Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
  • Видео 325
  • Просмотров 8 042 405

Видео

ጐሎች ፣ ቀይ ካርድ ፣ የተሳተ ፔናሊቲ ፣ የተጨዋቾች ሽኩቻ ፣ የመለያ ምት ድራማ !የማንቸስተር ዩናይትድ የኤምሬትስ ተጋድሎ ! መተኮስ የጠፈባቸው መድፈኞች !
Просмотров 59 тыс.2 часа назад
#fikiryilkal #tribunesport #ManchesterUnited #Arsenal #FAcup #MUFC #TheGunners #ManUnitedVsArsenal #FACup2024 #FootballHighlights #PenaltyShootout #FootballThriller #ManchesterUnitedHighlights #ArsenalHighlights #RedDevils #10ManUnited #GunnersPerformance #FACupDrama #SoccerHighlights #FootballFans #OldTraffordDrama #MUFCvsAFC #FACupClash #FootballUpdates #FACup2025 #FootballHighlights #LiveFoo...
የዛሬው ጨዋታ ወሳኝነት ለማን ? አርቴታ vs አሞሪም ! አርሰናል vs ማንቸስተር ዩናይትድ !
Просмотров 11 тыс.4 часа назад
🔴⚽ Arsenal vs Manchester United | FA Cup 2025 | ⚽🔵 #fikiryilkal #tribunesport #Arsenal #ManchesterUnited #FACup2025 #FootballHighlights #LiveFootball
የቡፌው ጦርነት ! ማንችስተር vs አርሰናል ! የኤፍ ኤ ካፑን ግንኙነት ተከትሎ አንድ ትውስታ ! Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 15 тыс.7 часов назад
#fikiryilkal #tribunesport #ManchesterUnited #Arsenal #FACup #BattleOfTheBuffet #ManchesterVsArsenal #FootballRivalry #PieIncident #ArsenalVsManchester #PremierLeague #FootballHistory #SoccerRivalry #FootballDrama #facup #FAcup2003 #FAcup2004 #ManUtd #ArsenalFC #footballlegends
ጥርስ አልባው የመድፈኞቹ ማጥቃት ጫፍ ! አርቴታን ያልመለሰው ጥያቄ እያሳደደው ነው! Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 17 тыс.12 часов назад
#fikiryilkal #tribunesport #ArsenalVsNewcastle #NewcastleUnited #PremierLeague2024 #ArsenalDefeat #EPLHighlights #EmiratesStadium #EddieHowe #TheGunners #NewcastleVictory #FootballAnalysis
" ሁሉም የሰው ዘር በተለይ ግን ሁሉም ጥቁር ሕዝብ ይሄንን ሰው እና ታሪኩን ሊያውቅ ይገባል !" Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 11 тыс.14 часов назад
#fikiryilkal #tribunesport #JackJohnson #GalvestonGiant #BoxingHistory #HeavyweightChampion #BoxingGOAT #RainyDayBoxing #BoxingLegends #SportsHistory #MuhammadAliInspiration #LegendaryBoxers
ማንቸስተር በጀግንነት የተፋለመበት ቀዩ ትንቅንቅ !"ማንም ይሄንን አልጠበቀም ! " Liverpool 2 2 Manchester United
Просмотров 31 тыс.19 часов назад
#fikiryilkal #tribunesport #matchreviews #Liverpool #ManchesterUnited #PremierLeague #LFC #MUFC #FootballHighlights #SoccerDrama
ቀዩ ትንቅንቅ ! መሪው ሊቨርፑል መከራው ከበዛው ማንቸስተር ዩናይትድ ! መድፈኞቹ ፣ ሰማያዊዎቹ ነጥብ የጣሉበት ሳምንት !
Просмотров 11 тыс.21 час назад
#fikiryilkal #tribunesport #LiverpoolVsManchesterUnited #Liverpool #ManchesterUnited #Arsenal #TheGunners #PremierLeague #FootballNews #EPLHighlights #ManchesterUnitedStruggles #ManchesterUnitedNews #ArsenalHighlights #BluePoints #FootballDrama
ሊቨርፑልን በ3 ነጥብ ርቀት ለመቅረብ - መድፈኞቹ በአሜክስ ይዋደቃሉ ! 0 ለ 0 የማያዉቀው ጨዋታ ! ቶትንሀም vs ነውካስል ! ፕሪምየር ሊግ ዳሰሳ !
Просмотров 23 тыс.День назад
#fikiryilkal#tribunesport #Arsenal #Liverpool #PremierLeague #TottenhamVsNewcastle #EPLSurvey #BrightonVsArsenal #PremierLeague2024 #TheGunners #TottenhamHotspur #NewcastleUnited #football
አዲሱ መድፈኛ እየመጣ ነው ! ኤታን ንዋኔሪ !ቶማስ ፓርቴ ! የአርሰናል የቁርጥ ቀን ሞገስ ! መድፈኞቹ በአስቸጋሪው ሜዳ አሸንፈዋል !
Просмотров 67 тыс.День назад
#fikiryilkal #tribunesport #EthanNwaneri #ThomasPartey #ArsenalNews #TheGunners #ArsenalVictory #PremierLeague2024 #ArsenalYoungTalent #FootballHighlights #EthanNwaneriDebut #ArsenalFutureStars
አርሰናል ያለ 9 ቁጥር እስከመቼ ? ገናኖቹን የሚከተለው በጥር ይደርስ ይሆን ? Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 18 тыс.14 дней назад
#fikiryilkal #tribunesport #ArsenalStrikers #Arsenal #ArsenalFC #FamousArsenalPlayers #ArsenalLegends #ThierryHenry #DennisBergkamp #IanWright #RobinVanPersie #ArsenalGoals #PremierLeagueLegends #ArsenalHistory #BestArsenalPlayers #ArsenalHighlights #EmiratesStadium #HighburyLegends #ArsenalTopScorers #Gunners #COYG (Come On You Gunners) #ArsenalFootball
ያ ታላቅ ቡድን ! የመጨረሻው የፈርጉሰን ወራሪ ጦር ግንባታ ! እንዴት ያ ባህል ዛሬ ተረት ሆነ ? Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 33 тыс.14 дней назад
#fikiryilkal #tribunesport #FergusonsArmy #SirAlexFerguson #ManchesterUnited #FootballLegend #PremierLeagueHistory #OldTrafford #FootballDocumentary #AlexFergusonBiography #BestFootballManagers #FootballLegacy #ManUnitedHistory
ማንቸስተር በማዕበሉ ወድቋል !ለሲቲ የማሸነፊያው መንገድ አልተገኘም!ቼልሲ የጨበጠውን ጥሏል ! ቦክሲንግ ዴይ ግን የሊቨርፑል ነበር !
Просмотров 27 тыс.14 дней назад
#fikiryilkal #tribunesport #BoxingDayFootball #PremierLeagueHighlights #ManchesterCity #ChelseaFC #LiverpoolFC #EPLDrama #FootballHighlights2024 #BoxingDayMatches #StormyFootball #PremierLeagueAnalysis #Matchday #englishfootball #arsenalpremierleague
Boxing Day ! የፕሪምየር ሊግ ፍጥጫዎች ! Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 3,5 тыс.14 дней назад
#fikiryilkal #tribunesport #primierleague #boxingdayfootball #liverpool #manchesterunited #arsenal #mancity #tothneham #football #chelseablue #englishfootball
ሊቨርፑል ምርጡ የአውሮፓ ቡድን ! ቡካዮ ሳካ ለሳምንታት የማይኖርበት አርሰናል! የኦልትራፎርድ አይጦች ! Boxing Day ! Fikir Yilkal
Просмотров 12 тыс.21 день назад
#tribunesport #fikiryilkal #LiverpoolFC #BoxingDayFootball #PremierLeague #ArsenalFC #BukayoSaka #ManchesterUnited #OldTrafford #FootballRivalries #YNWA #PremierLeagueBanter #FootballTalk #EuropeanFootball #SoccerFans #BoxingDayBanter
ያልተሰበረው ! ሃሪ ማጓየር ! ወዴት ይሄዳል? The Unbroken Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 14 тыс.21 день назад
ያልተሰበረው ! ሃሪ ማጓየር ! ወዴት ይሄዳል? The Unbroken Fikir Yilkal Tribune Sport
ዩናይትድን ሁለት ጊዜ የመታው መብረቅ በርንመዝ !የሊቨርፑል የጎል ናዳ በስፐርስ ! ቼልሲ በጉዲሰን ፓርክ ነጥብ ሲጥል !
Просмотров 11 тыс.21 день назад
ዩናይትድን ሁለት ጊዜ የመታው መብረቅ በርንመዝ !የሊቨርፑል የጎል ናዳ በስፐርስ ! ቼልሲ በጉዲሰን ፓርክ ነጥብ ሲጥል !
The Primier League Show !አርሰናል በፓላስ ድል አገግሟል ! የሲቲ ዝቅታ ቀጥሏል !ስፐርስ ከ ሊቨርፑል የሚጠበቀው ፍልሚያ !
Просмотров 8 тыс.21 день назад
The Primier League Show !አርሰናል በፓላስ ድል አገግሟል ! የሲቲ ዝቅታ ቀጥሏል !ስፐርስ ከ ሊቨርፑል የሚጠበቀው ፍልሚያ !
Blue is the colour ! ቀለሙ ሰማያዊ ነው ! ቼልሲ ተመልሷል ! Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 26 тыс.21 день назад
Blue is the colour ! ቀለሙ ሰማያዊ ነው ! ቼልሲ ተመልሷል ! Fikir Yilkal Tribune Sport
ባሎን ደ ኦር vs ፊፋ ምርጥ ! ቪንሺየስ vs ሮድሪ !ራሽፎርድ ወደ መውጫው በር !
Просмотров 4,8 тыс.21 день назад
ባሎን ደ ኦር vs ፊፋ ምርጥ ! ቪንሺየስ vs ሮድሪ !ራሽፎርድ ወደ መውጫው በር !
ሩበን አሞሪም ለማንቸስተር ቀውስ የተፈጠሩ አሰልጣኝ መሆናቸውን እያረጋገጡ ይሆን?
Просмотров 22 тыс.28 дней назад
ሩበን አሞሪም ለማንቸስተር ቀውስ የተፈጠሩ አሰልጣኝ መሆናቸውን እያረጋገጡ ይሆን?
135 ሰዎች ሞቱ ! የእግር ኳስ ጨዋታ ታላቅ ትራጀዲ ሆነ ! የፕሬዝደንቱ ጨዋታ ብዙ ነፍሶችን ነጠቀ ! Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 6 тыс.28 дней назад
135 ሰዎች ሞቱ ! የእግር ኳስ ጨዋታ ታላቅ ትራጀዲ ሆነ ! የፕሬዝደንቱ ጨዋታ ብዙ ነፍሶችን ነጠቀ ! Fikir Yilkal Tribune Sport
የማንቸስተር ቀን ነበር ! የአማድ ዲያሎ ደርቢ ነበር ! ደርቢው ቀለሙ ቀይ ነበር ! የቼልሲ ምርጥ ጉዞ ቀጥሏል ! Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 31 тыс.28 дней назад
የማንቸስተር ቀን ነበር ! የአማድ ዲያሎ ደርቢ ነበር ! ደርቢው ቀለሙ ቀይ ነበር ! የቼልሲ ምርጥ ጉዞ ቀጥሏል ! Fikir Yilkal Tribune Sport
አርሰናል አይናፋር ሆኗል ! ሊቨርፑል ነጥብ እየጣለ ነው ! የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር ሌላ እጥፋት ውስጥ እየገባ ነው ! Fikir Yilkal
Просмотров 7 тыс.28 дней назад
አርሰናል አይናፋር ሆኗል ! ሊቨርፑል ነጥብ እየጣለ ነው ! የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር ሌላ እጥፋት ውስጥ እየገባ ነው ! Fikir Yilkal
" ሲቲ እና ዩናይትድ ቸግሯቸዋል ! አሟቸዋል ! "በዚህ ስሜት ማንቸስተር ደርቢ ! "Manchester Derby" - Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 26 тыс.Месяц назад
" ሲቲ እና ዩናይትድ ቸግሯቸዋል ! አሟቸዋል ! "በዚህ ስሜት ማንቸስተር ደርቢ ! "Manchester Derby" - Fikir Yilkal Tribune Sport
መድፈኞቹ ከቻምፒየንሥ ሊግ ጥንካሬያቸው ከፕሪምየር ሊግ ድክመታቸው የቱን ይደግማሉ ?ቡካዮ ሳካ የአርሰናል የጭንቅ ሰዓት ደራሽ !
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
መድፈኞቹ ከቻምፒየንሥ ሊግ ጥንካሬያቸው ከፕሪምየር ሊግ ድክመታቸው የቱን ይደግማሉ ?ቡካዮ ሳካ የአርሰናል የጭንቅ ሰዓት ደራሽ !
"መልህቅ በባህር ሺሕ ዓመት በኖረ ተዘፈዘፈ እንጂ መች ዋና ተማረ ! " በእድሜ እየጨመረ በተግባር እየጫጨ የቀጠለው የኢትዮጲያ ስፖርት አመራር
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
"መልህቅ በባህር ሺሕ ዓመት በኖረ ተዘፈዘፈ እንጂ መች ዋና ተማረ ! " በእድሜ እየጨመረ በተግባር እየጫጨ የቀጠለው የኢትዮጲያ ስፖርት አመራር
" የዓለም ሀያል ክልብ ሪያል ማድሪድ አይሆንም ነበር ! " ይህ ክስተት ባይፈጠር ! Fikir Yilkal ! Tribune Sport!
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
" የዓለም ሀያል ክልብ ሪያል ማድሪድ አይሆንም ነበር ! " ይህ ክስተት ባይፈጠር ! Fikir Yilkal ! Tribune Sport!
ቼልሲ ለዋንጫው መጣሁ እያለ ነው !" አንጌ ፖስቴኮግሉ ይሰናበታሉ ! "ቻምፒዮንስ ሊግ ተመልሷል !
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
ቼልሲ ለዋንጫው መጣሁ እያለ ነው !" አንጌ ፖስቴኮግሉ ይሰናበታሉ ! "ቻምፒዮንስ ሊግ ተመልሷል !
ሳይሸበር የሚመራ ፣ የቡድኑ ውሃ ልክ ! ቨርጂል ቫንዳይክ ! Fikir Yilkal Tribune Sport
Просмотров 18 тыс.Месяц назад
ሳይሸበር የሚመራ ፣ የቡድኑ ውሃ ልክ ! ቨርጂል ቫንዳይክ ! Fikir Yilkal Tribune Sport

Комментарии

  • @jameswilliam-f1y
    @jameswilliam-f1y 2 часа назад

    Manchester is the reds faker betame nawe yemadnkhe you are made my day from Bangkok Thailand ❤

  • @samuelgirma7896
    @samuelgirma7896 3 часа назад

    Please stay humble. Stop astonishing M untitled. The time is yet to praise. As for man untied is donkey damn

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 3 часа назад

    ፍቅር ይልቃልና ኤፍሬም የማነ በጣም ምወዳቹ ይመቻቹ

  • @KokiWubshet
    @KokiWubshet 4 часа назад

    ትልቁ ሊግ ላይ እንገናኝ

  • @KokiWubshet
    @KokiWubshet 4 часа назад

    የማንችስተር ደጋፊ ለመደሰትም ለመናደድም ቅርብ ናቸው😂😂😂😂😂

  • @KokiWubshet
    @KokiWubshet 4 часа назад

    የማንችስተር ደጋፊ ለመደሰትም ለመናደድም ቅርብ ናቸው😂😂😂😂😂

  • @MohomedMohomed-ub7hw
    @MohomedMohomed-ub7hw 4 часа назад

    Live zare 2.acha yewetal

  • @Germa-m8p
    @Germa-m8p 4 часа назад

    ሁሌም እንደዚህ ያንተን ብቻ እና ብቻ ይለቀቅ ትመቸኛለህ ፍቅር

  • @fevenfeleke9239
    @fevenfeleke9239 4 часа назад

    ወይ አርሰናል ...የቆርኪ ዋንጫ አይበላም 😂😂😂😂😂

  • @Hanagenet-g8f
    @Hanagenet-g8f 5 часов назад

    ,ፍቅርን አስጨርሰዉ ኤፍ አታቋርጠው pls

  • @AMSALUENDESHAW
    @AMSALUENDESHAW 5 часов назад

    fikirrrrrr tileyaleh?

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 5 часов назад

    ፍቅር ይልቃል እና ኤፍሬም የማነህ ዛሬ ለምን ስለ ኤልክላሲኪ ለማውራት ፈለጋቹሁ በጣም ነው የታዘብካቹሁ ከለንደን

  • @Mubrekhmdala
    @Mubrekhmdala 5 часов назад

    my ClTY❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅💪🚥💔

  • @loupicture
    @loupicture 5 часов назад

    Supercopa de España Barcelona (15 titles) not 13

  • @Anteneh2121
    @Anteneh2121 6 часов назад

    እንዴት ናችሁ ፍቅር እና ኤፍሬም ❤ እረ በየቀኑ ዘገባ እንፈልጋለን 🙏

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 6 часов назад

    😍😍😍

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 6 часов назад

    ኤፍ ብዙ ግዜ ስከታተልህ ፍቅር ሲናገር አታስጨርስውም በየ መሀሉ ጥልቅ ትላለህ ።ፍቅር ግን አንተ ስትናገር ያስጨርስሀል እንጂ ጣልቃ አይገባም ።ስለዚህ አንተም አስጨርስው ሀሳቡን በደንብ ይግለፅበት።አንተ ብቻ ላውራ አትበል

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 6 часов назад

    ድል ለሀየሉ ሊቨርፑል የበቀል ግዜ ዛሬ ነው 3-1እንሸንፋለን 💪🏿💪🏿❤️❤️❤️♥️♥️♥️

  • @ManJohson
    @ManJohson 6 часов назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለእናንተ ፍቅር እና ኤፍሬም የስፓርት ትንተና በእናንተ ያምራል ቀጥሉበት በባርሴሎና እና በማንቼ ድል በጣም ደስ ብሎኛል። ጋርናቾ በማንቼ ቢቆይ ለማንቼ በጣም ይጠቅማል የባርሴሎና ጥምረት በጣም ደስ ይላል ነገር ግን በላሊጋ በዚህ ብቃቱ በሌሎች ክለቦች ተሸንፎ ደረጃው ለአትለቲኮ አሳልፎ መስጠቱ ግን? ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhajkemal7513
    @muhajkemal7513 6 часов назад

    ትሪቡል ሰፖርት ኤፍ ፍቅር ይልቃል ሊቨርፑል ይበቀላል 1 3 ያሸንፍል መሪነቱ ይቀጥላል ድል ለሊቨርፑ መልካምፉትቦል muh jomo

  • @MaxamedJamaal-o7v
    @MaxamedJamaal-o7v 7 часов назад

    ሠላም

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 7 часов назад

    FA.cup.. 💯% ሻሼ አትበላም።

    • @MihretMengistu
      @MihretMengistu 6 часов назад

      @@misgafitness101natural5 anfelegewem

  • @abdiman7515
    @abdiman7515 7 часов назад

    Ye Fiker yelkal Wedajoch Esti Ejachun kef 🙌🏼

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 7 часов назад

    ❤❤❤ ፍቅርን የምወደው በምርጥ አቀራረቡና የእስፖርት ታሪክን ወደኃላ በመሄድ ባማረ ቃላት እንደ እንግልዛዊው ፒተር ዱሩሪ በራሱ ቅላፄ እና ዜማ ማቅረብ መቻሉ ነው!!

  • @chilenewuhilemariam7372
    @chilenewuhilemariam7372 8 часов назад

    Keep it up! I really enjoy your programs Fiker!

  • @FeyduNesiru
    @FeyduNesiru 9 часов назад

    ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ ሰላም ሰላም ኤፍሬም እና ፍቅር የዘወትር አድማጫቹ ነኝ እና ሀሳባችን አንብቡልን አድማጭ የፃፈው ሀሳብ ሲነበብለት ደሰ ይለዋል እንደምንም ሰአት አተራርፋቹ አንንብቡልን ሀሳባችን በሰልክ የምልከው ሀሳብ አንብቡልን ።GGMU

  • @FisehaEnatee
    @FisehaEnatee 9 часов назад

    follow you besre tnx.chealsea is bulue

  • @TupacAddisu
    @TupacAddisu 11 часов назад

    Good work🤙🤙🤙🤙

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 11 часов назад

    UNITDOCH DNQ TEGADLO YADERGUBET YALESHENEFNET MORALN BEMEYAZE YETEGEGNE DL WTAT NEAW!!!!!

  • @hailuasema-w4j
    @hailuasema-w4j 16 часов назад

    ዩናይትድ ያሸነፈው አርሰናልን ብቻ ሳይሆን ዳኛውንም ነው

  • @AbdiJamel-d3d
    @AbdiJamel-d3d 19 часов назад

    Life is full of the crises and bad side good side this is vary emotional histroy of the legend

  • @Wohemiya
    @Wohemiya 23 часа назад

    The only club I know, support, and watch manutd, and the only coach I admire Sir Alex Chapman Ferguson. The only Journalist I admire and listen to is Fiker Yilkal.

  • @Mentesnot-vc8vn
    @Mentesnot-vc8vn День назад

    ሰላም ፍቅር አርሰናል የውነት በጨዋታው በጣም ያንድ ነበር እነደ ደጋፊ ግን በቃ ዩናይትድ አርሰናልም ዳኛውንም አሸንፎ ወጣ ይገባዋል ❤❤❤❤❤

  • @DanielWassie
    @DanielWassie День назад

    The Awesome #Fikeryilekal 👌 Thankyou as Usual Sir!!

  • @SisayZeynu
    @SisayZeynu День назад

    ዩናይትድ ይችላል

  • @belay15
    @belay15 День назад

    የአርሰናልን 12 ቁጥር መለያ ከቢጫው የዳኞች ቲሸርት ውስጥ የለበሰው ዳኛ

  • @jenbernurye8111
    @jenbernurye8111 День назад

    በደመነ ነቭስ እና በቅናት የተሞላው ቡድን አርሰናል፣በጥላቻ ያበደው የአርሰናል ደጋፊ፣ማጭብእበርና በሌሎች ውድቀት እና ድክመት ላይ ሆኖ ዋንጫ ለማሸመፍ ተስፋ የሚያደርገው፣ በተጫዋችነት ዘመኑ ምንም ዋንጫ ያላነሳው ቅናቱሙ አርቴታ ተያይዘው ለሚቀጥሉት አመታት፣ አንዴ ኳሱ ተንፍሷል፣ አንዴ ኳሱ ተወጥሯል እያለ እያለቃቀሰ። ይከርማል። ማንዩናይትድ ሞቶ እንኳ ከአርሰናል በላይ ነው። ቁምነገሩ ያለው ጭንቅላት ላይ ነው።

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l День назад

    26 ሙከራ ሆ

  • @YonasHabtamu-r3t
    @YonasHabtamu-r3t День назад

    Fkr tleyaleh❤❤❤❤❤

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 День назад

    እንኳን መድፈኛ የእረኛ ጅራፍ መሆን ያልቻለ ውሽልሽል አርሴናል።በመደገፌ ተቃጠልኩ።

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d День назад

    UFFFF, Utd mibl degafiwoch ball hating nachew, mnaynet dingay sw nw midegfew gin. under top 10 eyedahe sile talak kleb sinageru utd mibalu kerfafa degafiwoch min aynet dingay nachw.

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 День назад

    ፍቅር ትክክለኛና ሚዛናዊ የሆነ የስፖርቱ አለም ድንቅ ዘመናትን የተሻገረ የሚሻገር ጋዜጠኛ !!! እውነት አንን ሳደምጥ ውዬ ባድር አይሰለቸኝም 👃👃👃 ሁሌም ያሸነፈ ጀግና ነው ቀድሞ ሚነገርለት የተሸነፈና የተማረከ ብዙ ሚወራለት አይኖርም ይህንን ስላሳየኸን እናከብርሀለን 👃ማንንችስተር ትልቅ ነው 👃💪💪💪💪💪💪

  • @MkCf-bl1bo
    @MkCf-bl1bo День назад

    Thanks fikr man united

  • @zeburaAbdulwehab
    @zeburaAbdulwehab День назад

    bertalige hulum bate yamral

  • @habtegemeda395
    @habtegemeda395 День назад

    Yes sport can be some times politics, when it is the real, this message is Edutainment. Fikir Yilikal It is above the sport program, ፍቅር ይልቃል ማሳወቅና ማስተማርን ያቅበታል። እያዝናና ማሳወቅ፣

  • @SolomonWergi
    @SolomonWergi День назад

    አንተ ብቻ ዘግብ ስለስፖርት ዘገባ ተባረክ

  • @BurshagaBur
    @BurshagaBur День назад

    Man united one utd ❤❤❤

  • @AbubekerMustefa-b7l
    @AbubekerMustefa-b7l День назад

    ፍቅር ዚክሪ እኮ በነ ሳሊባ ዘከረባቸው እኮ ስልህ 😂😂😂

  • @miliyon938
    @miliyon938 День назад

    ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abubekermustefa-hh9uy
    @abubekermustefa-hh9uy День назад

    አርሰናል ተጫወታ ማቼ ሞርኖ ሆኖ አሸነፈ እሄ የእድል ጉዳይ ነው የቆሰለ አበሳ ማሸነፍ ከባድ ነው