Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ብለን መሸኘት ብቻ ነው ። መልካም አዲስ ዓመት ። የባለሀብቱን ዜና ማን ሰራላቸው።
መድሪድ ከፈይ ሊቨርፑል አስተወይ አይገነኙም ሊቨርፑል ❤❤❤❤ሀየል ነው
TAA is our golden player nobody can take him from usRealmadrid must understand this one
Yes🙏🙏🙏❤❤❤❤
ፊፋ ማድሪድ ላይ እገዳ ሊጥል ይገባል ባይ ነኝ!!!!!!!!!
ቢሄድ ሊቨርፑል የሚጎዳበት ነገር ያለ አይመስለኝም እስኪ ነገሮችን አስቡት ልጁ በጣም የሚተችነው ያቺ አማላይ ኳሱ ስላለች ብቻ ሙሉ ለሙሉ አይወገዝምጂ አርኖልድ ደካማ ነው ሰው ሆኖ መጥፎም ጥሩም ጎን አለው አርኖልድ በብራድሌይ አይተካም ላልከው አርኖልድ እነዚያን ብዙ አሲስቶች ያደረገው በክሎፕ አጨዋወት ነበር ያምሆኖ ወደመጨረሻው ተበላሽቷል ልጁን እያየነው ነው ያደገው አሁንም እያየነው ነው እናጋን ካልን ማንም ይጋነናል
እኛ ሳንሆን ብቃቱ እንዲጋነን ያደረገው።እናጋን ተብሎ ሮቢርሰንን ማጋነን ይቻላል?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏❤❤❤⚽️
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እኔ ምለው ፓቻ ለስድስት ወር ውል ማፍረሻ ስንት ነው ያቀረቡት?
20 ሚሊዮን ብቻ!😜
@mmgg42 ከምርህ ነው????
@@halidjafer1122 አዎ። ያው ኩንትራቱ ሊያልቅ ስለሆነ መግዣ ዋጋው መቀነሱ አይቀርም ግን ይህ ለአሌክሳንዶርና ለሊቨርፑል አይመጥንም። 20 million is nothing for our Live!
37 ሚሊዮን
37ሚሊዮን ነው
የዓለማችን ኃያል ክለብ የሚባል ነገር የለም የዓለማችን ከፋይ ክለብ በሚል ይስተካከል፡፡በእግርኳሳዊ እሳቤ ሊቨርፑል 1000000000ጊዜ ከማድሪድ ይበልጣል፡፡
😀😀😀😀😀 ኃያልማ ኃያል ነው።የሻምፒዮንስ ሊግ ድሉ ብዛት ኃያል አያሰኘውም?❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😀😀😀😀
@abdirawatube የወሰደበት መንገድ ገገሞ እንጅ ልክ እንደ ሊቬ,ባርሳ,ሙኒክ,ሚላን አይደለም የእኔ ነጥብ ተጫውቶ ዋው አያስብልም ነው!!!
የፍሬሽ ደጋፊ አስተያየት አይመስልህም??????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የማድሪድን ጥያቄ ውድቅ የሚያደርግ ኮኮብ አለም ላይ የለም ያልተጠየቀ ኮኮብ እና ያልመጣ ኮኮብ ካለ እሱ ያለው ባርሳ ውስጥ ነው
@@halidjafer1122 እስፓኒሽ ኮኔክሽን ያላቸው ብቻ ከዛ ውጭ ወፍ ፍሬሽ ላልከው ምን አልባት ያንተን ዕድሜ ያክል ኳስ አቃለሁ፡፡
ማድሪድ ማንንም አላመጣም ሲልየሰማሁ መሠለኝ??
ይህቺ የተለመደች ማጭበርበሪያ ኃሳብ ነች።😀😀😀😀
እኔን የገረመኝ እንዴት ነው ሶስቱን በአንዴ ሊያጡ የተዘጋጁት ምናለ ከእነዚህ አሜሪካ ባለ ሀብቶች የሚገላግለን ቢኖር🤔
@@haymanottewbo-wu6yc አይዞን ከድል በኋላ እናሰናብታቸዋለን⚽️⚽️😀😀😀🙏🙏🙏❤❤
ሪያል ማድሪድ ከሄዳ የ ሀዛርድ እጣ ፈንታ ይድረሰው ይሀ ከሀዲ ለዝህ ያበቃውን ክለብ ለቆ ከሄደ አይቅናው የ ኮንቲኒወ እጣ ፈንታ ይግጠመው ቤሊንግሀም ካዋጣው እናያለን
@@ሳላህ አብሽር አብሽር እስከዛሬ የሰጠን ነገር ይበልጣል።ዘንድሮ ዋንጫውን ይሰጠናል።❤❤❤🙏🙏🙏
ፓቻ!! አርኖልድን በተመለከተ ስሎት ያላቸው አቋም ምንድን ነው? እንደ እኔ ግምገማ ባለፈው ሲለወጥ ያሳየው ኩርፊያን መሰረት አድርጌ ሳየው ሊቨርፑል አርኖልድን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ነው፡፡ ምክንያቱም የስሎት አጨዋወት ከክንፍ ይልቅ ወደ መሃል የሚያደላ በመሆኑ እንዲሁም አሁን ላይ የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ በመሆኑ አርኖልድን በከፍተኛ ደመወዝ ማስቀጠሉ ትክክል ነው ብለው አያምኑም፡፡ ማስፈረም ቢፈልጉ ኖሮ አርኖልድ ይፈርም ነበር!! በእኔ እይታ አርኖልድ ይወጣል! ማድሪድም ያልከውን ያህል ደመወዝ አይከፍለውም!!
በሰፊው አወራሃለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏
😂😂😂
😀😀😀🙏❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ብለን መሸኘት ብቻ ነው ። መልካም አዲስ ዓመት ። የባለሀብቱን ዜና ማን ሰራላቸው።
መድሪድ ከፈይ ሊቨርፑል አስተወይ አይገነኙም ሊቨርፑል ❤❤❤❤ሀየል ነው
TAA is our golden player nobody can take him from us
Realmadrid must understand this one
Yes🙏🙏🙏❤❤❤❤
ፊፋ ማድሪድ ላይ እገዳ ሊጥል ይገባል ባይ ነኝ!!!!!!!!!
ቢሄድ ሊቨርፑል የሚጎዳበት ነገር ያለ አይመስለኝም እስኪ ነገሮችን አስቡት ልጁ በጣም የሚተችነው ያቺ አማላይ ኳሱ ስላለች ብቻ ሙሉ ለሙሉ አይወገዝምጂ አርኖልድ ደካማ ነው ሰው ሆኖ መጥፎም ጥሩም ጎን አለው
አርኖልድ በብራድሌይ አይተካም ላልከው አርኖልድ እነዚያን ብዙ አሲስቶች ያደረገው በክሎፕ አጨዋወት ነበር ያምሆኖ ወደመጨረሻው ተበላሽቷል
ልጁን እያየነው ነው ያደገው አሁንም እያየነው ነው እናጋን ካልን ማንም ይጋነናል