የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ሲጠናቀቀ፣ሊቨርፑል 1ኛ ሆኖ ጨረሰ።| LIVERPOOL | SLOT | UCL | 3-2 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ሲጠናቀቀ፣ሊቨርፑል 1ኛ ሆኖ ጨረሰ።| LIVERPOOL | SLOT | UCL | 3-2 |
    #abdirawatube #liverpool #football
    Join this channel to get access to perks:
    / @abdirawatube

Комментарии • 9

  • @fairwrld
    @fairwrld 10 дней назад +2

    ክዬዛ በጣም ጥሩ ተጫዋች እንደሆነ አሳይቷል።
    ፎርሟቱን በተመለከተ ጥሩ ይመስላል። ግን በቡድኖቹ ላይ ጫና መፍጠሩ አይቀርም።
    ስለ ኑኔዝ ሽየጭ በየትኛውም ዋጋ ቢሸጥ መልሰው ተጫዋች ስለማይገዙበት የባለቤቶቹን ባጀት ከማስተካከል የዘለለ ፋይዳ አይኖረውም። ተጫዋች ቢገዛም እንደመጣ ተፅዕኖ ሊያመጣ የሚችል ሳይሆን በጣም ወጣት ወይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትኩረታቸው በክለባቸው ኮንትራታቸውን በሚጨርሱ ተጫዋቾች ላይ እየሆነ ነው። በገንዘብ አወጣጣቸው ከተፎካካሪዎቻቸው አንፃር ልዝብነት እየተስተዋለባቸው ነው። ጥንቃቄ ማድረግ ያለባቸው ይመስለኛል። አንዴ የተፎካካሪነት መስመሩን ከሳቱ መመለሱ መከራ ነው።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  10 дней назад

      100% ትክክለኛ ኃሳብ ነው#❤❤❤❤❤❤🙏❤❤🙏🙏🙏

  • @endshawamera-d1i
    @endshawamera-d1i 10 дней назад +2

    it nays

  • @AnwarEbrahim-v6f
    @AnwarEbrahim-v6f 11 дней назад +2

    አብዲ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrielkidany
    @gebrielkidany 11 дней назад +2

    Liverpool has to give those three players a new contract before it’s too late Liverpool ❤💪💪💪💪💪 Liverpool ynwa

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  10 дней назад

      ❤❤❤❤Yes❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tegrosmumecha7518
    @tegrosmumecha7518 10 дней назад

    የሰጠኽውን አስተያየት ብወደውም መሸነፍ ስለማልወድ ተናድጃለሁ ለምን ከተባለ ለቀጣይ የመሸነፍን ጣጣ እንዳያመጣብን ነው

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  10 дней назад

      እውነትህን ነው እንስማማለን።❤❤❤❤