Selam endat nachu yetewededachu Ye Arteta Arsenal be Newcastle bezi amet le 3rd giza teshenefe Yehulgiza chigeru temesasay nw kezi befit Amna Newcastle siashenef mehal meda lay Jorginho neber ye arteta yezi amet chegeru ye Newcastle chewata giza Jorginhon ena zinchencon alemasgebatu nw
chgru yeneberew inverted fullbakochu gar new malet enesu matkatun lemagez wede newcastl meda sigebu gabi ena saliba bchachewn segi meda lay sikeru be 3 techawach liyateku simetu new chgru
ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ አላዛር✌️🙏
ዋው ጥሩ ገለፃ እውቀት ጥበብ መረዳት ማስረዳት ትችላለህ 👏👏👏👏❤️👍👌
አሌክሶ አርሰናል እኮ ተልባ ነው😮 ሁሌም እያደር ከሚዛን ይጎድላል አለ ስትለው የለም የለም ስትለው ከወደቀበት ይነሳል😮
እህህ አሌ ምንነካክ ዛሬ ባለፉት ጨዋታዎች አርሰናል ኒውካስትልን አሸንፎት የማያውቅ አደረከው እኮ last season በመልሱ ጨዋታ 4 ለ 1 እንዳሸነፈ እረስተከው ነው አልልም ምክንያቱም አንተ ከ20 አመት በፊት የነበሩ ውጤቶችን ሰለማትረሳ anyway እንኳን ደስ አለክ ለካ የፊዚካል ፋትቦል አድናቂ ነክ ይገርማል😊
አሊዙ እንደ ሁል ግዜውም ምርጥ 👌
❤❤
እኔ ለአርሰናል የምመኘው አሰልጣኝ የ Bournemouth አሰልጣኙን ራዮላን ነው በትንሽ ሀብት ብዙ ሥራ የሚሠራ አሰልጣኝ ነው በታክቲክ አቀራረብ ረገድም እጅግ በጣም ጥሩና የተሻለ ነው ብዬ አምናለሁኝ የአርቴታ ነገር ከዚህ ዘመን በኋላ የሚበቃ ይመስለኛል ።
Bro ayemeseleh arteta atki alegeza belewet new enji mnm ayaktewem zembeleh lela sew atmegn
Arsenal is in the better position than Bournemouth. Hence, Arteta is better than iraola
አልአዛር እና ምሣወርቅ አሪፍ ፕሮግራም ነው ።
This is our Year 💫💫💫
YNWA ♥️🧿
alexo u will always defend arteta and havertz
ከሴንት ጀምስ ፓርክ አስደማሚ ድባብ በመነሳት….ከአሰላለፍ እስከ ታክቲካል ሰርፕራይዙ ድረስ
ጨዋታውን በዲቴል አበጥረህ ነው የተነተንኸው አሊዝ - እናመሰግናለን!!
ሌላው የተጫዋቾችን ስም በአንተ ልክ በትክክል የሚጠራ ሰው አልገጠመኝም፤ ለዚህም ታስደስተኛለህ….
በተለይ የሊቨርፑሉ ኽራቨንበኽርን ልክ ልሁን አልሁን አለውቅም ስፅፈው
በጣም ምርጥ የሆነ ጫወታ ነበር 👌👌👌
Alexander Isak 🇪🇷⚽️
VISCA BARCA
VISCA BARCA
VISCA BARCA💪
ዘንድሮ ግን የዊሊያም ሳሊባ ብቃት እንደ አምናና ካቻምና ነው ወይ የሆነ የጎደለው ነገር ያለ ነው ሚመስለኝ በተደጋጋሚ ስተት ይሰራል 🤔
Aliz if it is possible fix Saturday and Sunday programs
እንዴት አደራችሁ አልአዛርና ምሣ እኔ ከ25ዓመት በላይ አርሰናልን ስደግፍ ኖሬአለሁኝ አሁንም እየደገፍኩኝ ነው ነገር ግን በትናንትናው የአርሰናል ውጤት አዝኛለሁኝ ነገር ግን ኒውካስትል ማሸነፉ ተገቢ ነው የተሻለው ቡድን እሱ ነበርና ኤዲሀው በታክቲክ አርቴታን በልጠውታል( tactical genius) ነበር አርቴታ ግን ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የኒውካስልን አጨዋወት ተመልክቶ ከእረፍት በኋላ የታክቲክ ለውጥ አለማድረጉ በጣም ያስቆጫል his tactically knowledge is staggered and boring ነው ።ኒውካስል ይገባዋል መልካም ዕድል።
አርቴታን የሚገዳደሩት ቡድን መካከል ኒውካስትል እና አስቶን ቪላ ናቸው። ትላንት ኒውካስትል ከኋላ እየሮጡ ፕሬስ እያደረጉ ሲያስጨንቁ ነበር ፣ የሚገርም ትጋት ነበራቸው። እንደውም ትላንትና 4 ጎል አስቆጥረው መጨረስ ይችሉ ነበር ውጤቱ ፍጹም ይገባቸዋል።
አላዛር ❤❤❤🎉🎉
ከዚ በዃላ ቫንዳይክና ሳሊባ ሲነፃፀሩ መስማት አልፈልግም የድፍረት ሀጥያት ነው
እናያለን እስኪ vandaik isakin ሲቅጣጠር
good news
አርሰናል ሁሌም ነጥብ ከጣለ በኃላ አላዛር ከአርቴታ በላይ ለማስተባበል የሚሞክረው ነገር ይገርመኛል
በጣም ትክክል ረጅም ጊዜ አላዛርን ሳደምጥ የተረዳሁት የአርሰናልን ፖሮግርም ሲሰራ ለሚዛናዊነት ይቸገራል ለአርቴታ ጭፍን ድጋፍ ያለው ይመስለኛል
@@abenetleul8866 አሊዝ ሁሌም ሀቅ ነው የሚያወራው
@abenetleul8866 እኮ
betam tkkl artetan betamm degfo lk nw blo nw miaweraw
Ende mensur ye score board gazetegna adelem,,,,,,,,,,,,,,,,,one of the best sport journalist Alazar
Welcome alxo ❤❤
ኒውካስል በየሳምንቱ ከአርሰናል ጋር ቢጫወት ሳይሸነፍ የውድድሩን አመት ይጨርስ ነበር።ሌሎችም ክለበች ከኒውካስል አርሰናልን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነው
አላዛር✌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
One week about arsenal it is crazy
🤗🤗አይ አርቴታ በቤንች አይገባም ለማይረባ ጨዋታ
Alexo The great 👌
😍😍😍😍
Odegard creative ተጫዋች አደለም አላዛር በደንብ መታየት አለበት ያልታየ የ arsenal cancer
አላዛር ❤❤❤❤❤❤
አርሴዎች ዬት ሄደቹ😂😂😂😂😂😂😂
Long live Liverpool 🧬🧿
🤙
ሰላም ዘላለም ❤ እኛ የዬናይትድ ተመችቶናለን😅
ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን የእግር ኩዋስ ኤክስፐርት ነህ ÷ሌላኛውን ዳይመንሽን ታሳየናለህ :: ሁሉ ነገርህን እወደዋለሁ :: በየቀኑ ላደምጥህ በጉጉት እጠብቃለሁ ::
የትልቁ ቡድን ለዋንጫው አለማለፍ ብለህ አርሰናል ስትልስ😁ትልቅ ያልከው አርሰናል በየትኛው መመዘኛ ለክተኸው ነው ትልቅ ያልከው?
ከልቡ እይታ ነው ፣ ደጋፊ ሊሆን ይችላል። ባለፉት አመታት ምንም ቢደክምም ቼልሲ ከአርሰናል በላይ ታላቅ ነው። ቡዙ የሊግ ዋንጫ ፣ ቻምፒዮንስ ሊግ ፣ የካርሊን ካፕ ስኬት አለው። አርሰናልን በዋንጫ መመዘኛ ካስቀመጥን ከቶተንሃም ብቻ ነው የሚበልጠው
No more that Mensur A
Conspiracy theory go there .why did u came in here filtered analysis only for filtered mind.
Selam endat nachu yetewededachu
Ye Arteta Arsenal be Newcastle bezi amet le 3rd giza teshenefe
Yehulgiza chigeru temesasay nw kezi befit Amna Newcastle siashenef mehal meda lay Jorginho neber ye arteta yezi amet chegeru ye Newcastle chewata giza Jorginhon ena zinchencon alemasgebatu nw
Arteta ለይ ጥያቄ አለኝ እንዴት አንድ ክለብ ደጋግሞ ደግሞ ይሸነፋል ???
እንዴት??
Arteta ማለት ለሊጉ የማይመጥን ሰገጤ አሰልጣኝ ነው
የtime westing አሰልጣኝ ነው እንዴ ላለመውረድ የምጫወተው አሰልጣኝ
አርሰናል ከአርቴተ በፊት ጨዋታ ብቸውን የሚማርክ ነበር አሁን ግን ወይ ዋንጫ የለም ወይ ጨዋታ አያምርም out Arteta😂 25:03 25:04
🔻ጣፋጭ ምሽት
Really Relly Relly ጣፋጭ ምሽት
አርሰናል የትም እንደማይደርስ የታየበት ጫወታ✔️
be humble sit down
Alexander Isak የጎደለንን ባሳየበት ጨዋታ 2-0 ተሸንፈን ከCarabao Cup ዉጪ ሆነናል።
ruclips.net/video/FpalNGj1UgE/видео.html
chgru yeneberew inverted fullbakochu gar new malet enesu matkatun lemagez wede newcastl meda sigebu gabi ena saliba bchachewn segi meda lay sikeru be 3 techawach liyateku simetu new chgru
Alazar pls esk endet new havertz ke haland teshilo ante team wesxh megbaw
🎉🎉🎉❤arsenal lost
Alazar ❤
stay humble ehh arsenal 😂😂😂
ያሸንፋል ብዬ ጠብቄ ነበረ 😭😭😭😭
Alazar arsenal-n defend taregaleh it's shameful... ፍትሃዊ ሁን!
Eshi havertz>halland alk alu....😂.. come on alazar 😂
Kebt
@@natnaelnatnael1623 NATI i see you bushti🤣
The fainale between Liverpool vs Newcastle,am sorry for arsenal fans,your club are very poor
ትረካ ከመስማት የትላንት ማታዉን ጨዋታ ማየት እንቅልፍ ያስተኛል በጣም ደባሪ ጨዋታ ነበር
IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
በጣምምም!!! አርሴናል ለኒውካስትል ቦክስ ውጪ ኳስ ከወዲያ ወዲህ ያመላልሳል፣ ኒውካስትል ይከላከላል። በቃ!! አዝግ ጨዋታ ነበር።
@NetseEminu አዎ ዛሬ ግን ምንም ቢፈጠር በጣም ጥሩ ጨዋታ እናያለን