የዓይነ_ጥላ 14 ስቃዮች ትውልድ እያወቀም ሳያውቀውም የሚሰቃይበት ከባድ የውድቀት ፈተና Memehir Girma Wondimu 598

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @weleteslase
    @weleteslase 10 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abeba.mideksa
    @abeba.mideksa Год назад +3

    አባ የእድል ነገር ሁሌም ፈተና ሆኖብኛል
    አስካለ ማርያም ነኝ ጨንቆኛልና በፀሎት አስቡኝ

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w Год назад +12

    የኔ ትሁት አባት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እርሶን ስላየሁ አይጥፉብን በጣም ነው ምንወዶት እርሶ የሚሊዮኖች አባት ኖት

  • @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ

    ይህን ትምህርት የምንረዳበትን መለኮታዊ እገዛ እግዚአብሔር አምላክ ያድለን።
    እጅግ እውነት ሀቅ የእያንዳንዳችንን ህሊና ልብ ግልጥ አድርጎ የሚነግረን መንፈሳዊ ሀቅ ነው።
    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ፀጋውን ፍቅርን መገለጥን ይስጦዎት።
    አባ ግርማ ታሪካዊ አባት❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ነኝ

  • @Mulu-es6oe
    @Mulu-es6oe Год назад +108

    አባቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን እኔ እንደት እንደምሳሳላችሁ አሜን አሜን አሜን ዳቢሎስ በነገሠበት ግዜ እናንተን ሠጠን ከቶ እንዳንጠፋ😊

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 Год назад +3

      በጣም❤❤❤😊😊😊

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад +1

      ❤❤❤ 2:24 ❤❤❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад

      ❤🎉🎉🎉

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Год назад +3

    አባቶች አያምኑም ያገለግላሉ አገልግሎት ደም እምነት አይደለም ስራ እንጂ ለዚህ ነው ጠብ ያለ ነገር ወደ ምእመን ማውረድ ያቃተን በጅምላ ተያይዘን ግዜያችን የነደደብን እንቁውን እምነት ያልተጠቀምንበት በአይነ ጥላ ወረራ ተይዘን እያለቀሱ መኖር ይመራል የመናፍስት ኑሮ ። መምህር ግርማ የኔ ጅግና የህይወቴ ጀግና የነፍሴ ጅግና በስደት ውስጥ እየነደድኩ ከነድድኩበት በጭላንጭል ያበሩልኝ ምርጡ የቤተክርስቲያናችን እንቁ አባቴ ናቸው።

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Год назад +9

    አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን እግዚአብሔር ሆይ

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለ ሕይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ለሱ ይሁን የእርሶ ትምህርት የክርስቶስን የመጨረሻ ስጦታ እንድሸለም አድርጎኛል በርግጥም ከሀትያተ ብዛት ተስፋ ቆርጬ በደመነፍስ ነበር የምኖረው ተስፋዬን የሚያለመልም የክርስቶስን መንገድ እንዳገኝ አድርገውኛል ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ

  • @eyoabesayastesema6511
    @eyoabesayastesema6511 Год назад +32

    ፈጣሪ ይጠብቆት አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን መላከ መንክራት ውድ መምህራችን በረከቶት ይደርብ ለረዥም አመት የደከሙበት የጠላትን ክፉ ስራ የማጋለጥ ትምህርቶ ፍሬ አፍርቶ ብዙ ሰው እየተጠቀመበት ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +52

    አባታችን ኑሩልን የእስራኤል ቅዱስ ጥላ ከለላ ይሁንዎት እኔስ ባየዎት ቁጥር እሳሳለሁ ✝️✝️❤❤❤❤❤❤

    • @Tesgabrhanaregwi
      @Tesgabrhanaregwi Год назад +3

      እኔ ራሱ መንፈሰ ቁደሰ የተመላ ሰው እንዲህ ሰታይ ሚሰማህ ሲሜት ደሰታ ተሰፈ እምነት ❤❤❤❤❤❤

    • @HanaAsefa-t8j
      @HanaAsefa-t8j Год назад +2

      Ameen Ameen Ameen🙏❤

    • @muluw4250
      @muluw4250 Год назад +2

      Ebkwetin adrasha ena silkiwetin tsafulin enifeligiwetalen bebirtuTnx

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 Год назад +14

    ወገኖቸ ይህን ለሁሉም ሕይወት የሚሰጥ ትምህርት በተቻላችሁ መጠን ሸር አድርጉት።የሕዝባችንን ችግር በተጨባጭ የሚገልጥና መፍትሔውንም የሚጠቁም ወቅታዊ ትምህርት በመሆኑ ለማዳረስ ተረባረቡ።እኔ 3 ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ግን አሁንም ልጠግበው አልቻልኩም። በእውነት እኒህን ለአለም ብርሀን የሆኑ አባታችንን ፈጣሪ ዘወትር በመለኮታዊ ሀይሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን። አሜን።

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz 7 месяцев назад

      Amen amen amen
      Tsagawen abezeto yesetelen Abatachen

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Год назад +27

    ውይ የኔአባት እንኳን ደህና መጡልን እመብርሃን አደራ የአባን ነገር

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Год назад +25

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ የተሞላ ትምህርቶዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን!!!

  • @getachewalmaw3677
    @getachewalmaw3677 Год назад +12

    ዕድሜ ሚሰጥ ቢሆን ከኔ ቀንሼ ብሰጥዎት ደስ ይለኛል አባታችን እወድዎታለሁ🙏🙏🙏

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +72

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕💕
    በረከቶ ይደርብን አባ ጸጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Год назад +2

    የኔ አባት የኔን እድሜ ለርሶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልኝ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብ አልሁ ድንቅ ትምህርት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Год назад +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንደናንተ አስተዋይ አባቶች ያብዛልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በምህረቱ ያስበን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @sentayehuZewdu
      @sentayehuZewdu Год назад

      አባታችን አሁን የት ናቸው

  • @sintayhonirega434
    @sintayhonirega434 Год назад +15

    እውነት ለመናገር እግዚአብሔር እረጅም አመት ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን 🎉!!!

  • @AsmeretCavas
    @AsmeretCavas Год назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
    ኣባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @libcab1083
    @libcab1083 Месяц назад +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Год назад +5

    ይህ የእኔ ህይወት ነዉ እውነት ነዉ 😢
    ለአባታችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን በፀሎት ወለተ መድህን አሰብኝ🤲
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤

  • @nebyoumichael
    @nebyoumichael Год назад +2

    ✝️🌹🌸🌷እግዚአብሔር ይማረን! አሜን!🌹🌸🌷✝️

  • @ShewayeeyouTube
    @ShewayeeyouTube Год назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ቃልህዮውት ያሰማልን ፅጋሆትን ያቢዛልን እርሜዎትን ያስራዚሚልን ጥላቶትን ካእጊሮት ሲር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹ኤኛም ባታማርኖ ትሚርት 30/60/100/ የአማሬ ፍሬ አፍርቴን ባቤቱ ያኑራን የታማርኖን ትሚርት እግዚአብሔር ባልቦናቺን ያስዲርቢን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🕊️🕊️🕊️

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውንያብዛለወት ወለተ ሀና ብላችሁ አስቡኝ አባሁሉም የኔህይወትን ይገልፃል ያልሞከርኩት የለም ግን ምንም አይሳካም ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Год назад +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ አባታችንንንን❤❤❤ ❤❤❤

  • @hawultumulugeta5053
    @hawultumulugeta5053 Год назад +7

    በብዙ ነገሮች ተስፋ እቆርጥና እደዚህ አይነት አምላካዊ ጸጋ ያላቸዉን የሚገስጹ አባቶችን ደግሞ ስለሰጠን አሁንም ምህርቱ ከእኛ ጋር እንዳለ አምናለሁ፡፡ እግዚያብሔር እድሜና ጸጋ ያብዛልዎት!!!

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet6709 Год назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እመቤቴ ጥላ ከለላ ተሁነዎት❤❤❤ቃለ ህይወት ያስማልንንን

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Год назад +2

    እውነተኛ የቅዱስ እግዚአብሔር ሐዋርያ!
    በረከቶ በሃገራችን እና በእኛ ላይ ይደር!
    እኛ የእርሶን የአባታችንን የህይወት
    ትምህርት ተምረን የተማርነውን ተግባራዊ
    የምናደርግ ያድርገን። ሺ አመት ኑርልን!!!!
    እንወዶታለን አባታችን።

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Год назад +28

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @DuNd-m2f
    @DuNd-m2f 2 месяца назад

    ወለተ እየሱስ ተክለ እየሱስ እያላችሁ አስብን በፀለታችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይጥልን❤❤❤❤

  • @Heru-z2q
    @Heru-z2q Год назад +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን 🥺🥺🥺

  • @FekrslameMesfan-dz8im
    @FekrslameMesfan-dz8im 9 месяцев назад +1

    የእኔ አባት እውነት እኔ ሳይዋት ሁሌ እንባዬ ይመጣል እግ/ር አምላክ ከክፉ ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት የእኔ አባት♥

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +47

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህር። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

    • @MamuyeGirma-w5u
      @MamuyeGirma-w5u Год назад

      የት ነው አድራሻቸው ላኩልኝ ባካችሁን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Год назад +4

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertefera151
    @astertefera151 Год назад +11

    የኔ አባት መብራት ያበሩልኝ ለኔና ለልጆቼ ከእግዚአብሔር ጋር ያገናኙኝ እርሶ ኖት በረከቶ ይደርብን በእድሞና በጤና በሰላም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy

    አባትታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን። የርስዎ ትምህርት አንዴት ደስ እንደሚል ልገልጽልዎት አልችልም።
    አግዛብሔር በሰጣቹ ጸጋ በትምህርታቹ አና የፈውስ ስራቹ ስንት ሰው ነው የዳነው። እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    የርስዎ ትምህርት ከ20 ኣመት በፊት ባውቀው ኖሮ የራሴ እና የ ቤተሰቦቼ ሒወት ያኔ ይስተካከል ነበር።
    ለማነኛውም እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁን ነገሩ ገብቶኝ ትግል ላይ ነኝ አና ወልደ ገብረኤል ብላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ።
    አግዛብሄር ለርስዎም አድሜና ጤና አብዝቶ የስጥዎት። አሜን!!

    • @nkutamirtsion
      @nkutamirtsion  Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን በጸጸሎት በርታ

    • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
      @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy Год назад

      @@nkutamirtsion እሺ አባታችን። በድጋሚ የምለው አግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን እንደ እርስዎን አባት የሰጠን። አሜን!!

    • @AnanjSnje
      @AnanjSnje 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን እግዝያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @e3108
    @e3108 Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ ዛሬም እንደ ወትሮው እማይጠገብ ትምህርት
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Год назад +162

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @HanaAsefa-t8j
      @HanaAsefa-t8j Год назад +3

      Ameen Ameen Ameen🙏❤

    • @Aytenew-s5n
      @Aytenew-s5n Год назад +1

      መምህራችን አሁን የት ናቸዉ?

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +2

      አባቴ እግዝቤር ይጠብቅልን አባቴ እጅግ
      እወደወታለ ብርቅዬ አባታችን. እጸልይለዎታለሁ
      ገነት ንኝ አባ እድሜ ይስጠዎት❤❤

    • @DanseSeleshl
      @DanseSeleshl Год назад +1

      መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት እኛንም ለመፈወስ ያብቃን ፈጣሪ

    • @meseretg.sellasie7524
      @meseretg.sellasie7524 Год назад +1

      የምወዶት አባታችን እንኮን ደህና መጡልን። በርሶ ትምህርት የተጠቀምን ብዙ ነን። እግዚአብሄር ይስጥልን! ፈጣሪ ቀሪውን ዘመኖን ይባርክልዋ! ልጆቼን ሱሰኛ ያደረገውን የሱስን መንፈስ በጸሎት እየተዋጋሁ ነው። እባክውን በተጨማሪ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ይንገሩኝ። በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @Blaze-o8c
    @Blaze-o8c Год назад +2

    አክሊለ ማርያም ና ወለተ መድህን በፀሎት አስቡን አባቴ

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 Год назад +2

    እግዚአብሔር ለኛ የሰጠን ስጦታ ኣባታችን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን ነብሳችን እንድትድን ፍንትው አድርገው የእግዚያብሔርን ቃል የስተማሩ የመናፍስትነ የደብተራን ሴራ አምልኮትን ስግደትን ፍቅርን ያስተማሩ ትልቅ ኣባት ባለጸጋ የእድሜ በለጸጋ የድርግልን❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад +6

    እውነት ነው አበ ቆያ እኮ ክብር ከጠፋ አበ ታላቅነ ታናሺ ላስገ ቤት ነው ስል ያዘማኑ ትውልድ ስገውም ያአህያ ስገ ሆነብን😢😢😢😢😢😢 አበ እኔስ ከአርበ አማት አይነጥላ ታለቀኩ ባእርሶ ትምህርት ላማፈወስም ያብቃኝ ማደኒያላም አይነጥላ ሲበል ቀለል ይማስላል ስሙ ሲጠረ ስሙም ያምረልነ ያደረሠበት ያቀል አገሬ ገብቼ ላማማስከር ያብቃኝ ቻሩ ማደኒያላም

    • @kwkw2678
      @kwkw2678 Год назад

      ዶክታር ከማያድነው በሺታ ባትምህርቶት ብቻ ደንኩ አበቴ ክብር ይስጥልን ፋጣሪ አባ በፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላው አበዬ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 Год назад +2

      ስለሁሉምነገርእግዚእብሔይመስገንላንቺየደረሰለተቸገሩትሁሉይድረስልን😢እኔምከሰሁሉአያስማማኝምፈፅሞ፣በቃመጨነቅመፍራትግራመጋባት፣ሁሉነገርእያስጠላኝተስፋመቁረጥብቻጌታበምህረቱያስበኝ

    • @kwkw2678
      @kwkw2678 Год назад

      @@burtanfetawek7162 አይዞን ባፀሎት ማበርታት ነው ፀሎት ከብዙ ነገር ያድነል ፀሎት ያሚፀልይ ሠውበፍፁም አገንት ነብሱን ማውሠድ አይችልም እኔን ያልታጨወታብኝ ነገር ያላም ግን ነብሴን ማውሠድ አልቻላም እግዚያቤሔር ከስንት ሞት አታረፈኝ ክብር ምስገነ ላማደኒያላም ይሁን ከማርዝ ማጠጠት አደነኝ ሠው ደርሶብኝ ከማሠቃልማ ስንቴ አደናኝ ውይ ማሠቀልማ እዴት ብዬ ልገረችው ደስ ይላኛል አጠር ያላ ዘፍ ሠይ በያሄድኩበት ውይ እሄ ዘፍ ላማሠቀል ይማቻል እላለው ገጩር ከላወቅንበት በብዙ ነገር ይፍትነነል እደኔም ያታፈታነ ያላ አይማስለኝም ታማስገን እግዚያቤሔር ከኛገነው ያድናነል እኛ ከሱገ ካላን ምንም አንሆንም ያድነናል ድነናልም።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад +10

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና
    ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa3892 Год назад +6

    በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልሁ የኛ እንቁ አባት 💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Год назад +3

    ቃላህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 4 месяца назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን ትምህርት እኔን የሚመለከት ነው የተናገሩት እግዚአብሔር ይማርኝ በፀሎት አስብኝ

  • @Vip-og2fw
    @Vip-og2fw Год назад +13

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባ አረ በፀሎት ያስሱቡን አረብ ሀገር ነው ያለሁት በጣም የምፋታተነኝ 😢

  • @muluhilu
    @muluhilu Год назад

    በጣሎት አስቡን አባታችን
    ወለተማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 Год назад +7

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማዎት ስል በምክንያት ነው ምክንያቱም የሚሰጡን ትምሕርት ለስጋም ለነፍስም ምግብ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን እናከብሮታለን እንወዶታለን

  • @GodOnlySaves
    @GodOnlySaves Год назад +1

    አባ እግዚአብሔር ይስጦት:: ረጅም እድሜ ያድሎት:: ከሀጥያት ዝቅተት ወደ ክብር መልሰውኛል:: ❤❤ ❤

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo Год назад +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርሰልን አባታችን እመቤታችን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤አባቴ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Год назад

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🥰🥰🥰አሜን ❤️❤️❤️

  • @berhaneget8381
    @berhaneget8381 Год назад +10

    ውድ አባታችን የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይባርክል ።

  • @محمدمحمد-ز2ش7ي
    @محمدمحمد-ز2ش7ي 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባዬ በድሜ በጤና ኑሩልን በፀሎታችሁ አሥብኝ እህቴ ጊወርጊሥ በሠዉ ሀገር አሞኛል በፀሎታችሁ አሥቡኝ አባ😢❤

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ጎይታና ብሓቂ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክብር ኣቦና ✝️

  • @solomonhaile1914
    @solomonhaile1914 6 месяцев назад +1

    ላስተማሩን ለመከሩን አናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በትሎትዎ ያስቡን፣ ሃይለ ገንረኤል

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад +4

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲
    አባቴ በፆለተዎ አስቡኝ😢 ከነ ቤተሠቦቸ✝️🤲

  • @ToroToro-il6oy
    @ToroToro-il6oy 2 месяца назад

    .አቤቱ እደኛ በደል ሣይሁን እዳተ ቸርነት ማረን እግዚያቢሄር ሆይ አባታችን እባታችን እድሜ ጤናዉትን ይስጥዉት❤❤❤❤❤

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Год назад +16

    የኔ አባት እደት እደምሳሳለዎት ❤❤❤ አሜን፫ አባታችን ኑ የአባታችን ፍሬዎች ሸር አድርጉና ስራችንን እየሰራን የህይወት ምግባችንን እንብላ እናዳምጥ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +1

      የኔ ውድ አባት ወገቤን ታጥቄ ነው የምጸልይለት
      እስስተወታለሁ እግዚአብሔር ሆይ መምህራን ይጠብቅልን
      ገነት ነኝ አባ❤

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን እድሜ ጤና ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እንቁ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Udud-jm1ez
    @Udud-jm1ez Год назад +3

    .አሜን አሜን አሜን። ቃለህይዎት ያሰማል አባታችን።

  • @solking9797
    @solking9797 11 месяцев назад +1

    መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝሎታለሁ ይሄው ከ 10ዓመት በላይ ሆነኝ እንደተመኝሁ እርሶን ለማገኝት ለማንኛውም ሰሎሞን እባላለሁ አባታችን ክርስትና ስሜ ኅይለ ሚካኤል ነው በፀሎቶ አግዙኝ አስቡኝ በአሉበት በውጭ ሀገር ነው የምኖረው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 9 месяцев назад +6

    አባታችን እኔ አለቀስኩ ይሄንን ትምህርት ስሰማ ። እኔን የሚመለከት ነው የተናገሩት። እግዚአብሄር ይማረኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 месяца назад

      ሁላችንም ከብዶናል ቸሩ መድሃኒይለም ይርዳን

  • @GetachewKetema
    @GetachewKetema Год назад +1

    OUR GIFTED SPIRITUAL FATHER TEACHES US , PRAY FOR US , HEAL US WITH POWER OF GOD . I WISH HEALTH AND LONG LIVE FOR YOU ...

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад +4

    እረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን😢
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።
    የሁላችን ህይወት እንድህ ነው በተለይ እኔ

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ

    አባታችን 🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    አባታችን🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    አባታችን 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 Год назад +4

    ውድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእርስዎ ጸሎት እኔንም ልጆቼን ይማረን ይባርከን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад +2

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን👐ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzabiher yimsgen abatachen amen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen 🤲🤲🤲💚💛❤👏

    • @xegabrhan5748
      @xegabrhan5748 Год назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለይኩን ያድርግልን

    • @Mmm-lg4gg
      @Mmm-lg4gg Год назад

      አሜን ፫

    • @SelamHailu-w5v
      @SelamHailu-w5v Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @HawuletHusen
      @HawuletHusen 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን😥🤲
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
    ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ😭
    እባካችሁ ለአባታችን አድርሱልኝ እህት ወንድሞቼ እናንተም አስቡኝ🤲😭

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @dawitayalew3727
    @dawitayalew3727 Год назад +3

    አባታችነ ሺ አዕላፍ እድሜ ኑሩ አሜን አሜን አሜን,,,,

  • @mamusheleyas
    @mamusheleyas Год назад +1

    ከሴሰኝነት መቼ ይሆን የምላቀቀው የኔም ህይወት ኢካቦድ ሆኗል ስመ ክርስትና ገ / ስላሴ:: ቃለህይወት ያሰማልን ከማቱሳላ እድሜ በላይ አምላክ ይስጥዎት

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዲሜ በጤና ይጠብቅልን አባታቺን❤❤❤

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ይመስገን

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 4 месяца назад

    አባታችን እሩህሩህ አዛኝ ለህይወታችን ለነፍሳችን ቆአሚ አልቃሽ ናቸው ዕድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ

  • @etheth4380
    @etheth4380 Год назад

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት ፀሎትዎ አይለየን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ሰው ሁነን ለማየት ያብቃን በእውነቱ

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይብጽሓዮ አብ ጽላት ልቢና ይጽሓፈልና ሰማዕቲ ጥራይ ዘይኾናስ ተገበርቲ ኽንከውን ብመንፈስ ቅዱሱ ይደግፈና ደቂ ተዋህዶ ✝️🙏
    ለክብር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙏❤️🫶💛✨💫🎇🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад +4

    አባታችን ቃልህወት ያስማልን ፀጋን ያብዛልን ሸሸ አመት ኑርርር

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 4 месяца назад

    እኔ አለሁ ሁሉም ነገሬ ዜሮ. አምላኬ. በቃ በለኝ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፆሎት አስቡኝ. ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ😢😢

  • @FAnii-p4v
    @FAnii-p4v Год назад +3

    Naagan.waaqayoo.baayatu Amen 🙏 ❤❤❤

  • @MkMagga
    @MkMagga Год назад +1

    አባቴ እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶይስጥልኝ ቸሩ መደሀኒዔለም አባቴ በስደት እየተሰቃየሁ ነዉ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእውነት እዴሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +1

    በአባታችን በመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ የመከረን የጠላታችንን አሰራር ላስተማረን አምላካችን ፈጣሪያች ስሙ ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ የተመሰገ ይሁን ለአባዬ የማያልቀውን ፀገና ሞገሱን ያብዛላቸው የሰማነው በአይነ እሊናችን ውስ ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏➕➕🙏🙏

  • @Susana-b8z
    @Susana-b8z Год назад +9

    እንኳን ደህና መጡልን!!! አባታችን በረከቶ ይደርብን ለምናምን ሁሉ !!!!

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 10 месяцев назад

    አባታችን እባኮዎን ስለፈጠሮት አምላክ ስለ ወላዲት አምላክ በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ

  • @tymordoha
    @tymordoha Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባ በረከቶኦት ይደረብን 🙏🙏🙏

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 Год назад

    የብዙዎች የምናየው ግን ይላሰተዋልነው ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በፀሎቶ አስብን

  • @መስክየተዋህዶልጅ
    @መስክየተዋህዶልጅ Год назад +10

    በረከቶት ይድረስን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ናፍቅኖት ነበር. እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቆ ለእርሶ ይስጥልን😢❤❤❤ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @birarametiku
    @birarametiku Год назад

    አባ እግዛብሄር መጠበቅ ያውቅበታል ለኛ ለጠፍነው ሲል ይጠብቅልን በተለይ እንደኔ ፈተና ለበዛበት