Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen atn yxra amilake bizum twlidocin bte txqimo ysmlixacew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል.
የታደገህ ጌታ ይባረክ።ተባረክ ወንድማችን!
እግዚአብሔር አብ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ።
በእውነት ይህ ሰው በፓውሎስ መንፈስ ለወንጌል በመጨከን የተነሳ ሰው ነው:: እግዝአብሄርን የተለማመዱ የሚቀልዱ ሰዎች ሊያሳፍር እግዝአብሄር እደዚህ ያደርጋል .::አሜን!!!
ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ
በጌታ በየሱስ ደም ተሸፈን የዘመኑ ክፋት አያግኝህ ክፉ አይኖች አይዩህ በየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
መገናኛን በወንጌሌ ያንቀጠቀጡ የጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን የጎዳና ላይ ሰባኪዎችን እግዚአብሔር ይባርካቸው !!!
ክብር ለእግዚአብሔር ፡ይሁን እግዚአብሔር ፡ይባርካችው ፡ተባረኩ❤❤❤❤
ወድሜጥቡእየሱስእዴትነውየወደደህይገርማልየእግዝያብሔርስራ(አለምንበተግባርየናቀ🙏🙏
አዲስ ፍጥረት ይልሀል ይሄ ነው !!!!! ትንታግ ያባቴ ልጅ እግዚአብሔር ይልብህን መሻት በአይንህ ያሳይህ ❤❤❤❤
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ጥቤ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው ፤ ለብዙዎች መዳን መክንያት ስለሆንክ ና ስለምትሆን እግዚአብሔር ይመሰገን ። በርታ አገልግሎት ህ በጣም በጣም ይሰፋልም ይበዛልም❤❤❤❤
ባለፈው የዘመረውን መዝሙር በየቀኑ እንደ እኔ እየሰማ ያለ ሰው😊😊🥰🥰🥰
ዛሬም እየሰማሁት ነው ❤❤❤
እኔ በየቀኑ እየሰማሁ ነው❤❤❤
me tooo❤
ME TOO.❤❤❤❤
Qanuni mulu new misamawu
በጣም ልዪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። ጌታ በየዘመናቱ ለራሱ የሆኑ ምርጦች አሉት ወንድሜ ጥበቡ ስላንተ ደስስስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ በዘመንክ ሁሉ ይክበርበት የተወደድክ የእግዚአብሔር ምርጥ። ክብር ሁሉ ላዳነና በቅዱስ አጠራሩ ለጠራን ለእግዚአብሔር ለአምላካችን በጌታችን በኢየሱስ ስም ይሁን አሜን!!!
ወንድሜ ጥቤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ! ሁልጊዜ የመጨመር ህይወት ይስጥህ! አትውረድ! ዛሬ ኢየሱስን በቃልና በኑሮ እንደሰበክ በቀሪ ዘመንህ ሁሉ የሱን ክብር አይተህ ኢየሱስን ሰብከህ ለሱ ኑረህ እለፍ! እወድሀለሁ❤ ወንድሜ❤ ተባረክልኝ!🙏
ዋው ጌታን ስላንተ አለማመስገን ኃጥአት ነው። እየሱስ ጌታ ነው ❤❤
ግሩምና የጠራ ራዕይ ነው የሰነቃችሁት። ጌታ በነገር ሁሉ እጁን ይዘርጋላችሁ። አብሮአችሁ ይቁም።
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIBEBU WORQEYE.
እውነትም አዲስ ፍጥረት
የተረጋጋ መንፈስ ኣቤት እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ነው🙏🙏🙏
በንግግርህ እራሱ መንፈስ ሞለብኝ ወንድም ጥበብ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ዘመንህ በመንፈስ ቅዱስ ብቻ ይለቅ፤ እንወድሃለን ስፋ፣ ብዛ።
Amen be iyesus sim Amen hallelujah 🎵🎹🎸🎻🥁 be iyesus sim Amen Amen hallelujah hallelujah Amen 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏☝️☝️✝️✅
የወንጌል የመለወጥ ሀይል ማሳያ ነህ በርታ!
DEFINITELY SIR.
ጌታ ያስፋህ አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቷን እና በአለም ዙሪያ ያሉትን ያልዳኑ ነብሳትን አሳልፎ ይስጥህ ወንድማችን ጥበብ እንወድሀለን ተባረኩ
❤❤❤ tebarek memehera
ABSOLUTELY.
ወንድም ጥበቡና እህት ሃረገወይን ዘመናችሁ ይባረክ፣ ለበረከትም ሁኑ። "እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።"ፓስተር አሰፋ ከስዊድን።
አቤት ኢየሱስ እንዴት ደስ የሚል አምላክ ነው እናንተን ለውጦ የክብር ዕቃ ስላረጋችሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁኝ❤❤❤❤
በጉርምስናህ ጊዜ ፈጣሪህን አስብ የሚለው የእግዚአብሔርን ቃል በተግባር የኖርክ ለብዙ ወጣቶችም አርዓያ የምትሆን ታላቅ ሰው ነህ
ጌታ ይባርክህ የዘመኗ ቤተክርስቲን እንደአንተ አይነት የጨከነ አገልጋይ ስላላት ደስ ብሎኛል ከናንተ ጋር ከሁለት አመት በላይ ፀጋን ተካፍያለው እጅግ በጣም ተጠቅሜያለው ይብዛላችሁ ተባረኩወንድሜ ጥበቡ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ ነህ❤❤❤❤
ነብያት ነን ያሉትን እና አፓስትሎችን እያየሁ አዝኜ ነበር ገንዘብ ገንዘብ ብልፅግና ነገራቸው ሁሉ ጌታ እየሱስ መቼም በዘመናት ሁሉ ልጅ አለው ተባረክ. ተነሳቅቻለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
አንተ አሁን ወንጌላዊ ነህ ይህን አመላክተህ የልብህን መሻት ሌላውን መውጊያ አታርግ🙏
ጋዜጠኛዋ! ጨዋ ጋዜጠኛ ነሽ።ተባረኪ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::
Zemnesh agelgloth egziabher abzito yebark ❤❤❤❤❤
የዘልአለም ሕይወት የሰጠህ ጌታ የተባረከ ይሁን
አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቅም እና ጉልበት የሁንህ! ብርቱ የሆነው እሱ ባንተ ታላቅ ስራን አድርጎአልና ስሙም ድንቅ ነው የጌታ ባርያ ጥበቡ ወርቅዬ ተባረክ አሁንም ባንተ የጀመረውን ስራ ይጨርስ አሜን ❤❤
ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ያንተ የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን❤❤❤
የሚገርም ለውጥ ማነው እደኔ አፊን ከፍቶ የስማ ቅድም ጥበቡ ተባረክ❤❤
ጥቤ የዘመናችን ጳውሎስ ስለአንተና ስለ ቸርቿ ወንድም እህቶች ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ተባረኩ ❤❤ ከፍሬ ያስታውቃ ፀገ ይብዛላችሁ❤
Wow what a mezimu… Yetesetehinn sitota lesechiwe sitsetew ayenn ! God bless you
🎤"በተሰቀለ ማንነት የተሰቀለውን እንሰብካለን::"❤❤❤🙏
It is a great proverb. without this action being a christen has no meaning
Tebarek
ጥቤ ተባረክ የእውነት የእ/ር ሀሳብ አለምን ሁሉ ሰውን ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ እየጠቀለልን ሀገራችን እንገባለን አዲሲቷ ፂዮን እንደርሳለን !!!❤ተባረክ የፀሎታችን መልስ ነህ
I think I taste pure Gospel now. Praise the almighty God. ❤❤
አንተን በዚህ ዘመን እየተጠቀመ ያለ እግዚአብሔር ይባረክ።
ጌታ ካንተ ጋር ነው።ተባረክልኝ !!!
Hargiya betam new yemwedish anchyi bicha satihogn enam betam girim yilegnli mesebeki yichlibtali agninitini yaweta yichlali enda elalewe le balebatam 3ndihu 3gizarini biyagegn endesu elalewe tadilo elalewe sewm degimo yiktelewali kibiruni gata yiwesedi egizar bedemu yishfinihi yesewochu bizati des yilali betam🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏የበራለት ትውልድ ተግባር‼🙏🙏👉👉👉1 ቆሮ123: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥👉👉👉ማቴ2819-20: “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
ከዚህ በላይ ጌታ ለክብሩ ያቁምህ ይግለጥህ መዘርጋት ይሁንልህ ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!
Amen 💗🥰❤️💯 yes
ወንድም ጥቤ ዘመንህ ይለምለም አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታ ኢየሱስ አሁንም ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
Amen 💗🥰❤️💯 yes ❤❤❤❤❤❤ 23:14
ያንተን ዘፈን የጋበዙንም የሉም ::የዘፈኑም ሀሳብ አልጠቀመንም ነበር አንተን ያገኘህ ጌታ እኛንም ሲያገኘን ግን በከፍታም በዝቅታም በደስታም በሀዘንም እጃችንን ይዞ እየመራን አለን ;; 🙏🙏🙏የራራልን ጌታ ስሙ ይባረክ ::ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ሁላችንንም ያነተን እድል ይስጠን 👉👉👍👉 ለሌሎች አርአያ የሆነ መልካም ለውጥ::👍🙏🙏🙏 ሀረግ አንቺም ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏
amen
2ታችሁም በጌታ በመሆናችሁ ክብር ለጌታ ይሁን ። በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ። በተለይ ሀረግን በቲያትር ዓለም አውቅሽ ነበርና ።
DEFINITELY.
ከአይምሮዬ በላይ ነው የኢየሱስ ፍቅር🤲
ብርክ ብላወገኖቼ
ዎንድማችን ጥበቡ አንተ የክርስቶስ ወታደር ነህ!ወንጌል ወንጌል አሁንም ወንጌል ለሁሉ ፍጥረት!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ እኔም አንድ ቀን ጨክኜ ወደ ጌታ እንደምመጣ ትምህርቶችህ በእውነት ያነቃሉ ፣ አዎ ያለ እየሱስ ህይወት ትርጉም የለውም ፣ ለዚህ ምስክር አያሻኝም ፣
geta melkam new tsega yibzalih leyesus yadela misikirinet bizuwoch keante bimaru tiru neber
ጌታ ይባርካችሁ
ምን ይባላል ?? ይሄ ድንቅ ነገር ከእግዚአብሔር ነዉ። ወንድሜ እርጋታህ: ጭምትነትህ: ትህትናህ ይገርማል ። በቤቱ ያፅናህ ተባረክ!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይመስገን እናንተን ወንድም እህት አድርጎ ስለሰጠን ጌታ ይባርክ እወዳች•••••❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ::
EG/r abizito yibarikachihu❤❤❤🎉🎉
እውነትም ጥበቡ እንደስምህ ጥበብ የሞላብህ ሆይ ተባረክ!!!!
እግዚአብሔር በአንተ ያስቀመጠውን ያስጨርስህ ትውልዱን የማስታጠቅ ስራ ያልህ ሽክም ተባርኬአለሁጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤❤
❤❤❤ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ ወንድማችን ጥበብዬክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
ድንቅ ምስክርነት
እግዚአብሔር ይባርክህ። የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ፍቅር ይብዛልህ። ብዙ ትሰፋለህ።🥰🥰🥰
ጌታ ይባርክህ የመለኮት ኃይል በብዙ ይገለጥልህ#❤
ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤
Geta yibarkhi Tibiye
የእግዚአብሔር አብ ፍቅር፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና የመንፈስ ቅዱስ ኀብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።አሜን!!!2ቆሮ13:14 የተባረካችሁ ናችሁ ።
ለፀጋው ክብር ይሁን!
Tebareik❤❤❤❤❤
Wow tabarki igizabihr amilki abizito yibarkii
የተወደድክ ወንድማችን ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ ህዝብን አሳልፎ ይስጥህ❤😊
የዘመኑ ጻውሎስ!!!!!❤❤❤❤እውነት ከወንድም ጥበቡ ብዙ አገልጋይ ነን የሚሉ ሠዎች መማር አለባቸው!!!የእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ በዚእ ምድር ስንኖር ይህና ይህ ብቻ ነው!!!!!እውነት በጉጉት ነበር የሠማውት ከአፉ የሚወጣው ሁሉ እየሱስ እየሱስ የሚል ነው!!!!በዘመናት መአከል ትውልድ አለው❤❤❤❤❤❤❤ይጨምርብኸ❤❤ሀረግዬ አንቺም ተባርከሻል❤❤❤እኛ ግን የተሠቀለውን እየሱስን እንሰብካለን!!!ስራችን ስለሱ ብቻ መናገር መመስከር ይኡን❤❤
Thank you jesus my father lord ❤
🎉🎉❤❤❤ ቃል የለኝም ተባረኩ ለምልሙ
ወንድም ዓለም ጥባቡ ለእነደና Teddyላሉ አርትስቶች ድረስላቸዉ፥ እዉነቱን ንገራቸዉ፥ላልሞቱ ዘፋኞች በሙሉ ድረስላቸዉ፦ እጅህንም ጭነህባቸዉ ጸልይላቸዉ። አነተ በተነከህበት መነካት ወደእግዝአብሔር ህልዉና በኃይል እስክገቡ አትተዋቸዉ።
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ባሉበት በኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ይመልሳቸው ጴንጤ ስለሆኑ የሚመጣ ነገር የለም ኦርቶዶክስ ዝፈኑ አትልም ጴንጤ መሆን የስራ የገንዘብ ምንጭ ነው ባላቹበት ተቀመጡ ።
ፖሰተር ተባረክ ዘመንክ አገልግሎተክ ይባረክ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሰለ ተሰጠህ , ሰለገባህ እውነት ለዘላለም ክብሩ ይሁንለት ።እንደ ንጉሡ ዳዊት እግዚአብሔር እግር ሥር ዝቅ ብለህ አንተ ብቻ ተገኝ እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ነው😇😇😇😇❤❤❤❤❤
ሀለሉያ እንኳን ጌታ ኤረዳክ ጥበብየ እንወዳለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን የተባረከ ሚኒስትሪ❤ ጌታ ይባረክ ስለናንተ
ፓስተር ጥበቡ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረኩ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ዘፈንም ጫትም መጠጥም ዝሙትን ዳንኪራን የአለምን ክፋት ሁሉ ያስጥላል ይሔን ሁሉ ይዛችሁ ክርስቲያን ነን የምትሉ እራሳችሁን ጠይቁ ጥቤ ተባረክ ኢየሱስን የተረዳ እንዲህ ይሆናል
ስጠብቃቹ ነበር ያባቴ ብሩካኖች ለምልሙልን
ተባረክልን በብዙ
ድንቅ ምስክርነት ነው እይጣፍጠፋ አለቀብኝ 😢❤❤❤❤❤❤ተባረክ ጥቤ ❤❤❤❤
የተባረክ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለቡዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው ከዚህ በላይ ስፋ ተዘርጋ❤❤❤❤❤❤
Min ayinet menfese yemolabet zimare naw yezmrkew🔥🔥ewinet be enba naber yesmahut,be geta bet yadeku bihonim mihiretun lilmidew alchilim😭🔥❤🙏oh Eysus abet mihiretih❤tebarkilin Tibe Enwedhalen🙏
ያሰብካዉን ያሳካል እግዚአብሔር ይጠብቅ እረጅም እድመ ከጠናጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤
የቤተ ክርስቲያናችን አድራሻ:- ሰሚት አጥቢያ ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን👉 እሁድ ጠዋት ከ4:30- ጀምሮ👉 እሁድ ማታ ከ 11:30 ጀምሮ👉 ማክሰኞ ምሽት 11:30 ጀምሮ👉ቅዳሜ ከሰአት 9:00 - 12:00 የወጣቶች አገልግሎት ጀሞ አጥቢያ አድራሻ:- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር👉እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ👉እሮብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ👉አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ ተባረኩ🙏
ሲኤእኤምሲ አይደለም አጥቢያችሁ እሁድ ምሽት ቋሚ ፕሮግሮግራም ነው አይደል መካፈል እፈልጋለሁ
ሰሚት (ሲኤምሲ) እሁድ ማታ አዎ መደበኛ ፕሮግራም ነው.
💖💖💕💖💖💖💖
WOW!!!Grace የጌታ ባሪያ ጥበቡ ወርቅዬ ጌታ ብርክ ያድርግ የገታ አገልጋይ በመሆንህ ምድረ ክርስቲያን ሁላችንም ደስ ብሎናል ወደፊት በዶል ተራመድ ፍፃሜህ ኣንድና ኣንድ ድል በድል ትፈፅማለህ።❤❤❤❤ዉድድድድድድ
I am surprised to see this journalist with Tibebe! She was an actress that I admire ❤ God bless you both ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen atn yxra amilake bizum twlidocin bte txqimo ysmlixacew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል.
የታደገህ ጌታ ይባረክ።ተባረክ ወንድማችን!
እግዚአብሔር አብ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ።
በእውነት ይህ ሰው በፓውሎስ መንፈስ ለወንጌል በመጨከን የተነሳ ሰው ነው:: እግዝአብሄርን የተለማመዱ የሚቀልዱ ሰዎች ሊያሳፍር እግዝአብሄር እደዚህ ያደርጋል .::አሜን!!!
ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ
በጌታ በየሱስ ደም ተሸፈን የዘመኑ ክፋት አያግኝህ ክፉ አይኖች አይዩህ በየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
መገናኛን በወንጌሌ ያንቀጠቀጡ የጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን የጎዳና ላይ ሰባኪዎችን እግዚአብሔር ይባርካቸው !!!
ክብር ለእግዚአብሔር ፡ይሁን እግዚአብሔር ፡ይባርካችው ፡ተባረኩ❤❤❤❤
ወድሜጥቡእየሱስእዴትነውየወደደህይገርማልየእግዝያብሔርስራ(አለምንበተግባርየናቀ🙏🙏
አዲስ ፍጥረት ይልሀል ይሄ ነው !!!!! ትንታግ ያባቴ ልጅ እግዚአብሔር ይልብህን መሻት በአይንህ ያሳይህ ❤❤❤❤
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ጥቤ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው ፤ ለብዙዎች መዳን መክንያት ስለሆንክ ና ስለምትሆን እግዚአብሔር ይመሰገን ። በርታ አገልግሎት ህ በጣም በጣም ይሰፋልም ይበዛልም❤❤❤❤
ባለፈው የዘመረውን መዝሙር በየቀኑ እንደ እኔ እየሰማ ያለ ሰው😊😊🥰🥰🥰
ዛሬም እየሰማሁት ነው ❤❤❤
እኔ በየቀኑ እየሰማሁ ነው❤❤❤
me tooo❤
ME TOO.❤❤❤❤
Qanuni mulu new misamawu
በጣም ልዪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። ጌታ በየዘመናቱ ለራሱ የሆኑ ምርጦች አሉት ወንድሜ ጥበቡ ስላንተ ደስስስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ በዘመንክ ሁሉ ይክበርበት የተወደድክ የእግዚአብሔር ምርጥ። ክብር ሁሉ ላዳነና በቅዱስ አጠራሩ ለጠራን ለእግዚአብሔር ለአምላካችን በጌታችን በኢየሱስ ስም ይሁን አሜን!!!
ወንድሜ ጥቤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ! ሁልጊዜ የመጨመር ህይወት ይስጥህ! አትውረድ! ዛሬ ኢየሱስን በቃልና በኑሮ እንደሰበክ በቀሪ ዘመንህ ሁሉ የሱን ክብር አይተህ ኢየሱስን ሰብከህ ለሱ ኑረህ እለፍ! እወድሀለሁ❤ ወንድሜ❤ ተባረክልኝ!🙏
ዋው ጌታን ስላንተ አለማመስገን ኃጥአት ነው። እየሱስ ጌታ ነው ❤❤
ግሩምና የጠራ ራዕይ ነው የሰነቃችሁት። ጌታ በነገር ሁሉ እጁን ይዘርጋላችሁ። አብሮአችሁ ይቁም።
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIBEBU WORQEYE.
እውነትም አዲስ ፍጥረት
የተረጋጋ መንፈስ ኣቤት እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ነው🙏🙏🙏
በንግግርህ እራሱ መንፈስ ሞለብኝ ወንድም ጥበብ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ዘመንህ በመንፈስ ቅዱስ ብቻ ይለቅ፤ እንወድሃለን ስፋ፣ ብዛ።
Amen be iyesus sim Amen hallelujah 🎵🎹🎸🎻🥁 be iyesus sim Amen Amen hallelujah hallelujah Amen 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏☝️☝️✝️✅
የወንጌል የመለወጥ ሀይል ማሳያ ነህ በርታ!
DEFINITELY SIR.
ጌታ ያስፋህ አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቷን እና በአለም ዙሪያ ያሉትን ያልዳኑ ነብሳትን አሳልፎ ይስጥህ ወንድማችን ጥበብ እንወድሀለን ተባረኩ
❤❤❤ tebarek memehera
ABSOLUTELY.
ወንድም ጥበቡና እህት ሃረገወይን ዘመናችሁ ይባረክ፣ ለበረከትም ሁኑ።
"እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።"
ፓስተር አሰፋ ከስዊድን።
አቤት ኢየሱስ እንዴት ደስ የሚል አምላክ ነው እናንተን ለውጦ የክብር ዕቃ ስላረጋችሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁኝ❤❤❤❤
በጉርምስናህ ጊዜ ፈጣሪህን አስብ የሚለው የእግዚአብሔርን ቃል በተግባር የኖርክ ለብዙ ወጣቶችም አርዓያ የምትሆን ታላቅ ሰው ነህ
ጌታ ይባርክህ የዘመኗ ቤተክርስቲን እንደአንተ አይነት የጨከነ አገልጋይ ስላላት ደስ ብሎኛል ከናንተ ጋር ከሁለት አመት በላይ ፀጋን ተካፍያለው እጅግ በጣም ተጠቅሜያለው ይብዛላችሁ ተባረኩ
ወንድሜ ጥበቡ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ ነህ❤❤❤❤
ነብያት ነን ያሉትን እና አፓስትሎችን እያየሁ አዝኜ ነበር ገንዘብ ገንዘብ ብልፅግና ነገራቸው ሁሉ
ጌታ እየሱስ መቼም በዘመናት ሁሉ ልጅ አለው ተባረክ. ተነሳቅቻለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
አንተ አሁን ወንጌላዊ ነህ ይህን አመላክተህ የልብህን መሻት ሌላውን መውጊያ አታርግ🙏
ጋዜጠኛዋ! ጨዋ ጋዜጠኛ ነሽ።ተባረኪ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::
Zemnesh agelgloth egziabher abzito yebark ❤❤❤❤❤
የዘልአለም ሕይወት የሰጠህ ጌታ የተባረከ ይሁን
አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቅም እና ጉልበት የሁንህ! ብርቱ የሆነው እሱ ባንተ ታላቅ ስራን አድርጎአልና ስሙም ድንቅ ነው የጌታ ባርያ ጥበቡ ወርቅዬ ተባረክ አሁንም ባንተ የጀመረውን ስራ ይጨርስ አሜን ❤❤
ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ያንተ የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን❤❤❤
የሚገርም ለውጥ ማነው እደኔ አፊን ከፍቶ የስማ ቅድም ጥበቡ ተባረክ❤❤
ጥቤ የዘመናችን ጳውሎስ ስለአንተና ስለ ቸርቿ ወንድም እህቶች ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ተባረኩ ❤❤ ከፍሬ ያስታውቃ ፀገ ይብዛላችሁ❤
Wow what a mezimu… Yetesetehinn sitota lesechiwe sitsetew ayenn ! God bless you
🎤"በተሰቀለ ማንነት የተሰቀለውን እንሰብካለን::"❤❤❤🙏
It is a great proverb. without this action being a christen has no meaning
Tebarek
ጥቤ ተባረክ የእውነት የእ/ር ሀሳብ አለምን ሁሉ ሰውን ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ እየጠቀለልን ሀገራችን እንገባለን አዲሲቷ ፂዮን እንደርሳለን !!!❤ተባረክ የፀሎታችን መልስ ነህ
I think I taste pure Gospel now. Praise the almighty God. ❤❤
አንተን በዚህ ዘመን እየተጠቀመ ያለ እግዚአብሔር ይባረክ።
ጌታ ካንተ ጋር ነው።ተባረክልኝ !!!
Hargiya betam new yemwedish anchyi bicha satihogn enam betam girim yilegnli mesebeki yichlibtali agninitini yaweta yichlali enda elalewe le balebatam 3ndihu 3gizarini biyagegn endesu elalewe tadilo elalewe sewm degimo yiktelewali kibiruni gata yiwesedi egizar bedemu yishfinihi yesewochu bizati des yilali betam🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏የበራለት ትውልድ ተግባር‼🙏🙏
👉👉👉1 ቆሮ1
23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
👉👉👉ማቴ28
19-20: “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
ከዚህ በላይ ጌታ ለክብሩ ያቁምህ ይግለጥህ መዘርጋት ይሁንልህ ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!
Amen 💗🥰❤️💯 yes
ወንድም ጥቤ ዘመንህ ይለምለም
አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታ ኢየሱስ አሁንም ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
Amen 💗🥰❤️💯 yes ❤❤
❤❤❤❤ 23:14
ያንተን ዘፈን የጋበዙንም የሉም ::የዘፈኑም ሀሳብ አልጠቀመንም ነበር አንተን ያገኘህ ጌታ እኛንም ሲያገኘን ግን በከፍታም በዝቅታም በደስታም በሀዘንም እጃችንን ይዞ እየመራን አለን ;; 🙏🙏🙏የራራልን ጌታ ስሙ ይባረክ ::
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ሁላችንንም ያነተን እድል ይስጠን 👉👉👍👉 ለሌሎች አርአያ የሆነ መልካም ለውጥ::👍🙏🙏🙏 ሀረግ አንቺም ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏
amen
2ታችሁም በጌታ በመሆናችሁ ክብር ለጌታ ይሁን ። በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ። በተለይ ሀረግን በቲያትር ዓለም አውቅሽ ነበርና ።
DEFINITELY.
ከአይምሮዬ በላይ ነው የኢየሱስ ፍቅር🤲
ብርክ ብላ
ወገኖቼ
ዎንድማችን ጥበቡ አንተ የክርስቶስ ወታደር ነህ!
ወንጌል ወንጌል አሁንም ወንጌል ለሁሉ ፍጥረት!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ እኔም አንድ ቀን ጨክኜ ወደ ጌታ እንደምመጣ ትምህርቶችህ በእውነት ያነቃሉ ፣ አዎ ያለ እየሱስ ህይወት ትርጉም የለውም ፣ ለዚህ ምስክር አያሻኝም ፣
geta melkam new tsega yibzalih leyesus yadela misikirinet bizuwoch keante bimaru tiru neber
ጌታ ይባርካችሁ
ምን ይባላል ?? ይሄ ድንቅ ነገር ከእግዚአብሔር ነዉ። ወንድሜ እርጋታህ: ጭምትነትህ: ትህትናህ ይገርማል ። በቤቱ ያፅናህ ተባረክ!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይመስገን እናንተን ወንድም እህት አድርጎ ስለሰጠን ጌታ ይባርክ እወዳች•••••❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ::
EG/r abizito yibarikachihu❤❤❤🎉🎉
እውነትም ጥበቡ እንደስምህ ጥበብ የሞላብህ ሆይ ተባረክ!!!!
እግዚአብሔር በአንተ ያስቀመጠውን ያስጨርስህ ትውልዱን የማስታጠቅ ስራ ያልህ ሽክም ተባርኬአለሁጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤❤
❤❤❤ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ ወንድማችን ጥበብዬ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
ድንቅ ምስክርነት
እግዚአብሔር ይባርክህ። የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ፍቅር ይብዛልህ። ብዙ ትሰፋለህ።🥰🥰🥰
ጌታ ይባርክህ የመለኮት ኃይል በብዙ ይገለጥልህ#❤
ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤
Geta yibarkhi Tibiye
የእግዚአብሔር አብ ፍቅር፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና የመንፈስ ቅዱስ ኀብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።አሜን!!!2ቆሮ13:14 የተባረካችሁ ናችሁ ።
ለፀጋው ክብር ይሁን!
Tebareik❤❤❤❤❤
Wow tabarki igizabihr amilki abizito yibarkii
የተወደድክ ወንድማችን ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ ህዝብን አሳልፎ ይስጥህ❤😊
የዘመኑ ጻውሎስ!!!!!❤❤❤❤እውነት ከወንድም ጥበቡ ብዙ አገልጋይ ነን የሚሉ ሠዎች መማር አለባቸው!!!የእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ በዚእ ምድር ስንኖር ይህና ይህ ብቻ ነው!!!!!እውነት በጉጉት ነበር የሠማውት ከአፉ የሚወጣው ሁሉ እየሱስ እየሱስ የሚል ነው!!!!በዘመናት መአከል ትውልድ አለው❤❤❤❤❤❤❤ይጨምርብኸ❤❤ሀረግዬ አንቺም ተባርከሻል❤❤❤እኛ ግን የተሠቀለውን እየሱስን እንሰብካለን!!!ስራችን ስለሱ ብቻ መናገር መመስከር ይኡን❤❤
Thank you jesus my father lord ❤
🎉🎉❤❤❤ ቃል የለኝም ተባረኩ ለምልሙ
ወንድም ዓለም ጥባቡ ለእነደና Teddyላሉ አርትስቶች ድረስላቸዉ፥ እዉነቱን ንገራቸዉ፥ላልሞቱ ዘፋኞች በሙሉ ድረስላቸዉ፦ እጅህንም ጭነህባቸዉ ጸልይላቸዉ። አነተ በተነከህበት መነካት ወደእግዝአብሔር ህልዉና በኃይል እስክገቡ አትተዋቸዉ።
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ባሉበት በኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ይመልሳቸው ጴንጤ ስለሆኑ የሚመጣ ነገር የለም ኦርቶዶክስ ዝፈኑ አትልም ጴንጤ መሆን የስራ የገንዘብ ምንጭ ነው ባላቹበት ተቀመጡ ።
ፖሰተር ተባረክ ዘመንክ አገልግሎተክ ይባረክ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሰለ ተሰጠህ , ሰለገባህ እውነት ለዘላለም ክብሩ ይሁንለት ።
እንደ ንጉሡ ዳዊት እግዚአብሔር እግር ሥር ዝቅ ብለህ አንተ ብቻ ተገኝ እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ነው😇😇😇😇❤❤❤❤❤
ሀለሉያ እንኳን ጌታ ኤረዳክ ጥበብየ እንወዳለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን የተባረከ ሚኒስትሪ❤ ጌታ ይባረክ ስለናንተ
ፓስተር ጥበቡ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረኩ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ዘፈንም ጫትም መጠጥም ዝሙትን ዳንኪራን የአለምን ክፋት ሁሉ ያስጥላል ይሔን ሁሉ ይዛችሁ ክርስቲያን ነን የምትሉ እራሳችሁን ጠይቁ ጥቤ ተባረክ ኢየሱስን የተረዳ እንዲህ ይሆናል
ስጠብቃቹ ነበር ያባቴ ብሩካኖች ለምልሙልን
ተባረክልን በብዙ
ድንቅ ምስክርነት ነው እይጣፍጠፋ አለቀብኝ 😢❤❤❤❤❤❤ተባረክ ጥቤ ❤❤❤❤
የተባረክ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለቡዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው ከዚህ በላይ ስፋ ተዘርጋ❤❤❤❤❤❤
Min ayinet menfese yemolabet zimare naw yezmrkew🔥🔥
ewinet be enba naber yesmahut,be geta bet yadeku bihonim mihiretun lilmidew alchilim😭🔥❤🙏
oh Eysus abet mihiretih❤
tebarkilin Tibe Enwedhalen🙏
ያሰብካዉን ያሳካል እግዚአብሔር ይጠብቅ እረጅም እድመ ከጠናጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤
የቤተ ክርስቲያናችን አድራሻ:- ሰሚት አጥቢያ
ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:30- ጀምሮ
👉 እሁድ ማታ ከ 11:30 ጀምሮ
👉 ማክሰኞ ምሽት 11:30 ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰአት 9:00 - 12:00 የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ:- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉እሮብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
ተባረኩ🙏