ሊቨርፑል የኢራኦላን ክንድ ይቋቋመው ይሆን? | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 23

  • @jeylanaman3814
    @jeylanaman3814 3 дня назад +8

    1. 'በርንማውዝ' ሳይሆን 'ቦርንመዝ' ነው፤
    2. ቫይታሊቲ ነው፤ ቪታሊቲ አይደለም።
    3. ይሄ ጺም የሌለው ዘጋቢ ሊቨርፑል እንዲሸነፍ/ነጥብ እንዲጥል ይፈልጋል?

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 2 дня назад

      😂😂😂😂

  • @KevinAwet-b8s
    @KevinAwet-b8s 3 дня назад +2

    Arne slot la la la dl lehayalu ye English kurat Liverpool you never walk alone ❤❤❤

  • @amanuelluku7065
    @amanuelluku7065 3 дня назад +5

    ሊበርፑልልን አለማወቃቸው የኢትዮ ጋዜጠዮች ትንሽ ስስ መሆናችውን በነፈሰበት መንፈስ እንጂ እንዲያው ከሊበርፑል አበለጣችውት እኮ አይይ ጋዜጠኝነት ሚዲያ ስላገኘ ማውራት መሆኑን በናንተ ነው የማየው ሊበርፑል አሰቃይቶ ያሸንፋል ድል ለሊቤ

    • @AbdreufKemal-q1k
      @AbdreufKemal-q1k 2 дня назад

      ruclips.net/video/dQlXcCjigRU/видео.html&lc=UgwHwiBF4IG62hi6Kdd4AaABAg.ADyTw8tIj8hADyrgH0123F&si=gSlM5-Vp2SjE7Hda22:57 22:57 እንደው ቆይ አንዳንድ የኩዋስ ደጋፊ ነን ምትሉ ሰዎች ድድብናቹን እዛቹ በ ኮሜንት አፋችሁን ለመክፈት ትሮጣላችሁ አሁን እነዚህ ጋዜጠኞች የተናገሩት ትክክለኛ ግዝያዊ ሪያልቲውን ነው ያወሩት እንደዉም በአሁን ግዜ ካሉት ጋዜጠኞች በጣም ምርጥ ተንታኝ እና ጥሩ እይታ ካላቸው ገዜጠኞች ውስጥ ሚመደቡ ናቸዉ

    • @AbdreufKemal-q1k
      @AbdreufKemal-q1k 2 дня назад

      22:57

  • @tekugebru1765
    @tekugebru1765 2 дня назад +1

    የወሬ እርእሳቹን ገልብጣችሁ ብታቀርቡት ሀሳባችሁ ዉሃ ያነሳ ነበር እወቁት የሚጋፈጠው ከሊቨርፑል ጋር ነው ::

  • @AbduAli-o5s
    @AbduAli-o5s 3 дня назад +1

    Liverpool king

  • @احمد-ث6ذ8ص
    @احمد-ث6ذ8ص 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @GetahunGenemo
    @GetahunGenemo 3 дня назад +2

    Liverpool won

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us 2 дня назад

    ቦርንማውዝ የሊቨርፑልን ድሮን ይቋቋማል?

  • @DerejeAlamerew
    @DerejeAlamerew 2 дня назад +2

    ውጤት አይቶ ነጥቡን የሚያጠብበት ስትል ሊቨርፑልን ይሸነፋል ማለትህ ነው ገገማ አንተን ብሎ ተንታኝ

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us 2 дня назад +2

    ሊቨርፑልና ሲቲ ያሸንፋሉ አዳሜ አፍሽን ትዘጊና ለአራተኝነት ትፋጫለሽ ሊቬ ዋንጫውን ይልፋል!!!

  • @EndaleTessema-h8x
    @EndaleTessema-h8x 3 дня назад +8

    ሁሉት ሶስት ክለብ አሸነፈና የበርንማውዝን ክንድ ይቋቋም ይሆን ብላችሁ ፕሮግራም ስትሠሩ ታሳፍራላችሁ የኛ አገር ጋዜጠኞች ወደነፈሠበት አትንፈሡ የመንደር ጋዜጠኞች

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 3 дня назад

      ለማንም ያልተበገረውን ኖቲንግሃምን 5 ለ ዜሮ የረመረመ ነው ስለዚህ እንደዚህ ማለታቸው ብዙም መጥፎ አይደለም YNWA

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 2 дня назад

      #YNWA

    • @thomasgurmu7393
      @thomasgurmu7393 2 дня назад

      Wonderful Bro

    • @hunderahunde
      @hunderahunde 2 дня назад

      Tikikil nesh bro ine ye Ethiopia gazetegnochi ke liverpool gaa yalachewu aygebagnim midire fersenal ina shashe degafi hula ...title memirexi yemayichilu dedeboch

    • @yonaslegess1744
      @yonaslegess1744 2 дня назад

      ሚገጥመዉ ቦርን ማዉዝ ነዉ እኮ አንተን መሰለክ

  • @SisSIETOTAWBELETE
    @SisSIETOTAWBELETE 2 дня назад

    wowww tekekel

  • @Hailu522
    @Hailu522 3 дня назад +2

    BOUR 9-1=8
    LIVE 4+9=13 😂