አሁን አርቴታ የረጋ የግራ አሰላለፍ ይኖረዋል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • СпортСпорт

Комментарии • 27

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn Месяц назад +21

    መንሡሬ አድናቂክ ነኝ ጥቅቅ ያልክ የሥፖርት ሙያተኛ ለሙያው ክብር ያለክና የመረጃ አቀራረብክ እጅግ በጣም የሠለጠነ ነው

  • @user-gu1gj7dx9y
    @user-gu1gj7dx9y Месяц назад

    መልካሙን ሁሉ እመኝለታለው ለመጪው ፕሪስዝን ድል ለአርሴያችን መንሱሬ!!!!!❤

  • @AnnoyedGlassblower-bn9rj
    @AnnoyedGlassblower-bn9rj Месяц назад +2

    መንሱር ታየለህ መጋሌዝን ቤንች የደርገወል ለምን ብትል መጋሌዝ ፈጠን አይደለም አርቴታ ሁሌም ብልጨ መውሰድ ስለ ሚፋልግ ሪካርዶ ላዛ ይማቻል ላኔ ከምርጥ ፈራሚዮች አንዱ ነው መጋሌዝ እኮ ገርገራ ነው እድሜ ለ ሳሊባ ና ራይዝ ይበል ሰዉ መገሌዝ መገሌዝ ሲል ይገርመኛል

  • @AmanuelZemede
    @AmanuelZemede Месяц назад

    mensure you are greatest of all time . i have no word to explain your profesionalism and Exellence . GO ahead .

  • @user-cj6bu9zb1i
    @user-cj6bu9zb1i Месяц назад

    ምርጥ ነው❤❤❤❤

  • @MuleTaganu
    @MuleTaganu 5 дней назад

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw Месяц назад +6

    መሱሬ ያገር ኩራት ነክ እደሌሉቹ ይቱበር ለሽቀላ አሮጥክም ከልብ ስላዘክ ክብር ይከባካል

  • @user-ng2ie9qe9z
    @user-ng2ie9qe9z Месяц назад +1

    Glory for Gunners ❤❤❤

  • @GetasewGesses
    @GetasewGesses Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉

  • @DawitAlemnew-mg5my
    @DawitAlemnew-mg5my Месяц назад

    ቤስት

  • @najibojemal7384
    @najibojemal7384 Месяц назад

  • @user-wl3hu4ff7e
    @user-wl3hu4ff7e Месяц назад

    Mensure sele aresnal kalawerahe manm ayesmahm ged new

  • @hailemichealtadesssee812
    @hailemichealtadesssee812 Месяц назад

    min ageban, ante botrafa

  • @user-xf8yi2nu8t
    @user-xf8yi2nu8t Месяц назад

    Wዋው

  • @EdenTeklay-uf5pt
    @EdenTeklay-uf5pt Месяц назад

    😗😗😗

  • @user-gc6zd6wg1m
    @user-gc6zd6wg1m Месяц назад

    ግን መንሱሬ ስለሊበርኩል መች ነው የምታወራው

  • @Fanuel_H_Wazza
    @Fanuel_H_Wazza Месяц назад

    መንሱሬ አደንቀሀለው ግን የካላፊዮሪ እንደ ዳዊት ደጋገምከው

    • @Alebachewwubet-t1u
      @Alebachewwubet-t1u Месяц назад

      ካላፎሪ ሺ ጊዜ ቢወራለት ይገባዋል ምን ትላለህ

  • @mohammedmuhumed2561
    @mohammedmuhumed2561 Месяц назад

    City awra masuri

  • @SisayGunners
    @SisayGunners Месяц назад

    Simth 27+7

  • @BellaDawit-ot9zv
    @BellaDawit-ot9zv Месяц назад

    Please nani he was in Addis tray to get him

  • @user-md2pe1jo5n
    @user-md2pe1jo5n Месяц назад

    መንሱር ለምንድነው ብዙ ጊዜ almost all time ስለ አርሰናል እና ዩናይትድ ብቻ የምታወራው why?? በሀገራችን ብዙ ደጋፊ አላቸው አዎ ግን ሁሌ???

    • @Ambassel
      @Ambassel Месяц назад

      ስለ አርሰናልና ዩናይትድ ካላወራ ብዙ ቪው አይኖረውም

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +1

    ስለ አርሰናል ስትዘግቡ ሰዎች ሲሰሙ ደጋፊ ትመስላላችሁ ነገር ግን የአርሰናልን ስኬትና ውጤታማነት ለማየት አትፈልጉም ዋንጫ ከሚበላ ቡድን ጋር እየተንጠላጠላችሁ ኡኡ ትላላችሁ::

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 Месяц назад +1

    ልጁ አርሰናልን መምረጡ በጀዉ ኦንጂ አርቴታ እራሱ አላመነም ትናንት ሲያቅፈዉ ይሄ እዉነት ነዉ ሲለዉ ካሊፊወሪ አዎ እዉነት ነዉ ብሎ አቀፈዉ የአርቴታ ጭንቀት ትናንት አደለ በደንብ ያየሁት 😁 ደግሞ ከፈላጊዎቹ ሀያላን ብዛት ሲታይ ዎገዉ እራሱ ገራሚ ነዉ እድሜ ለጆርጂኒዎ እሱም አለበት😁 ከአርሰናል ዉጭ ማንንም አልፈልግም ማለቱ በራሱ በማይታመን ዋጋ ብጆ አረገዉ አርሰናል