ስፔን ሁሉንም እየዘረረች ለፍፃሜው ደረሰች ! ሮድሪ የአዲሱ ትውልድ መሪ! Fikir Yilkal Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport #europeanfootball#classicfootball# #spanishfootball#rodrigo # #euro2024#europeanfootball#
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 77

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm 24 дня назад +1

    ሰለ ላሚን ከሮዲራ በላይ መሰማት እፈልጋለን ትንሹ king👑 ያማል❤

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 24 дня назад

    ወው ምርጥ አቀራረብ ፍቅር ድል ለምርጦቹ 🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸

  • @user-gc4xb8tj6b
    @user-gc4xb8tj6b 21 день назад +1

    Rodri ❤❤❤

  • @EIShadayAbiT44-rm5sq
    @EIShadayAbiT44-rm5sq 27 дней назад

    Rodri&fiker yilkal n ማድነቅ ግዴታ ነው።✌️; l'm so fun your videos❤✌️🙌

  • @shimelisabebaw951
    @shimelisabebaw951 26 дней назад

    Viva spain#Rodri best DM.
    Thank you fiker...des blogn semahut.

  • @user-nn6lp7nk8m
    @user-nn6lp7nk8m 24 дня назад

    ቡድኑ ጎል ሲፈልግ ያገባል በመከላከልም wow

  • @AbitiLema
    @AbitiLema 26 дней назад

    ድንቅ አገላለፅ

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 25 дней назад

    ገራሚ ነው❤❤❤

  • @Nechu-gy2ty
    @Nechu-gy2ty 26 дней назад

    ምርጥ አቂራብ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 26 дней назад +1

    ከአዳማ
    ሰላም ሰላም ፍቅር ላሚኒ ያማል ስፔንን ለፍፃሜ አድርሷታል ስፔን ዋንጫውን ትበላለች ብዬ እገምታለው

  • @MusefaHamdelaMusefaHamdela
    @MusefaHamdelaMusefaHamdela 26 дней назад

    ፍቅር የምንግዜም ምርጫዬ 🙏🙏🙏 ላሚኒያ ያሜል

  • @user-uw9te5lq1h
    @user-uw9te5lq1h 26 дней назад

    Good content nd presentation

  • @user-vt4um9cp4s
    @user-vt4um9cp4s 27 дней назад +2

    Fikir❤❤❤

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm 26 дней назад +1

    ፈቅረ በጣም ናፈቀህን ነበረ❤❤

  • @Sadiah-bl5in
    @Sadiah-bl5in 26 дней назад +1

    ዋጫዉ የኢጊሊዝ ነዉ ፍቅራችን

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 27 дней назад +2

    ፍቅር ዛሬ ጊዜ ስላገኘው እንደ ወረደ ትኩስ ፍቅርን አጣጣምኩ ።

  • @user-ol9zr4sg8w
    @user-ol9zr4sg8w 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤ Rodrii is on 🔥

  • @addisababadubai6896
    @addisababadubai6896 26 дней назад

    Fiker to be honest with you when ever am listening to your broadcast for me it’s not only audio sound , it has details each paragraph with a full image
    You’re absolutely amazing, Thank you Fiker

  • @ABDULAZIZASHEBBIR
    @ABDULAZIZASHEBBIR 26 дней назад

    👏👏👏👏

  • @GetasewWalie
    @GetasewWalie 26 дней назад

    ❤❤❤ wow

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 24 дня назад

    ፍቅር በቃ ትችላለሕ ሌላ ምን ልበል

  • @AsegidasfawMan
    @AsegidasfawMan 26 дней назад

    ፍቅር እንዴ ስምኪ ፍቅር ነህ ❤❤❤❤

  • @FIKE_MAN_14
    @FIKE_MAN_14 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤Rodri& fkr

  • @Thahiretade
    @Thahiretade 26 дней назад

    ኡኡኡኡኡኡ እላለለው. ምንድነው የኢትዮጵያ ኡትሌትስ ችግር በየግዜው ችግር ማይጠፍበት እረ ፍቅር ስለዚህ ጉዳይ ዘግብልን ፒሊስ ብሮ ድል ለምየ ኢትዮጵያ

  • @wrter2476
    @wrter2476 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 26 дней назад

    🙌👏😍

  • @DbJv-xn6xr
    @DbJv-xn6xr 26 дней назад

    ♥️👍👍👍

  • @baredinumer7423
    @baredinumer7423 26 дней назад

    Rodri best

  • @user-zi4rp2vz2b
    @user-zi4rp2vz2b 26 дней назад +5

    የስ ምሪጥ አቀርረብ 10Qs ፊቅሪ ይልቃል እውነት ለመናጋሪ ትሪቡን ላይ አንተን ለመስማት እጓጋለሁ አንተና ትሪቡን ትለያላችሁ ።

  • @wrter2476
    @wrter2476 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tibebesolomon2795
    @tibebesolomon2795 26 дней назад +1

    The best defensive midfielder i ever seen,Rodri!!

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 26 дней назад

    Gizufuna solidu yemahli meadwu mastero rodre yichilale 💪🖐

  • @user-nw4yt5bl7c
    @user-nw4yt5bl7c 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yaregalmengesha8608
    @yaregalmengesha8608 26 дней назад

    roderi is fire

  • @nejibemuhammed1573
    @nejibemuhammed1573 26 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Jose-ew6rd
    @Jose-ew6rd 26 дней назад

    Rodrrrrrrrrrr😍😘😍🔥

  • @tilahunhabte2699
    @tilahunhabte2699 26 дней назад

    Rodribis on 🔥🔥🔥

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 26 дней назад

    ❤❤

  • @b.nebiyu9795
    @b.nebiyu9795 27 дней назад +1

    Be Spain budin wst ke Rodri belay Fabian mirt neber

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 27 дней назад

    ፍቅር በያንዳንዱ ጫወታ እኔ ያማል ነው ያቃጠለኝ በፈረንሳዩም በጀርመኑም ጫወታ ለኔ ኮከብ ያማል ነው

  • @badhaasaayaassiin8434
    @badhaasaayaassiin8434 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @AbushaTafari
    @AbushaTafari 25 дней назад

    ድል ለስፔን ለአዲሱ ትውልድ

  • @user-ew7jt9sr7z
    @user-ew7jt9sr7z 26 дней назад

    ድል ለኢንግላንድ አቡበከር ነኝ ከለንደን እስሊንግተን

  • @wrter2476
    @wrter2476 26 дней назад

    ሮድሪ ይለያል

  • @user-lc9tj5pr7v
    @user-lc9tj5pr7v 26 дней назад

    Wender rodri ❤

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d 27 дней назад

    ፒስ ነው ፍቅራችን

  • @user-nw9yt7rn9u
    @user-nw9yt7rn9u 26 дней назад

    ዋንጫውን የምትበላው ኔዘርላንድ ነች

  • @henokayalwe5716
    @henokayalwe5716 24 дня назад

    ሮድሪ ይለያል የዘመኑ ኮኮብ እሱ ነዉ

  • @Jose-ew6rd
    @Jose-ew6rd 26 дней назад +1

    የዓለማችን ምርጥ የታከለከይ አማከይ ሮድርርርርር

  • @alazarmatewos1264
    @alazarmatewos1264 26 дней назад

    እየጠበኩ ነበር LEGEND "Fikir Yilikal" ye england ketay tebikalew nurilign

  • @user-ww5we5do1k
    @user-ww5we5do1k 27 дней назад

    የመጀመሪያ ኮማች ይሽለም ፍቅር 😅😅😅

  • @yaregalmengesha8608
    @yaregalmengesha8608 26 дней назад

    Roderi

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 27 дней назад

    ጠብቄህ ነበር በአንተ አንደበት ለመስማት ለእስፔን 🎉🎉🎉

  • @ermiast1052
    @ermiast1052 27 дней назад

    Hi fiker, say something about Copa America. የሆነ ነገር በሉን

  • @GashawBezie
    @GashawBezie 27 дней назад

    ፍቅር እኔ ጠብቄ የነበረው ፋቢያን ሩዝን ነው እሱ ልዩ ነው

  • @user-lk7tm1di4i
    @user-lk7tm1di4i 26 дней назад

    Fikr ebakh selh liverpool

  • @user-ol7tl3jp3u
    @user-ol7tl3jp3u 27 дней назад

    Habbi 😅😅😅😅😅😅

  • @Dagi_Tizazu.1
    @Dagi_Tizazu.1 26 дней назад

    ኸረ ፍቅር ሰለ ስፔኑ አሰልጣኝ የሆነ ነገር በለን።ባልጠበቁ እና አብዛኞቹ ብዙም ልምድ በሌላቸው ተጫዋቾች ምንም ማይወጣለት ሃያል ቡድን ገንብቷል።

  • @sofiad782
    @sofiad782 26 дней назад

    የኛ ዘመን ምርጡ አማካኝ 👌
    የፊፋ ሽልማት ፍትሀዊ ከሆነ ባላንዶር ይገባዋል በዚህ አመት

    • @Dagi_Tizazu.1
      @Dagi_Tizazu.1 26 дней назад

      ባላንዶር ቢያሸንፍ አምና ነበር።አሁንም በግሉ ጥሩ ቢሆንም እንደ ክለብ ያሳካው ግን ለባላንዶር አያበቃውም።

    • @sofiad782
      @sofiad782 26 дней назад

      @@Dagi_Tizazu.1 አምናማ ከሱ ሀላንድ ይገባው ነበር ሌባው ባይወስደው ።
      ዘንድሮም ይገባዋል ዩሮን ካሸነፉ

    • @Dagi_Tizazu.1
      @Dagi_Tizazu.1 23 дня назад

      ​​@@sofiad782ጁድ ቤሊንግሃም 2023/24 የውድድር አመት
      • የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ
      • የላሊጋ አሸናፊ
      • የስፔን ሱፐርካፕ አሸናፊ
      • የኮፓ ዋንጫ አሸናፊ
      • የጎልደን ቦይ አሸናፊ
      • የላሊጋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች
      • የላውረንስ ሽልማት አሸናፊ
      • የቻምፒዮንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች አሰናፊ
      • 3 ጊዜ የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች
      • በሁሉም ዉድድር 16 ጊዜ የጠዋታ ኮከብ
      • ከሀገሩ ጋር የዩሮ 2024 የፍፃሜ ተፋላሚ
      U N B E L I E V A B L E SEASON
      Ballondor Loading

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 26 дней назад

    🇪🇸Spain yigebchawle

  • @TG-44
    @TG-44 27 дней назад

    What about Lamine 16 yrs old 💀🐐brother Leo messi 🤯

  • @kifledessie2979
    @kifledessie2979 26 дней назад

    ፍቅሪ ለምን ጠፋህ ማለት አልፈልግም ምክንያቱም ጥሩ ዝግጅት ማራኪ አቀራረብ ወደ ኃላ ተመልሶ ዶክመንቶችን ማዘጋጀት፣ለናሬሽን የሚሆኑ ቪዲዮ መምረጥ ያለፋልና በሪታልን።

  • @user-ui7jq5cp5y
    @user-ui7jq5cp5y 26 дней назад

    Rodri zmtegnaw ngus

  • @user-zi4rp2vz2b
    @user-zi4rp2vz2b 26 дней назад

    ስለ እኛው ማ ዩ ምን አዲስ ነገሪ አለ ፊቅሪ አንተ ብቻ ስለኛው ሬድደቨልስ ማ ዩናይትድ እስቲ አውር ። የዘንድሮው አጀማመርስ እንዴት እያየከው ነው

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 26 дней назад

    ስፔን ማለት በኣረብ ኣፍሪካዊቷ ኣበባ በሞሮኮ የተዘረረችው ሀገር ማለት ነው ኣይደል😅

    • @user-jx5bb4bv6
      @user-jx5bb4bv6 24 дня назад

      አወን፣ናት፣የሚገርመው፣አሑን፣እሥፔንን፣ወክሎየሚጫወተው፣ላሚን፣ጀማል፣ሞሮኮአዊ፣ነው፣ግንለምን፣ለሐገሩእዳማይጫወት፣ገርሞኛል

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 26 дней назад

    ፍቅር ከልብ እኖድሀለን

  • @bezayebekahankore
    @bezayebekahankore 27 дней назад +1

    ጥቁር ጣልህ ስፔናውያንን በብቃት መንበርከክ የቻለው እኔ Lamennnnnናናናናና❤

  • @mohammedAli-ht7ze
    @mohammedAli-ht7ze 23 дня назад

    የእናንተ፡ድንቅ፡አቀራረብ፡በጣም፡ይመቸኛል፡ድንቆች፡ናቹህ፡ደል፡ለጥቁሩ፡አልማዝ፡ለቡካዮ፡ሣካ

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 26 дней назад +1

    𝙬𝙚𝙡𝙡 𝙘𝙤𝙢𝙚 𝙛𝙞𝙠𝙧𝙚