"መልህቅ በባህር ሺሕ ዓመት በኖረ ተዘፈዘፈ እንጂ መች ዋና ተማረ ! " በእድሜ እየጨመረ በተግባር እየጫጨ የቀጠለው የኢትዮጲያ ስፖርት አመራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 27

  • @HabtamuSafeMicheal
    @HabtamuSafeMicheal Месяц назад +1

    በእውነት በጣም ትልቅ የጋዜጠኞች የርዕሰ አመራረጥ ፣ ሞያዊ ድፍረት አርነትን ያስቀደመ ፣ማሽቃበጥ የማትወዱ ትልቅ ሰዎች እወድላችሀለሁ። ❤❤❤

  • @mulugetagebra3472
    @mulugetagebra3472 Месяц назад +9

    ማርያምን እናንተ ኤፍ እናም ፍቅር የአለማችን በዉድ ክፍያ እንደ ቦክስ ለማየት የሚገባ ሰዉ መከፈል አለብን ጌታን እናንተ የኳስ ሙሁራን ፕሮፌሰር ናቸው

  • @demekeababu-r1h
    @demekeababu-r1h Месяц назад +7

    የማይነጋ ሌሊት ሳልም
    የማይድን በሽታ ሳክም
    ብቻ ሁሉነገር ከባድ ነው ሀገራችን ወደታች በደንብ እየወረደች ነው

  • @AbrhamBerket
    @AbrhamBerket Месяц назад +2

    ሰላም ፍቅር ወንድማችን እንዴት ነህ አንተና ሊቨርፑል ሁሌም ተናፋቂ❤❤❤❤❤❤

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 Месяц назад +4

    ምርጦቼ እውነታውን ገላለጣችሁት 👏

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Месяц назад +3

    Ayyyy ethiopia football ⚽️

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Месяц назад +3

    ኤፍሬም ና ፍቅር ይልቃል። ከድምፅ ለዛችሁ ጋር ...ዕውነትና ዕውቀትን መሠረት ያደረገው ትንታኔዎቻችሁና ፍርጥርጥ እንደ "ብጉር" ይመቻችሁ!!

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 Месяц назад +3

    ርዕሱ ብቻ በቂ ነው !!

  • @girumlegesse2157
    @girumlegesse2157 Месяц назад +5

    ምንም እንኳን አሸማማቃቂ እና አሳፋሪ ጉዳይ ቢሆንም የድርሻችሁን ያህል መወጣታችሁ ያስመሰግናችኋል፡፡

  • @TageshiJomoto
    @TageshiJomoto Месяц назад +3

    እውነተኛ እይታ ነው ምን ሆነች ግን ኢትዮጵያ

  • @Nahomseltene-p5b
    @Nahomseltene-p5b Месяц назад

    Ke 🇱🇾 betam new mwedachu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Месяц назад

    ኤፊና ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏ለእውነት መቆም ያኮራል ልክ ልካቸውን ንገሩልን አሾፉቦን ቀለዱብን አይገልፀውም ተንቀናል ኢትዮጵያ ሰው እንደሌላት ተቋሙን ቀለዱበት እነሱ ሊከብሩ አገር ያዋርዳሉ ተቃጠልን ዘንድሮ 🙆🙆🙆

  • @abdisaibrahim9089
    @abdisaibrahim9089 Месяц назад

    ፍቅር እና ኤፋ እወዳቸዋለሁ 😍😍😍😍

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o Месяц назад +1

    ማፈሪያ ነሽ ዘይነብ ማፈሪያ አለ ሰውየው !! አይ ኢትዮጵያየ የየየየየ ??

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 Месяц назад

    😢😢😢

  • @Abdulfatealicc
    @Abdulfatealicc Месяц назад +1

    ፍቅር ሰለም ብያለው
    ፕሬዝዳንት ለመሾም ማስፋርት ዬለውም እንዴ?

  • @michaelterefe5737
    @michaelterefe5737 Месяц назад +4

    😂😂😂 ርእስ መረጣቹ

  • @abelsintie-o6r
    @abelsintie-o6r Месяц назад +2

    እንኳን መጣችሁልን ትሪቡኑኖች ❤❤🍝🍝❤❤

  • @wendmagegntafese3325
    @wendmagegntafese3325 29 дней назад

    Live የሬዲዮ ፕሮግራማቹ መቼና በስንት ሰአት ነው ? የኤፍሬምና የፍቅር

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c Месяц назад +2

    ማንም ቢመጣ ስለማይለወጠው ውጤት አልባ እግር ኳስ ተውና ስለ አንድ አይናችን ስለ ሆነው አትሌቲክሳችን አመራር ምርጫና ስለ ነውር ጌጡ አሸብር ጉዳይ ዘርዝራችሁ አቅርቡልን :: በተረፈ እናንተ በርትታችሁ እውነትን አጋልጡ::

  • @faresvj-cf4zt
    @faresvj-cf4zt Месяц назад

    ይመቻቹ😂😂😂😂😂

  • @melseabebe7935
    @melseabebe7935 Месяц назад

    realy fikir enkuan yihen yefederation chgir litfetaw yikrna ሰምና ወርቁን ህብረቃሉን እንኳ...💁‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @melseabebe7935
    @melseabebe7935 Месяц назад

    🤦‍♂️

  • @TofikLalo-m8t
    @TofikLalo-m8t Месяц назад

    እዚቦታላይ መቀመጥ ያበቹከሁለት አንዳቹነው

  • @bekitad9244
    @bekitad9244 Месяц назад

    miaskew ke komitew gmash belay protestant mehonachew....its all poletics

  • @MesafentKassawDefersha
    @MesafentKassawDefersha Месяц назад +1

    በጣም አሳፋሪ ክስተት