እዉነት ይህ አንድ ሩጫ ብቻ ነው ? አቴንስ - 2004 " አልሆንልህ አለኝ ! " Fikir Yilkal Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 209

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 месяца назад +89

    ዛሬም ስሠማው ሁሌም ስማው የማለቅስበት ሙዚቃው ልቤን የሚነዝረኝ የማይረሳ ግዜ ኡፍፍፍፍፍ አሁንም

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 месяца назад

      በጣም

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 2 месяца назад

      @@fase-man6355 ቆንጆ ትዝታ ሁሌም አብሮ ይኖራል ዛሬ ግን ህብረትና አንድነት ለሐገር ለባንዲራ መሮጥ ቀረ በጥቂት እራስ ወዳድና የዘረኝነት መንፈስ ባለባቸው ትንሽ ሰዎች የደስታ ሲቃ የተናነቀው እንባችንን ሳናፈሰው ሳንጮህ ሳንዘል ቀረን

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад +1

      ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…

    • @FIKADUBERHANUASSEFA
      @FIKADUBERHANUASSEFA 2 месяца назад

      @@Arrivo-tr6es ene makew ante weregna endehoniku nw eski sm kemitatefa sira yanete ayinet borko bezito nw hagerchin zero yeblchew bich

    • @esayasetana1806
      @esayasetana1806 17 часов назад

      This is really ❤❤❤❤

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 2 месяца назад +20

    አሁንም በየሁት ቁጥር አለቅሳለሁ😢 ምርጥ ታሪክ የኢትዮጵያዊያን መገለጫ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +44

    አሁን እኮ ብልጠትና ራስ ወዳድነት (የኔ ብቻ (ስግብግብነት ) ስለበዛ ያኔ የነበረዉ የዋህነት ዛሬ ላይ ደብዝዟል ፤ እግዚአብሔር ወደ ፍቅር ይመልሰን እላለሁ ፣ ምክንያቱም ከሁሉም ፍቅር ይልቃል ።

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 2 месяца назад +164

    በሩጫው አልቅሼ ሳይበቃኝ ቴዲ አፍሮ " እንበሳ ቀነኒሳ " ሌላ ለቅሶ እንዴት በአንድ ለሊት ግጥሙ ይሁን ዜማውስ እሺ ቅንብሩስ ወይ ኢትዮጵያ

    • @NatanKebede-fw5nx
      @NatanKebede-fw5nx 2 месяца назад +2

      አልቃሻ

    • @kemerkemer2578
      @kemerkemer2578 2 месяца назад +2

      ኢትዮጵያ

    • @EgziyouMa
      @EgziyouMa 2 месяца назад +4

      አንተስ አልቅሰህ ወጣልህ እኔ የበፊት እያየሁ ለመርሳት.......

  • @ኩሉአመክሩ
    @ኩሉአመክሩ 2 месяца назад +30

    ምንም ቃል አይገልፀዉም ሁለመላን የሚነዝር ስሚት እንባ ብቻ የሚገልፀዉ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HusseinNegashe
    @HusseinNegashe 2 месяца назад +28

    ዛሬም ከስንት አመታት በውሀላ እንደ አዲሰ አለቀስኩኝ ኢትዮጵያዬ አላህ ይጠብቅሽ ❤

    • @AbufirdewsAbdulaziz
      @AbufirdewsAbdulaziz 2 месяца назад +3

      @@HusseinNegashe ስሜቱ በጣም ከባድ ነው

    • @HannShsh
      @HannShsh 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Awaye
    @Awaye 2 месяца назад +40

    የምር አሁንም አሁን ብሰማው የማልጠግበው ታሪክ ❤❤❤

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 2 месяца назад +23

    ከአዳማ
    ሰላም ፍቅር ይህን ሩጫ መቼም ማንም የማይረሳው ከአእምሮ የማይጠፋ በልባችን ታትሞ ያለ እጅግ ድንቅ ውድድርና ድላችን ነው
    ከሩጫው ይባስ ደሞ ቴዲ በግጥሙና በዜማው ይበልጥ አድምቆት ነበር ከዘፈኑጋ ሩጫው አንድ ላይ ሲታይ እውነትም እነሱ የሚያወሩ ነው የሚመስለው አትሌቶቻችንም ቴዲም እረጅም እድሜ ይኑሩልን
    ፍቅር አንተም የምር ከምር ጦች ሁሉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ኑርልን ❤❤❤ 🙏🙏🙏 ትሪቡል ይለያል!!!

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад

      ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…

  • @zeki800
    @zeki800 2 месяца назад +13

    በጣም የሚደንቅ እማይረሳ ታሪክ ተሰራ በወርቅ ቀለም ተፅፎ ለትውልድ የሚነገርለት በሌላውም ዘርፍ ምናለ እንደዚህ ብንደጋገፍ መጠላለፍ ውድቀትን መተባበር ድልን ወንድማምችነት በተለይም ደግሞ ኢትዮጵያውያዊ ወንድማማችነትን ይስባል ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆችዋ ተከብራ ትኖራለች ሃሳቤን ምትደግፉ ላይክ

  • @NebiyatT
    @NebiyatT 2 месяца назад +7

    ትራጄዲ እንደሚመለከት ሰው እንዴት ዝም ብዬ እንደማለቅስ አይገባኝም።ማህፀነ-ለምለሟ ሀገሬ እንደነዚህ ዓይነት ጀግኖችን ያበቀለች ነች።የሌላ ፕላኔት ፍጥረት ነው እስኪባል ድረስ ለማመን የሚከብድ ተአምራትን እያሳየን የኖረ አትሌት ንጉስ ቀነኒሳ በቀለ...ቃል የማይገልፅህ ጀግና...ዜግነትን ከአንተ ጋር በመጋራቴ እኮራለሁ💓

    • @jalieabebe4504
      @jalieabebe4504 2 месяца назад +1

      @@NebiyatT አገላለፅ/ዜግነት ካንተ ጋር በመጋራቴ ደስይለኛል ❤❤❤❤

  • @MarMarrye
    @MarMarrye 2 месяца назад +2

    ይህን ድንቅ የማይረሳ ታሪክ እንዳዲስ አጋባህብን እናመሰግናለን የሚያምር አገላለፅ።

  • @bettyabera6245
    @bettyabera6245 2 месяца назад +6

    ሁሌም ኢትዮጵያን የማይበት ❤

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 2 месяца назад +9

    መቼም የማይደገም ታሪክ ና ውድ ድላችን❤❤❤

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 2 месяца назад +3

    ዛሬም እንደትናንት ነው የሚሰማኝ አቤት የደስታ ለቅሶ ። ለትውልድ በወርቅ የተፃፈ ድል ❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 месяца назад

    በስማም በጣም ይገርማል ጋዜጠኛ ፍቅሬ ይልቃል እጅግ በጣም እምወደው እማደንቀው የእስፖርት ተንታኝ ነው ገና ዛሬ ዩቲዩብ ላይ ድምፁን ሰማሁት እውነት እማይረሳ ጊዜ ነበር ጀግኖቻችን የተገበሩት ውጤቱና ዘፈኑማ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤ ሰላም ለአገራችን እነሱን እሚተካልን ባንዲራችንን ከፍ እሚያደርግልን ተተኪ ልጆች ያስፈልጉናል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube-db7nv
    @tube-db7nv 2 месяца назад +4

    መልካሙ ግዜ ራስ ወዳድነት የሌለበት ዘመን መተሳሰብ መተዛዘን መከባበር የነበረበት የማይረሳ ቀን❤ ምናለ ግዜው ተመልሶ እንደበፊታችን በሆን😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስልን ህዝቦቿን በፍቅር አስተሳስርልን😢😢😢😢

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 2 месяца назад +13

    እሔ አመለሸጋ የትሕትና ባለቤት የአላማ ሰው ቀነኒ ኬኛ እንዴት እንደምወደው! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ !!

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 2 месяца назад +6

    ነብር ባይሰበር በደንብ ነው ያለቀስኩት አልረሳውም......አሁንም በደሜ አለ ስሞት ብቻ እምረሳው ክስተት......በዛ ላይ ሰላም ፍቅር የተረጋጋ ኑሮ ነበር

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 месяца назад +3

    የዚህ ቀን ያነባሁትን እምባ በቃላት መግለፅ አልችልም። ረጅም እድሜ የኢትዮጵያን ሰንደቅና ክብር ከፍ ላደረጉ ጀግኖች❤

  • @TadlaWebtw
    @TadlaWebtw 2 месяца назад +2

    እኔብቻ ነኝ ግን ቀነኒሳ ሀይሌን ዞር ብሎ ሲየው ያለቀስኩት ፍቅራችን አንድነታችን በአለም አስመስክረዋል እናመሠግናለን❤❤❤

  • @shetayeworku6203
    @shetayeworku6203 2 месяца назад +3

    እውነትም ይህ አንድ ብቻ ሩጫ ነው🥰🥰 ሁሌም እንባ 😢😢እንደ አዲስ ሀይሌ ቀነኒሳ ስለሺ ጥበበኛው ቴዲዬ❤❤❤ ይህም ሆኖ ነበር ለኢትዮጵያ

  • @TedyTedy-yj5zf
    @TedyTedy-yj5zf 2 месяца назад

    በጣም የምወድህ ምርጥ አቀራረብ ከድምጽጋ የታደልክ ልዩ ስፖርት ጋዜጠኛ ❤ፍቅር❤እንደስምህ❤

  • @bewketerta5662
    @bewketerta5662 2 месяца назад +2

    Fiker Yelikal is an amazing journalist. I was listening the sports program when I was in Ethiopia. Great journalist 👏

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 2 месяца назад

    አሁንም ብሰማው የማልጠግበው ታሪክ ❤❤❤❤

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ 2 месяца назад

    ይህን ውድድር፣ ሁኔታውን፣ ጀግኖቻችንን ሳስብ፤ ሙዚቃውን ስሠማ የሚሰማኝን ስሜት የምገልጽበት ቃል የለኝም! እንዲሁ ያስለቅሰኛል💚💛❤ ታሪክ ተሰራ!

  • @Tigabu-Philmon
    @Tigabu-Philmon 2 месяца назад +2

    I'm quite sure, this Historic moment is one of the most incredible stories narrated by Tribun Sport and/or Fikir Yilkal ever😥😥😊
    And yes Ethiopia (I) has been proud of this magnificent achievement ✊

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 2 месяца назад +2

    እውነተኛ ወንድማማችነትና ኢትዮጵያዊት የታየበት ክስተት: በታላቁ አርቲስት የክብር ዶ/ር ስራ ሁሌም እናለቅሳለን:: ክብር ለሁሉም ሃገር ወዳዶች....

  • @GojituaTemesgen
    @GojituaTemesgen 2 месяца назад

    ልጅነነቴን ያስታውሰኛል can't forget it big respect for them ❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፍቅር ስላገኘሁህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @DMF.41
    @DMF.41 2 месяца назад +4

    በሂይወቴ የደስታ ስሜት መላ አካላቴን የወረረኝ ድንቅ ቀን ነበር በእውነት !!! ❤

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 2 месяца назад

    የሚገርም የማይረሳ ጊዜ በጣም ትዝ ይለኛል በጣም ልጅ ነበርኩኝ ግን ሁሌ አረሳቸውም ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነት
    ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @BachaMamo-t9n
    @BachaMamo-t9n 2 месяца назад

    ፍቅር የሀገር ሠላም ማጣት ብዙ ነገር ያበላሻል ፈጣሪ ጥሩና ሀገር ወዳድ መሪ ይስጠን አንተም ለሀገራችን እስፓርት እዲያድግ የምታረገው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም በተለይ እግር ኳሳችን ላይ አብዱረሒም እባላለሁ ከድሬ

  • @Yosef-q5r
    @Yosef-q5r 2 месяца назад +1

    ሁሌም ስሰማው እንደ አዲስ የለኝም ያስለቅሰኛል ያገሬ ልጆች

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 2 месяца назад +2

    የድሮዋን ሀገሬን ማየው በእዚህ ውድድር ነው 😢 ዛሬም ድረስ እያየሁት የማለቅስበት ፕሮግራም ነው እንኳንም ይሄን ውድድር የተመለከትኩ ❤🎉

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 месяца назад

    ያ ከልብ ሀገር መውደድ ያ መከባበር ያ አተ ቅደም በርታ አለው አይዞ የምንባባልበት ልብ ያ ጨዋነት ማን ወሰደብን ❓❓እእ ዛሬ ምን ነካን ❓ምን ሆንን ለምን እዲህ ሆንን ይሆን❓😢 ብቻ ሁላቹንም እኖዳቹዋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችንን በዓለም ከፍ ስላረጋችሁ እናመሰግናለን ❤የሁልግዜ ጀግኖቻችን ናችሁ ❤

  • @MamitGebru
    @MamitGebru 2 месяца назад

    ባየው የማልጠግበው ታሪክ ♥️♥️♥️

  • @tigistkassie9353
    @tigistkassie9353 2 месяца назад +1

    Fikr Yilkal ante liyu journalist neh, yihe rucha manim ethiopiawi lib wust ale, mastawesih kibr yigebahal, hulem sayew aleksalehu❤

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey 2 месяца назад +1

    ምንም ቃል አይገልፀውም ሁለ መናን የሚነዝር ስሚት እንባ ብቻ የሚገልፀው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij 2 месяца назад +2

    አስደማሚ ግዜ ነበር በተለይ ከመቅጥበት ቴዲ በሙዚቃ ስያጅበው አይረሴ

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 2 месяца назад +1

    thanks fikir yilkal for ur memory

  • @LEZAtube
    @LEZAtube 2 месяца назад +1

    ፍቅር ይልቃል ጀግና ነህ በርታ ❤❤❤

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 2 месяца назад

    ዛሬም እንደ አዲስ ስሜት አለው ከቴዲያችን ዘፈን ጋ እናመሰግናለን ።

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 2 месяца назад +2

    ያሳዝናል ሀገሬ በኑሮ ፣ በስፖርት ፣ በፖለቲካ ፣ በሰላም እጦት የወረደችበት ዘመን 😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ሀገሬን ጎብኛት 🤲🤲🤲

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 2 месяца назад

    Omg Fikre yilkale, I’m so happy because I hear your voice after long time 🥹 a lot of memories come to my mind! Keep it up 👍 ❤

  • @AbdulmalikJemal-rm2sz
    @AbdulmalikJemal-rm2sz 2 месяца назад +2

    አቦ ብዕርህ ትባረክ ፍቅር

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 2 месяца назад

    ወይኔ ሃገሬ እነዚህን የመሰለ ወረቅ ልጆች እንዳልነበረ

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 2 месяца назад

    fikr yilikal my favorite journalist!

  • @tewoderosayalew2634
    @tewoderosayalew2634 2 месяца назад

    የማይረሳ ታሪክ🎉

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +3

    ድል ለአትሌቶቻችን፣ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን ይሁን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 2 месяца назад

    ለምንድነው ግን ደጋግሜ እያየሁት እንደ አዲስ የማለቅሰው😭😭🇪🇹💞💞💞💞💞💞

  • @ABENEZERTEMSGENTUMISO
    @ABENEZERTEMSGENTUMISO 2 месяца назад +3

    "ኢትዮጵያዊነት" ማለት ምን ማለት ነው ለምትሉ ለኔ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄን ሩጫ ሳስብ ቪዲዮን ሳይ የሚሰማኝ ዓይነት ፍፁም ገናና ድል አድራጊነት፣ወንድማዊነት ማለት ነው !!
    ድል ለእናት ሀገር 🇪🇹

  • @wubayehuabebemengesha3840
    @wubayehuabebemengesha3840 2 месяца назад

    ፍቅር አልሸነፍ ባይነት እልህ የሀገር ፍቅር ወድማማቺነት በጣም ያስለቅሳል

  • @DestaNiguse-t9m
    @DestaNiguse-t9m 2 месяца назад

    ለዚህ ድል ምንም ቃላት የለኝም❤❤❤❤

  • @BirukAlemayehu-l2s
    @BirukAlemayehu-l2s 2 месяца назад +1

    ሁሌም የማልጠግበዉ

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 2 месяца назад

    በደሕና ነው እትሌቶቹ ምን ሆኑብን ችግራቸውን ፊዴሬሽኑ በአስቸኳይ ይፍታላቸው ። የሚቀጥሉትን ውድድሮች እግዚያብሔር ይርዳን ወርቅ ናፈቀን🎉🎉🎉

  • @MuazHaileslase-lo3qv
    @MuazHaileslase-lo3qv 2 месяца назад +5

    ኣስታውሳለው mekele የነበረው ድባብ ዋይ በክየ ዙ ኩሉ ፍክር የት ገባ

  • @anutiroby8702
    @anutiroby8702 2 месяца назад +1

    እውነትም ከነኒ ኬኛ የኛነው የኛ አሁን አልሆነልንም በናንተ በፍቅር አልቅሰን አሁን ላይ ግን ልባችን እየደማ ነው ቀነኒሳ አንበሳ ፍቅር የምር አስለቀስከኝ😢😢😢

  • @Hayile2
    @Hayile2 2 месяца назад +5

    ይኽን ሲሰማ ማን ነው እንደኔ የነዘረው ❤

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 2 месяца назад

    Thankyou Fiqer

  • @wassiearega1531
    @wassiearega1531 2 месяца назад

    ፍቅር እባክህ በነበር እንዳይቀር አትሌቶቻችን ከኢንቨስትመንቱ ጎን ለጎን ሰው ያፍሩ👏

  • @AhmdnHusen
    @AhmdnHusen 2 месяца назад +5

    Abtaga quchi bilni eyayani abta seyalqaesi lamni talqasali selawu qoyi setdgi tawqawali lamni endlqasku algni zara gabgn lamni endalqasa soste wondmochuni ethio ertraa tornte lazi bandara nawu yamotute antmi setadgi ande tarki yatbqahali algne❤❤❤

  • @Dagmawikibebe-z1v
    @Dagmawikibebe-z1v 2 месяца назад

    This nostalgic moment was feel like a dream,

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 месяца назад +5

    የነ ቀነኒ ኬኛን ፍቅር ወንድማማችነት ስንመለከት በአንጻሩ የነ መሠረት ደፋር ከልክ ያለፈ ቅናትና መጠላላት አየን

    • @berhanudechasa7153
      @berhanudechasa7153 2 месяца назад

      ቺኮች ተፈጥሮአቸው አይደል

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 2 месяца назад +1

      የዲባባ ቤተሰብ በጣም እራስ ወዳድ ናቸው

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 2 месяца назад

    ሁሌም እንደ አድስ የሚታየኝ የማይረሳ ታርክ።

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 2 месяца назад

    Fiqir yilikal you’re also our childhood memories

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +2

    ሰላም ፈቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbdulkadirAli-rh4pe
    @AbdulkadirAli-rh4pe 2 месяца назад

    ኡፍ የሃገር ፍቅር ጀግኖቹ ❤❤❤❤❤

  • @MeseretAsmiro
    @MeseretAsmiro 2 месяца назад

    አየ ድንቁ ግዜ የነ ሀይሌ እሩጫ የቴዲ ግጥምና ዜማ ያንተም ተስረቅራቂ ድምፅህ ሲጣመሩ እንዴት እንደሚነዝር ልዩ ትዝታ ፍቅር ያንተም ቅንብር በራሱ የሚገርም ውበት አለው

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 2 месяца назад +3

    ያ ሁሉ ፍቅርአቺን የተ ሄደ😢😢😢

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 2 месяца назад

    ያኔ ኢትዮጵያ እያለች ዛሬ ላይ እንዳትደርስ ሊያጨልሟት እንዳይችሉ ሁሉም አገሬን ያለ ዘር ሃይማኖት ሳይለይ ባለው ስጦታ ሁሉ ይፋለም ነበር። ህምም እኛ ከፈልን የአሁኑ ትውልድስ ?

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 2 месяца назад +3

    ፍቅራችን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 месяца назад +3

    እንዲ ነው በድሮው እንፅናና እንጂ !!

  • @yonasfeyessa7224
    @yonasfeyessa7224 2 месяца назад

    Fikr yelekal eko awera ❤❤❤❤❤

  • @eyuibnhabesha
    @eyuibnhabesha 2 месяца назад

    አድስ ድል ይመስል አሁን ስሰማው እራሱ እንባ ነው የተናነቀኝ😢😢

  • @gulumamerga2211
    @gulumamerga2211 2 месяца назад +2

    unforgotable history for ever

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 месяца назад

    በዚህ ግዜ የሀገር ፍቅር ነበር አሁንም ተስፋ አንቆርጥም ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤

  • @tigistkassie9353
    @tigistkassie9353 2 месяца назад

    Big respect &recognition for Keneni

  • @LeulSintayehu-bq9zy
    @LeulSintayehu-bq9zy 2 месяца назад

    አልሆንልህ አለኝ እግሬ ሲል ይነዝረኛል በነገራችን ላይ አልተወለድኩም ነበር ያኔ ግን ያዘፈን❤❤❤

  • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
    @ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 месяца назад +1

    አይይይይ ዘመን😢😢😢😢😢😢 ሁሌም ሰርክ አዲስ ነው

  • @EtuNigane-o8l
    @EtuNigane-o8l 2 месяца назад

    እስፖርትን አንተ ተንትነው ምን አይነት መታደል ነው ❤

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 2 месяца назад +6

    ዛሬም ፍቅር አለ ፓለቲከኛው ጥጉን ይይዛል ፈጣ አቃለሁ ጥሎ አይጥለኝም

  • @EzanaKassa
    @EzanaKassa 2 месяца назад

    ያኔ ይሄን ድል ከቤቴ በሬዲዮ ስሰማ በደስታ ፈነደቅኩ

  • @AbidanHaile
    @AbidanHaile 2 месяца назад +3

    የዛኔ ያለው የሀገር ፍቅር ምን አለ አሁንም ብናስቀጥለው።

  • @abdulatifkasim5332
    @abdulatifkasim5332 2 месяца назад

    Really amising Iwonder what they do to gether and I love them

  • @abemelese8146
    @abemelese8146 2 месяца назад

    Thank you 😢😢😢

  • @nathanim2787
    @nathanim2787 2 месяца назад

    መቼም የማይረሳ ታሪክ ባየሁት ቁጥር አለቅሳለሁ😭

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 месяца назад

    አቤት ይሄ ግዜ መቼም አይረሳም 😢😢😢😢😢😢

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 месяца назад

    መቼም የማይደገም ታሪክ እንባ ይተናነቀኛል

  • @Jatube24
    @Jatube24 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ግዜ መቼም የመይረሰ የሀገር ፍቅር😢

  • @bela109
    @bela109 2 месяца назад

    ቃል፤የጥረኘል❤❤❤

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @eltas-g4b
    @eltas-g4b 2 месяца назад

    waw never give up

  • @simretgosheme-qi9mv
    @simretgosheme-qi9mv 2 месяца назад

    አሁንም ስናየው ልብ ያሞቃል...

  • @TemesgenAlene-m9g
    @TemesgenAlene-m9g 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I love ethyopya

  • @mulukenfeyisa-xf9hy
    @mulukenfeyisa-xf9hy 2 месяца назад

    ገና ያልተነካ ጉልበት አለን 💪💪💪

  • @bezabeziti4347
    @bezabeziti4347 2 месяца назад

    የሚገርም ጊዜ ,ያ ጊዜ ናፈቀኝ 😢

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 2 месяца назад

    እውነት እኮ ነው

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 месяца назад

    እንደሀገር የወደቅንበት ዘመን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ 2 месяца назад

    ይህንን ውድድር በማየቴ እድለኛ ነኝ 1996 ዓ ም።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 месяца назад

    እንዲህ ዓይነት ተፎካካን ጥሎ ከሄዱ በኋላ ጓደኛን ለመቀላቀል የመጠበቅ ትራጀዲ በኦሎምፒክ በጭራሽ አይከሰትም ። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹