ኢራዮላ የትልቅ ቡድኖች መቅሰፍት....አርሴናል፣ሲቲ፣ዩናይትድ፣ቶትንሃም እጁን ቀምሰዋል....| IRAOLA |AMORIM |MAN UTD|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 4

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @munirahmed8002
    @munirahmed8002 8 дней назад +1

    እኔ በግሌ ታላላቆቼን በጣም ነው የምፈራና የማከብር ። ታላላቆቼ የምላቸውም በዕድሜ የሚበልጡኝን ብቻ ሳይሆን በየትኛውም አለም ፤ ከየትኛውም ሃይማኖት ፣ ዘር ፣ ብሔር ያሉና ብሎም በዕድሜ የሚያንሱኝንም ጭምር ነው ። ግና እስካሁን በኖርኩባት ዕድሜዬ ( በሰላሳ በኩል አልፌ ወደ አርባ ልሾልክ ) አሁን እንዳለሁበት ዘመን በሃገራችን ብሎም በአለም ላይ ያሉ ህዝቦች ዕውቀትንና አዋቂን ንቀው አፋዊና ጯሂን የሚፈልጉበት ፣ ጥበባዊ እውቀትን ከመፈለግና ከማድነቅ ይልቅ የጥበብ ልብስን ለብሶ ' ዘመናዊ ' ዳንስን ሊያደንቅ አፉን ከፍቶ ጭንቅላቱን የዘጋ ... ትውልድና ዘመን የነበረም አይመስለኝም ። ቢያንስ በእኔ የወጣትነት ( ለንባብ ፣ ለማድመጥ ፣ ለመማርና ለማሰላሰል ዕድሜዬ እስከደረሰበት ድረስ ) ዘመን አልነበረም ።
    ለዚህ ሁሉ ዘለፋ መሰል ወቀሳዬ አንድ ማስረጃ ማቅረብ ካስፈለገኝ ቢያንስ የዚህ ቻናል ተከታታዮች እስቲ ይህ ፕሮግራም ካለቀ ከሁለትና ሶስት ቀናት በኃላ ምን ያህል ሰዎች እንዳዩትና እንደወደዱት ካያችሁ በኃላ እዚሁ you tube ላይ ዞር ዞር በሉና ደግሞ ሌሎች
    ' ጋዜጠኞች ' ደግሞ የጮሁትን ስትመለከቱ እኛው ለራሳችን በቁማችን ለእውቀት ሽሽታችን ነፍስ ይማር ስንል ለዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ደግሞ የእውቀት አድባር ትፍረዳችሁ እንላለን ።
    እናም እዚህ ውስጥ ያላችሁ እውቀት ፈላጊ ሰዎች ሆይ የተቋደስነውን ይቀምሱና ያጣጥሙ ዘንድ ጥበብን በጆሯቸው እንዲያዩ ሰዎችን ጋብዙና ቢያንስ ለስፖርት እውቀታቸው ውለታ እንዋለላቸው ።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  8 дней назад

      🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን።ተባረክ ወንድማችን።❤❤❤❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 9 дней назад +1

    United yelem iko