በመስተፋቅር ድግምት አሳስሮ አስቀመጣት | በፀፀት ዱላ እየተቀጠቀጠ ነው |ሌሎች ከእኔ ተማሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 53

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj 2 месяца назад +3

    የደርሰበት ብቻ ነዉ የሚያውቀው, ይሄነን ክፉ ደርጊት ፈፃሚዎች ልቦና የስጣችሁ. አድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ ትክክለኛውን መንገድ ላሰትማሩን አንድሰው ቢሆንማ አስካሁን በህወትም ባልኖርን ነበር. ብቻ አመላክ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይምሰገን.
    በርቱ ሰገዱ ፀልዩ, ሊላውን ለሱ ለክርስቶስ መተው ነዉ.
    ወርቅአፈራሁ አድሚና ጤና ይስጥህ, ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 2 месяца назад

      እውነት ነው እድሜ ለመምህራችን ለመምህር ግርማ ብዙ ነገር እንድናውቅ አድርገውናል

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 2 месяца назад

      እግዚአብሔርን እና እናቱን አትጠሪ ።ከጠንቋይ ቤት እየተልከሰከስሽ ።የእነ መ/ር ግርማ ቡድን ይህን ሰውዬ ጨምሮ ጠንቋዮች ናቸው።

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k Месяц назад

      ትዳረ አልባነዉ ሜሰቀረዉ ሁሉንም አዋቂ ይፈረድ ሰብራታችን በምን እንጠግነዉ😢😢😢

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl 2 месяца назад +4

    ወርቅየ ትምህርቶችህ በሙሉ ጠቃሜ ናቸዉ እመብርሀን ትጠብቅህ ግን ከባለታሪኩ ብንሰማ የበለጠ እንማርበታለን

  • @HABTAMUTAMENE-v4m
    @HABTAMUTAMENE-v4m 2 месяца назад +3

    አንተ በጣም ጀግና ጋዜጠኛነህ በርታልን

  • @AylaMaryam-kj4yp
    @AylaMaryam-kj4yp 2 месяца назад +1

    ሰላም መምህራቸን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ይህ ነገር በእኔም ላይ የሆነ ነዉ እኔም በማያከብረኝ በሚንቀኝ በሚያንቋሺሸኝ ሰዉ ጋ ፍቅር ጀምሬ ተንከራትቸ ሁሌ ለቅሶ ደስታ የለ ከዛ ግራ ሲገባኝ ስደት መጣሁ ከዚህ ሁኝ እየሰራዉ ብር እልክለት ነበር አንድ ቀን ፈጣሪ ሲረዳኝ የአባቶችን ትምህርት ማዳመጥ ጀመርኩ ከዛ እያለቀስኩ መፀለይ መስገድ ጀመርኩ ቢያንስ ገንዘብ መላክ አቆምኩ እና አሁን ወደ እራሴ እየተመለሰኩ ነዉ እሱን ግን መርሳት አልቻልኩም ዉስጤ ይረበሻል

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን! ብዙ ግዜ በመምህር ግርማ የፈውስ ፕሮግራም እንዲሁም በሌሎች መምህራን, ፀበል ቦታ ሁል ጊዜ ስሰማ በጓደኛ, በዘመድ,በጎረቤት የተደረገ መተት መንፈሱ ሲመሰክር ነው እና ሁል ጊዜ ዉስጤ ይመኝ ነበር :: እግዚአብሔር ያደለው በንስሀ ተመልሶ ለሰው መተት አድርጌ ነበር ወይንም አስደርጌ ነበር የሚል ምስክርነት ለመስማት ሁሌ እመኝ ነበር::

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 месяца назад +2

    ምንየማይሰራ ነገር አለ ደብተራ ጠንቋይ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ አስደጋሚዎች ልቦናይስጣችሁ እንቢ ካላችሁ የእግዚአብሔር መቅሰፍት ያግኛችሁ

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ በርታልን

  • @bezafeleke5056
    @bezafeleke5056 2 месяца назад

    ትምህርት በጣም ነው ሚመስጠኝ በጣም ደስ ይላል

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 2 месяца назад +1

    እባክህ ወንድሜ መፀፀትህ ንስሀ መግባትህ በጣም ጥሩ ነው አሁንም ስገድ የልጅቷን ካወከው ክርስትና ስሟን ካላወከዉ ስሟን እጅህ ላይ እየፃፍክ ገዳም ሒድ ሱባኤ ያዝ ልጅቷን ስታስፈታ አንተም ትፈታለህ

    • @DyfdrFhdfy
      @DyfdrFhdfy Месяц назад

      ያስደገሙብንስ ሰወች ስም ፅፈን ብንሠግድ መስተፋቅሩ ይበርሳል መተት በአካል የማናገኛቸው ሰወች ቢተናኮሉን

  • @Seble7
    @Seble7 2 месяца назад +1

    በጸበል ይጋለጣል ግን የእኛ ጥረት ያስፈልጋል ጠንክሮ መጸለይ መስገድ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад +1

    ልቦና ይስጣችሁ በመስተፋቅር የሰውን ህይወት የምታበላሹ እኔም ስሜቱን አውቀዋለሁ 😭😭😭

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 2 месяца назад +2

    ወንድም ወርቅዬ እንደምን አለህልኝ እያልኩ ይህ ወንድማችን ንሰሀ መግባቱ መልካም ሆኖ ሳለ እውነት ከልቡ በስራው ክፉ ስራ በህይወቱ ብሎም በልጁ ላይ በደረሰው ምስቅልቅል እውንም ህይወቱ በፈተና የታጠረ መሆኑን ተረድቶ እምላኩ እውነተኛ ንሰሁን ይቀበል ዘንድ እውነተኛ የአይማኖት አባቴችን (ከመምህረ ንሰሀው) ጋር በመሆን የልጅቷን ቤተሰብ በልጃቸው ላይ የሰራውን ግፍ በግልጽ በመንገር ይቅርታ ሲጠይቅ፤ እነሱም ሴጣናዊ አስራር መሆኑን በማወቅ ለልጃቸው መዳን ጥረት ሳያደርጉ ማየት ሲጀምር ያኔ የእሱም ህይወት መስተካከል ይጀምራል የሚል እምነት አለኝ። በመጨረሻም እማምላክ ወላዲተ አምላክ በምልጀዋ የእህታችንን ህይወት በስጋም በነብስም ከሴጣን ክፉ አሰራር አላቋት ለምስጋና እና ለቁርባን ለቤቷ ታብቃት እላለሁ አሜን።

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq 2 месяца назад

      እውነት ነው! እውነተኛ ንሰሀ ስራ አለው። ሀጢያትን መናገር ፣ ይቅርታን ከሰውም ከፈጣሪም መጠየቅ ያስፈልጋል። በ እግዚያብሔር ዘንድ ሁሌም ዳግም ዕድል አለ።

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 месяца назад

    እዝጋኣቢሄር ልቦና ይስጣቸው እድሜ ለክፉ ኣድራጊ ሰዎች ሂወታችን ስንት እንዳዘባረቁት ግን ኣለን በሂወት እህህህህህ

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 2 месяца назад +2

    ሄዶ ልጅቷን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ። ከታረቁ መንፈሱ ይያዛልደ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +3

    እኔ እኮ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ሰዎች ብዙ ሲሉ እሰማሎህ ስላልበሰልኩ ይሁን በራሴ ስላልደረሰ ብዙ ቦታ አልሰጠዉም ነበር ::---አጎቴ ሚስቱ የወሎ ሰው ናት እኛ ደግሞ ኤርትራውያን ነን አጎቴ ፈውሳ እንዳገባችው ይወራል ደግሞ በነፍሱ ነው የምትጫወትበት ቤቱ የባንክ ቡክ በሙሉ በስምዋ ነው ቤተሰብ እርርርር ድብን ይላል በዚህ ላይ መኪና የቤት አይዝም አንድ ቀን እንድያዉም በእናቱ ግፊት መኪና ይዞ ሲወጣ ገደል ከትዋቸው ነበር ፍርሐት ፍርሐት ይለኛል እንዲሁም ጩህ ጩህ ይለኛል ሲል ቤተሰብ ሁሌ የሚናገረው ነገር ነው እየቆዩ በሄዱ ቁጥር ብዙ ታሪኮች መታየት ጀመረ አብሮ አደጌ የምትለው ወንድ እቤት ድረስ ማምጣት ጀመረች ሲቀጥል የማታ ትምህርት ጀመረች እቤት የምታመጣው አብሮ አደጌ የሚባል ሰው ሰፈር ቤት ተከራይቶ ገባ ማታ ማታ በመኪና ይመጣሉ ሰፈር ላይ ይወርዳል አጎቴ እያየው እንካን ሰላም ብሎት ይገባል እስዋ የምትለው ቃል ብቻ ስለሚሰማ ቤተሰብ ስለማይሰማ ቤተሰቡ ተናግሮ ተናግሮ አቅቶት ጥጉ ይዘዋል 🤔ይህ አልበቃ ብልዋት 4ተኛ ልጅ ቁጭ ቁልጭ ብሎ አብሮ አደጌ ብላ እቤት የምታስመጣው መልክ የሌ ከለር እሱን መሰለ አካሄዱ ሳይቀር ድግስ ሲኖር ያም አብሮ አደግ ይመጣል የተወለደ ልጅ 100%እሱን እየመሰለ መጣ ቤተሰብ ፍጥጥ ብሎ ምግብ መብላት ትቶ ሁለቱን ሰዎች ስያይ ውሎ ይሄዳል አንድ እህቱ ግን እስዋን አብሮ አደጌ የምትለው ወንድምዋን ተሳድባ ድብልቅልቅ ያለ ፀብ ውስጥ ገብታ ትሄዳለች አጎቴ ግን ሚስቱን ጭዋነት እየተናገረ ልጁም የራሱ ልጅ እንደሆነ አብሮ አደግዋ ደግሞ መብትዋ ነው ብሎ በመከራከር ከእህቱ ተጣልቶ ይለያያል ይህም አይበቃት ብልዋት ገና ተማሪ ሁና የወለደቻትን ልጅ አክስትዋ ጋር አድርጋ ስታሳድጋት ነበር አክስትየው ሲሞቱ ከክፍለሀገር አስመጥታ የአክስቴ ልጅ እኔን ነው የምትመስለው እኔን ስለምትመስል በጣም እወዳታለሁ ብላ ልጅዋ የአክስቴ ልጅ በሚል እቤት አምጥታ መታወቅያ የእናት ስም የራስዋ የአባት ስም የአጎቴ አድርጋ ባንክ ቡክ ከፍታ የእናትዋ ገንዘብ ነው በሚል 100ሺ ብር አስገባችላት ይህ ከ 15ዓመት በፊት ነው 4ልጆችዋ 100ሺ ብር በየአንዳንዳቸው ስም ልጆቻቸው ነበራቸው ለልጅቷም የእናትዋ ብር በሚል ሰበብ ባንክ ላይ ብር አስቀመጠችላት እጅግም በስስት ታያት አለች ከማንኛው ልጆች ይበልጥ ምስጢር የምታወራት ሁሉም ነገር የሚደረግላት ለእስዋ ነው ቤተሰብም በልጅነትዋ የወለደቻት ልጅ ደብቃ ካሳደገቻት ቡሀላ አመጣቻት እስዋን ነው የምትመስለው ስስትዋ በዚህ ላይ ከመቼ ነው እስዋ ዘመድ የዘመድ ልጅ የወደደች ብሎ ቢጣላ አጎቴ የእስዋ ደጋፊ የቤተሰቡን ጠላት ሁኖ ስለሚቀርብ ::----የአጎቴ ችግር ሳይፈታ በነፃነት
    ሳይኖር አእምሮው ተሰውሮ እንደታሰረ 40ዓመት አለፈው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እግዚአብሔር በቃ ብሎ ፈቶት ብያንስ በምን እስራት ታስሮ ይኖር እንደነበር እንድያውቅ ነፃ እንድያደርገው እማፀነው አሎህ እኔም በእስዋ ምክንያት ብዙ ሁኛሎህ ጌታ እየሱስ እራርቶ ፈጥኖ ፈትቶኝ ነው እንጂ ወደ ስደት ልወጣ አካባቢ ተጣልተን ነበር እንደአጋጣሚ ብር በእነሱ ባንክ ስለተላከ ሊሰጡኝ ተቀጣጥረን እስዋ መኪና ውስጥ ቁጭ ብላ አጎቴ ሊሰጠኝ መጣ ብሩ በረጅም ሶፍት በሽንት ቤት የጠቀለለ አውጥቶ ሰጠኝ ሰላም በለኝ ስለው ከእናንተ ሰላም አለ እንዴ ብሎ ሰላም ሳይለኝ ተሳድቦ ሄደ እስዋም ሰላም ሳትለኝ ወርዳ ሳትጨብጠኝ መኪናዋ አስነስታ እየገላመጠችኝ አልፈዉኝ ሄዱ ያው እዚህ ድረስ ስለሆነ ንቀትዋ ምንም ሳልል መንገዴን ሄድኩኝ አንድ ቦታ አክስቴ ትጠብቀኝ ነበር እና እስዋ ጋር ቁጭ ብዬ ሶፍቱን አልወደድኩትም አውጥቼ ጣልኩት ምሳ በልተን ከአክስቴ ምንገዛዛው ገዛዝተን ወደ ሰፈር ሄድን ልክ ወደ ስደት እንደወጣሁ ያጋጠመኝ ነገር ምንም ያለማወቅ መደንዘዝ ውስጤ ኡና ባዶነት ምንም የሚሆነው አይታወቀኝም ለብዙ ግዜ 2ዓመት ገደማ አእምሮዬ ተሰልቦ ምንም አላውቅም ምንም አይገባኝም ግን መንፈሱ ከአገሩ እንግድነት ተሳቦ ከእኔ ጋር ቆየ የደህና እንዳይደሎህ ልቤ ሲያቃጭል መፀለይ ጀመርኩ የመፈታተ ግዜ ስለደረሰ እግዚአብሔር ስለፈታኝ ስፀልይ የእስዋ ምስል ብሩ ላይ ተጠቅልሎ የነበረ ሶፍት ሊታየኝ ጀመር ከዛ በፊትም እቤት ምሳ ጋብዛት የአጎቴ ሚስት ከነ አጎቴ ልጆች ብቱቱ ልብስ ደም የተረጨበት ይዛልኝ ለልጆቼ መጥታ በጣም ተገርሜ ነበር አንድ ሀብታቸው አውቀው አሎህ ሲቀጥል አክብሬ ምሳ ጋብዜ በጣም ገርሞኝ ለአክስተ ባል ነግሬው ፕሮቴስታንት ነው እሱም እኔም ብዙ የማውቀው አለ መፀለይ ነው በኩፉ የታሰረች ሴት ናት ብሎኝ ነበር የአክስቴ ባል ለሚስቱ ሲነግራት አክስቴ ብለሽ ብለሽ ከወንድሜ አልፈሽ የምንወደው የእንትና ወንድሜ ልጅ አለፍሽ በሚል ድብልቅልቅ ያለ ፀብ ገብተን ነበር የሰይጣን መጨረሻ ህውከት ነው እና በስደት አእምሮዬ የሚሰልብ አሰርታብኝ የአጎቴ ሚስት ቤተሰብ በዘር ሲጠላት ምንድነው ዘር ብዬ እከራከርልታ የነበረ የአጎቴ ሚስት አጎቴ አእምሮው አሰልባ እረጅም አመታት እንደተጫወተችበት አእምሮዬ አሰልባ ለትንሽ ግዜም ቢሆን በድንዛዜ አሳለፈችኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እና ምንድነው ጥቅሙ ደፍተራዎች እውቀት ካላቸው ለምን ጋዝ ወርቅ መዳብ ያለበት አሳይተዉን እኩል አንለወጥም ለምን ተመራምረው ሞርከሪ ወደ ጨረቃ አያመነጥቁም ወንድም ለመጉዳት ይህ ብልሽው ሐሳብ እግዚአብሔር የማይወደው መጥፎ ተግባር ነው እግዚአብሔር ያስወግዳችሁ የእስራኤል አምላክ 🙏🏿1

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 2 месяца назад +1

      የአጋንንት ዘሮች ናቸው ለሰው አይራሩም ይህ ግዜ የመጨረሻው ዘመን ነው አጋንንት የነገሰበት ዘመን ይቀጣሉ የግዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር በትሩን ሲያነሳ እነሱን አያርገኝ አንቺ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው አይዞኝ

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 2 месяца назад

      የአጋንንት ዘሮች ናቸው ለሰው አይራሩም ይህ ግዜ የመጨረሻው ዘመን ነው አጋንንት የነገሰበት ዘመን ይቀጣሉ የግዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር በትሩን ሲያነሳ እነሱን አያርገኝ አንቺ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው አይዞኝ

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 2 месяца назад

      የአጋንንት ዘሮች ናቸው ለሰው አይራሩም ይህ ግዜ የመጨረሻው ዘመን ነው አጋንንት የነገሰበት ዘመን ይቀጣሉ የግዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር በትሩን ሲያነሳ እነሱን አያርገኝ አንቺ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው አይዞኝ

    • @ቋንቋይኺድንግል
      @ቋንቋይኺድንግል 2 месяца назад

      ኣጆካ/ኪ እግዚአብሔር ዝተኣሰሩ ይፈትሖም ዩ በርቲእካ/ኪ መጸለይ ናይ ኣቦና መምህር ግርማ ወንድሙ ናይ ቀሲስ ሔኖክ ናይ መምህር ተስፋዬ ትምህርቲ እንዳተከታተልኩም ምጽልይ ናብ ቅዱስ ስግኡን ክቡር ደሙን ምቅራብ ደበተራ ኣይኮን ድያብሎስ ንብኣሉ ኣቅሚ የብሉን ከምዚ እንተ ነቢርና ።ሓደረኩም ግን ዘርኢ ኣይትጽሓፉ ኤርትራ ኢትዮጵያ ኣይትቡሉ ዝገደደ ንኣጅሬ ዲል ኣይንሓቦ እግዚአብሔር ሓገርናን ህዝብን ይባርክ።

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 2 месяца назад

      @@ቋንቋይኺድንግል ፅቡቅ አለኪ እንድኪ ኤርትራ ኢትዮጵያ ግን ክንብል ኢና አምሐራይ ኦሮሞ ከማን ዝብሀል ምክንያቱ አብ ባህሊ ፍቃድ ቤተሰቭ ባህጊ ቤተሰብ አመለካከታ ፍልልይ ስለዘለዎ እዞም ፀለምቲ ፅአዱ ኩሉ ንመግለ ጽ ክንጥቀመሉ ፀገም የብሉን ::

  • @hargbeze4938
    @hargbeze4938 2 месяца назад

    እኔም የዚሁ ነገር ተጠቂ ነኝ ትዳር የለኝም ምንም ወንድ አይስበኝም አገባለሁም ብዬ ወስኜ በማላውቀው ነገር ይበላሽብኛል ቆይቼም ብዙ ታምሜያለው ግን ፀበል ሄጄ መስተፋቅር እንደተሰራብኝ አወኩኝ ልጁና እናቱ እንዳሰሩብኝ አወኩኝ ከወንድ ልጅ ጋር መስማማት አቅቶኛል

  • @nigusebeyene4920
    @nigusebeyene4920 2 месяца назад

    ሰላም ወርቅ አፈራው አንድ እህት ትላት የነገረችኝ ነገር አለ 2 እህት አማቾች ነበሩ እናት አባት የላቸውም አንደኛዋ እህት አደኛዋ ላይ አሰርታ ሽባ ታረጋታለች ከዛ ደም ለአንድ ሰው ብረ ከፉላ ወደማትታወቅበት ስፉራ ጣል ትለዋለች እሱ ፈልጎት ሳይሆን አረሴማ ፀበል ይወስዳታል እሷን የሚያግዝ የለ እዛዎ ብቻዋን ተቀምጣ ፀበል የሚወስዳት የለ ብቻ ተውው.....አስቸጋሪ ነው

    • @nigusebeyene4920
      @nigusebeyene4920 2 месяца назад

      ይህ ሁሉ ግን የቤተሰብ ውርስ እዳትካፈል ነው

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ

    ኧህቴን የኧኔ ታሪክ ነው ይሄ መሰተፋቅር ከባድ አጋንንት ነው መሰተፍቅር የአደረገውም የተደረገበትም ሁለቱም አያገቡም ቢያገቡም ያፍታቸዋል ቆሞ ቀር ነው የሚያደርጋቸው ይሄ ሰግደት ነው መዳኒቱ በመቁጠርያ በአምልኮ ሰግደት በንሰሀ ሰግደት ኧየቀጠቀጡ መሰገድ ነው የኧኔ ታሪክ ነው 😢😢😢

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k Месяц назад

      እኔም በዚህ አሰለክፈዉኝ አረባ አመት ልገባነዉ ሳላገባ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 2 месяца назад

    የሚያሳዝን ነገር አይ አምላኬ ህይወትዋም ህይወቱም ተመሰቃቀለ ታሳዝናለች

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 месяца назад +1

    የልጂቱ ህወት እስካልተስተካከለ ድረስ ያንተም እንዲሁ ኩፉ

  • @teddywaza2728
    @teddywaza2728 2 месяца назад

    ሰዉየዉ በትክክል ከተፀፀተ እንደምንም አርጎ አሶንም ይዞ በርሚል ጊዮርጊስ ይሂድ ሁለቱም እዛ ይፈታሉ

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 2 месяца назад

    Selam wndmea endeat lagnih

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @melkamumedia-2016
    @melkamumedia-2016 2 месяца назад

    ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ነው ጦሱ ለቤተሰቡ ሁሉ ይተርፋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 месяца назад

    ቀስመናል ቀርቅየ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @selamawitlulu8967
    @selamawitlulu8967 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 месяца назад

    ለሰይጣን ተገጂ የሆነ ሰው ይህን ያንሰዋል ህጳኑ ያሳዝናል እራሱ ቢውል ጥሩ ነበር ህጳኑ ባላጠፍ

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 2 месяца назад

    ከፀፀተዉ ታዲያ ለምን አያስፈታትም?? ደብቸራዉ ማሰር ብቻ ነዉ የሚያወቀዉ ?

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 2 месяца назад

    ይበለው ገናዋጋ ይከፍላል

  • @Eyes079
    @Eyes079 2 месяца назад

    Kesmoch belay sem yalew endednbet yeteseten sem Eyesus kirstos yeegziabhr lij yadenal

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 2 месяца назад

    Eneam agatmognial eza kebna akebabi neberku gn rejim gizea honotal

  • @abisinia04
    @abisinia04 2 месяца назад

    It seems this guy already was being influenced by something that may have inherited from his family. Not everyone does same because he loved a girl .. but if he already is dealing with Aganint, then he is susceptible to doing all the wrong things .. it is unfortunate for anyone to harm someone’s future for any reason..

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex 2 месяца назад +2

    ፀበል ካላዳነ ምንድነዉ ጥቅሙ ?

    • @fikretabirhanufikretabirha9429
      @fikretabirhanufikretabirha9429 2 месяца назад +3

      እምነት ከሌለው አንድ ሰው መዳን አይችልም

    • @ZdKebede
      @ZdKebede 2 месяца назад +1

      ለመዳንያንተም/ያንቺ መንፈሳዊጥረቶች ያስፈልጋል

    • @rishane9576
      @rishane9576 2 месяца назад

      መጀመሪያ ለእዝጋኣቢሄር የማይቻለው ነገር የለም ሆኖም ግን ኣንዳንዴ ሚዘገየው የኛ ማመን ይፈልጋል ደሞም የመዘገየቱ ነገር ኣንዳንዴ ፈጣሪ በፈቀደው ነው እንጂ ጸበል ሳያድን ቀርቶ ኣይደለም የመዘገየቱ ምክንያት ስላለው ነውና ስለዚ የልጅቱ ቤተሰብ መጠንከር ኣለባቸው በጸሎት ምክንያቱ እነሱ ራሳቸው ምናልባሽ ባዕድ ኣምልኮ ያመልኩ ይሆናሉ እና ሊዘገይ ይችላል በየቤታችን እኛ የማናውቀው ቤተሰባችን የሚያመልኩት እኮ ስንታችን ጎድቶናል እዝጋቢሄር ይመስገን ግን እድሜ ለተባረኩ ኣባቶች በትምህርታቸው የሰይጣን ስራ ለማወቅ ችለናል ስለዚ ጸበልም ጠበቅ ኣድርጎ መያዝ ያስፈልጋልና ፈጣሪ በፈቀደው ትድናለች

    • @WaliaIbex
      @WaliaIbex 2 месяца назад

      @@ZdKebede መተተት ተደርጎባታል እኮ aka ሁሉም ጥንካሬዋ ተወስዶባታል። ጥንካሬ ቢኖራት እኮ ዐበልም ባልሄደች ነበር።

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 2 месяца назад

    He got his Karma what he did to those ladies. His marriage failed because what he did in his past to the ladies that wasn’t interested to be in a relationship with him. He is evil 👿

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Месяц назад

    ወርቅ አፈራሁ ይቅርታ አድርግልኝና አንተም ይቅርታ ጠይቀህ ብትገልጸውም " ኦቲስቲክ" ልጆች በሀጢያትና የክፉ ስራ ውጤት አይደሉም። አንተም እያወቅክ ይህን ማለት አልነበረብህም በጣም አዝኛለሁ። ይህ የህጻናት ችግር በየትኛውም አለም የነበረ እና ያለ የአመጣጡም ምክንያት በሳይንስ የተረጋገጠ ሆኖ እያለ የሰይጣንና የክፉ ስራ ውጤት ተደርጓ መወሰድ ሌላውንም እንደማሳሳት ስለሚሆን በዚህ መልክ መቅረቡ ተገቢ አይደለም። በተለይ አንተን ከመሰለ አዋቂና አስተዋይ አልጠብቅም። ምንም እንኳን ምናልባት እርሱ መስሎት እንደዚያ ቢያሰብ አንተ ግን ያንን ማስተጋባት የለብህም። እኔ በጣም በሚዋደድና በጣም ሀይማኖታቸውን በሚያጠብቁ ፈጣሪንም ሰውንም ከሚያከብሩ ወላጆች ኦትስቲክ ልጅ መወለዷን አውቃለሁ። ያ ማለት ግን እርግማን አይደለምና እግዚአብሄርን ይሁን ተመስገን ብለው ተቀብለው በፍቅር እያሳደጉ ይገኝሉ። 🙏❤🙏🙏ለማንኛውም ይቅርታ ዝም ብዬ ማለፍ ስላልፈለኩና የሌውንም ሰው ግንዛቤ እንዳይለውጥ ነው ትረዳኛለህ ብዬ እገምታለሁ !

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 месяца назад

    እንዲያው በዚህ እድሜህ ስለመስተፋቅር ስታወራ አታፍርም ? ምን አይነት ነውረኛ ነህ አቶ ወርቅአፈራው ?

  • @meronkonjo8203
    @meronkonjo8203 2 месяца назад

    አራ ሰብስካራይፕ አድርጉት መቶ ሺም እናስገበው ብዙ ነገር ብዙ ትምህርት እናገኝበታሌን