Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቅር እርጋታክና ሚዛናዊነትህ ባጠቃላይ ስብናክ ይመቸኛል ። አብዛኛው የኢትዮጽያ ስፖርት ጋዜጠኞች የሆነ ክለብ ደጋፊ መሆናቸው ያሳብቃል በተለይ አርሰናል ደጋፊ መሆናቸው ያሳብቅባቸዋል ማንኛውም ሰው የወደደውን ክለብ መደገፍ መብቱ ነው ነገር ግን የጋዜጠኝነት ሞያ ላይ ይህ ባይደረግ ደስ ይለኛል።ምክንያቱም ለኦድየንስ ወይም ለሚሰማ ህዝብ አያስደስትም ባለሙያ ሚዛናዊ ነው መሆን ያለበት። ፍቅር አንተ ግን ሚዛናዊ በመሆን ትክክለኛ እና ለሌሎች አስተማሪ ባለሙያ ነህ ብዬ መቶ በመቶ መሰክራለሁ። አድናቂህ ነኝ በርታ እንደምወደው ክለቤ ዩናይትድ ወድሀለሁ ፍቅር ይልቃል ቀያይ ሴጣናቱ መንደር ትላንት ምሽት ደምቃለች ምክንያቱም ተቀናቃኟን በመደቆስ glory glory man united ትልቅ ነበርን እኛ ዩናይትዶች ትልቅም እንሆናለን ትሪቡን አንደኛ ሰላማችሁ ይብዛ
ፍቅር በዪናትድ ማሸነፋ በጣም ደስ ብሎኞል ወሰን ከማርቆስ
Biniyam Ferenju from yirgachefe.....Man UTD always in ups and downs....
ሰላም ፍቅር ዋው ዩናይትድ ልዩ ነበሩ ማታ ከመጠን በላይ ደስታን ሰተውኝ ዛሬ ቀኔን አሳመሩልኝ አማድ ወርቅ የሆነ ልጅ ነው ለዩናይትድ ነፍስ ያለው ብርቅዬ ልጅ ነው ምናይነት ልጅ ነው ምስጋና ለአማድ ካቅም በላይ ደስታን ሰቶን ነው ያመሸው golry glory man united 💪💪💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
የማንችስተር ዩናይትድ ድል በጣም ደስ አሰኝቶኛል ፍቅር "" ማንችስተር ቀይ ናት""
የጊዜጉዳይ ነዉ እጂ ማቼ ወደሀያልነቱ መመለሱ አይቀርም
Manchester is red ❤❤
Congra blues 💙
MANCHESTER IS RED🔴✊::
በጣም ደስይላል ዩዩዩናይትድ
wow glory united በጣም ደስ የሚል የድል ምሽት/አስመላሽ ከሀዋሳ/
Ferge times Come back🎉❤Wow Amad!የማርቲኔዝ አሲስትና የማዝራዊ አልሸነፍ ባይነትን መዘንጋት አይገባም።
Manchester united red ❤
Well com fiker
ሌላው ፍቅር የጋርዲዎላ እለመረጋጋትና ስሜታዊ መሆን ተጨዋቾቹ በራስ መተማመናቸው እንዲጥፋና በፍርሃት ቆፈን ውስጥ እንዲገቡ ያደረጋቸው ይመስለኛል::
የሄ ልጅ ይለያል በዚዉ ከቀጠለ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ብርኖ ግን ምንም ነገር ቢያጠፋ እሱን መተቸት ይከብዳል ለኔ
ቡድኑ ተረጋግቶ መጫወት ሚችለው ከኋላ ማጉየር በጥሩ ፐርፎርማንስ ሲገኝ ብቻነውመጉየርን ሊከባከቡት ይገባል
ይህ ውጤት ሊያዘናጋን አይገባም ገና ብዙ መሻሻል መናበብ ይጠበቅብናል
#CHELSEA is BLUE FOOTBALL is A GAME❤❤❤
👍
Ur presentation is one step better way being posging at least different pictures zat makes us to restore z scenes behind.
Fergie time ትዝ አለኝ
Mancity👈👈🫶💯🏴🏴🏴🏴🏴💯💯😭
I know we win these game
ሰላም ፍቅር መወሰን በሚችሉ ሰውች እጅ ያለው ዩናይትድ መለወጥ በሚፈልጉ ተጫዋቾች መለወጥ የሚችል አስልጣኝ ዳንኪራ ለሚወዱት ቦታየሌለው ላኩራፊዎችም እንደዛው ዩናይትድ ይነሳል ግን ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል የመሃል ሜዳው ኮለኔል ማኑኤል ኡጋርቴና በመቶ አለቃው ማይኖ እጅግ አስደናቂ ለጆች ማጉየርን ማለፍ ያልቻለው ኃላድ ሁሉም የነበረው ጫዋታ መሮጥ በማይደክመው አማድ የቡድኑን ማጥቃት በሚያሳልጠው ቡርኖ
Salm fikir
ፍቅር :-ከEtb ወደ ትሪቡን እስከ ፋና ቲቢ ምርጥ ትንተና
❤❤❤❤❤fkr
Mancity😭😭😭😭⁉️
😅😅😅😅😅
Up United 🔥❤Correction :- ባለፈ 11 ጫወታ ሲቲ 1 ግዜ ኣሸንፈዋል :: ሲቲ 3-0 ኖቲንግሃም
Right thank you
ፍቅር እርጋታክና ሚዛናዊነትህ ባጠቃላይ ስብናክ ይመቸኛል ። አብዛኛው የኢትዮጽያ ስፖርት ጋዜጠኞች የሆነ ክለብ ደጋፊ መሆናቸው ያሳብቃል በተለይ አርሰናል ደጋፊ መሆናቸው ያሳብቅባቸዋል ማንኛውም ሰው የወደደውን ክለብ መደገፍ መብቱ ነው ነገር ግን የጋዜጠኝነት ሞያ ላይ ይህ ባይደረግ ደስ ይለኛል።ምክንያቱም ለኦድየንስ ወይም ለሚሰማ ህዝብ አያስደስትም ባለሙያ ሚዛናዊ ነው መሆን ያለበት። ፍቅር አንተ ግን ሚዛናዊ በመሆን ትክክለኛ እና ለሌሎች አስተማሪ ባለሙያ ነህ ብዬ መቶ በመቶ መሰክራለሁ። አድናቂህ ነኝ በርታ እንደምወደው ክለቤ ዩናይትድ ወድሀለሁ ፍቅር ይልቃል ቀያይ ሴጣናቱ መንደር ትላንት ምሽት ደምቃለች ምክንያቱም ተቀናቃኟን በመደቆስ glory glory man united ትልቅ ነበርን እኛ ዩናይትዶች ትልቅም እንሆናለን ትሪቡን አንደኛ ሰላማችሁ ይብዛ
ፍቅር በዪናትድ ማሸነፋ በጣም ደስ ብሎኞል ወሰን ከማርቆስ
Biniyam Ferenju from yirgachefe.....Man UTD always in ups and downs....
ሰላም ፍቅር ዋው ዩናይትድ ልዩ ነበሩ ማታ ከመጠን በላይ ደስታን ሰተውኝ ዛሬ ቀኔን አሳመሩልኝ አማድ ወርቅ የሆነ ልጅ ነው ለዩናይትድ ነፍስ ያለው ብርቅዬ ልጅ ነው ምናይነት ልጅ ነው ምስጋና ለአማድ ካቅም በላይ ደስታን ሰቶን ነው ያመሸው golry glory man united 💪💪💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
የማንችስተር ዩናይትድ ድል በጣም ደስ አሰኝቶኛል ፍቅር "" ማንችስተር ቀይ ናት""
የጊዜጉዳይ ነዉ እጂ ማቼ ወደሀያልነቱ መመለሱ አይቀርም
Manchester is red ❤❤
Congra blues 💙
MANCHESTER IS RED🔴✊::
በጣም ደስይላል ዩዩዩናይትድ
wow glory united በጣም ደስ የሚል የድል ምሽት/አስመላሽ ከሀዋሳ/
Ferge times Come back🎉❤
Wow Amad!
የማርቲኔዝ አሲስትና የማዝራዊ አልሸነፍ ባይነትን መዘንጋት አይገባም።
Manchester united red ❤
Well com fiker
ሌላው ፍቅር የጋርዲዎላ እለመረጋጋትና ስሜታዊ መሆን ተጨዋቾቹ በራስ መተማመናቸው እንዲጥፋና በፍርሃት ቆፈን ውስጥ እንዲገቡ ያደረጋቸው ይመስለኛል::
የሄ ልጅ ይለያል በዚዉ ከቀጠለ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ብርኖ ግን ምንም ነገር ቢያጠፋ እሱን መተቸት ይከብዳል ለኔ
ቡድኑ ተረጋግቶ መጫወት ሚችለው ከኋላ ማጉየር በጥሩ ፐርፎርማንስ ሲገኝ ብቻነው
መጉየርን ሊከባከቡት ይገባል
ይህ ውጤት ሊያዘናጋን አይገባም ገና ብዙ መሻሻል መናበብ ይጠበቅብናል
#CHELSEA is BLUE FOOTBALL is A GAME❤❤❤
👍
Ur presentation is one step better way being posging at least different pictures zat makes us to restore z scenes behind.
Fergie time ትዝ አለኝ
Mancity👈👈🫶💯🏴🏴🏴🏴🏴💯💯😭
I know we win these game
ሰላም ፍቅር መወሰን በሚችሉ ሰውች እጅ ያለው ዩናይትድ መለወጥ በሚፈልጉ ተጫዋቾች መለወጥ የሚችል አስልጣኝ ዳንኪራ ለሚወዱት ቦታየሌለው ላኩራፊዎችም እንደዛው ዩናይትድ ይነሳል ግን ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል የመሃል ሜዳው ኮለኔል ማኑኤል ኡጋርቴና በመቶ አለቃው ማይኖ እጅግ አስደናቂ ለጆች ማጉየርን ማለፍ ያልቻለው ኃላድ ሁሉም የነበረው ጫዋታ መሮጥ በማይደክመው አማድ የቡድኑን ማጥቃት በሚያሳልጠው ቡርኖ
Salm fikir
ፍቅር :-ከEtb ወደ ትሪቡን እስከ ፋና ቲቢ ምርጥ ትንተና
❤❤❤❤❤fkr
Mancity😭😭😭😭⁉️
😅😅😅😅😅
Up United 🔥❤
Correction :-
ባለፈ 11 ጫወታ ሲቲ 1 ግዜ ኣሸንፈዋል ::
ሲቲ 3-0 ኖቲንግሃም
Right thank you