Abdi Rawa Tube
Abdi Rawa Tube
  • Видео 1 290
  • Просмотров 1 660 325
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ:-አርጀንቲናዊው የማንቸስተር ተከላካይ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ የሚያርቀው ጉዳት አጋጥሞታል..| L. MARTINEZ |@abdirawatube
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ:-አርጀንቲናዊው የማንቸስተር ተከላካይ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ የሚያርቀው ጉዳት አጋጥሞታል..| L. MARTINEZ | @abdirawatube
#abdirawatube #manchesterunited #football
Join this channel to get access to perks:
ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
Просмотров: 345

Видео

ቼልሲ በለንደን ደርቢ ዌስትሃምን 2ለ1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል።| CHELSEA | NETO |
Просмотров 1 тыс.21 час назад
ቼልሲ በለንደን ደርቢ ዌስትሃምን 2ለ1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል።| CHELSEA | NETO | #abdirawatube #chelsea #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
የመጨረሻ ቀን የተጠናቀቁ ትላልቅ ዝውውሮች...| TRANSFER DEADLINE DAY LIVE |
Просмотров 8 тыс.23 часа назад
የመጨረሻ ቀን የተጠናቀቁ ትላልቅ ዝውውሮች...| TRANSFER DEADLINE DAY LIVE | #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
ሁለቱ የማዕከሉ ፍሬዎች በግዙፉ ጨዋታ ነጥረው ወጥተው መጉላት ችለዋል..| NWANERI |LEWIS-SKELLY | ARSENAL | 5-1 |
Просмотров 1,9 тыс.2 часа назад
ሁለቱ የማዕከሉ ፍሬዎች በግዙፉ ጨዋታ ነጥረው ወጥተው መጉላት ችለዋል..| NWANERI |LEWIS-SKELLY | ARSENAL | 5-1 | #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
አርሰናል በጨዋታ ብልጫ ሲቲን 5ለ1 አሸነፈ.ታሪካዊና ተዓምራዊ ድል.| ARSENAL | ODE | PARTEY | LEWIS-SKELLY |HAVERTZ | ETHAN
Просмотров 4,6 тыс.2 часа назад
አርሰናል በጨዋታ ብልጫ ሲቲኝ 5ለ1 አሸነፈ.ታሪካዊና ተዓምራዊ ድል.| ARSENAL | ODE | PARTEY | LEWIS-SKELLY |HAVERTZ | ETHAN #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
የቪላው ሊዮን ቤይሊና የሙኒኩ ማቲያስ ቴል ወደ ኦልድትራፎርድ ሊያቀኑ ተዘጋጅተዋል።| MANCHESTER UTD | TRANSFER NEWS | DEADLINEDAY |
Просмотров 7 тыс.4 часа назад
የቪላው ሊዮን ቤይሊና የሙኒኩ ማቲያስ ቴል ወደ ኦልድትራፎርድ ሊያቀኑ ተዘጋጅተዋል።| MANCHESTER UTD | TRANSFER NEWS | DEADLINEDAY | #abdirawatube #manchesterunited #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
የወዳጅ ጠላት ደርቢ ከኤምሬትስ ስታዲየም የጨዋታ ግምገማ..| ARSENAL | MAN CITY |ARTETA | PEP G. |
Просмотров 1,7 тыс.4 часа назад
የወዳጅ ጠላት ደርቢ ከኤምሬትስ ስታዲየም የጨዋታ ግምገማ..| ARSENAL | MAN CITY |ARTETA | PEP G. | #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ በርንመዝን በማሸነፍ ልዩነቱን ወደ 9 ነጥብ ከፍ አድርጓል....9 ነጥብ ልዩነት...| LIVERPOOL | SALAH | SLOT | 9PT
Просмотров 3 тыс.4 часа назад
ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ በርንመዝን በማሸነፍ ልዩነቱን ወደ 9 ነጥብ ከፍ አድርጓል....9 ነጥብ ልዩነት...| LIVERPOOL | SALAH | SLOT | 9PT #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
ቦርማውዝ ከ ሊቨርፑል የቅድመ-ጨዋታ ትንታኔ ክፍል--2.....ራዮላ ከ ስሎት..| LIVERPOOL | THE REDS VS THE CHERRIES | SLOT |
Просмотров 1,6 тыс.7 часов назад
ቦርማውዝ ከ ሊቨርፑል የቅድመ-ጨዋታ ትንታኔ ክፍል 2.....ራዮላ ከ ስሎት..| LIVERPOOL | THE REDS VS THE CHERRIES | SLOT | #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
አርሰናልን፣ማንቸስተርን፣ሲቲን፣ኖቲንግሃምን፣ኒውካስልን ያሸነፈው ቦርንማውዝ ቅዳሜ ሊቨርፑልን ያስተናግዳል...| LIVERPOOL | IRAOLA | SLOT |
Просмотров 2,8 тыс.9 часов назад
አርሰናልን፣ማንቸስተርን፣ሲቲን፣ኖቲንግሃምን፣ኒውካስልን ያሸነፈው ቦርንማውዝ ቅዳሜ ሊቨርፑልን ያስተናግዳል...| LIVERPOOL | IRAOLA | SLOT | #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
አርሰናል ከ ማንቸስተር ሲቲ:-እሁድ ምሽት የሚጠበቀው ትልቅ ጨዋታ አጫጭር መረጃዎች ክፍል--1... | ARSENAL | MAN CITY | TAKING TACTICS
Просмотров 3,2 тыс.9 часов назад
አርሰናል ከ ማንቸስተር ሲቲ:-እሁድ ምሽት የሚጠበቀው ትልቅ ጨዋታ አጫጭር መረጃዎች ክፍል 1... | ARSENAL | MAN CITY | TAKING TACTICS #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
ማንቸስተርዩናይትድ ያለምንም ሽንፈት 16 ውስጥ መግባቱን አርጋገጠ...| MANCHESTER UNITED | K.MAINOO | 2- 0
Просмотров 2,2 тыс.9 часов назад
ማንቸስተርዩናይትድ ያለምንም ሽንፈት 16 ውስጥ መግባቱን አርጋገጠ...| MANCHESTER UNITED | K.MAINOO | 2- 0 #abdirawatube #manchesterunited #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ሲጠናቀቀ፣ሊቨርፑል 1ኛ ሆኖ ጨረሰ።| LIVERPOOL | SLOT | UCL | 3-2 |
Просмотров 2,1 тыс.12 часов назад
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ሲጠናቀቀ፣ሊቨርፑል 1ኛ ሆ ጨረሰ።| LIVERPOOL | SLOT | UCL | 3-2 | #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
ኦሊ ዋትኪንስ የመድፈኞቹ የመጨረሻ ቀናት ኢላማ መሆኑ እየተነገረ ነው...አርሰናሎች በቪላፓርክ ዙሪያ እያንዣበቡ ነው..| ARSENAL | WATKINS |
Просмотров 2,9 тыс.12 часов назад
ኦሊ ዋትኪንስ የመድፈኞቹ የመጨረሻ ቀናት ኢላማ መሆኑ እየተነገረ ነው...አርሰናሎች በቪላፓርክ ዙሪያ እያንዣበቡ ነው..| ARSENAL | WATKINS | #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
አርሰናል ጂሮናን በሜዳው በማሸነፍ ወደ ጥሎ ማለፍ ድልድል {16} አልፏል...ንዋኔሪ አቅሙን ማሳየቱን ቀጥሏል።| ARSENAL | NWANERI | UEFA |
Просмотров 4,9 тыс.12 часов назад
አርሰናል ጂሮናን በሜዳው በማሸነፍ ወደ ጥሎ ማለፍ ድልድል {16} አልፏል...ንዋኔሪ አቅሙን ማሳየቱን ቀጥሏል።| ARSENAL | NWANERI | UEFA | #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtygjoin
መልካም ዜና ለአርሰናል ክለብና ለደጋፊዎቹ....የተቀለበሰው ቅጣት.| LEWIS-SKELLYS | MARTIN OLIVER | ARSENAL |
Просмотров 3,5 тыс.14 часов назад
መልካም ዜና ለአርሰናል ክለብና ለደጋፊዎቹ....የተቀለበሰው ቅጣት.| LEWIS-SKELLYS | MARTIN OLIVER | ARSENAL |
የመጀመሪያው የአሞሪም ፈራሚ....ፓትሪክ ዶርጉ.| MANCHESTER UNITED | DORGU | TRANSFER NEWS |
Просмотров 4,6 тыс.14 часов назад
የመጀመሪያው የአሞሪም ፈራሚ....ፓትሪክ ዶርጉ.| MANCHESTER UNITED | DORGU | TRANSFER NEWS |
ኮሎምቢያዊው የአስቶንቪላ አጥቂ በአርቴታና ማሬስካ በጥብቅ ይፈለጋል።ማረፊያው የት ይሆን?..| ARSENAL |CHELSEA | TRANSFER NEWS |
Просмотров 4,1 тыс.14 часов назад
ኮሎምቢያዊው የአስቶንቪላ አጥቂ በአርቴታና ማሬስካ በጥብቅ ይፈለጋል።ማረፊያው የት ይሆን?..| ARSENAL |CHELSEA | TRANSFER NEWS |
ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ክሬቨን ኮቴጅ ተጉዞ ከፉልሃም 3ነጥብ ነጥቆ መጥቷል.| |MANCHESTER UNITED | L.MARTINEZ |LICHA | 1-0
Просмотров 2,3 тыс.19 часов назад
ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ክሬቨን ኮቴጅ ተጉዞ ከፉልሃም 3ነጥብ ነጥቆ መጥቷል.| |MANCHESTER UNITED | L.MARTINEZ |LICHA | 1-0
ግራቪዮል፣ሃላንድ፣ፎደን ግቦች የተገኘ 3 ነጥብና የጨዋታ የበላይነት..| MAN CITY | FODEN | HAALANC | PEP |
Просмотров 58621 час назад
ግራቪዮል፣ሃላንድ፣ፎደን ግቦች የተገኘ 3 ነጥብና የጨዋታ የበላይነት..| MAN CITY | FODEN | HAALANC | PEP |
ሊቨርፑል:- በ4 ግቦች ታጅቦ የቀጠለው የሊቨርፑል መሪነት.....መሪነቱ ቀጥሏል..| SLOT | SALAH | GAKPO | SZOBOSZLAI | LIVERPOOL
Просмотров 3,3 тыс.21 час назад
ሊቨርፑል:- በ4 ግቦች ታጅቦ የቀጠለው የሊቨርፑል መሪነት.....መሪነቱ ቀጥሏል..| SLOT | SALAH | GAKPO | SZOBOSZLAI | LIVERPOOL
በሪካርዶ ካሊፊዮሪ ብቸኛ ግብ፣በመስዋዕትነት የተገኘ ጣፋጭ ነጥብ....አርቴታና ልጆቹ--ጣፋጭ ድል..| ARSENAL | CALAFIORI | M.OLIVER |
Просмотров 4 тыс.21 час назад
በሪካርዶ ካሊፊዮሪ ብቸኛ ግብ፣በመስዋዕትነት የተገኘ ጣፋጭ ነጥብ....አርቴታና ልጆቹ ጣፋጭ ድል..| ARSENAL | CALAFIORI | M.OLIVER |
ማንቸስተር ሲቲ ከ ቼልሲ:-ለ2ቱም ክለቦች ወሳኝ ጨዋታ ነው..| MAN CITY | CHELSEA |
Просмотров 1 тыс.День назад
ማንቸስተር ሲቲ ከ ቼልሲ:-ለ2ቱም ክለቦች ወሳኝ ጨዋታ ነው..| MAN CITY | CHELSEA |
ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊች ታውን:-መሪነቱን ለማስጠበቅ የሚደረግ ወሳኝ ጨዋታ ከአንፊልድ...| LIVERPOOL | SLOT |
Просмотров 1,8 тыс.День назад
ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊች ታውን:-መሪነቱን ለማስጠበቅ የሚደረግ ወሳኝ ጨዋታ ከአንፊልድ...| LIVERPOOL | SLOT |
ቪቶር ፔሬራ ና ሚካኤል አርቴታ የሚያደርጉት የታክቲክ ጦርነት ቅድመ-ጨዋታ ግምገማ..| WOLVES | ARSENAL |
Просмотров 1,5 тыс.День назад
ቪቶር ፔሬራ ና ሚካኤል አርቴታ የሚያደርጉት የታክቲክ ጦርነት ቅድመ-ጨዋታ ግምገማ..| WOLVES | ARSENAL |
ጋርናቾ ወደ ቼልሲ..?ጋርናቾን ለማስፈረም ናፖሊ፣አትሌቲኮ ማድሪድ ፍላጎት ቢያሳዩም ቼልሲ የተሻለ ዕድል አለው..| GARNACHO | CHELSEA | UTD |
Просмотров 1,9 тыс.День назад
ጋርናቾ ወደ ቼልሲ..?ጋርናቾን ለማስፈረም ናፖሊ፣አትሌቲኮ ማድሪድ ፍላጎት ቢያሳዩም ቼልሲ የተሻለ ዕድል አለው..| GARNACHO | CHELSEA | UTD |
ማንቸስተር ዩናይትድ በቡሩኖ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ሬንጀርስን ድል አደረገ....| MANCHESTER UNITED | BRUNO FERNANDES |
Просмотров 2,2 тыс.День назад
ማንቸስተር ዩናይትድ በቡሩ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ሬንጀርስን ድል አደረገ....| MANCHESTER UNITED | BRUNO FERNANDES |
የኳታር ዶሃ ፍፁም የበላይነት በአረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ላይ የታየበት ጨዋታ..| PSG | MAN CITY | 4-2| JOAO NEVES |
Просмотров 544День назад
የኳታር ዶሃ ፍፁም የበላይነት በአረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ላይ የታየበት ጨዋታ..| PSG | MAN CITY | 4-2| JOAO NEVES |
አርሰናል በአሳማኝ ጨዋታ ያገኘው ውጤትና ያስመዘገበው የበላይነት...|ARSENAL | RICE | KAI | ODE | UCL | 3-0
Просмотров 3,2 тыс.День назад
አርሰናል በአሳማኝ ጨዋታ ያገኘው ውጤትና ያስመዘገበው የበላይነት...|ARSENAL | RICE | KAI | ODE | UCL | 3-0
አርሰናል:-ከጉዳት ያገገሙ ተጨዋቾች ቡድን መቀላቀል ጀምረዋል..||ARSENAL | SALIBA | NWANERI | CALAFIORI |
Просмотров 3,4 тыс.День назад
አርሰናል:-ከጉዳት ያገገሙ ተጨዋቾች ቡድን መቀላቀል ጀምረዋል..||ARSENAL | SALIBA | NWANERI | CALAFIORI |

Комментарии

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 14 часов назад

    ትንኮሳ አብዝቶ አንቀልቅሎት ነበር

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 14 часов назад

    blues

  • @mollagosaye
    @mollagosaye 15 часов назад

    አብዲዬ እንዴት አረፈዳቹ ስለ ሊቬ ምን አለ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 15 часов назад

      @@mollagosaye ነገ ጠዋት ያለውን ነገር ይዘን እንመጣለን።በዝውውር በኩል ምንም ነገር ሳይኖር አጠናቋል

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 16 часов назад

    Selam selam chelsawina endet nach enkane dasi alane all ways the blue💙💙💙💙💙💙💪💪💪💪💪

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 16 часов назад

      @@MuhammedAli-sm4qn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AnwarEbrahim-v6f
    @AnwarEbrahim-v6f 17 часов назад

    አብዲ ❤ በአርሴናል ተስፍ ቆረጥኩ

  • @BirukGesese-s8u
    @BirukGesese-s8u 18 часов назад

    My big fam ❤❤❤ Abdi & pacha

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 18 часов назад

    ፈጣሪ ቀለል ያድርግለት ።እኔ አርጀንቲናዊያንን በጣም ነው የምወዳቸው ። የብሔራዊ ቡድኑም ደጋፊ ነኝ ። ማርቲኔዝም ሆነ የቶተንሀሙ ጎበዝ ተከላካይ ከሜዳ በመራቃቸው አዝኛለሁ። ግን ይሄ በሽታ ከምንድነው መነሻው፤ ፓቻ ይህን በአጭሩ ግለፅልኝ።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 18 часов назад

      @@blenfekadu8096 አርጀንቲና!!!

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 18 часов назад

    Selam betasab , እሰይ እንኳን አሸነፈ ።እንኳን ደስ አላችሁ የቼልሲ ደጋፊዎች ።ለምን እንደዚህ አልኩ መሰላችሁ እሑድ አርሰናል ሲቲን በማሸነፉ የተራራቁ የተረሳሱ ስለ እግርኳስ ማውራት የተው ሰዎች በየቡና ጠጡ በመሳሰሉት ሰብሰብ ብለው ስለ ጨዋታው እንደበፊቱ ሲያወሩ በጩኸት በደስታ ሳቃቸው ተመልሶ ሲጫወቱ በማየቴ ደስ ብሎኛል ፤ሁሌም አርሰናል ያሸንፍ ፤ግን ሊቨርፑል እንደ አርሰናል ሁሌም አሸንፎ ዋንጫውን ያንሳ ምኞቴ ነው ።

  • @aydahisahmed8587
    @aydahisahmed8587 19 часов назад

    Enkuwan dehna matah aba abdi rawa lisandiro Martinez magodatu betam kaftognal 😢😢😢😢😢

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H 19 часов назад

    በርቱ

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 19 часов назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AhmedAli-x9k4q
    @AhmedAli-x9k4q 19 часов назад

    Thanks you

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 20 часов назад

    የሞትገርሙ አባትና ልጅ የሚገርመኝ ከማንም የማንንም መረጃ ሳትይዙ ከማንም ቀድማችሁ በጠዋት ለምታቀርቡትን ጣፋጭ ዘገባ ሁሌም ሱስ ይዞኛል አቦ ይጨምርባችሁ።።ካስዬ ከድሬዳዋ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 18 часов назад

      ካሳዬ ድሬደዋ😀😀😀😀🙏🙏🙏🙏የእናቴ ሀገር ነው ድሬደዋ።አንድ ቀን ጠቅልለን እንገባለን ድሬ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiochelseatube
    @Ethiochelseatube 20 часов назад

    Come on chelsea አሁን ተስፋችን ለምልሟል

  • @awotabera637
    @awotabera637 22 часа назад

    come on guys good news, bertu bertu

  • @AhmedAli-x9k4q
    @AhmedAli-x9k4q 22 часа назад

    Selam selam

  • @Ar.liverpool
    @Ar.liverpool 22 часа назад

    ከቻሳ ቤተሰብ❤

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 День назад

    The Gunners ❤❤❤

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduidris4042
    @abduidris4042 День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiwasGetnet-s7s
    @YeshiwasGetnet-s7s День назад

    ምን ብየ ላድንቃችሁ አባትና ልጅ ፍፁም ልዩ ናችሁ እስፖርት በውቀት ሲተነተን እንዴት ይጣፍጣል በርቱ ቃላት የለኝም።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube День назад

      ከልብ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @lugiseifu6250
    @lugiseifu6250 День назад

    አብዲህ አቀራረቡ በጣም አሪፍ ነው በመሀል Video highlight እያደረክ አስገባ

  • @AbdiMarco-o2n
    @AbdiMarco-o2n День назад

    ጤና ስጥልኝ አብዲና ፓቻ ትንታነያቹ ተመችቶኛል በርቱ ! የአርሴ ደጋፍዎች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 День назад

    ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ሰነበታችሁ። አርስናል አሳምኖ በማሸነፉ የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ። ጥሩ ጨዋታ ነበር ።

  • @AbrarawAyele-g1t
    @AbrarawAyele-g1t День назад

    ትሮሳርድና ማርቲኔሊ ካለፉት ሁለት ወይም ሶስት ጨዋታወች ወዲህ እጅግ በጣም ተቀይረዋል። ብዙ መሻሻሎችን እያሳዩ ነው። በተለይም ትሮሳርድ የተለየ ሆኗል። ቶማስ ፓርቴ ግን ወደ አማካኝ ቦታ እንዲሰለፍ በተደረገ ቁጥር ምን ጊዜም ኮከብ ነው። በጣም የተለየ ነው። ዛሬ ደግሞ እጅግ ልዩ ነበር። በሌላ በኩል ሀላንድ እግሩ ለመቆም እንጅ ለመጫዎት ሲጠቀምበት አላየሁም። ያችን ጎል የሆነች ኳስ በጭንቅላቱ ከመግጨቱ በስተቀር የተጠቀመበት ሊዊስ ስኬሊን ገፍትሮና አደናቅፎ ለመጣል ነው። ሲቲ መለወጥ አለበት። በ10 ተጫዋቾች ብቻ እንደተጫወተ ይቆጠራል።

  • @AbrarawAyele-g1t
    @AbrarawAyele-g1t День назад

    ሰላም ያገሬ ሰዎች አብዲና ፓቻ። ደስ ብሎኝ በአይኔ ያየሁትን ግሩም ጨዋታ በእናንተ ሙያዊ ትንታኔ በጆሮየ ሳዳምጠው ደስታየ የበለጠ ጎመራ። ተባረኩልኝ። አርሴናል በዚህ መልኩ መጓዝ ቢችል በእግር ኳስ ውበት የበለጠ ያስደስተናል። ነገር ግን የእንግሊዝ እግር ኳስ ልክ እንደ ልብ ምት ነው። አንድ ጊዜ ወደ ላይ ይወጣል ሌላ ጊዜ ደግሞ ይወርዳል። ለማንኛውም ሲቲ ያነከሰ አንበሳ ሆኗል። ተሻለው ሲባል እንደገና እግሩን ይጎትታል። ሊዊስ ስኬሊ እና ንዋነሪ ግን አቦ ሸማኔ ነው የሆኑብኝ፤ ከአይን ያውጣቸው።

  • @AlhamduuBirraatuu
    @AlhamduuBirraatuu День назад

    Gunners forever

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 День назад

    አርቴታ በጣምፈሪ ነውየተፈጠረው ክፍተትአሥገድዶት እንጂ!!ብቻሁለቱ ወጣቶች ዕድሉን ተጠቅመዋል ድንቅናቸው ቻፓ በደንብ አውራልን ለሁለቱም።

  • @Ar.liverpool
    @Ar.liverpool День назад

    ቤተሰብ ገና ሊታይለትው...

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 День назад

    ሰራንለት ሲቲን

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 День назад

    ሱፐር ሚካኤል አርተታ

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 День назад

    ይመቻችሁ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 День назад

    ለማንኛውም ኬሊእና ንናዌሪ ማስቆጠራቸው ለወደፊቱኮንፊደንሣቸው!!ትላንትአርሴናል ሁሉንም ሰርቶአል ሃላንድንግን አጣጣሉት😅😅😅

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 День назад

    በኖቲጋሀም አልተሸነፈም ሶስት ለዜሮ ነው ያሸነፈው ሲቲ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День назад

    🔻ይህን ጫወታ እስከረፍት አይቻለሁ እንደ ቀበሌ አሰልጣኝ አርቴታ ሲርገበገብ ሽኩቻ ሲበዛ ወደ በላሊጋ ቻላሌን ቀይሬዋለሁ..ምርጫ አታሳጣን

  • @mesfinbekele8789
    @mesfinbekele8789 День назад

    ስላም ቤተስብ እንዲ አይነት ምርጥ ጨዋታ በእንደዚ አይነት ትንተና ሲቀርብ ምርጥ ነው

  • @nurali9778
    @nurali9778 День назад

    Salam bilanal addina bc arsenal baxiniqaqe macawatu bamaliso maxqat sicawt. Mirt takalaky ka alk city mashanaf qalal mahonun ayitanal gin kayhavars qalalun sito kabadun asqoxare

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 День назад

    የአመቱ የምርጡ ምርጥ አርሰናልን አይተናል

  • @MohammedSherif-qu5lo
    @MohammedSherif-qu5lo 2 дня назад

    በገለፀ የሊቨርፑል ደጋፊነትህ የገለፀክ ምርጥ አናሊሰት መሆንህን አደንቀሀለው በርቱ አባት እና ልጅ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 2 дня назад

      🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ

  • @ramadanyounis9110
    @ramadanyounis9110 2 дня назад

    በአጠቃላይ ይሄ የሊቨርፑል ቡድን በአጭሩ ሲገለፅ መቼ መሰንዘር እንዳለበት ያውቃል መቼ የሚሰነዘርበት አደገኛ ና ከባድ ቡጢ በምን አይነት የመከላከል ስትራቴጂ መከላከል እንዳለበት ጠንቅቆ የሚያውቅ ታላቅ ክለብ ነው። ሲጀመርም አሊሰንን የምንገልፅበት ቃል የለንም በአጭሩ ትለያለህ የኛ ጀግና። ግን የገረመኝ ነገር ቢኖር ጭራሽ በርንማውዝ በ ክላይፈርት አማካኝነት ያገኘው ባዶ ኳስ አጋጣሚ በሌላ አገላለፅ ሲፃፍ ጥሩ ነፋሻማ አየር ያለበት ቦታ ላይ እንደ ኦክስጅን እንደመሳት ማለት ነው።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 2 дня назад

      እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @PEACEFORALL-sl2us
    @PEACEFORALL-sl2us 2 дня назад

    Please, Subscribe and like

  • @negashleule7689
    @negashleule7689 2 дня назад

    GRADE Abedi ❤ u r Unique !! Baba

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 2 дня назад

      thank you so much❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏⚽️⚽️⚽️

  • @ZeruZeru-w9m
    @ZeruZeru-w9m 2 дня назад

    Liverpool kedamay ab alem eyu ziwedadeto club yelen yeqenyelna abon wedin ❤ ke 🇪🇷

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 дня назад

    ዩናይትድ ከአ ስቶ ቪላ ከሙኒክ ከጨረሱ ጥሩ አቋም እና ፉክክር እናያለን ግን አሁንም ጨራሽ አጥቂ የለንም እሱ ቢኖረን ሁሉንም እደ ድሮ እናስፈሣ ነበር

  • @EshetAlebachew
    @EshetAlebachew 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @gebrielkidany
    @gebrielkidany 2 дня назад

    Liverpool ❤🎉😊

  • @Getachew-h2w
    @Getachew-h2w 2 дня назад

    ሊዮ ቤሊ በውሠት ነው ቋሚ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 2 дня назад

      በውሰት ሆኖ የዝውውር ስምምነት ይኖራል

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 2 дня назад

    ምን አልባት ሲቲ ቢያሸንፍ ፕሪምየር ሊጉ የአንድ አንበሳ ብቻ እንዳይሆን አቻ ውጤት ይበቃል።ሲቲ የሚያመጣው ውጤት ለሊቨርፑል ጠቃሚ ነው ።

  • @احمد-ث6ذ8ص
    @احمد-ث6ذ8ص 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BõõntuuArsenal
    @BõõntuuArsenal 2 дня назад

    Welcome to family You do the buying at Arsenal and the referee's punishment won't stay true and it won't be easy one day. Dhugaa hin qalati malee hin citu jedha" Oromoo Guyyaa tokkoo abbaa murti Ingiliiz salphachuu ishi hin oolu. Arsenal forever ❤🤍