ ስሉ

  • @መሊስደተኛዋቤተሰቦቻንናፋ

    ስወዳቸው እኮ የኔ ምርጦች እስቲ ዱአ ፀሎት አርጉልኝ ብዙ ፈተኔዎች በዝተውብኛል

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 4 года назад +13

    ዳይት ለሀና ያደርገው 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤

  • @የእናቷናፋቂማሚየኔ-ኰ8ኸ

    አርሴማ የልባችውን ትሙላላችው በቅንነት ሰብ አርጉኝ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 года назад +40

    እኔ በበኩሌ እነ ሀይሌ ቤት ነው እየኖርኩኝ ያለሁት
    እናትዬዋ ትሸለም እውነት
    ለመጀመሪያ ግዜ አየሁ እደዚህ አይነት ትወና

    • @hannanabdurahman1907
      @hannanabdurahman1907 4 года назад +2

      እኔ ደሞ እነ ዳዊት ቤት ነኝ (ነበርኩ):: በጣም ያሳቅቅ ነበር:: አብዛኛው አባቶች በጣም ችግር አለባቸው::

  • @najatmo5853
    @najatmo5853 4 года назад +5

    ዳውት ወላሂ ሸሚዙን አውልቆ ሲሰጣት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @hayatali9259
    @hayatali9259 4 года назад +2

    እረዳዉይት የኔቆጆ ሰወዲህኮ ፍቃየ

  • @nafisajamal1128
    @nafisajamal1128 4 года назад +42

    ማሻአላህ. አደኛ ነኝ ውውውው ላይክ ግጩኝሲ ልየው ጥቅምና ገዳቱን የመጀመርያየነው. ወላ

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 4 года назад

      like like like like like like 👍👍👍👍👍👍👍 😜

    • @nafisajamal1128
      @nafisajamal1128 4 года назад +2

      @@seadahassen1975 ሹክረን አሁን ልከብር ትንሽ ነውየቀረኝ ተባበሩኝ በላይክ ኪኪኪ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Год назад +2

    ሀና ሀይለ ሎሚ ዳዊት ስወዳችሁ🥰🥰♥️🥰♥️

  • @gv5260
    @gv5260 4 года назад +3

    ውይይይይ ዳይት በጣም ተመቼኸኝ ምክንያቱም ለሀኒቾ ቲቸርቱን አውልቆ ሰጣት እስኪ የተመቼው በላይክ ግጩኝ

    • @alhassani4704
      @alhassani4704 4 года назад

      አወዳይትኮይስ።ያስደስትህ

  • @kaletube5951
    @kaletube5951 4 года назад +13

    ወይ የፀጋን ባህሪ ይስጠኝ ድስ ትለኛለች

  • @fmt229
    @fmt229 4 года назад +26

    ዊይ ገጠር ደስ ሲል ምነለ የገጠር ልጅ ብሆን

    • @fmt229
      @fmt229 4 года назад

      በጠም

  • @عمرابوملهم-ظ9ش
    @عمرابوملهم-ظ9ش 4 года назад +2

    የኔ ጌታ ዋውው ዳዊትየ የኔ ውድ ጃኪቱን አውሉቆ ሰጣት ስለዚህ 3

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    እኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ዳዊት ያረገው ነገር በጣም ትልቅ ነገር ነው አሉ አዳንድ ወዶች ሴቶችም እደዚ አይነት ነገር ሲፈጠር መፍትሄ ከማድረግ ይልቅ ጀብዱ ስራ እደሰሩ ሚገለፍጡ ዳዊት አኮራኝ በጣም

  • @lm6771
    @lm6771 4 года назад +1

    የኛዎች ሥወዳቹ እዳው ጸጋ ትግሥትሽ በሠጠኝ ወይኔ ሥወድሽ ደሞ ጸጉርሽ ሽሩባ ተሠሪ ወደታች አሥተያየቴ ነው ሁላቹም ጎበዞች ናቹ

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 года назад +17

    ዋው በጧቱ ከች ብላችሇል ውይ ይች ፍቅር የምትባል ልጅ ስታናድ ምቀኛ

  • @tinurcherie9338
    @tinurcherie9338 4 года назад +18

    ፍቅር ግን ግልፍጥ ነሽ የሠው ደስታ አያስደስትሽም ጥሎብኝ አልወድሽም

  • @ኡምኢናያነኝ
    @ኡምኢናያነኝ 4 года назад +14

    ገጠር መወለድ መታደል ነው የምር ፍቅር ያለበት ምን ማረግ እንዳለበት ሳይነገረው ሚገባው ።

  • @jejshei1599
    @jejshei1599 4 года назад +2

    በጣም ኣርፊ ነው ቀጥልበት በተለይ ሃና እናም ሃይለ በጣም የምወዳቹቹ💕💕💕

  • @oubeneshmgarsa5184
    @oubeneshmgarsa5184 4 года назад +25

    እንኳን ደና መጣቹ ግን ይቅርታ አርጉልኝና ፍቅር የምትባለው ልጅ በጣም ክፉ ነች

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 4 года назад +10

    ደስ ስትሉ በድንግል ልጂነቴን አስታወሳቹኝ
    የገጠር ህይወት ደስ ይላል

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ዉይይይ እዴዝህ ድራማ የምወደዉ የለም ሁሉንም ነገር ኢትዮጵያ የሆንኩ ነዉ እሚመሰለኝ ሰወዳችሁ የኔምርጦች🌷🌷🌷😍

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    ግን ቲቸር ሲሳይ የት ገባ ? ዳዊትን ስወድው

    • @wobato789
      @wobato789 4 года назад +1

      እኮን ለቅድስት አርሴማ በአል ያደርሳችሁ

    • @wobato789
      @wobato789 4 года назад +4

      ሐንየ አይዞሽ
      ፀጋ የኔ የዋህ አባባሽኝ እህቴ እኔም ይህ ታሪክ ደርሶብኛል
      አድ እደ ፍቅር ትእብተኛ የሆነች ያክስቴ ልጂ ነበርች እና ሁለየም ልክ እደ ፍቅር ነዉ ተኮሎ 😭😭😭😭😭😭

    • @sabalemma2940
      @sabalemma2940 4 года назад

      beewnete

    • @haleemaahmed3323
      @haleemaahmed3323 4 года назад

      ሌላ ትምህርት ቤት እያስተማረ ነው እኛ ትምህርት ቤት

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 4 года назад

      የእኔም ጥያቄ ነው መኪና ገጭቶት ነበር ዳነ ውይስ እስኪ ጠይቁልኝ

  • @messibirahan8595
    @messibirahan8595 4 года назад +6

    ይህ ዳውት ግን እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @soleana18
    @soleana18 3 года назад +2

    እንደዚህ ድራማ ያገርቤት ሂወቴን ያሳየኝ የለም
    በርቱ ቀጥሉበት 😍

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 4 года назад +28

    የሀይሌን በተሰብ ያየ..ድራማ ኮ አይመስልም..ትክክለኛ ነው ሚመስለው

  • @حياة-خ8ت
    @حياة-خ8ت 4 года назад +1

    ውይይ ዳዊት ምናለ እንዳተ ሁሉምሰው መልካም ቢሆን ሀኒ ዶሞ አይዞሽ ውድ ዳዊት ሁሌም መልካም ሁን ይመችህ በጣም ነው እምወዳችሁ ከምር ሳምት አልደርስነው እሚለኝ እናንተን ለማየት ይመቻችሁ::

  • @ghh-dg7uw
    @ghh-dg7uw 4 года назад +10

    እኳን አደረሳችሁ ለቅድስት እናታችን አረሴማ እናቴ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃችሁ

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    ዴቭ የእውነት ምርጥ ልጅ ነህ
    የነሀይሌ ቤተስብ ዋው አንደኛ ናችሁ

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 4 года назад +3

    እእእእ ዳዊት ግን ጥሩ ልጅ እያሆና ስለመጣ በጣም ነዉ ደስስስስስ
    ያልኝ አለም ግን ፀበይሽ ተለዋወጣ እኮ ሁሉንም እኔ ልዉረሳዉ አልሽ ተገግዞ ከልተሰራ ምኑም አይሳካም ምክንያቱም አዱ ከአዱ ያዉቃል እና

  • @ummeryemtube8723
    @ummeryemtube8723 4 года назад +7

    የሀና እናት ሁና የምሠራው ዋው በደብ ነው የገጠር ሠው ባህሪ የምትውነው

  • @fekirhaylu3068
    @fekirhaylu3068 4 года назад +4

    Omg የገጠር ላይፍ እኮ እንዴት አባቱ ደስ እንደሚል አያቴ ናፈቀችኛ እኮ❤❤❤

  • @ምላሹከሠ
    @ምላሹከሠ 4 года назад +10

    አሀይ እንግዲህ አለምን በጣም ነው ምወደት እንከባበር አለምዬ ደግሞ ዘሬ ጨቅጫቀ ሆናሸል 😉 ምን ነው በሰለም ነው 🤣 ደግሞ የሀይሌ ሰቅ ተማችቶኛል 😆ኡሁሆ 😆

  • @sameraaa725
    @sameraaa725 4 года назад +3

    የኔ ምርጦቼ ስዋዳቹህ ከልቤነው ደሞ ትናፍቃላቹህ በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 года назад +1

    የኛ ውች ድሞ ግን ትልቅ ቦታ ትድርሳላችሁ ክነንተብዙ እየተማር ነው ሰው አብሽሩ ማሮቸ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад +2

    ዋው በጉጉት ምጠብቃቸው የኛወቹ ደስ ስትሉ

  • @ኪያአንተለኔብቻ
    @ኪያአንተለኔብቻ 4 года назад +34

    እንኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ንዕማሸምሱ
    @ንዕማሸምሱ 4 года назад +2

    የኔ ዉዶቼ በጣም ነው አምዎዳችሁ የኛ የ ኡላቹን ታሪክ የ አጋሬ ልጆች ዉድድ ❤❤❤

  • @monamde494
    @monamde494 4 года назад +5

    ማነው እስኪ ልክ እደኔ ዴብን የሚወደው

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад +32

    አለም ታስቀኛለች ክክክክ

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 4 года назад +4

    አለምዬ የኔ ቆንጆ እንባዬን አመጣሺው በጓደኞች መገለል ምን ያህል በራስ መተማመን ይቀንሳ( ያጠፋል )ያውም በታዳጊ ልጆች ላይ በርቱ የኛዎች ትክክለኛ እና ውሸት ያልተቀላቀለበት ነው እና የምታቀርቡ የገጠር ልጅ ነኝ

  • @በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ

    ሀይሌ የኔ ይሆህ አተ እኮ ልክ እንደኔ ነህ ሆፍህን ሲያምህ ፍቅር መስሎህ እኔም የልብ ድካም ሲያመኝ ፍቅር መስሎኝ ክክክክክ የነ ሀይሌ እናት ምርጥ እናት ናት

  • @wubalemabera3807
    @wubalemabera3807 4 года назад

    ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉኝ የኔ ምርጦች የኛዎች ወዳችሀለሁ😘😘😘😘

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 года назад +3

    የኛዎች ስወዳችሁ ዳዊት በጣም ጥሩ ነህ

  • @emuyeyeeyesuslej3936
    @emuyeyeeyesuslej3936 4 года назад

    Woooow bexam bexam temechalachu hulachum 💚💛❤

  • @ljimulualemtubeljimulualem6633
    @ljimulualemtubeljimulualem6633 4 года назад +2

    ዳዊትን እወድዋለሁ ጥሩ ስራ ነው የሰራህው

  • @hayatmosa3210
    @hayatmosa3210 4 года назад +2

    ኃይለ እንደትንደምያስቀ ኝ እወነት እሾሁን ይጉአጉታል ዳዊት ክክክክክእስኪ ሃይሌን እንደነ እሚወድ ላይክ ይግ ጨ

  • @samsungcell480
    @samsungcell480 4 года назад

    Wawuu konijoo nebere ayizuwacho Desi yilali aticenaniki atabareruwat OK aleme ayizosh Maar... i Love you all are

  • @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    ውይ ስወዳቸው በጉጉት ነው እኮ የምጠብቃቸው እናንተስ ጋይስ

  • @seidayasin1383
    @seidayasin1383 4 года назад +2

    እባካቹ ለአመታት ቀጥሉት እንደ ምጋቾች እንደ ወላፈን የኡነት ደራሢዉ ሣላመሠግን አላልፍም እንዲሁም ዳይሬክተሩ ዋዉዉዉዉወላሂ በጣም አሪፍ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍂 🇹🇷🇹🇷🇹🇷

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 4 года назад +4

    የእኛ የሁላችንም ታርክ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በተለየ የኔ ሀይለ ቤተሠብ የገጠር ልጅ እንደመሆነ ...💚💛❣️✔️✔️✔️

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 года назад +3

    ወይኔ እኔም ሀይድ ሲጀምረኝ እንድህ አፍሪ ነበር ደግነቱ የለበስኩት ተረሀ ትልቅ ነበር በዛ ሸፍኜ ሄድኩ ትምህርቱን አቋርጬ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 4 года назад +1

    ደስስስስስስስ ይላል

  • @hinduyemane1018
    @hinduyemane1018 4 года назад +1

    አለም ባንዱን መልቀቅ የለባትም ጎበዝ ታታሪ ስለሆነች በሱዋ ጥረት ነው ሁሉም የተሰባሰቡት እናም እሱዋ ከሌለች ያምርም ፣ደግሞ ደስ የምትል ቀልጣፋ ልጅ ነች

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 4 года назад

    ፍቅር ድምፅ ዋ በጣም አሪፍ ነው

  • @meseretreta8104
    @meseretreta8104 3 года назад

    Well come waganoche😘😘😘🤝🏽🤝🏽🤝🏽🕊💜💜

  • @ሀያትሁሴንyoutube-m6x
    @ሀያትሁሴንyoutube-m6x 4 года назад +1

    ዋው የሀይሌ ቤተሰብ አድናቂ ነኝ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 года назад +3

    ስለ ወር አበባ በቂ እውቀት ስለሌላቸው እና ሀና ምን ያህል ስሜቷን እንደሚጎዷት ስለማያውቁ 3 አለም ግን ምን ሆና ነው ባህሪዋ የተቀየረው

  • @bizuneshtaye4966
    @bizuneshtaye4966 4 года назад

    Hulachum das telalachu sewodachu yene maloch gin fikr mitabal lij kifu temaseyalesh sesare ♡♥♥♥

  • @zebura8062
    @zebura8062 4 года назад +6

    ፀጋ ስወድሽ

  • @sarasarasara4859
    @sarasarasara4859 4 года назад +3

    እዴት አባቴ መሰላችሁ እደምወዳቼው በጣም ደስ እሚል ነው እኔማ እሁድ እስከሚደርስ እዴት እደምጓጓ

  • @ኪዲየዉሎቀበጥ
    @ኪዲየዉሎቀበጥ 4 года назад

    ዋዉዉዉዉ የነሀና ቤተሰብ በትክክል ነዉ የሚሰሩት👌👌👌👌👌

  • @martiiikonjo5701
    @martiiikonjo5701 4 года назад +1

    Love you yegnawoch

  • @salamgm6974
    @salamgm6974 4 года назад +2

    ዳዊትን አደንቀዋለው ሁሉም እንደሱ ብሆን ጥሩ ነው ከመሳቅ

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 4 года назад

    Wow yene hana beteseb betam yidelal edeget edezih new wow dawit yegebah

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 года назад +3

    በጣጣጣጣም አስተማሪ ድራማ ነውውውው ሀይሌ ደግሞ ይመቸኛል

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 4 года назад +2

    ቆይ ከዚህ ድራማ ከተማ እና ገጠር በትኛዉ። አካባቢ ነዉ የሚቀርበዉ ደሀ ምንም ጊዜ ፍቅር ነዉ ሀብታም ጭቅጭቅ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 4 года назад +2

    የሀይሌ እናት ዋው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tygytrfd2033
    @tygytrfd2033 4 года назад +1

    ዳይትዬ የኔ ሚስኪን አንተኮ የቤተሰቦችህ ነገር ነዉ ቢዚ የሚያደርግህ

  • @mekyamussa7946
    @mekyamussa7946 4 года назад +2

    እውነት የነሀና እናት ልክ ገጠር እድምንሰራው በትክክል አድርጋነው የሰራችው ዎው

  • @አብዱበላቤቴንናፈቂ
    @አብዱበላቤቴንናፈቂ 4 года назад

    በጠም ምርጥ ናው አንደኛ ድራማ ናው በርቱ ቀጥሉ አታቋርጡት

  • @hanoomanoo7517
    @hanoomanoo7517 4 года назад

    Haile and Hana I love so much