ሊቨርፑል - ወደ 20ኛው የሊግ ሻምፒዮንነት የሚደረግ ግስጋሴ ፤ አስፈሪው አጥቂ ክፍል እና ንጉስ ሳላህ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 110

  • @birebogale2445
    @birebogale2445 4 дня назад +69

    አሌክስ ሊቨርፑልን መደገፍ ከጀመርኩ 24አመት ሆናኛል ስለ ሊቨርፑልን ብዙ የማቅ ነበር የሚመስለኝ አንተ ስለሊቨርፑል ስታወራ መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እንደአዲስ ሊቨርፑልን እያወኩት ነው ክብር ይስጥልኝ

    • @SururAhmed-rr6tv
      @SururAhmed-rr6tv 4 дня назад

      Me too!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HenokErmiyas-x9i
      @HenokErmiyas-x9i 4 дня назад +1

      ወንድሜ እኔም በልጅነቴ ነበር ሊቬ መደገፍ የጀመረኩት ሊያውም ቢዚያ በብዛት የኳስ መመልከቻ ባልነበረበት ወዳ ኋላ ሳስብው ይገርመኛል

    • @genenegetu4762
      @genenegetu4762 4 дня назад

      Erasihn bitdegf yet bederesk 🤕🤕🤕

    • @genenegetu4762
      @genenegetu4762 4 дня назад

      Erasihn bitdegf yet bederesk 🤕🤕🤕

    • @birebogale2445
      @birebogale2445 4 дня назад

      @genenegetu4762 ወሸላ

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 4 дня назад +11

    እፍፍፍፍ እስፓርትን በሚያውቀው ባለሙያ መስማት ደስስስስስ ይላል ኑሩልን ምሳም ትመቸኛለች

  • @ABDUAli-n9k
    @ABDUAli-n9k 4 дня назад +13

    አላዛር ፍትሃዊ ጋዜጠኛ ❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 дня назад +13

    🔻ጆሮዋችን ፍትህ አግኝቷል:: 20 አመት ሙሉ ማንችስተር አርሰናል እየተባልን ያለማቋረጥ በግፍ ደንቁረን ነበር ::አሁን ለውጡን እያጣጣምነው ነው😂

  • @beniyamwedaji978
    @beniyamwedaji978 4 дня назад +6

    አላዛር የኳስ ትንታኔ ካንተ መስማት ስሜት ይሰጣል አንተ ትለያለህ ይመቺህ ፍታዊ እይታና ትንታኔ

  • @rakebhaile1375
    @rakebhaile1375 4 дня назад +9

    አሌክሶ እና ምሳ ኑሩልን እውነተኛ የስፖርት ጋዜጠኛ ስለሆናቹ እናመሰግናለን❤️🌹

  • @AyenewHabtamu-w9v
    @AyenewHabtamu-w9v 4 дня назад +13

    Alexo ከምር አንተን ብዙ ጊዜ እከታተልሃለው እና ስለልቨርፕኡል ሁሌም እየተክታተልክ lemitakerbachew program ሳላመስገን አላልፈም
    የኛው ሊቨርፕኡል ዘንድሮ ከከዋክብቶቹ ጋር ዘንድሮ እኛንም ደጋፍወቹን ጨምሮ እያስደመመን ይገኛል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ዋንጫው አንፌልድ ገብቷል YNWA❤❤❤❤

  • @GeriAbadiTadese
    @GeriAbadiTadese 4 дня назад +12

    ኣላዛር ትችላለ ምርጥ ጋዜጠኛ ይመቻቹ ❤❤❤

  • @AlexBereket
    @AlexBereket 4 дня назад +8

    Alex we love you YNWA ❤️💪💪

  • @temesgenwaltenegus6508
    @temesgenwaltenegus6508 4 дня назад +2

    Dear Alazar, Alexis Mac Allister's skills of dictating the game has been fantastic. He is genius.

  • @pogbatony3178
    @pogbatony3178 4 дня назад +5

    Waw alazar waw liverpool❤

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ሊቬ የልቤ የደስታ ምንጬ ገና እገሰግሳለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gmariamsete4885
    @gmariamsete4885 4 дня назад +5

    Aliz 1# yesport gazetegna
    Bertalin

  • @Yonnasbz
    @Yonnasbz 4 дня назад +3

    The way you give a detail explanations about any game its absolutely incredible please keep it up. i personally choose you form any professionals on talk show about football.

  • @utube2121
    @utube2121 4 дня назад +4

    ሰላም አሌክሶ ምሳየን ለመብላት ነው የመጣውት ምን ትላለህ ❤❤❤ WHEN I COME TO THE YESTERDAY LIVERPOOL GAME WOW WOW IT WAS INCREDIBLE ALL THE FORWARDS SCORE HA HA HA NOTHING STOP MOVEMENT TO CUP MO MO MO MO SPECIAL EVEN THOUGH HE LOST HATRICH ADVANTAGE

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 4 дня назад +4

    አሌክሰ ምርጥ አቀራረብ

  • @Solohd12
    @Solohd12 4 дня назад +5

    Thank u alazar from UK ❤

  • @DagneHailu-z2o
    @DagneHailu-z2o 3 дня назад

    Ahun Liverpool Yalew Bekat Degami Beleloch Ametat Medegem Ayemeselegnem...bians telelekochun Wancha p.l Ena Cham..Ligue Magegnet Ged Yelachewal..Enam Yaregutal ....Beterefe Lenatem Keber.Alegne Than you..bertulen,!!!❤❤❤

  • @DagnuZenebe
    @DagnuZenebe 4 дня назад +1

    Alazar Liverpool medegef kejemerku 22 amet molagn sile Liverpool sitawora ante tileyaleh the beast one

  • @Misgeatakele-21
    @Misgeatakele-21 4 дня назад +1

    Minm malet alflegim becha edmiena tiena yestik egnam madmetachin yektelal bertalen alienz ❤❤❤❤❤❤

  • @ETH_FOOTBOAL
    @ETH_FOOTBOAL 4 дня назад

    አላዛር ምርጥ ባለሙያ ስወድህኮ ❤❤❤

  • @HasuMan-x7y
    @HasuMan-x7y 2 дня назад

    አላዛር በጣም ትችላለህ ❤❤❤

  • @mudahkfd7163
    @mudahkfd7163 4 дня назад +2

    Thank you from k.s.a

  • @EsubalewSintayehu-iw1hz
    @EsubalewSintayehu-iw1hz 4 дня назад +4

    አላዛር❤

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 4 дня назад +2

    ለፉፁምነት የቀረበ ሊቨርፑል አስደናቂ ቡድን ድንቅ በጣም ድንቅ ሞ ሳላ የሚገርም ኬሚስቲሪ በስሎት በኩል ድንቁ አላዛር ደግሞ ገለፀው 👏👏👏👏👍❤️ ዋንጫው ግን የሚካኤል አርቴታው አርሰናል ነው 💪💪💪 በጊዜው እናያለን ❤️

  • @ggccg9297
    @ggccg9297 4 дня назад +3

    እውነተኛ የእስፖርት ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት

  • @binihanchiso2829
    @binihanchiso2829 4 дня назад +2

    Setebikhe naber ❤❤❤

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 4 дня назад +6

    ተጫዋቾቹ እንደ ግለሰብም እንደ ቡድንም የተለዩ ነበሩ WOW ሊቨርፑል WOW MO.SALAH ዘንድሮ ከሁሉም ከ 5ቱ የአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች እንደ ሊቨርፑል ፐርፎርም እያደረገ ያለ ቡድን የለም SALAH ዘንድሮ እኮ 17 ጎል እና 13 አሲስቶች አሉት እና የ KDB እና TTH14 በአንድ ሲዝን 20 አሲስቶችን የማድረግ ሪኮርድ የሚሰብር ይመስላል
    ለእኔ ዘንድሮ የፕሪሚየር ሊጉን አሸናፊ ቡድን ያወቅን ይመስለኛል Wow ሊቨርፑል
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌

  • @EyobTesfa-k7v
    @EyobTesfa-k7v 4 дня назад +1

    Huletachum temechalachu. Sela salahi yetenagerkiw betam des yelal.

  • @Obsakee
    @Obsakee 4 дня назад +2

    Inowadale bartalin

  • @FelekeJemal-p8u
    @FelekeJemal-p8u 3 дня назад

    Thakyou alexo

  • @EzuZizu-yx2kc
    @EzuZizu-yx2kc 4 дня назад +1

    We gonna win the league ynwa

  • @Dop_ab
    @Dop_ab 4 дня назад +2

    ሳላዳምጥህ ኮመንት ላይክ እማረገዉስ ነገር

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 4 дня назад +1

    Al azar vs messa thanks 🙏🙏🙏

  • @KinTes-hh3qf
    @KinTes-hh3qf 4 дня назад +2

    Alzer betam new mawadh betam

  • @SalheShikur
    @SalheShikur 4 дня назад +5

    ላይክ አድርጉት አ ይቆጥርባችሁም.

  • @Eyobeyob-r4x
    @Eyobeyob-r4x 4 дня назад +1

    We are liverøøl❤❤

  • @SadikAbdo-k4f
    @SadikAbdo-k4f 4 дня назад +1

    ትላት ያየነው ሊቨር ፑልኢለያል ብቻግን ኢመቻቸው

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 4 дня назад +1

    Alazar Welcome YNWA❤❤❤❤❤

  • @MetekuBit
    @MetekuBit 4 дня назад +4

    እኔ የማዝነው ሳምንት ሻሼ ምን ይገጥማታል የሚለዉን ነው

  • @rakebhaile1375
    @rakebhaile1375 4 дня назад

    We are Liverpool forever ❤

  • @mikiesral
    @mikiesral 4 дня назад

    ካስን እናተ አደዶሮ ወጥ በልታቹ ነው ምተነትኑት❤

  • @AbducoffeeAbducoffee
    @AbducoffeeAbducoffee 4 дня назад

    አሌክሶ❤❤

  • @demisabate
    @demisabate 4 дня назад

    The GOAT

  • @habtamusalhe6791
    @habtamusalhe6791 4 дня назад +6

    የራዲዮ ፕሮግራሙ ለምን እኩል በዩቱብ ላይ አይተላለፍም?

  • @UsmanMifta
    @UsmanMifta 4 дня назад

    Ye hagarachin peter durry

  • @dinberutekle3998
    @dinberutekle3998 4 дня назад +2

    alza miret tintna

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 дня назад

    Hi Alazar, Hi Selamwerk, Glory, Glory. City off, Gardiola off, Arsenal off, Chelsea off, Manchester dead. Ahmed Liverpool from Paris.

  • @marktamirat-tg1hq
    @marktamirat-tg1hq 4 дня назад +2

    Ye arsenal degafi negn yanten video hulunm esemalew

  • @AmanTewabe-f4l
    @AmanTewabe-f4l 4 дня назад

    አሌቅሶ ኪንግ ልዩኮነህ።

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 3 дня назад

    Liverpool ye gebachewal ,

  • @SadikAbdo-k4f
    @SadikAbdo-k4f 4 дня назад

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 4 дня назад

    😍😍😍😍

  • @mikiesral
    @mikiesral 4 дня назад

    አላዘር የሳላህ ተነግሮ አያልቅም አሁን ከዲያዝ የከጋፖ መግነን አስገርሞኛል ስለሱ ትንሽ ብትልልን

  • @beletedessie661
    @beletedessie661 4 дня назад +2

    አላዛር አንተን ሳላዳምጥ ስውል ይደብረኛል። አንተ ማንኛውንም ክለብ ብትዘግብ አብዝተን እናተርፋለን።ይሕ ደግሞ ዝም ብሎ አይደለም በእውቀት የተመሰረተ ስራ ስለምትሰራ ነው።እናመሠግናለን።በሁሉም ዘርፍ መንግስትን ጨምሮ እንዲሕ ቢሖን ምን አለ? እናንተ ግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከሰሜን ራስ ደጀን ስር ደባርቅ!

  • @yorditekle-t8y
    @yorditekle-t8y 4 дня назад

    arigo sacci to capello

  • @ousmanoumer932
    @ousmanoumer932 4 дня назад

    ❤❤

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 4 дня назад

    Over 9680 views but only 600 mnamn likes....Jesus 😱

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 4 дня назад

    የዘንድሮው Liverpool ገራሚ ና የተሟላ ቡድን መሆኑን እያሳየን ነው። ለፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮንነት ብቸኛ እጩ ሆኗል ። እኔም 20 ኛዋን🏆 እንዳያሳካ እቋጥራለው😅😂 ሌላ ሚቋጥር ካለ በተለይ ክለባችን ዘንድሮ ይበላል የምትሉ የእነገሌ ደጋፊዎች ካላቹ ይመቸኛል።

  • @dynamicsport7347
    @dynamicsport7347 4 дня назад

    Ke conte wede alegri

  • @ebisawolde736
    @ebisawolde736 4 дня назад

    Intro layi yalew yemn club(team) anthem /music nw????????

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 3 дня назад

    Ene ye Arsenal degafi negn ,Liverpool ye miaseqomem erasu Liverpool becha new😂

  • @utube2121
    @utube2121 4 дня назад +2

    ቆይ ግን ዩናይትዶች አይጥ ያሏቸው ተጫዋቾችን ነው አይደል ይህን ያህል ድመት እየወረደባቸው በትንሹ ተኩላዎች wolves haaahhaahaa ወፎች ሁሉ ለአይጦች መከራ ሆኑባቸው

  • @7kilo853
    @7kilo853 4 дня назад

    አርሰናል እድለኛ አይደለም።ዘንድሮ ሲቲን ብናርፍ ሊቨርፑል ተተካብን።

  • @yorditekle-t8y
    @yorditekle-t8y 4 дня назад

    vladmir coufal

  • @TsinatLoic
    @TsinatLoic 4 дня назад +8

    ሊቬ ዋንጫ ሲያባር ሻሼዎች አይጥ ያባርራሉ we are liverpool 😅😅😅😅😅😅

    • @AmanuelSisay-l2p
      @AmanuelSisay-l2p 4 дня назад

      አምናም አውርተሻል United new gerfo kehulu wededer yeshegnesh shebaw

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 4 дня назад +2

      ​እኛ ብናወራ ያምርብናል እንደናተ አልተግማማንም ይልቅ ያ የሚያፈሰዉ ግም እስታዲየማቹን አሳድሱ የሀይጥ በረት የሆነዉን😂😂😂😂😂​@@AmanuelSisay-l2p

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 4 дня назад

      😂😂😂😂

    • @Mera-v2g
      @Mera-v2g 4 дня назад

      ሊቨርፑል ከአምናው እጅግ የተሻለ ጥሩ ቡድን ይዞ ቀርቧል!እናንተስ ?

    • @AmanuelSisay-l2p
      @AmanuelSisay-l2p 2 дня назад

      ​​@@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል የ liverpool hanimoon በቅርብ ያበቃል አምናም ለ 4 ዋንጫ ስትይ ነው clopen ያለምንም የሸኘሽ

  • @SemiraOsman-h6q
    @SemiraOsman-h6q 4 дня назад +3

    አሌዝ ምን አይነት የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ ትለያለህ አንተን ከነ አብይ ተ/ሀይማኖትና ነብሱን ይማር ኢብራሂም ሻፊን እያስታወስከን ነው ክበርልን ሊቬ ግን wow wow

    • @yitasebmolla6908
      @yitasebmolla6908 4 дня назад

      አብይ ተክለማርያም በሚል አስተካክለው

  • @YYy-gk4yq
    @YYy-gk4yq 4 дня назад +1

    😂😂

  • @Eyobeyob-r4x
    @Eyobeyob-r4x 4 дня назад +1

    እኛ ሊቨርፑሎች ዋንጫ ስናባርር ሻሼ ደሞ አይጥ ያባራሉ አላዛር😂😂😂😂

  • @AmanuelSisay-l2p
    @AmanuelSisay-l2p 4 дня назад

    እመኑኚ የ liverpool hanimoon bekerb yabkal

    • @julejemisbah7455
      @julejemisbah7455 4 дня назад +2

      😂😂😂😂ቡድንህ ሻሼ እንዳይወርድ ፅልይ ስለሉቬ ጫጉላ ለሊቬዎች ተውላቸው ብሮ

    • @birebogale2445
      @birebogale2445 4 дня назад

      ወሸላ

    • @Mera-v2g
      @Mera-v2g 4 дня назад

      እንዲህ እየተባለ እዚህ ደረስን

    • @HusishaTips
      @HusishaTips 4 дня назад

      ካልደበረዎት ማዘሮን ላስደልልዎት

    • @hassanhasan120
      @hassanhasan120 4 дня назад

      እረወዳ በዚህ ሰአት አስተሳስባችሁ ችግር ነው እስኪ በማን ይገታል ገለቴ

  • @liltide
    @liltide 4 дня назад

    Bergkamp አልሽ?! 😂😂😂😂😂
    ተርኒንግ ኢንቱ መንሱር ቬሪ ፋስት 😂

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 4 дня назад

    😍😍😍😍

  • @احمد-ث6ذ8ص
    @احمد-ث6ذ8ص 4 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @ShemsedinSurur
    @ShemsedinSurur 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkaone-vx8pd
    @melkaone-vx8pd 3 дня назад

    😍😍😍😍

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 4 дня назад

    ❤❤

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 4 дня назад

    ❤❤

  • @AlexBereket
    @AlexBereket 4 дня назад

    ❤️❤️❤️❤️