ሊቨርፑል:- በ4 ግቦች ታጅቦ የቀጠለው የሊቨርፑል መሪነት.....መሪነቱ ቀጥሏል..| SLOT | SALAH | GAKPO | SZOBOSZLAI | LIVERPOOL

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 36

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 9 дней назад +3

    በቃ ይህ ቡድኖ ዘንድሮ ዋንጫው ይገባዋል❤❤❤❤

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 9 дней назад +5

    ከጨዋታው እኔ ስፈልግ የነበረው ማሸነፉ ብቻ ሳይሆን የሳላህ ማግባት መጀመሩ ነው

  • @mubashirm2362
    @mubashirm2362 9 дней назад +2

    ከድሉም በለይ የሳላህ ጎል አስደስቶኛል❤🎉🎉🎉🎉

  • @AwolEndrise
    @AwolEndrise 9 дней назад +3

    ባያልቅ እያልኩኝ ነው የስማውት ❤❤❤አባትና ልእጅ አትቻሉም ማሻአላህ

  • @zelalemjima4084
    @zelalemjima4084 9 дней назад +2

    Thanks!

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад +1

      ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ዘላለም❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jeylanaman3814
    @jeylanaman3814 9 дней назад +1

    በጣም ጥሩ ዘገባ ነው:: ዳርዊን ጎል ቢያገባ ጥሩ ነበር:: ችግሩ ኳሶች ሁሉ ወደ ሳላህ ነው የሚላኩት:: ሳላህ ብዙ ኳስ እንደማግኘቱ ከዚህ በላይ ማግባት ይችል ነበር:: ትንሽ አባካኝነት አለበት

  • @Ar.liverpool
    @Ar.liverpool 9 дней назад +1

    የፊት መስመሩ ወደጎል መመለሱ ጥሩነው

  • @Umerahmed-z1r
    @Umerahmed-z1r 9 дней назад +1

    ሰላም አባት እና ልጅ .ዛሬ ሊቬ ኳሱን በልተውታል ማለት እንችላለን ግን አሁንም ጎል ይቀራል ግን ጣራት ያለው የግብ እድል እየፈጠሩ ነበር አሪፍ ናቸው 😘😘

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 9 дней назад +2

    ሰላም አብዲ ራዋ ሊቨርፑል ከዚህ በሀላ የሉትንም ጨዋታ በዚህ ልክ ነው መጫወት ያለበት YNWA

  • @selinadesaale4490
    @selinadesaale4490 9 дней назад +2

    I love liverpool❤❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад

      @@selinadesaale4490 ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gebrielkidany
    @gebrielkidany 9 дней назад +1

    Liverpool ❤🎉

  • @AmanuelAsfaw-g4s
    @AmanuelAsfaw-g4s 9 дней назад +1

    አረፍ ጨወታ ነው ሊቤ ወደ ፍት

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 9 дней назад +2

    Good 👍👍👍

  • @selinadesaale4490
    @selinadesaale4490 9 дней назад +1

    Liverpool ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 9 дней назад +1

    🔻Sabo performance was great

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 9 дней назад +1

    ሊቨርፑሎች ድል መከታተል ካላዘናጋቸው ዋንጫው በእጃቸው ላይ ነው

  • @tezeramelis4785
    @tezeramelis4785 9 дней назад +1

    Liver pool liver pool liver pool...go ahead .... !!!!!!!!!!!

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 9 дней назад +2

    👉ሳላህን ዘወትር ገብጋባ ሚያደርገው ሪኮርድ ሊሰብር ስለሚሮጥ ይሆን ?

    • @Ar.liverpool
      @Ar.liverpool 9 дней назад +1

      ዘንድሮነውዴ ሰላህን ማየት የጀመርከው😂

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад

      ምን የቀረው ሪከርድ አለ?በአሲስትም ቢሆን አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃ አለ።

  • @AMOLiverpool
    @AMOLiverpool 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbuemranMelkamu
    @AbuemranMelkamu 9 дней назад +1

    ሌቬ ይለያል ግን እኔ እንደ ሶቦዝላይ የምወደው የለኝም አሁላይ ድያዝን ግን አሰልጣኙ ገደለብን ምን መላ አለው ?ከዛ ውጭ ሊቬ ከዋንጫ የሚከለክለው አለ አልልም

  • @NebaMan-e5n
    @NebaMan-e5n 9 дней назад +1

    አንዱጎሉ መቆጠር መቆጠር አልነበረበትም

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 9 дней назад +1

    ሌሎቹ ተጫዋቾች የግል ብቃት መመለስ እየታየኝ ነው ግን የዲያዝ ብቃት ገና አለመመለሱ አሳስቦኛል

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад +1

      @@julejemisbah7455 ዲያዝ ሃሰተኛ 9 ቁጥር ላይ መሰለፉ ፈፅሞ አልተመቸውም።የሚያደርገው እንቅስቃሴ ለቡድኑ ጥሩ ቢሆንም በግል የነበረውን ሚና አሳጥቶታል።

    • @julejemisbah7455
      @julejemisbah7455 9 дней назад

      @abdirawatube ትክክል

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 9 дней назад +1

    አሁንስ በስሎት አላመንክም?😜

  • @ልጅቲጂ
    @ልጅቲጂ 9 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🙏🙏🙏🙏⚽️

  • @AmanuelFthanegest
    @AmanuelFthanegest 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤