ኢየሱስን መረዳት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረዕቡ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Комментарии • 483

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 7 месяцев назад +171

    በቤቱ ያለንም የሌለንም እንዳንተ መነካት ይሁንልን ተባረኩ ይህንን የምታዩ Subscriber Shear like በማረግ አገልግሎቱን በመደገፍ ፍቅራችሁን ግለጹለት ተባረክ!

    • @ZedYak-jn7ok
      @ZedYak-jn7ok 7 месяцев назад +2

      ❤❤❤

    • @Abentheir6283
      @Abentheir6283 7 месяцев назад

      አሜን አሜን ❤❤

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 7 месяцев назад +2

      Eshi AMEN AMEN AMEN 🙏 Tebe U are Blessed 🙌 😢😢😢😢😢😢 our Gift of God

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 7 месяцев назад

      እውነት ነው አሜንንንንንንን🙏🙏🙏

    • @borcal8989
      @borcal8989 7 месяцев назад

      😊

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 7 месяцев назад +24

    እኔ ሰባኪም ስብከትም የትኛውን አስተምሮት መስማት አቁሜ ነበር ምክኒያቱም ህይወታቸውን ያላማከለ ነገር ስለማያደርጉ አንተ ግን ሰው በጠፋበት ዘመን ለእግዚአብሔር ሰው ሆነ የተገኘህ የእግዚአብሔርን ልጅ ነህ እኔ አንድ ነገር እላለው በተቻለኝ መጠንም ፀልይልሃለው ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜክ ያማረ ይሁን እግዚአብሔር ከክፉው ሁሉ ይጠብቅህ

    • @Truth0o0
      @Truth0o0 6 месяцев назад +2

      እስቲ እነዚህን የእግዚአብሄር ስጦታዎችም እያቸው
      ቀስ ትግስቱ, ማሙሻ ፋንታ, ጋሽ አስፋው

    • @danielgm2071
      @danielgm2071 6 месяцев назад +1

      Amen

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 7 месяцев назад +9

    የእግዚአብሔር ሰራ እንዴት ይገርማል ።ወደድኩህ እንደገና ወደድኩህ እንደገና አምላክ ሆይ ደብቀህ ስለገለጥከው , ስላስነሳሀው ስለዚህ ብላቴና ይሄ ሁሉ ካንተ ነው ። ክብሩን አንተ ውሰድ 👏👏👏👏

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 7 месяцев назад +59

    የምታመልከዉ እዉነት ባይሆን በምንም እዉቀት እና ቴክኖሎጂ የባህሪ እና ህይወት ለዉጥ ማምጣት የማይታሰብ ነዉ ህይወትህ ኑሮህ ያስቀናል ተባረክ።

    • @naol22
      @naol22 7 месяцев назад +5

      ​@@Dagi_Tizazu.1ትክክል ነው ያለው ደግመህ አንብበው ኢየሱስ እውነት መሆኑን እየተናገረ ነው ❤

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 7 месяцев назад +1

      @@Dagi_Tizazu.1 አንተን መለወጥ የሚችለው ኢየሱስ ብቻ ነበር የምታመልከው እውነት መሆኑ ብቻ ለወጠህ ነው ያለው

    • @hanamekonnenahmed3481
      @hanamekonnenahmed3481 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @shitayeabdissa6826
      @shitayeabdissa6826 5 месяцев назад

      ​@@Dagi_Tizazu.1ተባረኪ

    • @shitayeabdissa6826
      @shitayeabdissa6826 5 месяцев назад

      አሜንንንን

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz6493 5 месяцев назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ያለምልምህ ያስፋህ ❤❤🙏🙏🙏
    ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን የተባረካችሁበት ለሌሎችም በረከት እንዲሁን like share አድርጉ። በብዙ ተባረኩ🙏🙏❤❤

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 7 месяцев назад +67

    ወንጌል በተሸቃቀጠበት በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን እንዲህ አይነት የጠራ ወንጌል ነው። አሜን ኢየሱስ ከሁሉም ይበልጣል !!

  • @Daniellssa063
    @Daniellssa063 7 месяцев назад +16

    እንዴት መታደል ነው አለምን ጠልቶ ታላቁን እግዚአብሔርን ማገልገል እድለኝነት ነው ወንድሜ ታድለሃል ዘመንህ በቤቱ ይለቀ ተባረክ

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 7 месяцев назад +16

    ክፉዎች አያግኙ እየሱስ በደሙ ይሸፍንክ እስከ ቤተሰብ እሰናካዮችህን እግዚአብሔር እግራቸውን ይሰርልህ ወዳጅ መሰለው የሚያሰናክሉትን እግዚአብሔር ይሰርላቹ ❤

  • @elsabetabera3422
    @elsabetabera3422 7 месяцев назад +4

    ጌታ ይባርክህ እውነት ነው ጌታን ስናውቅ እንዲህ ይሆናል

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r 7 месяцев назад +65

    አንዲህ ነው መነካት. አንዲህ ነው ከኢየሱስ ጋር መነካካት. አንዲህ ነው መለየት. አንዲህ ነው ሁሉን ትቶ መከተል
    Keep shining. In Jesus name.

  • @Eyerusalem_wagaye
    @Eyerusalem_wagaye 7 месяцев назад +7

    አሜንን❤❤አንተን የነካ ኢየሱስ እኔንም ይንካኝ።
    ኢየሱስን በኑሮዬ የመግለጽ አቅም ይሁንልኝ።

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 7 месяцев назад +25

    እንዴት መታደል ነው! አለምን ጠልቶ ታላቁን እግዚአብሔርን ማገልገል እድለኝነት ነው ወንድሜ ታድለክ!
    You're blessed brother love you

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 месяцев назад +14

    ለክፋ ጊዜው ደብቆ ያስቀመጠክ የእየሱስ ባሪያ ነክ !በብዙ በስሙ ቀላጆች በበዙበት በዚህ ጊዜ መሄጃ ላጣን አስቀመጠክ ❤ተባረክ

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 7 месяцев назад +32

    በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ወንድሜ እንዳንተ ለጌታ የጨከኑ ወንድሞች እግዚአብሄር ለቤተክርስቲያን ይጨምርልን።

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 7 месяцев назад +5

    ታውቆ የማያልቅ ኢየሱስ አሁንም ራሱን ይግለጥልህ

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 7 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን።በመቀጠል ላንተ የበራልህ ወንጌል ለሌሎችም ይብራላቸው❤

  • @Nunu-oo3xn
    @Nunu-oo3xn Месяц назад

    ጌታ ሆይ እንደ ወንድሜ በፍቅርህ ልቃጠልልልልል
    ቃልህን እየተቃጠልኩ ልኑርልህ::ወንድሜንም ለዘለአለም እሳቱ ይብዛ ይቀጣጠለት:: አስበኝ:

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 7 месяцев назад +9

    አንተ እና ነብይ ጥሌ በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ የዘመኑ ጳውሎሶች ናችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ❤

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 7 месяцев назад +1

      መቅዲ ትክክል ነሽ።ግን ሌሎችም አሉ።ጥርት ያለ ወንጌል የሚያስተምሩ ታድለናል!!!!!!!

  • @samitube7948
    @samitube7948 7 месяцев назад +11

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
    ስብከታችን ኢየሱስ ነው❤❤

  • @bemgoss5598
    @bemgoss5598 6 месяцев назад +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ይብዛልህ! እውነተኛ ወንጌል እርሱም ክርስቶስን ስለሰበክልን ❤

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ ዘመንህ በጌታ በእየሱስ ስም በደሙ ተሸፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 7 месяцев назад +37

    ኢየሱስ ጋር የሌለ ምንም ነገር የለም🙏❤❤❤

  • @user-hg8dh5hf3m
    @user-hg8dh5hf3m 6 месяцев назад +3

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤amen

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 7 месяцев назад +11

    መታደል ነው ወንጌልን መስበክ በዝች ከንቱ አለም ለተፈጠርንለት አላማ እንደመኖር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።

  • @tsegatadesse1056
    @tsegatadesse1056 7 месяцев назад +12

    ፀጋን የሚያስልጭ የሰው አፍ በሞለት አለምና ሚዲያ አለ ፀጋህን እንዳትላጭ ተጠንቃቅ ፀጋህን ጠብቅህ መሳፍ 16:19
    ጌታ በነገረ ሁሉ ይረዳህ ፀጋው አሁንም ይብዛል

    • @maranatha391
      @maranatha391 7 месяцев назад

      ewnet new geta yetbkew betlye tiktok kemibal gud kayenvet geta yetebkew

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 7 месяцев назад +2

    Ameeeen
    Ameeeen
    Ameeeeen
    Ameeeeen
    Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Yebarki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tg4ls6fh1p
    @user-tg4ls6fh1p 6 месяцев назад +1

    ተባርክ ፀጋ በእጠፈ ይበዝልክ እንዎድሃልነ በረታ ጌታ ሁሉነ ይስውረሱክ❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 месяцев назад +1

    ዋው አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ለዘለዓለም የጌቶች ጌታ ነው ድንቅ ወንጌል እውነት ነው ነፍሳችን በትክክል የዘላለም ዓለቱ ጋር ካልተጣበቀችና የዓለቱን ምንጭ ካልተጣበቀች ሁሉም ክንቱ ነው !!!!
    ስንቶቹ ዳቦና 🍞 ክብር ፈልገው ተሰናከሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም እረፍትና እፎይታ የዘላለም ሕይወት ነው ሐይማኖት አይደለም , የሐይማኖቶች ድርጅት አይደለም።
    ጌታ እየሱስ የህያዋን አምላክ ነው , ሁሉን የፈጠረ እውነተኛ አምላክ ነው ሉዓላዊ ነው ሰሙ ለዘላለም እሰከ ዘላለም ይክበር
    ያለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ ሙት ነው * ለዘላለምም 🧑‍🦯ዕውርና ጨለማ ነው ምክንያቱም የዓለሙ ጌታ እሱ ጋር የለም ስለዚህ ሁሉም ከንቱ ነው ለሰው ልጆች ,ለፍጥረት & ለዓለም🌍ሁሉ መፍትሔ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው !!!!!
    ❤❤❤❤😇😇😇

  • @Elu2424
    @Elu2424 7 месяцев назад +15

    We Love You So Much የኢየሱስ ጀግና ወታደር 💪🔥❤❤❤🙏

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 7 месяцев назад +8

    “ያዕቆብም፦ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው።”
    - ዘፍጥረት 32፥30 ታድለህ❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 7 месяцев назад +2

    ተባረክ

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht 7 месяцев назад +2

    ኣሜንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @pentaymezmurintros
    @pentaymezmurintros 7 месяцев назад +17

    አሁን ላይ ትልቅ የሚባል አገልጋይ ማያስተምረውን ትም ህርት አንተ ታናሹ አስተማርክ። ጤናማ ትም ህርት። ኢየሱስ ብቻ

  • @birhnashekegnu9100
    @birhnashekegnu9100 7 месяцев назад +2

    ❤❤ተባርክ ፀጋ ይብዛልክ ❤❤

  • @user-rb4wb6ye8k
    @user-rb4wb6ye8k 7 месяцев назад +6

    Guys what amazing preaching jesus is God amen አየሱስ የነካዉ ሰው ምሳሌ ነክ ዎንድሜ ጥበቡ ዎርክዬ በጣም blessed forever❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j 5 месяцев назад +1

    እየሱስን ማወቅ ይሁንልን አሜን አሜን❤❤❤ተባረክ ጥበቡ ወርቅዬ❤❤❤

  • @bitudiredire5165
    @bitudiredire5165 7 месяцев назад +19

    ዋዉ ፀጋሁን ያብዛልህ ወድሜ እንዳንተ ለአምላኩ የጨከነ እየሱስን በመመስከር የማያፊሩ ወድሞችን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 7 месяцев назад +9

    በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መከናወን ይስጥህ በአንተ የጀመረውን መልካም ነገር ሁሉ በእንተ ይጨርስ ተባርከናል😍 ተባረክልን ወንድማችን ጥቤ🙌❤

  • @meserettadiwosi
    @meserettadiwosi 7 месяцев назад +1

    Amen amen tabarki igizabihr amilki abizito yibarkii

  • @AzebgetahunPanim
    @AzebgetahunPanim 7 месяцев назад +4

    ስላተ ጌታ ይባረክ ቃል የለኝም ዘመን ሁሉ የለመለመ ይሁን ልብን የሚሞላ የተባረከ ት/ም።

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M 7 месяцев назад +3

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ!
    ወንድሜ ጥበቡ እግዚአብሔር በህይወትህ ላይ ስላደረገው አስደናቂ ለውጥ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለው::
    አሁንም በቤቱ ተክሎ ያኑርህ ከዚህ በላይ መገለጥን ይጨምርልህ!

  • @aregahegnpetros9736
    @aregahegnpetros9736 7 месяцев назад +1

    || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye bless you!

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው አብዝቶ ይባርክህ

  • @Thesimonsisters77
    @Thesimonsisters77 7 месяцев назад +1

    ተባረክ!

  • @tarikualemu
    @tarikualemu 7 месяцев назад +13

    ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከሞት ያድናል ከሲኦልም ያድናል ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ወንድማችን ወርቅዬ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ እሱ ቤት ይሆን ዘመነ በጣም እንወዳለን በርታ ጌታን ጋር ነው ጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳክ ያልሰማሁ ሚስማ ጆሮ ያለ ይስማ እየሱስ ያድናል🙏🙏🙏🙏

    • @Abentheir6283
      @Abentheir6283 7 месяцев назад +2

      አሜንንን ያድናል ይታደጋል በሰማይና በምድር ድንቅን ያደረጋል

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 7 месяцев назад +1

    ❤ Amennnnn amennnnn degagime amennnnn eyalu new halelujahhhh

  • @kebebushkebebush-fv9qy
    @kebebushkebebush-fv9qy 7 месяцев назад +2

    አሜንንንን አሜንንንን

  • @gloryjesus9355
    @gloryjesus9355 7 месяцев назад +1

    Tebareke eyesuse yemyasaye sebket esy Tebareke ❤

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 7 месяцев назад

    አንተን ሳይ ጌታዬን መደሀኒቴን አመሠግናለሁ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል ❤❤ ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-gi4vf1rv6q
    @user-gi4vf1rv6q 7 месяцев назад +3

    አሜንአሜን አሜን ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 7 месяцев назад +2

    Geta asamerow kestsow awethe Geta yemesgen kekeber wde keber yawethe Geta😍😍😍😍💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 7 месяцев назад +18

    ክብር ለጌታ ይሁን ወድሜ አግዚአብሔር ይባርክህ
    ኢየሱስጅግና ❤❤

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 7 месяцев назад +2

    You are blessed ❤❤❤

  • @MerryGashe
    @MerryGashe 7 месяцев назад +1

    ዋው ፀጋ ይብዛልህ አንተ የትውልድ በረከት ነህ

  • @negakassa
    @negakassa 7 месяцев назад +5

    የህ አይነት ስብከተ ከሰማው ቆየው ሁፋ ልብ የሚደርስ መንፈስ ቅዱስ ያለበት bless you more we love you our brother in Christ Jesus ❤

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle9624 7 месяцев назад +1

    amen beeyesus sm🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 7 месяцев назад +1

    Ameeeeeen Ameeeeeen ❤❤❤Tebarki

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 7 месяцев назад +2

    በተከበረ ሃይማኖት ሰዉ በሚያምነዉ ሲነካ ደስ ይላል
    ሊጋባ ቀርቶ ) ወንጌል ተጋባብህ እንወድህ አለን
    በርታ አንተና ትዝታዉ ሳሙኤል በጣም ትመቹኝ አላችሁ።

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 7 месяцев назад +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @Selam_Tube371
    @Selam_Tube371 7 месяцев назад +3

    ኦ ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነህ❤🙏

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 7 месяцев назад +1

    አሜን። ዘመንህ ኢየሱስን በመስበክ ይለቅ። አሜን። ለምናምን ሁሉ ይሁንልን። አሜን።

  • @user-uw6kl4cx8f
    @user-uw6kl4cx8f 7 месяцев назад +2

    ameen tebareke

  • @comceil5961
    @comceil5961 7 месяцев назад +4

    ዘመንክ በእየሱስም ይለምልም ከዚህ በላይ ያብራልክ ትውልዱን አሳልፎ ይስጥክ❤❤❤

  • @RobelTaeme-xu2kq
    @RobelTaeme-xu2kq 7 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ብቻ እየሱስ ብቻ እየሱስ አንተን አይተው ወንድሜ ዓለምን ይናቆት በእየሱስ ስም

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 7 месяцев назад +4

    ስላንተ ጌታዬን አመሰግነዋለው!!🙏🙏🙏🙏
    ስጦታችን ነክ ❤❤❤

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 7 месяцев назад +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኢየሱሴ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼

  • @kumakebede7540
    @kumakebede7540 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ዘመን ይባረከህ🙏🙏

  • @user-jk6wn3lp1u
    @user-jk6wn3lp1u 7 месяцев назад +2

    አሜን ተባረክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 7 месяцев назад +1

    Wow wow jesus is Lord hallelujah

  • @bhbh7108
    @bhbh7108 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ድንቅ መልክት ጥብዬ በርከታችን ነህ ጌታ ከዚህም በላይ በፀጋው ከፍ ያደርግህ❤❤❤

  • @Protestantmezmur93r
    @Protestantmezmur93r 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 7 месяцев назад +4

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIBEBU WORQEYE.

  • @Downtowncity
    @Downtowncity 7 месяцев назад +1

    Abo God is Good, Jesus is LOrd

  • @ammybelay2776
    @ammybelay2776 7 месяцев назад +2

    እየሱስ እየሱስ አለቴ መድሃኒቴ መሽሽጊያዬ ሃይሌ ብርታቴ ጉልበቴ አቅሜ

  • @user-jy5mf3lx6i
    @user-jy5mf3lx6i 7 месяцев назад +2

    ተባረክ❤❤😊

  • @TsionMekurea
    @TsionMekurea 7 месяцев назад +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ጥበቡ አሁን ገና እየሱስ ተሰበከ።

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 7 месяцев назад

    በናትህ ዝም ብለህ ቃል ስበክ የሂወት እንጀራ የሆነውን እየሱስን እንዴት ደስስስስስ የሚል ቃል ነው

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 7 месяцев назад +1

    You are blessed

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 7 месяцев назад +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 7 месяцев назад +3

    ኢየሱስ አንተን እፈልግሃለሁ ጸጋ ይብዛልህ ጥቤ❤❤❤

  • @hiwotyoseph7199
    @hiwotyoseph7199 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤ሀሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @MasratEfrmi
    @MasratEfrmi 7 месяцев назад +1

    Amen Ka geti gari manri matadali nw amen amen❤

  • @user-kb7kj4di5w
    @user-kb7kj4di5w 7 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 7 месяцев назад +1

    Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen tabaraku hulachihum iyesus tinsae nw❤❤❤❤❤❤ ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen uuuuuuuuuuuuuufow ililililililililililililil ililililililililililililil iyesus geta new tabaraku haleluyya ❤❤❤❤

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 7 месяцев назад +1

    ጥበበ ወርቅዬ የተገለጠ መነካት። ክርስቶስ ኢየሱስ በእርግጥ የተገለጠልህ ለመሆኑ በግልጥ ይታያል። ፀጋ ይብዛልህ፣ ዓለምን ንቀህ የተከተልከው ጌታ አሁንም በአንተ ይገለጥ፣ ይክበር፣ ይታይ፣ ለጠላት (ለአጋንንት) መቅሰፍት፣ ላልዳኑት ለመዳን ምክንያት፣ ላዘኑት ማፅናናት፣ ግራ ለገባው ዩተገለጠ ወንጌል ያድርግህ። ከአፍህ ቃል ጋር ለታመሙት ፈውስ ያድርግህ። እውነተኛ ደቀመዝሙር መሆንህ ያስታውቃል። እየባረከ ይባርክህ።

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 7 месяцев назад +1

    ዋው ፀጋ ይብዛልህ በእውነት

  • @user-om7gu1ew9o
    @user-om7gu1ew9o 7 месяцев назад +1

    ዓለምን ስሳብክ በነበረዉ አንደበት እንድህ ክርስቶስን መስበክ በጣም ሚገርም ነዉ ስለ ሁሉ ፈጣሪ ይመስጌን ገና ለብዙዎች ምስክር ይሆናል ።

  • @user-ir1gq3my1p
    @user-ir1gq3my1p 7 месяцев назад +1

    አሜን ተበረክ❤❤❤❤

  • @user-nb5tk3tx5h
    @user-nb5tk3tx5h 7 месяцев назад +1

    Thank you❤

  • @mahidergirma8584
    @mahidergirma8584 7 месяцев назад +1

    wow des sil tebark

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የጠራ ወንጌል ነውና የሚትሰብከው በመገለጥህ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @selbelay6014
    @selbelay6014 7 месяцев назад +1

    አሜን ጌታን ማወቅ ይሁንልን። ተባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @abebejelamo9094
    @abebejelamo9094 7 месяцев назад +1

    የምበርክ እየሱስ ይበርክህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 7 месяцев назад +2

    ዋዋዋውው በእውነት እየሱሰን ተረድተነው አውቀነው እንከተለው,, እናገለግለው ,,ዘንድ ጌታ እሱን በመረዳት በማወቅ ባለጠግነት ይባረከን "አየሱሰ የሕይወት እንጀራ"

  • @user-jq1ew5eu4r
    @user-jq1ew5eu4r 7 месяцев назад +2

    በጣም ይገርመኛል የአግ.ር ን ማዳን አንተን ለውጮ የቤቱ አገልጋይ ማድረጉ የእግ.ር ፍቅር እጅግ ልዩ ነው ኢየሱስዬ እውድሃለሁ ተባረክልኝ

  • @user-gm1mw3zk5d
    @user-gm1mw3zk5d 7 месяцев назад +2

    ጌታ እየሥ የተመሠገነ ይሁን ጌታበየዘመናተ ሠው አለው ተባረከ ፓሥተር ጥበቡ እኔ ሥላንተ ጌታን አመሠግነውለወየለእየሡሥ መኖር እንዴ ኘው❤❤❤❤

  • @user-ef4kx5wf9d
    @user-ef4kx5wf9d 6 месяцев назад +1

    Ammeen ammeen ammeen🙏🙏🙏🙏 ammeen

  • @user-vf3hz6zm3n
    @user-vf3hz6zm3n 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ስሙዉ ይባራካ እሱዉ ማቼሜ አቶወኔም

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 7 месяцев назад +3

    Amen Amen❤❤❤❤😊🎉

  • @martakahsay1018
    @martakahsay1018 7 месяцев назад +1

    Tebarek wendem tebebu