This show is very educational and most of all it reminds me of my middle school years back home. I have seen Ethiopian series and movies, but nothing compares to this show. The cast are very brilliant. The story line is very relatable. The woman who hired Lomi was ok at first, but now she is becoming too hard on her. I hate when people use power on people who can't really defend themselves.
ሎሚዬ አይዞሽ የሰው ቤት የሰው ነው 😭😭የኛ የሁላችንም ታሪክ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በረቱ❤😍😍😍
ሎምዬ የኔ እናት አይ የሰው ቤት እንጀራ
ከሰው ቤት እንጀራ ካልጫ መረቁ የናት ቤት ይሻላል ዘንጋዳ ደረቁ
Tkkll😭😭😭😭
በትክክል
የሰው ቤት እንጀራ የተገመገመው በልቸ ልነሳ ጉልበቴን ደከመው አለች እናቴ
ሳህ
ትክክክል
በአሁኑ ሰአት የናፈቀኝ ቀን ቢኖር እናቴ እቅፍ መሆን 😭😭😭 ግን መች ይሆን
ወድም. እናት. አባት. ጎደኛ. አሁንስ ብችኝነት ሰለቼኝ. ሁሉ ብቹኛ
በጣምነውየምናፍቀው
ኡኡኡፉፉፉፉፉ እኔ እርሱ ሀገሬ ልገባ በተዘጋጀውበት ኮሮነ አስቀረኝ እናቴ በጣም ናፈቀኝላች
@@alemmulatu8308 ትክክል እኔም በሱ ስበብ ቀረሁ 😭😭
ኧረእኔምበጣቤተሰብሁሉምሰውናፍቆኛልግንይሄበሸታአሰቀረኝ
ሰደትበተለይበዚህበበሽታበጣምአሰጨንቆኛልሁሉምባገርያምራል
ማነው ሎሚ የምታሳዝነው ኡፍፍፍፍ አንጀቴን በላሽው ሎሚዬ ከሀበሻ አሠሪ አረቦቹ ይሻላሉ የሎሚን አሠሪ አይታችሁ መዳማችሁን እዳታማርሩ 💃💃 መዳምዬ ኑሪልኝ
ene
ኡፍ አቦ ሎሚን ስታለቅስ ማየት አልሻል አብሪያት ነው ያለቀስኩት በቃ ከዛ ቤት ትውጣና ደስተኛ አድርጓት ህይወት በፊልም እንኳን አምራ ልያት በናታችሁ😢💔
አረ ያአዚዝ ያረብ እሮመዳን መጣ እዴት ያለሶላት ያለ ተራሀውይ ያረቢ እሄን በሽታ አሳልን
መች ነው ጾሙ ሚጀመረው?
እህቲ እዝህ ወር ውስጥ ይጀመራል አፕሪ ኢሻአላ
አሚን ❤
አሚንን አሚን ያረብ🙏
አሚንያረብአንሳልንበራህመትህእዘንልንያራህማን
ሰባት አመት የኖርኩበትን ስራዬንና ህይወቴን ደግመሽ ስላሳየሽኝ አመሰግናለው ሎሚዬ የኢትዮጵያ ሴቶች አይለፍላችሁ በእውነት ሰራተኛን እንደ ውሻ የምታዩ እርጉሞች የክፉዎቹን ያህል ብዙ ባትሆኑም ደግ የሆናችሁ ጥቂቶች መኖራችሁንም አረሳም ይሄንን ሳይና እኔም ያሳልፍኩትን ሳስብ ያረብ ሀገር ሰዎች እናት አይደሉ እንዴ እላለው
ሎሚ እቃው ሲሰበርባት ማነው እንደ እኔ የደነገጠው
እኔም ደነገጥኩ እኔ እንደሰበርኩ
እኔስ ስትጮህባት ኩምሽሽ አልኩኝ ኡፍፍፍ የሆነች ሚጥሚጣ መዳም
አረ እኔ እዴት እደደነገጥኩ እኔም አጋጣሚ እቃ ይዤ ነበር ተሠበረብኝ ደግነቱ አረባገር ነው ያለሁት አላሀምዱሊላ
እረኔጮኬ አለዉ ከዛ መጮሄንና ሙሠልሠልሠል መሆኑንም ቡሃላነው
በጣም ነው የደነቀገጥኩት 😭
የ አ አ መዳሞች እሳአት ይአቃአጥላቹ መድሀኒአለም ሎምየ አይዞሽ የእውነት እፉ መስሎ ታአየኝ እፋፋፋፋ
መዳምየ ሽ አመት ኑሪልሽ ሆ
አደለም ደመወዜን ልትቆርጥ ይቅርና ተሰብሮብኝ ስባሪውን ሳነሳ እኩአን እጅሽን ተጠቀቂ ነው እምትል
5
ትክክል ለዚህ ነዉ ማዳምን የምወዳት
ክክክክክክክ ወላሂ ትክክል ለእቃ ግድ የለቻውም እኔ እቃውን ፈጀሁላት
እረ ፊልም ነው አትስደቡ
የዚህ ድራማ ተዋናዮች በጣም ደስ ትላላቹ በኢትዮጲያዊነታቹ የምትኮሩ ዱቄት ዊግ የማትጠቀሙ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናቸው በርቱ ትውልድ ይማርበታል 💚💛💝💚💛💝
ግንኮ ኢትዩጵያ ኑሮ ከባድነው እሰው ቤት መስራት እኔምእሠራ ነበር አርብ አገር ከመምጣቴ በፊት ግን ከባድነው ግልምጫ ጭቀት እርፍትየለም እህ አርቦች ይሻላሉ ግን ሁሉምአይደሉም
በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ
በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ
ሎሜ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ወይ አረብ ናት አልተባለ የአበሻ ደረቅ ፈጣሪ ይጠብቀን ሎምዬ አይዞሽ ኡፍ ባገኝሽ ኖሮ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሎሜ በሮቹን በላቸው ወደ በልጉ መሬት
የሰው ቤት እንጀራ ይላል #እሬት #እሬት ያአበባ ማስቀመጫው ሲወድቅባት ማርያምን አብራት ነው ክው ያልኩት !!
አፈር ብየ ለሸክላ ትጮሃለች ቱ ይስበርሽ የኢትዮጵያ ማዳሞች እኮ ክፉ ናቸው 10እጅ አረብ ይሻላል እውነት ማዳምዬ እወድሻለው♥
#የሎሜ #አድናቄዋች #Haymi #tube#me #ቤተሰብ እንሁን ምርጦቸ♥♥♥
Kkkkk
Betam areboch eko yshalalu
ትክክልነሽ
Ewent blesal
አወ ትክክል ነሽ የኔመዳም ከተሰበር የሆነ እቃ ሽርር ተሰበረ ነው የምትለኝ
ሎሚዬ ወደነዳዊት ተመለሽ የኔናት አታልቅሽ
እኔም ሰው ቤት በነበርኩበት ሰአት እዲህ ነበር
የሚጮህብኝ የኛ አገር ሰው ከባድ ነው
አሁንም አረብ አገር ነኝ ግን እግዛብሄር ይመሥገን
ጥሩ ሰዎች ናቼው መገፋት ጥሩ ነው
አይ ሎምዬ የኔን ታሪክ ነዉ የአስራ ሁለት አመት ልጅ ሆኘ የሰዉ ቤት ስራተኛ ሆንኩ ስሰብር ስከፍል ሲሰድቡኝ ሳለቅስ አምስት አመት ሙሉ ዛሬ ላይ መዳም ቤት በጥሩ ክፍያ ፈጣሪ ይመስገን
Ullum yalfal
ሁሉም ያልፋል ማማየ
ሎሚየ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ያልፍልሽ ይሆናል ሁላችንም በጣም ነው የምወዳችሁ
አላህ ከመጣው በሽታ ይሰውራቹ የሀገሬ ልጆች
ሳሊሀት የሸገር ልጅ ፍቅር አሚንንን አሚንንን አሚንንን አሚንንን ያረብ
ሳሊሀት የሸገር ልጅ ፍቅር አሚንንን አሚንንን አሚንንን አሚንንን ያረብ
Amin
አዎ ወላሂ
አምንየራቢ
ወይ የኢቶቢ ሰው ትንሽ ሀብታምነኘ የሚሉት በጣም ያስጠሉኛል ሰራተኛ እደሰው አይቆጥሩም እር አርቦችኮ ወላሂ አዳድ መጥፎወች አሉጅ አብዛሀኛው ያው እደናት ናችው
ኢቶቢያ ውሥጥ በሠራተኝነት ከምቀጠር እዚሁ አረቢቱ ታገላታኝ ቡዙ መልካም አረቦች አሉ ቢሠበርምኳን ምንም አይሉም አልሀምዱሊላሂ ሀረብ ሀገር እጥፍ ይሻላል እፊትዋ ላይ ያለ ቁጣ ከምትናገርው ቃላት ያሥፈራል እሥኪ ሀረብብ ሀገር ይሻላል የምትሉ ላይክ
እግዚኦ የኢትዮጵያ መዳሞች አይለፍላችሁ የድሃልጅ ሲያገኝ እኮ ነዉ አይይ የኔ መዳም ስት አመት ስኖር የተሰበረ ቢሰበር ፍድዋ ትላለች እዉነት
ፈጣር ኮርና በሽታን ከአገራችን አጥፈልን 😭😭😭😭😭
አሜንንንንንንንን ፫
አሜንንን
አሜን አሜን የኔ ዉድ አህቴ አግዚአብሔር በቃችሁ ይባለን 😭😭😭🙏❤️
@@selamethioselamethio3168 አሜን 😭😭
Amen geta yemarene
ሀኒቾ በፍፁም መሥማማት አልነበረባትም አደራ እንዳይከፋት በርቱ ፀጋ ሥወድሽ ያለም እናት ሎሚ እኔን አሠሪሽ አለባበሧ ምርጥ ነበር ምነዉ ባል ተብዬዉ ዝም ማለቱ ዉይይይ ባንድ ሥሙ እኛ አረብ ሀገር የተቀጠርነዉ ይሻላል ሀበሻ ለሀበሻ ሥሜቱ ከባድ ነዉ በርቱ ሁላችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም እግዚአብሄር በያለንበት ምህረቱን ይላክልን የእመብርሀን ምንጀዋ አይለየን አሜን
የኢትዮጵያ መዳሞች ቲሽ ስታስጠሉ😏😏😏😏 አረቦች በምን ጣማቸው😍 ሎሚዬ አይዞሽ😢
እግዚሀቤር ይመስገን የፍቅር
እናት ነፃ ሆነች ከካሰር
ሰው ደስ ሲለው እንዴት
ደስ እንደሚለኝ
ማዳም ይቅር በይኝ በተለይ ህሮመዳን ላይ የምሰብረው እቃ እኮ እግርሽን ወይም እጅሽን እንዳይቆርጥሽ ተጠንቅቀሽ ጥረጊው ነው እንጅ ምትለው ምንም አትልም ማዳሜ ስወድሽ
በጣም ሀበሻ ውይ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
የኔም መዳም እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን በጣም ጥሩ ሰው ናት።
@@یمیمسامنے እስይ መልካም
እሱዋ እኮ አቡ ካምሳ ሠለምትገዛው ነው
Enem medme wddd new maregat
እንከን በሰላም መጣች ውዶች በጣም ደስ ይላል ልክ እደሎሚ ብዙሰዎች እንደዚህ አይነት ነገር ይገጥማል ይገርማል አገር ላይ ሆነው እደዚ ችግር መግጠም አንዳዴስማ ስደትላይም ጥሩ አሰሪ አሉ አገራችላይ ግን ይከብዳል
ወይ የኢትዮጵያ አሠሪዎች የሥራችሁን ይሥጣችሁ አሁን አንድ የአበባ ማሥቀመጭያ ተሠበና የኔ ሴትዮ ምንም ቢሠበር አንድ ብር አቆርጥም ጣይዉ ነዉ የምትለዉ
ወይ አረቦች እኮ በጣም ደጎች ናቸው
ማማቲ በጣም እኮ ነው ሚገርሙት እረ አስር እጅ አረብ ይግደለኝ የኔዎቹም ምንም አይሉም ይሰበር አላህ አልሰራው ነው ሚሉት እረ እደው የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፈጣሪን አይፈሩም እኮ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር በእውነት አረቦች ጭሆት ብቻ ነው እንጂ ክፍት ያለችውም እኔም አንድ ጊዜ የማደሜን አባያ አቃጥይ በቃ ታይዎ አለች ደግሞ አዲስ ነበር
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ትክክል ማማቲ ወላሂ እነሱ መጮህ ብቻ ተናግረውሽም ወድያው ይረሱታለ እኔ ስት ነገር መሰለሽ ሚሰበርብኝ አባያ እና ከዶራማ ተይኝ ግን ምንም አይሉም ይቃጠል ተይው ነው ሚሉት እረ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፈጣሪያቸውንም አይፈሩም ሎሚላይ ስትጮህ እዴት እደሆንኩኝ እኔን የተቆጣች ያክል ነው የተሰማኝ እዴት እዳለቀስኩ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ሺ አመት የሚኖሩ ይመስላቸዋል አለማወቅ ነው
የሃና እና የሃይሌ እናት ሆና የምትሰራው (ፊዮሪ) ለጥበብ የተፈጠረች ጎበዝ ተዋናይ ናት አንደኛ👌👍
ኡፍ የሰው እቤት እንጀራስ ባይበላ ይቅር ያውም በኢትዮጵያ ማዳሞች አይዞሽ ሎሚዬ
የተባረከ ትዳርና ቤተሰብ ፈጣሪ ይስጠን
እግዚአብሔር ሆይ ኮሮና በሽታ አጥፋልን ጨነቀኝ እኮ
እኳን በሰላም መጣቹ ውዶቼ ስወዳቹ አለም ዳዊት ሀና ፍቅር ፀጋ ሀይሌ ውድድድድ በማያልቀው ሀኒዬ የፈተናው ነገር ይቅርብሽ እናም ሎሚዬ የኔ ማር በጣም አሳዘነችኝ ሚስኪን ከርታታ ኡፍፍፍፍ አሰሪዋ ግን በጣም አስጠላችኝ አዴ ለተሰበረ ነገር ላይመለስ መናገር በጣም ይከብዳ አረ አረቦችም እደሷ አይሆኑም ብቻ ሎሚዬ አይዞሽ ሆዴን አባባሺው ሁሉንም ነገር ታገሺው መታገስ ዋጋ አለው አቺ ብቻ መልካም ሁኚ ፈጣሪ ከጎንሽ ነው
ኡፍፍፍ ሎሜ
ኢትዮጵያ ሰራተኛ ከመሆኑ የመዳም ቤት ይግደለኝ
Kelal
ዘመዶቸጋ ባንድ የምበላበት ቀን ናፈቀኝ አቤት የኞውቹ መዳሞች እፍፍፍ የኔ መዳም ነፍ አመት ኑሪ ያረኩትን ነገር ባደርግ ምንም አትለኝ ስንቱን ሰበርኩ ያአራት ያምስት ወር ደሞወዜ እራሱ አይበቃም ነበር መዳምየ ስወድሽ
ሁላችንም እበርታ በዱአ ይሄን ውረርሽኚ አላህ ይቀልልን በሥጋት አለኩ 😢😢😢
አይ ሎሚ ስታሳዝን የኔ እናት የሰው ቤት ኑሮ
እኔኮ ግርም የምትሉኝ ሰልፊሽሰወች እያላችው እንዴትነው የምንለወጠው ገናለገና ለኮመንትና ላይክብላችው የሰው ልብ ማንጠልጠል ምንሼነው
ቀጣዩን አፍጥኑት ዛሬበጣምነዉደስያለኝ በመምጣታችሁ
ሉቤ Abdullah ሉቤ ሰብስክራይብ አርጊኚ
toyiba ቱቱ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ያረቢ ሀያት ያረቢ ሀያት ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@nununegnitube801 ችግር የለውም ማማየ ሰብስክራይብ
ሎምይ እዴት እዳሳዘንሽ የኔ መዳም ማሚ ብትሆንማ እንኳን ተሰበር ነው የምትለው እቤት ወስጥ ያለው ችግር ተሰበር ነው የምትለኝ ያገሬ ልጆ እግዚአብሔር ከዚህ ከኮሮና ከሚባለው ሰውይ ይጠብቃቹ
ሀገሬ በሰማይ ነው ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙ
ሎሚዬ 😭😭😭
የኔ እናት አይዞሽ እማ
አንቺን ሳስብ ያልፍኩትን ሕውቴን ታስታውሺኛልሽ
😭😭😭
እዉነት ለመናገር እንደ አለም አይነት አሰሪዎች ብዙ ናቸው በጣም አስተማሪ ነው
ሎሚየ ወላሂ አሳዘሺኝ አይ አረቦቺ ይማሩን ስት እቃ እንሰብራለን አይ የኢትዮ መዳም
ሳህ
በትክክል እኔማ ፈጀሁት ሁሉንም እቃ
ትክክክል
ኔልዩ ማር ነገር
ቀላል እሰብራለን አረቦቹ ጥሩ ናቸው እኔ ስራ መስራት ሳስጠላኝ በቃ መስበር ነው እየደበረኝ ስሰራ ግን ጡሩ ናቸው
የሀገሬ ልጆች እንኳን ደሥ ያላችሁ ከነገ ጀምሮ ለ1 ወር የሚሆን ፆም ፆለት ሊያዝ ነው የተመረጡ የተለቢዤን ጣቢያወች ሙሉ ቀን ሊተላለፍ ነው እግዚአብሄር ፆለታችን ይቀበል አሜን
አሜንንንንንንንን ፫
😭😭😭ይችን አጭር ጽሁፍ አንብቡልኝ አይ ብቼኛ መሆን ሎሚየ አሳዘነችኝ መማር እየፈለገች ግን ቤተሰብ አለመኖሩ እንዲህ አረጋት ስንቱ በእውነተኛው አለም እንደዚህ እሚቼገር እኔ አረብ ሀገር ሳልመጣ አባቴ በህይወት ነበር ግን ከ1 አመት ቡሀላ ከዚህ አለም ተለየ እህት ወንድሞቼ እናቴ ምንም የላቼውም እናቴ ጉሊት ነው እምሰራው እነሱ ደግሞ ሁሉም ተማሪ ናቼው ደረጃቼው ትልቅ ነው ብር ያስፈልጋቼዋል በዚያን ሰአት ሁሉም አቋርጠው ስራ እየሰሩ የእለት ጉርሳቼውን ማግኘት ፈለጉ እኔ ግን የመጣሁበትን እዳ ከፍየ ስለጨረስሁ አይዟችሁ ብየ ከጎናቼው ቆምሁ እሚፈልጉትን ነገር እያሟላሁ አስተማርሁ ሁለቱ ተመርቀዋል ሌሎቹ ደግሞ አሁንም መጨረሻ ላይ ደርሰዋል ግን እግዚአብሔር አረብ ሀገር ባያመጣኝ ማነበር ልብስ ጫማ የትምህርት ቤት ክፍያ ኢንፎርም ደፍተር ገዝቶ እሚያስተምረን 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አባቴንና አንድ ወንድሜን በስደት ላይ ሆኜ ባጣም ላሉት ግን የመዳን ምክንያት ሆኛለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ ምክንያቱም ሰው ሲያጣ የሚያደርገውን አያውቅም ስለዚህ በሱስ መያዝ ብዙ ከተለያዩ ችግሮች ሳያጋጥማቼው አላማቼው ላይ ጠንክረው እዚህ እንዲደርሱ እግዚአብሔር እረዳልኝ እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን በሰላም ላይነ ስጋ ያብቃን
ሁላችንም ብዙ መከራ አይተናል አይዞሽ እህት
@@samiyaabubeker6114 እሽ አመሰግናለሁ እህቴ
ሁላችንም ብዙ መከራ አይተናል እህቴ እኔም እናቴ በስደት እያለው አጥቼ ለተናናሽ ወንድሞቼ ና ለቤተሰቦቼ እየኖርኩ ነው መሰደዴ ለበጎ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እናም እህቴ በየቤቱ ስንት ተወርቶ የማያልቅ ችግር አለ ኣይዞሽ.......
@@Senedmedia143 አይዞሽ የኔ እሕት በውነት አጀቴን በላሽው
ያአላህ ይሄ ቀን ያልፍ ይሆን ያርብ ኧረ በቃ በለን ያአላህ ይሄ ቀን አልፊ በዚህ ዘመን እንደዚህ ተከስቶ ነበር ብለን የምናወራበት ቀን አላህ ያምጣልን ያኢላሂ ኧረ ከጭንቅ አውጣን ያርብ እኛ ደካማ ባሪያወችህ ነኝ አንችልም ቅዋም ችሎታም የለንም ያአላህ ታረቀን ያርብ
ወላሂ አረቦች አልሀምዱሊላህ ስት ቃ እየሰበርን ነው ሎሚ አይዞሽ
ሎሚየ በጣም አሰዘነቺን ወላሂ አይ የኛ ሠው አረቦች እኮ ለዋህ. ናቸው ወላሂ ከ1000 በላይ ብር የገዙት ስንሠብር. እቃ ይቅርታ ስንላቸው ያዝናሉ ለዋህ ናቸው መዳሜ. ኣይ ሃበሻ ጨካኝ
ሓዩ ነኝ የሡ ታማኝ ። ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙ
@@nununegnitube801 ክክክክክክክክክክክ
Btekekel
የኔ ውድ ሎሚዬ እናት ከሌለች ኢወት ጨለማናት😭😭
እንኳን ደና መጣችሁ የኛዎች ሎሞየ የኔ ሞሰኪን አሳዘንሸኝ አየ የኢትዮጵያ አሰር ክፍ እኮናችሁ ዶሞዝ እሰዋጋር አታሰቀሞጪ
Azemera Azemar እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
Bagga nagga dhuftani ሁላችሁንም አምላከ አዲሱ ሂመም የጠበቀችው እንዳ ያዘችው
እንኳን በሰላም መጡች እኔም ድራማ ከልቤ ነው kanjetei ነው የሚወደድ
Vidio kun naaf banuu dideem
@@rabbiirraraaa1335 Refuu. Banamee. Laladhu
8
ብዙ ተከታታይ ድራማዎች አይቸ ግማሽ አቋርጠዋለሁ
የኛን ግን መቸ በተለቀቀ እያልሁ የምጠባበቀው ድራማ ነው በጣም ልዩ ነው የሆነብኝ ብዙ ነገሮች አሉ የሚያስተምሩነን ☞በእራስ አለመተማን ምን አይነት ደረጃ እንደሚያደርስብን
☞የሆነ ነገር ሲገጥመን ሰው ባለማማከራችን
☞ በስው ቤት ስራ ምን ያህል ተፅኖ እንዳለ
ለእኔ የኛ በጣም የህወት አስተማሪ ናቸው ከልብ ለተከታተላቸው
እ/ር ብርታቱን ይጣቸው ለእኔ ልዩ ናችሁ
እናም እ/ር ከዚህ ከኮሮና ቫይርስ ይጠብቀነን አሜን ።
ሎሚዬ በጣም አሳዘንሽኝ በዛ ላይ ስትወለውይ ልቤ እየፈራ ነበር ልክ የአበባ ማስቀመጫው ስወድቅ ከኔ የወደቀ መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩኝ ዊ የሰው ቤት ሲያሳቅቅ ። ፍቅር ደሞ ወደቤት ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል ሁላቹንም ወዳቹዋለው
ወይ ማዳም ማሪኝ ኡፍፍፍ
ከኢትዩ መዳሞች ቤት ከምሰራ ለአረቧ መዳም በነፃ አመት ብሰራ ይቀለኛል
ስለምታከብረኝ ክብሬንም ስለማትነካ መዳሜ በጣም ነው የምወዳት
i love😘😘😘😘😘
ግን እኮ. የአበሻ ሴት ሰራተኛ ከመሆን መዳም እድሜልኬን ብሰራላት ይሻለኛል. ሎሚ የኔ ቆጆ አይዞሽ. ደመወዝሽን መያዝ ነበረብሽ ይች ክፉ ሴት ስታስጠላ ለሸክላ ብላ እሰዉ ላይ ይሃን ያህል ቁጣ በስማም.
ውይይይይይይ የሰው ሀገሮቹ እንኳን እንድህ አያደርጉም የኢትዮጲያ አሰሪ የእውነት። በእውነትም አይጠፉም ድራማ ብቻ አይደለም
ወይኔ ሎሚዬ የኔእናት የሰውቤት ኡፍ በዛ ላይ ኢትይጵያ ሲያስጠላ 😭😭😭
አንቺ ሴትዮ ፍልምነቱን ረሳሽው እንዴ
ውዱ የሀገል ስውች. ከዘመኑበሺታ. አላህ ይጠብቀን. ስደተኛዋ ኢሙ ነኝ. ከኔ. ከስደተኛይቱ. ለሀገሬ ህዝብ ነው ጪንቅ ጥብብእያልኩ ያለሁት. እባካችሁ ተጠንቀቁ ያለንበት ግዜበጣምምምምምምምምም ያስዝናል
ወይኔ መዳሜ ይቺን የሀበሻ አሰሪ እባክሽ ተሳስተሽ እንዳታያት😢😢😢ሎሚ
ክክ
ክክክ እውነት ነዉ መዳሜ
😥😥የሎሚ ሂወት የብዙወቻችን ሂወት ነው
እኔ በየቀኑ ነዉ እቃ እምሰብርዉ ተሰበርብኝ መዳም ስላት የራሱ ጉዳይ ነዉ የምትለኝ ኢትዮጵያውያን ግን በጣም በጣም ክፊ ነን ያዉም ለራሳችን ዜጋ ክፍታችን በልክ ይሆን
Ekaw siseber amede bun new yalew keziya alekesku inbaye alkom alkegn
Sew bet sisera sahin tesebrobign lik indezi chohechibign demozen hulu kelekelechign gibuti hager neber ahun gin alhamdulillah awropha nege wiyy alekesku yigermal memesasel
Beterefe betam teru new teftachu neber 😍💖💖💖💖💖👌🙌
አይ ኢትዮጵያ የሳኡዲ አሪቢያ አረብ ይግደለኝ
እረልቀቁልኝ ቀን ሙሉ ውድያገሬልጆች እግዚአብሔር ባላችሁበትከነቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ ከመጣብን ወረርሽን ይሰውረን ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር
አሚን 🤲
ግን ወ/ሮ ቆንጂትና ሳባ የእውነተኛ እናትና ልጅ ናቸው መስለኝ ድምፅ መልክ ይመሳሰላሉ
በጣም
ሳብዬ ልክ እንደ ታናሽ እህቴ ነው የምሳሳላት በጣም እወዳታለሁ😘😍 የኛዎች ውድድድድድ 😘💚💛❤
ፍቅርየ የሆነውን ነገር በሙሉ ለአባትሽ እና ለናትሽ ንገሪያቸው
ውይይይ ሎሚየ የኔ ውድ አይዞን ውይ የኔ አሰሪ ነፍ አመት ትኑር የኔ አሳቢ እኔ ጋ እኩል ትፈጋለች በዛ ላይ የሰበርኩትን ብሰብር ብር መቁረጥ ቀርቶ አትገለምጠኝም ነፍ አመት ትንርልኝ
አይከፍትምኮ እረ ልቀቁልን እኔ በጉጉት እየጠበኩነው
እሁድ ነው የሚለቀቀው ሁለት ቀን በሐላ ይላል
እኔም ጋር አይከፍት
እሁድ እሁድን ነውኮ የሚተላለፈው እማ😊
ለኔም
@@mahimemaryamlej2295ምዕራፍ ስምት ተለቀቀኮ አየውት ግራ ገባኝኮ እሁድ ለት ምንም የለም ጠብቄ
የስርቆት ፈተና ምኑን አሰብሽው ሀና ጥሩ አይደለም ጉብዝና የትምህርት ውጤት ማለፍ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ያልሆነን ነገር ያልተባበረና ያደረጉትን ልጆች ማጋለጥ ሞክሪ ባይሳካም ምንም ማለት አይደል ከልብሽ ለፍተሽ ካልሆነልሽ ምናልባት ለበጎ ነው ይሄ ነው ጎበዝ የሚያስብለውና ባካባቢሽ ያሉ ሰወች ባንቺ ሊደሰቱና ሊኮሩ የሚችሉት!!"
እኔ ኮማቾች ያሳዝኑኛል እታስቡት ያለ ሳአታቸው የሚለቁት ይመስላቹሀል ዝም ብሎ መቀመጥ ሲለቁት ማይት አለቀ
ውይ የአዲስ አበባ አስሪወች እናተን ያያቹ ብቻ ያውቃቹዎል ውይ ውይ መዳምየ እደፈለግች ታድርገኝ
ግንኮ እውነት ከሀገር ቤት ሰራተኛ ከመሆን ከሀረብ ሀገር ሸቃላ መሆን እጥፍ ይሻላል እኔ ስንቱን እቃ ሰብሬዋለሁ አንድም ቀን ለምን ሰበርሽ ብላ አታውቅም ብትለኝም ዳግም እንዳትሰብሪ ተጠንቀቂ ነው የምትል አይ ሎሚ እንዳቺ በእውነት የሚሰቃዩትን ቤት ይቁጠራቸው ያንችስ ድራማ ነው😥
ማን እንደናት ናፍቆቴ ስስቴ እናቴ ማማየ በናትሺ ሰብስክራይብ አጊኚ
@@nununegnitube801 ምን ምን ትለቂያለሽ ሀያቲ ጠቃሚ ነገር ካለው ማሺ
ሁለት ቀን ሙሉ ሰስፔንስ አደረጋችሁን ፍቅር ለቤተሰብ ግልጹን በመናገራ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ችግራችንን ለኛ ለምንለው ሰው ካማከርን መፍትሄ ይኖራል ሎሚየ የኔ ሚስኪን😥
ሎሚየ የኔንኩትራት ቤት ሂወት አስታወሰችኝ ሳሰብርባት የኔም አካል አብሮ እምሽክ አለ ወደታች ለማየት ተራራው ሊደክመን ግድነው እህቶቸ ከጧት ሳቅ የማታ ፈገግታ ይሻላን አይዞን
ዉይይይ የሀገራችን አሰሪወች በጣም ክፉወች ናቸዉ ወይኔ እነ መዳም ይግደሉኝ
This show is very educational and most of all it reminds me of my middle school years back home. I have seen Ethiopian series and movies, but nothing compares to this show. The cast are very brilliant. The story line is very relatable. The woman who hired Lomi was ok at first, but now she is becoming too hard on her. I hate when people use power on people who can't really defend themselves.
Wel said bro.
Enikowani beselam metachu Egizaberi kezi beshita yetebikeni kehagerachini yatifalini yetamemutinimi yimarechew lemotutimi Nebisi yimari Selam Lehagerachini💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭😭😭
*ክክክክክ የት ሄጄ ልፈንዳ ገና እሁድ ለምትለቁት ምን የሚሉት ማጓጓት ነው*
ወይኔ ሎሚዬ የአበባ ማስቀመጫው ስወድቅብሽ ልቤ ነው ትርክክ ያለው አይዞሽ ሎሚዬ የኔ ውድ
ሎምዬ የኔ እናት ስታሳዝን አይ የስው ቤት ክፍ በሞላበት ዘመን ስው እዴት ይለወጣል
አይዞሽ ሎምዬ😢😢😢
እህህህ የሎሚ እቃ ሲሰበር ልቤ ቀጥ ልትል እሷስ ለብሯ አይይይ የኛ ነገር ድራማ መሆኑን እርስት እናደርገዋል
አምስት ሺ ሰው ተከታትሎችሁ ላይክ አድም ሳያረጉ ወጡ ግን ለምን ነው ላይክ የማናረገው
Yemisedbunn New LikeYemnaderg
እኔም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እሡ ነው👍🤔
ሎሚና ዳዊት እሚፋቀሩ ይመስለኛል ወገኖች እግዚአብሔር ይጠብቀን ይህን ከይሲ ወረርሽኝ እግዚአብሔር ያጥፋልን በርቱልን እናመሰግናለን
ሎሚ የኔምስኪን ስታሳዝን የሀበሻ ቤት ከመስራት የኡነውት ውሀ ሽጦ ማደር ይሻላል
ሎሚየ የምር በጣም አዛዘንሽኝ ውይ የእኔን ሂወት እየኖርሽው እዴት ልቻለው ያማል አልቅሰሽ አታስለቅሽኝ እባክሽ የእኔ ቆጆ ሁሉን አዋቂ አንድ አላህ ወይም ፈጣሪን እየተማፀንሽ የምታፈሻት እባ ዋጋ አላት እና ለእሱ ንገሪው ታቂያለሽ እደነዚህ አይነት ክፋ ሰዎች ፊት ፍፁም አላለቅስም ምክንያቱም እኔ ከእነሱ የበለጠ ጀግና ስለሆንኩ አችም ጀግና ነሽ ችለሽ ተቋቁመሽ ፈተናዎችን ማለፍ ይኖርብሻል እሽ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበር የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ🙏🙏🙏
አሜንንን
ወይኔ ሎሚዬ ምን ላድርግሽ 😪እውነት መሰለኝ እኮ እረ የኔን መዳምም ብታይልኝ ሽሽሽሽ ግዜ ትቦንሳታለች ልክ እንድናቴ ነች አሁናሁንማ ከመዋደዳችን የተነሳ እሷ እምታስበውን እኔም አስባለው ልሰራው ያሰብኩትን ስሪ ሥትለኝ ግርም ይላታል ውስጣችን አንድ ነው እሚመስለኝ 💋😘
ማነው አይሌን እንደኔ የሚወደው
ሎሚየ የኔ እናት አስለቀሽኝ አይዞሽ እኔም አንች ባለፍሽበት መንገድ ነው ያለፍሁት ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
ዋይ ያኛ አገር ቀጠሪ ኡፍፍፍፍፍፍ አረብ ይግደለኝ ዋለሂ ምንም ብሰበር እኮ ምንም አይሉም
ደስ ይላል በርቱ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም. ያድርግልን
Lomiye Abeba mesikemecha teseberebisha 🙆♀️Ayizosh Adenigchi kedemozish yikoretal 👈
Kkkkkkkkl🤣🤣🤣🤣🤣
Awo 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Seteyowa keufu nat uufffg😢😢😢😢😢
@@saracala309 yemir Asazenechign😭
ይሄ ድራማ ሁላ አይመስለኝም እኮ በጣም ነው ምወዳቹ
የሎሚ አሰሪ ነኝ ባይ ምን አፍሽን ያስከፍትሻል የተሰበረው 10እቃ እኮ ነው አቺን ብሎ የቤት አሰሪ የሆሽ እብድ ልጅ የለሽም እደዚ የምጮሂባት ቀውስ ሎሚዬ እሕቴ እስኪያልፍ ያለፋል አደል የሚባለው አይዞን
ወይ የይቶ መዳም እዴ ናቸዉ አለብች ይገደሉኝ ቢሰበርም አይዞሽ በቃ ታይዉ አትደግጭ ነዉ የሚሉት
ዉድ የአገሬ ልጆች ከእዝህ ከበሺታ ጠብቆ ላገራችን ያብቃን በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ እንሁን በአላህ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
አሚንንን ያርብ አላህ እንዳመጣብን እራሱ ያግራልን .ያርብ.የሀብታም።የድሀ አላለም.ሱብሀነአላህ.
አሚን ሂክማዬ ደመርኩሽ ግን በዚሁ አንድ ነገር ልንገርሽ በአለህ አይበልም የኔ ውድ
ሂክሙ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ በኮመንት
@@ላተህዘንኢናለህማአና እሺ ዉደ
Bagaa nagan dhuftaan yegnawoch
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛውች
ኢትዮጵያ ሰው ቤት በብዙ ብር ከመስራት አረብ ሀገር በነፃ መስራት ይሻላል
ክክክምነውአቺየ
ufff የ ሎሚዬ አድናቂዎች የታላችሁ😢😢😢
እንደ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ቆሻሾች አለ እኔ የሚገርመኝ ተጨቃጭቀውም ደሞዝ የሚቆርጡት ነገር ይድፋችህ
ዎይኔ ሰው መን አይነት ጅብነት ሎምዬ የኔመር አይዞሽ አታላቅሽ በለ ሀያብር አበባ መስቃመጬ ሰበት መቶ አሰር ጌታን አይፈሩም አይዞሽ ሎም
ማነው ዛሬ ኢትዮጵያ ሁለትስው በብሞሞቱ ልቡ የተስበርው እር ሀገራችንን በቃ በልልን
Betim, lba, new, yeteseberew, eht
@@zunb66gg74 offff are hagerachenen fetare yetbklen
@@edenabate4997 amen, eht
Dawutiyyy batam konjona yewa lijinaw betamnaw miwodeow tebarekkk
የኛውች ደሞ ወይ አትለቁልን ወይ አትተውት ትሰሩ ከሆነ አስተካክላችሁ ስሩ መድነው ሰው ማስጠበቅ
ትክክል
😂😂😂😂😂😂
ትክክልብለሻል
ይሰራል እኮ
@@hffdfgh9312 ገና ዛሬ ነው የሰራው