መድፈኞቹ ከኤፍኤ ካፑ ሽንፈት እንዴት ይነቃሉ ! ዩናይትድ ወጥነቱን ያገኛል? ሊቨርፑል ለበቀል ወደ ፎረስት ሜዳ ያቀናል !ፕሪምየር ሊግ ተመልሷል !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 19

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 11 часов назад +1

    ፍቅር ይልቃልና ኤፍሬም የማነ በጣም ምወዳቹ ይመቻቹ

  • @jameswilliam-f1y
    @jameswilliam-f1y 9 часов назад

    Manchester is the reds faker betame nawe yemadnkhe you are made my day from Bangkok Thailand ❤

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 13 часов назад +1

    ድል ለሀየሉ ሊቨርፑል የበቀል ግዜ ዛሬ ነው 3-1እንሸንፋለን 💪🏿💪🏿❤️❤️❤️♥️♥️♥️

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 13 часов назад

    😍😍😍

  • @abdiman7515
    @abdiman7515 14 часов назад

    Ye Fiker yelkal Wedajoch Esti Ejachun kef 🙌🏼

  • @Mubrekhmdala
    @Mubrekhmdala 12 часов назад

    my ClTY❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅💪🚥💔

  • @ManJohson
    @ManJohson 13 часов назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለእናንተ ፍቅር እና ኤፍሬም የስፓርት ትንተና በእናንተ ያምራል ቀጥሉበት በባርሴሎና እና በማንቼ ድል በጣም ደስ ብሎኛል።
    ጋርናቾ በማንቼ ቢቆይ ለማንቼ በጣም ይጠቅማል
    የባርሴሎና ጥምረት በጣም ደስ ይላል ነገር ግን በላሊጋ በዚህ ብቃቱ በሌሎች ክለቦች ተሸንፎ ደረጃው ለአትለቲኮ አሳልፎ መስጠቱ ግን? ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhajkemal7513
    @muhajkemal7513 14 часов назад +1

    ትሪቡል ሰፖርት ኤፍ ፍቅር ይልቃል ሊቨርፑል ይበቀላል 1 3 ያሸንፍል መሪነቱ ይቀጥላል ድል ለሊቨርፑ መልካምፉትቦል muh jomo

  • @Anteneh2121
    @Anteneh2121 13 часов назад

    እንዴት ናችሁ ፍቅር እና ኤፍሬም ❤ እረ በየቀኑ ዘገባ እንፈልጋለን 🙏

  • @MaxamedJamaal-o7v
    @MaxamedJamaal-o7v 14 часов назад

    ሠላም

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 13 часов назад +4

    ኤፍ ብዙ ግዜ ስከታተልህ ፍቅር ሲናገር አታስጨርስውም በየ መሀሉ ጥልቅ ትላለህ ።ፍቅር ግን አንተ ስትናገር ያስጨርስሀል እንጂ ጣልቃ አይገባም ።ስለዚህ አንተም አስጨርስው ሀሳቡን በደንብ ይግለፅበት።አንተ ብቻ ላውራ አትበል

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 12 часов назад

    ፍቅር ይልቃል እና ኤፍሬም የማነህ ዛሬ ለምን ስለ ኤልክላሲኪ ለማውራት ፈለጋቹሁ በጣም ነው የታዘብካቹሁ ከለንደን

  • @MohomedMohomed-ub7hw
    @MohomedMohomed-ub7hw 12 часов назад

    Live zare 2.acha yewetal

  • @loupicture
    @loupicture 13 часов назад

    Supercopa de España Barcelona (15 titles) not 13

  • @Hanagenet-g8f
    @Hanagenet-g8f 12 часов назад

    ,ፍቅርን አስጨርሰዉ ኤፍ አታቋርጠው pls

  • @fevenfeleke9239
    @fevenfeleke9239 12 часов назад

    ወይ አርሰናል ...የቆርኪ ዋንጫ አይበላም 😂😂😂😂😂

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 14 часов назад

    FA.cup.. 💯% ሻሼ አትበላም።

    • @MihretMengistu
      @MihretMengistu 13 часов назад

      @@misgafitness101natural5 anfelegewem