Ethiopia - አሜሪካ ኢትዮጵያን በሰላይነት ከሰሰች፣ በመጨረሻም ፍንዳታውጀመረ፣ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ተስማሙ፣ በኢትዮጵያ የሚታከመው የውጪ ጦር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 92

  • @bruckdaniel7087
    @bruckdaniel7087 День назад +4

    GOD BLESS THE WORLD AMEN AMEN AMEN

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis День назад +8

    ኢትዮጵያ አሜሪካን ሰለለችን ነዉ ያልከዉ? ፈጣሪ ይመስገን።

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 День назад

    አሜሪካንን መሰለለል በመቻላችን በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም አሜሪካን ለኢትዮጵያ ውድቀት የማትተኛ ስለሆነች በተረፈ የሚወራውን መአት ከሀገራችን ያርቅልን ህ ፃናት ጠግበው በልተው ተምረው የሚያድጉበትን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ያድልልን ፈታ ምርጥ የዜና ምንጭ ነው❤

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 День назад +7

    ኢትዮጵያዊው ሰላይ ይመችህ ፈጣሪ ከአሜሪካ ነፃ ያውጣህ😢

  • @AaSs-nj2kr
    @AaSs-nj2kr День назад +9

    ሠላም ለሀገራችን ድል ለተበዳዮች ሞት ለበዳዮቾ🎉🎉

  • @WodosanJemal
    @WodosanJemal День назад +11

    ኩራት ይሰማኛል ልጅሽ በመሆኔ እምዬ ኢትዮጵያ።
    ከ20ዓመት በኃላ ደግሞ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚው ከአሜርካ አናት ለይ ወጣች የሚል ዜና ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 День назад +3

      ከአምስት አመት በኃላ ይሁን❤

    • @WodosanJemal
      @WodosanJemal День назад +1

      @jujucanal2165 ፈጣሪ ምን ይሳነዋል በብሔርና በዘር መባላታችንን ከተውን ቀላል ነው

    • @Addis.AAbgkof
      @Addis.AAbgkof День назад +1

      Beltehe baderke.😅

    • @WodosanJemal
      @WodosanJemal День назад

      @@Addis.AAbgkof ሆድ አምላኩ! መቼም ሰው አትሆንም

    • @Addis.AAbgkof
      @Addis.AAbgkof День назад

      Ayi, ye last name balegzaye. Emtelbeswu yeliate emtekenanebewu amarate yelate. First, before to write a comment listen the whole news. Jezba

  • @derejealemayhu-k5d
    @derejealemayhu-k5d День назад

    ኢትዮጵያ አሜሪካንን ሰለለች አላለም

  • @Abelachento
    @Abelachento День назад +4

    ዛሬ ተስማሙ ነገ ደሞ ለየላቸው ትለናለህ 😅😅😅😅😅

  • @AbduEndris-y9g
    @AbduEndris-y9g День назад +1

    ፍትህ ለትግራይ ሙስሊሞች❤😢

  • @سلطانالصومالي-ع2ه
    @سلطانالصومالي-ع2ه День назад +1

    ፈተ ዴል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 День назад

    አልሀምዱሊላህ።ለበጎ፡ነው።ለኢትዮጵችን፡ጉዳት፡የሆነነገር፡አይከሰትም፡በኢዝኒላህ።

  • @tomk5529
    @tomk5529 День назад +5

    ፈታ ምነው ዛሬ የጌታህን የኢሱ ፎቶ ሳትለጥፍ ቀረክ?በሰላም ነው? አረ ደስ አይልም😂

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael День назад +6

    ነገ ደግሞ ኢትዮጱያና ሶማልያ ተጣሉ ትለናለክ ቱልቱላ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co День назад +1

      ከተጣሉ ተጣሉ ይባላል ከተስማሙም ይኸው በዜና ይነገራል ጋዜጠኛውን የሚያሰድብ ምን ስህተት ሠራ? እያሰብን መኮመት ተገቢ ይመስለኛል

    • @AbelkalidSemuti
      @AbelkalidSemuti День назад

      ምነው ከድድብና ግሩፕ ነዉ 😂
      የመጣከውት አልክ

  • @milubihre446
    @milubihre446 День назад +1

    በሚመጣው ወር የሱማሌ ፕረዚደንት ኣስመራ ሲገቦኙ መን መከሩ ? አንጠብቃለን ይገርማል በስብስብዋ የነበርክ ትመስላለህ🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 День назад +5

    ነሽስ ይማር ለወገኖቻችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አርጎ የዘላለም ቤታችን ያርግልን::

  • @bruckdaniel7087
    @bruckdaniel7087 День назад

    AMEN AMEN AMEN 💚💛❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 День назад +5

    እሺ የአብይ ጠላት እንዴት ነህ ጠፍተሀል ?

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 День назад

    አልሀምዱሊላህ።ለበጎ፡ነው።ለኢትዮጵችን፡ጉዳት፡የሆነነገር፡አይከሰትም፡በኢዝኒላህ። 4:06

  • @AhmeddiinGaali
    @AhmeddiinGaali День назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @hailutesfaye4776
    @hailutesfaye4776 День назад +1

    አለም አቀፍ ህፃናት አድን ድርጅት UNICEF አይደለም Save the Children International ነው

  • @argewtod
    @argewtod День назад

    ተሰልያለዉ ብሎ ክስ ኖሮ ቅጣቱ ምንድንነዉ?? የግለሰብ ወይስ የአገር?

  • @teka1528
    @teka1528 День назад

    Feta, fetala! Ethiopian zega aydelem, Americawe new!

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 День назад +2

    ኢትዮጵያ ለአሜሪካ ከሰለለች የስንዴ መክዘን ብቻ ነው

    • @Namilleworknh
      @Namilleworknh День назад +1

      Wow👏🏻😂😂😂

    • @WodosanJemal
      @WodosanJemal День назад +1

      ጥንብ ኤርትራዊ አፍህን ዝጋ ምድረ-ቁልቋላም

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 День назад

      ውጣ ከዚ ለማኝ ሀገር አልባ ሻቡያ😂

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes День назад

      ረሀብተኛ ኤርጥራዊ

    • @simongrmay9975
      @simongrmay9975 День назад +1

      @Tadewosyohanes ወንድሜ በስምህ ኣትጥራኝ የርሃብ አርማ ማን መሆኑ አለም የሚያውቀው እውነት ስላለ በዚ ልታሸማቅቀኝ ባትሞክር ጥሩ ይመስለኛል
      የ77 ደርቅ ብታስታውሰው ደስ ይለኛል የዓለማችን ኣንጋፋዎቹ ዘፋኞች ተሰባስበ ለኤርትራ ኣልዘፈኑም
      እንከባበር

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn День назад

    ይገርማል ድርጭት በሬን አክላለሁ ብላ ፈንድታ ሞተች አሉ አባቶች ፣

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 День назад +2

    Ethiopia passed the line chachut agger with America 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 День назад

    ኧረ ሼም ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ራቁታቸውን ለሚሄዱ ሴቶች መብትና ነፃነት ሰጥቶ ነገር ግን ሃፍረተ ገላቸው እንዳይታይ ለሚሸፈኑ ሰቶች ደግሞ መብትና ነፃነት መንፈግ ወይም መከልከል ደግሞ ከአላህ ጋር ቁጣን ሊያስከትል ይችላል። የአንድን ሀይማኖት መብት መጋፋት ስለመሆኑ በግልጽ እየታየ ስለሆነ ጥንቃቄ ቢደረግ ይሻላል እላለሁ።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 День назад

    የኢትዬጵያ ሰራዊት የገባበት ሃገር ሰላም ተገኝቶ ኣያውቅም ግብጽ ስላለች ኣሁን ይጸዳል እንደፍላጎታቹ ሽበራ ኣታደርጉም

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u День назад +1

    Amateh yzerxer murtagna

  • @teka1528
    @teka1528 День назад

    Esat gemora alfenedam! woshkatam!

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l День назад

    ኢትዮጵያ አሜሪካን ሰለለች የሚለው የስም ስህተት ይሆናል።
    ምን? እንዴት? መቼ? ምንለመሆን?
    ግለሰብ የሰራው በአገር ስም ሊሆን አይገባም።

  • @nffjdxbh4925
    @nffjdxbh4925 День назад

    😂😂😂ሰለለች

  • @MmmTyty
    @MmmTyty День назад +1

    💚💚💛💛❤❤❤👍👍🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 День назад +3

    አይጥ ጠላ ጠምቃ ጠጥታ ጠጥታ😮😮😮
    አርጩሜ አነሳች ድመትን ልትመታ😂😂😂😂😂😂

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 День назад

    በኢትዬጵያ ወራሪ ለ60 ዓመት የኤርትራ ህዝብ ሲገደል ሲፈናቀል ከሃገር ሲወጣ በናንተ ምክንያት ህዝብ የማይቀመጥባት ሃገር ብላቹ ትናገሩ ነበራቹ ኣሁን በናንተ ደረሰ ውግያ ስንት ክፉ መሆኑን ኣውቃቹ ሰላም እንድትዘምሩ ግፍ መናገር ደግሞ ተዉት ስለ ተበደልን መጨረሻ የዘልኣለም ሰላም ኣደረገልን ኣምላክ

  • @አህመድመሀመድአሊ
    @አህመድመሀመድአሊ День назад

    😊😊

  • @messisoll
    @messisoll День назад +1

    Ferst

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 День назад

    ይቅርታ የሚባል መቸም በኢትዬጵያ የለም እንጂ ተሳስተህ እንዳትሆን ኢትዬ ሰላይ ነው ያልከው ደግሞ ለኣሜሪካ ፋኖ ሰልለህ ልታገኙት ያልቻላቹ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l День назад

    እሳተጉመራ አይደለም ተብሏል።
    በጣም የሞቀ ውሀ ፈንድቶ ከመሬት ውስጥ የወጣ ነው።

  • @teka1528
    @teka1528 День назад

    feata! ANTE, jewisa teteyake nachu!

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael День назад +2

    ኢትዮጰያ ኤርትራ ሰልላ መረጃ ያላገኘች ደካማ አገር እንዴት አመሪካን ትሰልላለች የማይታመን ዝባዝንኬ ነገር

  • @YaiqobLencha
    @YaiqobLencha День назад

    ትዋሻላችሁ

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy День назад

    እረ ተው

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 День назад

    አይ አሜሪካ CIA የሚሠራው ጉድ ሳይታይ ቀርቶ ነው ኢትዮጵያ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አሜሪካ ውርደት ኪሧ ሲበረበር

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 День назад +1

    Wasabi Muslims ☪️ are not the right Muslim of Ethiopia?
    Suni Muslims ☪️ are the right Muslims ☪️ of Ethiopia 🇪🇹 never had problems in Ethiopia 🇪🇹 Christianity and Islam ☪️ we lived together for centuries. Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 respects our Islam ☪️ brothers and sisters ♥️ ❤️ 💔 😢 🙏 💙 ♥️ ❤️ 💔 😢 🙏 💙 ♥️ ❤️ 💔 😢 🙏 💙 ♥️ ❤️ 💔 😢 🙏 💙 ♥️ ❤️

  • @HuluagersheAbrham
    @HuluagersheAbrham День назад

    የኢትዮጵያዉ ተመራማሪዎቹ ግን በሰላም ነዉ ?ባይን የሚታየዉን አደጋ ማጣጣል ተገቢ አይመስለኝም .

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 День назад

    ከኢሜሬት ጉቦ መቀበያ ነው መቸም!

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 День назад

    የኢትዮጵያ ሰላይነት ያስታወሰኝ ተረት የቀበጠች አይጥ የድመትን አፍንጫ ለማሽተት ሄዳ እዚያው ተበልታ የቀረችበትን ብሂል ነው አሜሪካንን ለምና ሆዳን የምትሞላ ሀገር አሜሪካንን ሰለለች ማለት ጆክ ነው

  • @TeklebrhanReda
    @TeklebrhanReda День назад

    ሲሉሰምታ ታንቃ ሞተች

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 День назад

    ለመሆኑ አህባሾች ሂጃብ ማስለበስ ጀመሩ እንዴ???😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @teka1528
    @teka1528 День назад

    Feta, antem, ESMGO keeere wuche andach ayametum!

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 День назад

    SINT MILIYON US $ BE AND WER GENZEB YE ETIOPIA MENIGIST YIKEFELEWAL ?????

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf День назад

    Don't repitd and exaggerated about tigray focused at your regional,Amhara crisis,

  • @teka1528
    @teka1528 День назад

    feta, yelwualawe zena copy aderek!

  • @ElsabethMulugeta-b4q
    @ElsabethMulugeta-b4q День назад

    😂😂

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l День назад +2

    ኢትዮጵያ አሜሪካን ሰለለች የሚለው የስም ስህተት ይሆናል።
    ምን? እንዴት? መቼ? ምንለመሆን?
    ግለሰብ የሰራው በአገር ስም ሊሆን አይገባም።

    • @menetser
      @menetser День назад

      አድምጥ እንጅ😂

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 День назад

    አልሀምዱሊላህ።ለበጎ፡ነው።ለኢትዮጵችን፡ጉዳት፡የሆነነገር፡አይከሰትም፡በኢዝኒላህ።

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 День назад

    አልሀምዱሊላህ።ለበጎ፡ነው።ለኢትዮጵችን፡ጉዳት፡የሆነነገር፡አይከሰትም፡በኢዝኒላህ። 4:06

  • @سعيدمحمد-ش6ز
    @سعيدمحمد-ش6ز День назад

    ❤❤❤❤

  • @nffjdxbh4925
    @nffjdxbh4925 День назад

    😂😂😂ሰለለች

  • @nffjdxbh4925
    @nffjdxbh4925 День назад

    😂😂😂ሰለለች