አርሰናል ከ ማንቸስተር ሲቲ:-እሁድ ምሽት የሚጠበቀው ትልቅ ጨዋታ አጫጭር መረጃዎች ክፍል--1... | ARSENAL | MAN CITY | TAKING TACTICS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • አርሰናል ከ ማንቸስተር ሲቲ:-እሁድ ምሽት የሚጠበቀው ትልቅ ጨዋታ አጫጭር መረጃዎች ክፍል--1... | ARSENAL | MAN CITY | TAKING TACTICS
    #abdirawatube #arsenal #football
    Join this channel to get access to perks:
    / @abdirawatube

Комментарии • 7

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 9 дней назад +1

    ሊቨርፑል ቦርንማውዝን አሸንፎ ጫናውን ለሁለቱም ቡድኖች ይሰጣል። ድል ለ ሊቬ።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ያድርገው

  • @tewodrosbaraki2195
    @tewodrosbaraki2195 10 дней назад +1

    arsenal will be win 🏆.

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 9 дней назад

    አርቴታ ፈሪ ከመሆኑ የተነሳ መከላከሉ ላይ አተኩሮ ነዉ እሚገባዉ

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 9 дней назад

    Like ena comments gid new

  • @temesgenkassa6437
    @temesgenkassa6437 8 дней назад +1

    ፓቻ እንዳንተ አይነት ኳስን በእውቀት እንድናይ የሚያግዝ ሰው አልገጠመኝም የምወዳቸው የእግር ኳስ ጋዜጠኞች ቢኖሩም አንተ በተረዳኸው ልክ መረዳታቸውን እጠራጠራለው
    ፓቻ ትልቅ ቦታ ላይ ሆነህ እግር ኳስን ለኳስ ወዳድ ህዝብ ስተርካት ማየት እናፍቃለው
    የእውነቴን ነው ሁለት ሺ ተከታይ እንኳን ሳይኖርህ እሰማህ ነበር ዛሬም እየናፈቅኩ እሰማሀለው አባ አብዲም አክባሪዎት ነኝ ከህመም ጋር እየታገሉ አብረውን ስላሉ
    ለምን ግን ቲክ ቶክ ወይ ደግሞ የመጀመርያው foot ball podcast አትጀምርም አቅምህን አትገድበው የምር ሁሉን ማሳመን የሚችል የእግር ኳስ እውቀት አለህ
    የተሻለ ይገባሀል !!!!!!!❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  8 дней назад

      ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ።ካለህበት ስፍራ ምስጋናዬ ይድረስህ።አክባሪህ ነኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤