Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዃን ለአቡ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳቹሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ኤፍታህ ብለን ጀምረናለ👏
እንካን አብሮ አደረሰን እህታችን
አሜን አሜን አሜን
ሳብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ማር❤
አሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ አይነ ልቦችንን አብራልን ለሀገራችን አብቃን አሜን
ደምሩኝ የኔ ማር❤
Amen
አሜን❤❤❤
የተስፋ ስላሴ ቤተሰቦች ቅዱስ እሩፋኤልን ዐመስግኑልኝ በእለተ ቅዱስ እሩፋኤል ከሞት ተርፊያለሁ! በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ቅዱስ እሩፋኤል በሰላም ለዓገራችን ያብቃን! እህታችሁ ወለተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ ዐስቧት!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከሞት አዳነሽ መላአኩ ቅዱስ ሩፋኤል እማብርሀን ታስባት ለእህታችን 🎉🎉🎉
እልልልልልልልሌልል እኳን ቅዱስ እሩፋኤል ደረሰልሽ የስደት አባታችን ይጠብቀን
አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን ለእኔም ወንድ ልጅ ሰቶኛል አመስግኑልኝ እልልልልልልልል ብላቹ የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃው ምልጃው አይለየን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንካን ከሞት አታራፋሽ እህቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amennnnnnnnn
የኔ አያት ጠቋር እና የሙስሌም ዛር አለ እና በእሳት ላይ በፍም ላይ ያስኬዳት ነበረ ግን አያቃጥላትም እግሯ ምንም አይሆን ከዛ ከተቆጣ ወይም የጎደለው ነገር ካለ ነብሩ ጣራው ላይ ይወጣል ሁሌ እና ቡና ይቅማሉ እንደተቆላ አሁን ጆሮዋ አይሰማም ነበረ አይኗም እያስቸገራት ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ገብቷት እሷም እናታችን ቆርባ ከዛ አብረን አያታችንን አዲስ አበባ አምተን አስተምረን ንስሀ አስገብተን አቆረብናት ገጠር ያሉት አልተቀበሉንም ነበረ በኋላ ግን ተከታታይ ቁርባን ስታረግ ጆሮዋም መስማት ጀመረ ህመም ነበረባት እሱም ድና ተመልስ በሰላም አገሯ ገባች የእግዚአብሔር ሲረዳ እና እኛ ከጠነከርን ዲያቢሎስ የተዋረደ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ላስተዋለው ያሁኑ ገጠመኝ ድንቅ ነው
❤❤❤የመምህሬ ተማሪዎች ❤❤❤በርቱልኝ 🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
በፀሎታችሁ አስቡን መድሐኒአለም ሲመርጥ እንዲህ ነዉ።እድለኞች ናችሁ።
ትንሽዋ ልጅ የኔ ጅግና መንቃት ማለት እንደዚህ ቤተሰብ ነው በእውነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አጠር ያለች ግን ትልቅ ትምህርት የእግዚአብሔር ድህነት ያለበት ልዩ ገጠመኝ ነው እና ሼር ሼር ሼር ይደረግ
መምህር አንተ የምትናገረውን እና የምታስተምረውን አየነው ሰማነው እናመሰግናለን ❤❤❤
✅እግዚአብሔር አምላክ ለነሱ የደረሰ የኛም ይድረስልን እባካቹሁ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሩዎቺ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ዓይነጥላ አስቸገረኝ😢😢
በአካል አግኜቸ ከገጠር እስከ አረብ ሃገር ያየውትን ስቃይ ብነግርህ ደስይለኘል መምህርእኔ ባባቴልጅ በወንድሜ ገናበ5 አመቴ ልደፈር ነበር ካደኩም በሆላ ያስቼግረኝ ነበር ስደት ወጥችም በህልሜ እየመጣ ይደፍርኝ ነበር በህልምሜ የአባቴ ክርስትናልጅ ሳይቀር የደፍረኝ ነበር ደሞ አረብ ሃገር አንድ ቤት ውስጥ ለ7 አመት በስቃይ ኑሬለው ደሞኩ ከሄድኩበሆላ ብቻ የዛሬን በሰላም ሃገሬ ልግባ ንእንጅ ሁለተኝ ብዬ እደገና ተመልሽ እራሴን አገኛዋለው ብቻ መምህር ግርማ እና አንተም መምህር እግዚአብሔር ባይሰጠኝ አሁን በህይወት አልኖርም ነበር በ8ወር ውስጥ ጭንቅላቴ 12ጌዜ ፍንክቶኝል በቢላ ተውግቻለው 3ቦታ ጭንቅላቴ ተሰፍቶል በጣም ብዙደም ከጭንቅላቴ ፈሶ እረፍት አድርጌ አልባልም ነበር በመጨረሻ መምህር በ2014ነሃሴ 16የለቀከው ገጠመኝ ላይ ኩመንት ፃፍኩ በፀሉት አስቡኝ ኪዳንምህረት ታውጣኝ ብዬ 5ሳአት አልቆየም ኩመነት ከፃፍኩ መጣ ስበበብ ፈጥሩ ቀጠቀጠኝ ሞተች ብሉ ተወኝ ሆስፕታል ሄድኩ ድጋሜ ወደዛቤት አልተመለስኩም ኪዳንምህረት አሰበችኝ ወደሃገሬ መጣው ወይናባ ማርያም ንስሃገብቼ ተጥምቄ ቅዱስቁርባን ተቀበልኩ ባጭሩ ነው የነገርኳቹ መምህር ጌዜ ካለህ የቤዲዬናፎቶ ማስረጃ ጭምር እጅላይ አለ እስት እጀላይ ሁሉ ቁጭ አድርጉ ያቃጥለኝ ነበር የፈላውሃ ከፍቶ እጅን ያቃጥለኝ ነበር በጅርባየ አስተኝቶ ሆዴላይ ይቆምብኝ ነበር ብቻ እንኩን ለሞሰማው እኔ ያሳለፍኩት ይደንቀኛል
እግዚአብሔር ይወድሻ ክርሰቲያን እኮ ፈተና አለው ሀይማኖት እንድታቂው በቤቱ እንድትቶኖሪ ነው እግዚአብሔር ይመሠገን በይ እህታችንንን❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሄርበነገርሽሁሉይቅደምአይዞሽበርቺናጸልዪ
Berchi
እህቴ እለምየ እይዞሽ እመብርሃን ወላዲተ ተጽናናሽ❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍፃሜው ያማረ ገጠመኝ እባካችሁ በእመቤቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ እንግዴ በዛሬ በዝች ግሩም ቀን እኔ ከባድ ፈተናውስጥ ገባው ከኔ በማይጠበቅ ፈተና ጭራሽ የምምህር ተማሪ ሆኜ የማይታሰብ በየሱስም ያየውትን ህልም ባለመጠንቀቄ ያውም በፆሙ እጅግ በጣም ነው የከፋኝ ማርያምን በቃ ከእናንተ የሚጠበቀው ወለተ ሚካኤልን እና ቤተሰቤን በፀሎት ማሰብ ነ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የረዳ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይርዳን
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
የአባ አቡየ አቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይደርብን ❤❤የመምህር ተማሬዎች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ወለተ ሰማእት እና ወለተ የውሃንስ በፀሎት አስቡን መንፈሱ እያስጨነቀን ነው እባካቹ ፀልዩልን🙇
Emamlak tasbachu bemiljawa
@@haregeweynanbese5568 አሜን👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ❤️እንኳን ለደብራ ታቦሩ በዓል አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
የኔ ትሁት ኣንደበተ ርቱዕ የዛሬ ይለያል እግዚኣብሄር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መምህርዬ እስከ ዛሬ አንተን ባለማወቄ ስንት ነገር ተጎዳው ትምህርትህን መስማት ከጀመርኩኝ አንድ ሳምንቴ ነው መልካም ፍሬ እንዳፈራ እባካችሁ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
Enkuan dehna metashi ehtachin berchiln ayzosh egziabher yasbsh🎉❤
በሥላሴ ስም ሠላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦቹ እንኳን አደረሳቹሁ መምህር እዉነት ነዉ ጠቋር ቡዙነገርን ያረጋን ⛪✅❤
ደምርኝ በማርያም❤
@@BerhanGebra-tx8xf እሺ
እግዚአብሔር ይክብር ይመስጌን በእውነት ትምህራቱን እንደ አደምጥ እራዳኝ ፈጣር ይመሰገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅለን አሜን ከነ ቤተሰቦችህክ ፈጣር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ አሜን በአንተ ትምህርት ቢዙ ለውጥ አጌኝቼለው በእውነት እግዚአብሔር ከፈቃዳኝ መምህራ ወዴ ሀገር በአካል አጌኝለው ብዬ ተሰፈ አድርገለው🙏🙏🙏በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ማርያም እያለቹሁ😢😢😢ፈጣረችን ከመተት ይሰወርን አሜን
መምህር ኤበኮት.በጣም, እያመሜኝ ነዉ,በጻሎተቹ,አስቡኝ🙏 አፀደ-ማርያም,እህቶቼ-ሁለቹም.አስቡኝ,😢
እግዚኣብሄር ይማርሽ
egzabher yemaresh ehte
@@HappyBoardGame-uy9wk አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙏
@@nardoslove5694 AMEN AMEN AMEN 😘😘😘🙏🙏🙌🙌
መምህር ዛሬ በጣም አምሮብሃል ደምቅ ሽብርቅ ብለሀል 😍 ቤተሰብ እንዃን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳቹህ መልካም በአል የአአመት ሰው ይለን አሜን❤
አሜን🥰
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ አዎ ሱፍ እንደሚያምርብኝ እየነገራችሁኝ ልብሴ በሙሉ ከጅንስና ከካኪ ወደጨርቅ እያንሰራራ ነው
አወ ዛሬ ድምቅ ብሏል ለነገሩ የኛ መምህር ዘናጭ ነው ፍጣሪ ይጠብቅልን የስደት አባታችን፣ወንድማችን
@@eftahtesfasilase4230መምህርዬ ሁሌም ይመርብህ ፍጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልኝ አንተ ለእኛ ለስደተኞች የእውነት አባታች፣ወንድማችን ነህ በጣም እንወድሃለን
የኛ ፍልቅልቅ መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤
እንዴት ናቹ ወገኖቼ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ የእኛም ቤት እንደዚ የሚያዋርደው ልጅ ይስጠን ከመለያየት አንድ የድርገን እኛን ቀድሞ ከባለቤቴ ቤተሰብ ጋር በፀብ ለያየን እንዴት አንድ ይሁኑ እማ ፍቅር መንገድ አላት እግዚያብሄር የመናፍስቱን ክፋት እንድናውቅ አይምሮዋችንን ይክፈትልንና እኛም ለሰዎች ብርሃንን እንውናቸው የደብረታቦር ብርሃን ለኛም ያብራልን ይብራልን ከኛ ጋር ጨለማ ይወገድ እንንቃ ወገኖቼ ጓዳው ሌላ ሳሎኑ ሌሌ ሆነን ተሰቃየን እንንቃ አንድ እንሁን በርቱ ጠንክሩ በጥበብና በማስተዋል እንጓዝ እማ ፍቅር የፍልሰቷ ሱባኤው ለኛም ይሁንልን ይደርግን በረከታ ይደርብን አሜን አሜነ አሜን
ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም እና ለልጅዋ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነቱ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛንም ይማረን አይነልቦናችንን ያብራልን አምለክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለ ዝማሬው የዝማሬው በለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለእህቶቻችንም ፀጋውን ያብዛላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ቤተሠብ የኛንም ቤተሠብ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን የእህቶቼን እና የወንድሞቼን የእናቴን ልብ ይስበርልኝ መድሀኒትአለም እኔም እግዚአብሔር ይርዳሺ ብላችሁ ሀመረ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ
"ፐ. ባይኖር ምን እንል ነበር " አለ ነፃነት ወርቅነህ ። መምህር ዛሬ የእውነት ዘንጠሃል።
አሜን,ካይን,ያውጣው,እንቁ,መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏 እውነትም ትልቁ እግዚአብሔርን ያመነ ታላቅ ነው ክብር ምስጋና እየሱስ ክርስቶስ የጌታችን ለመድኃኒታችን ይሆን ❤
መምህርያ ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜንመምህርያ በጉጉት ነው እምንጠብቅህ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለለብረታቦር አመታዊ ክብር ❤መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ የቀረበዉን ፓስተር አሁን በንስሀ የተመለሰዉን ልጅ አቅርበዉ ብዙ ሰዉ ይማርበታል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ እሩፋኤልን አባቴ ክብረ ምስጋና ይግባው❤❤❤❤
እረ እነዴት ደሰ ይላል. ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረሰ ❤❤❤❤እምነት እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደኛ እድለኛ ማን አለ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ መታደል ነው የስንቱ ቤት ዳነ በዚህ ገጠመኝ ፡፡❤❤❤መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዞቶ ከነ ቤተሰብህ ይስጥልን ያኑሬልን ❤❤❤
መምህርዬ አኳን ደና መጣክ ።እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይግባው ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላሙን አምጣልን ለአገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክ ያሰማልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት እግዚአብሔር ለዚ ሁሉ ነገር በትግስቱ ጠብቆ ወደ ቤቱ ጠርቶን ምሕረቱ ላበዛልን የተመሰገነ ይሁን መምህራች እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤታችን ከነ ቤተሰብህ ትጠብቃቹ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን ቤበቱ ያፅናችው መምህር አንተም ያኖርልን የተዋህዶ እንቁ ተባርክ❤❤❤❤❤
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን ይኸው ይሄንን የመሠለ ገጠመኝ በማቅረብ ስለ በቃልን መምህር እግዚኣብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤ እኛም ልቦናችንን ሰብስበን እንድናዳምጥ ላደረገን አምላካችን ክብር ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
መምህር እንኳን ለደብር ታቦር በዓል አደርሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
እንኳን ለአቡነ አረጋዉ ወርሀዉ በዐል አደረሰን የመንፈሳዊ እህት ወንድሞቼ መምህር ይኸ ሁሉ የሆነው በአንተ ትምህርት ነዉ ደስ ይበልህ ክብር ሁሉ ለመድሃኔአለም ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደ እኔ ሳይመሽ በጊዜ ንቃ ወገኔ
እግዚአብሔረ.ይመስገንእንዴት.ደስ.ይላልመምህራችን.ቃለ.እይወትን.ያሰማልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢
በጣም ድንቅ ግሩምአስተማሪ ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
እግዛአብሄር ሆይ ተመስገን ይህንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አባታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
መምህር በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ለትንሿ እህታችን በጣም ጎበዝ አደናቂሽ ነኝ
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል
ረቡኒአችን እዴትአደርክ ምእመናን እዴትአደራቹ ፃድቁአቡነገብረክርስቶስ ወራዊ መታስቢያ ቀን በስላም አደረሳቹ እሄን ግጥመኝ እድስማ ለረዳኝ የድግልማርያም እየሱስክርስቶስ የተመስገነ ይህንረቡኒእኛ ቤት የአባታችን እናት አያታችን ጨሌአለ እና እናቴ የሞትች አመት መጥቼለሶ እረፍትጨርሻ ውደሳውዲ ልመልስ ብር ስውነታ አሻሽቻ ብር አስቀመጥኩት ከዛ አመመኝ ተመልሻ ሃድኩ ብር በላኩቁጥር ለጨሌ ትግብልኛልች ቢያንስ 2አመት ገብርኩ ብር ግጠመኝ ሳዳምጥ ነው ነቅቻ ተውኩ ሱባኤ ገብቼ ሪሱ መልስ አላገኝውም ጨሌው እቤት ውስጥ ስላል ብውጣ እሚሳካ ይመስልኛል
ይህን ታሪክ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤የተባረካችሁ ቤተሰቦች , ትንሿ እግዚአብሔር ይባርክሽ። አንችን የሰማ ክርስቶስ እኛንም ይስማ❤
መምህር እናመሰግናለን ሀይለማርያም ለ1 አንድ በፀሎት አስቡኝ
ትንሿ ልጀ ጅግና ብየሻለው ለቤተስቡ መዳኛ ሆንሽ ዘማረያን እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያፀናችሁ❤
ምምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
እካደናመጣህ መምህር እንካን አደረሳቹ መምህር የእግዚሀብሄር ልጆች ሁላቹም በፀሎት አሱብኝ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ያድነት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
መምህርችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 በጣም ደስ የሚለው ቲሚረተ ነው
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ያመቱ ሰው ይበለን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን እንኳንለአቢነአረጋዊወራዊመታሠቢያአደረሣችሁአደረሠንአሜን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ለአቡነ ሃረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያቸው በረከታቸው አይለየን እና ለታላቁ ለደብረ ታቦር እንኳን አደረሰን
እግዚአብሔር አምላክ ለነስ የደረሰ የኛም ይድረስልን እባካቹሁ የመምህር ተስፋዬ አበራ በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ እሰይ ወገኖቼ እንኳን ከጥንት ጠላታችን አመለጣችሁ እልልልልልልልልልልልል
መምህርየ አምሮብሀል 🎉🎉🎉በወጣ ይተካ ወንድም እህቶቻችን 😀😀😀
😂😂😂🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የረዳ ቅድስ ሩፋኤል እኛንም ይርዳን 🤲🤲
amen amen❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤
ልክ ብለሃል መምህራችን ቤተሰብ ማለት ይህ ነው። በጣም የተደሰትኩበት እና የኔን ቤተሰብ አስቤ እስከአሁን እያስለቀሰኝ ያለ ገጠመኝ ነው። በረከታቸው ይደርብን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናን ጋር እመኝሎታለሁ!!!
የግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነዉ ሊያስተምረን ሲፈልግ በምክንያት ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን እኔንም ወለተብርሀን ብላችሁ አስቡኝ
ውይ መምህርዬ እንዴት ደስ እንደ አለኝ በእግዚአብሔር በጣም ጠንካራ ወጣቶች እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳምረዉ የታናሽ ታላቋ እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ፃድቃን ብለሽ 🤲አገሬ መገባት እየፈለጉ ግን አልሳከ አለኝ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁ በፀሎት አስብኝ🤲🤲🤲
ቅዱስ ገብርኤል ያሠብሽ አይዞሽ እንደ ቀን እንገባለን እኔም እንዳቺነኝ ደግሞ ስለት ተሳይ
እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ሃይለሚካኤል
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን አነ ገን ማቺ ነው ምቀየሩ 😢እበኪቹ በፆሎት አስቢይ😢
እግዚአብሔር የምስገን መምህርዬ በጣም ጉርም ነው አሜን አሜን አሜን 💕💕💕💕ባረካታች የደርብ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ስለ አሰተማረከን ቃለህይወት ያሰማልን ለ እህቶቻቺንም ስለ ዘመራቹልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ወይኔ ጉባኤ ቢሆን እልልልልልልልልልልልልልል ብለን እናደምቀው ነበር ❤እግዚአብሔር ይመስገን , አርበኛ ማለት እነዚህ ናቸው❤❤❤የኢትዩጵያን ህዝብ ከጣሊያን በላይ የጨረሰው ከራማ ነው 🎉🎉🎉መምህርየ ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤እንደ ሊዲያ ልባቸው የተከፈተ ቤተሰቦች ❤❤❤እናታችሁን ሳይነጥቃችሁ ደረሳችሁላቸው 🎉የወለዱት ይወልዳል ኦኦኦኦኦኦኦኦኦእመቤታችን ክብርሽ ይስፋ እየሱስ ክርስቶስን የወለድሽልን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በደህና መጣህ የአምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅሜ ዕድሜ ይስጥህ
እንከሸን ለደብረታቦር ክብረበአል እደረሰህ እደረሰን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜይስጥልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከትህ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ መምህርዬ ዛሬ አምሮብሃል እመብረሃን ትጠብቅልን ረቡኒ❤
መታደል ነው መንቃት ማለት እንደዚህ ነው መምህር አምሮብሐል እግዝአብሔር ይጠብቅህ አመሰግናለሁኝ ይህንን ልዪ ገጠመኝ በመስማቴ ቁዱስ አብነአረጋዊ በእለተ ቀን ክብር ምስጋና ይገባሐል
መታደል ነው ግሩ ግሩ የእግዚአብሔር ስራ ለናንተ የደርሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይፍርስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ምነው ባይ አልቅ እያልኩት አላቄ ማምራቺን ቃል ሂዎት ያሰማልን የሳማኖውን ባልባቺን ፅእላት ያቆይልን 🙏🙏ማምራቺን እድሜና ጤናን ያድልልን እማ ፍቂር ትጣብክልን ❤️❤️🤲🤲🤲🤲
በጣም ደስ የሚል ነው መምህሪዬ ባንተ ብዙ ተምርያለው በስደት ሁኜ ተመስገን እመቤቴ ትጠብቅልኝ መምህርዬ ከነ ቤተሰቦችህ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤናውን ያድልህ ጥሩ ትምህርት ነወሸ የሰጠኸን
ተመስገን ደና ነን እንደምን ነክ መምህር እንኳን መጣክልን❤በፀሎታቹ ሰአት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ዩ አዳምጨ እኮምታለሁ
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
ልብሱ ያምራል።እንወድሃለን መምህር በርታልን።እግዚአብሔር ይባርክህ።እግዚአብሔር በዘመኔ ይሄንን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ አመሰግነዋለሁ።
እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር የሰላም የፍቅር ያርግልን የመጣብንን ይህ ክፉ ዘመን የሪቅልን ሰላሙን ያምጣልን
ሰላም እንዴት ነቹ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር። እኔንም እግዚአብሔር። ይርዳኝ ቤተሰቤን እድቀይር መምህር በውሕነት ቃልሕይውት ያሰማልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ወለተ ማርያም አሜን እንኳን አደረሳችሁ መምህር በጣም ደስ የሚል ፍጻሜ ነው በቀልድ የጀመርነው አዎ ቤዙ ዋጋ አስከፍሎናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከበፊቱ ህውታችን ከገጠመኙም ብዙ ተምረናል ለማምለጥ እየተፍጨረጨርን ነው ኤፍታህ ይበለን የሰራዊት ጌታ ወደ መስመር እንድንጣ የረዱንን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን አንተም ጭምር
ቃልህወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ዘላለም ያኑርህ እሰከቤተሰቦቺህ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው። አመሰግናለሁ ። ወንድማች መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እንትን እና ቤተሰብህን ይጠቃችሁ።
በእህታችን ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ በሁላችን ላይ ይሁን አሜን መምህር እንኳን በሠላም መጣህን ብዙ ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው ከልብ ሆኖ ላዳመጠው እናመሠግናለን መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ለዘላለም ያኑርልን እስከ ቤተሠብህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜንበፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች🤲🤲🤲
ቃሎት ያሰማልኝ መምህር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
መምህር ዕድሜና ጤና ፈጠሪ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው❤❤🎉🎉
እንዃን ለአቡ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳቹሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ኤፍታህ ብለን ጀምረናለ👏
እንካን አብሮ አደረሰን እህታችን
አሜን አሜን አሜን
ሳብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ማር❤
አሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ አይነ ልቦችንን አብራልን ለሀገራችን አብቃን አሜን
ደምሩኝ የኔ ማር❤
Amen
አሜን❤❤❤
የተስፋ ስላሴ ቤተሰቦች ቅዱስ እሩፋኤልን ዐመስግኑልኝ በእለተ ቅዱስ እሩፋኤል ከሞት ተርፊያለሁ! በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ቅዱስ እሩፋኤል በሰላም ለዓገራችን ያብቃን! እህታችሁ ወለተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ ዐስቧት!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከሞት አዳነሽ መላአኩ ቅዱስ ሩፋኤል እማብርሀን ታስባት ለእህታችን 🎉🎉🎉
እልልልልልልልሌልል እኳን ቅዱስ እሩፋኤል ደረሰልሽ የስደት አባታችን ይጠብቀን
አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን
ለእኔም ወንድ ልጅ ሰቶኛል አመስግኑልኝ እልልልልልልልል ብላቹ
የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃው ምልጃው አይለየን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንካን ከሞት አታራፋሽ እህቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amennnnnnnnn
የኔ አያት ጠቋር እና የሙስሌም ዛር አለ እና በእሳት ላይ በፍም ላይ ያስኬዳት ነበረ ግን አያቃጥላትም እግሯ ምንም አይሆን ከዛ ከተቆጣ ወይም የጎደለው ነገር ካለ ነብሩ ጣራው ላይ ይወጣል ሁሌ
እና ቡና ይቅማሉ እንደተቆላ አሁን ጆሮዋ አይሰማም ነበረ አይኗም እያስቸገራት ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ገብቷት እሷም እናታችን ቆርባ ከዛ አብረን አያታችንን አዲስ አበባ አምተን አስተምረን ንስሀ አስገብተን አቆረብናት ገጠር ያሉት አልተቀበሉንም ነበረ በኋላ ግን ተከታታይ ቁርባን ስታረግ ጆሮዋም መስማት ጀመረ ህመም ነበረባት እሱም ድና ተመልስ በሰላም አገሯ ገባች
የእግዚአብሔር ሲረዳ እና እኛ ከጠነከርን ዲያቢሎስ የተዋረደ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ላስተዋለው ያሁኑ ገጠመኝ ድንቅ ነው
❤❤❤የመምህሬ ተማሪዎች ❤❤❤በርቱልኝ 🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
በፀሎታችሁ አስቡን መድሐኒአለም ሲመርጥ እንዲህ ነዉ።እድለኞች ናችሁ።
ትንሽዋ ልጅ የኔ ጅግና መንቃት ማለት እንደዚህ ቤተሰብ ነው በእውነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አጠር ያለች ግን ትልቅ ትምህርት የእግዚአብሔር ድህነት ያለበት ልዩ ገጠመኝ ነው እና ሼር ሼር ሼር ይደረግ
መምህር አንተ የምትናገረውን እና የምታስተምረውን አየነው ሰማነው እናመሰግናለን ❤❤❤
✅እግዚአብሔር አምላክ ለነሱ የደረሰ የኛም ይድረስልን እባካቹሁ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሩዎቺ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ዓይነጥላ አስቸገረኝ😢😢
በአካል አግኜቸ ከገጠር እስከ አረብ ሃገር ያየውትን ስቃይ ብነግርህ ደስይለኘል መምህር
እኔ ባባቴልጅ በወንድሜ ገናበ5 አመቴ ልደፈር ነበር ካደኩም በሆላ ያስቼግረኝ ነበር ስደት ወጥችም በህልሜ እየመጣ ይደፍርኝ ነበር በህልምሜ የአባቴ ክርስትናልጅ ሳይቀር የደፍረኝ ነበር ደሞ አረብ ሃገር አንድ ቤት ውስጥ ለ7 አመት በስቃይ ኑሬለው ደሞኩ ከሄድኩበሆላ ብቻ የዛሬን በሰላም ሃገሬ ልግባ ንእንጅ ሁለተኝ ብዬ እደገና ተመልሽ እራሴን አገኛዋለው ብቻ መምህር ግርማ እና አንተም መምህር እግዚአብሔር ባይሰጠኝ አሁን በህይወት አልኖርም ነበር በ8ወር ውስጥ ጭንቅላቴ 12ጌዜ ፍንክቶኝል በቢላ ተውግቻለው 3ቦታ ጭንቅላቴ ተሰፍቶል በጣም ብዙደም ከጭንቅላቴ ፈሶ እረፍት አድርጌ አልባልም ነበር በመጨረሻ መምህር በ2014ነሃሴ 16የለቀከው ገጠመኝ ላይ ኩመንት ፃፍኩ በፀሉት አስቡኝ ኪዳንምህረት ታውጣኝ ብዬ 5ሳአት አልቆየም ኩመነት ከፃፍኩ መጣ ስበበብ ፈጥሩ ቀጠቀጠኝ ሞተች ብሉ ተወኝ ሆስፕታል ሄድኩ ድጋሜ ወደዛቤት አልተመለስኩም ኪዳንምህረት አሰበችኝ ወደሃገሬ መጣው ወይናባ ማርያም ንስሃገብቼ ተጥምቄ ቅዱስቁርባን ተቀበልኩ ባጭሩ ነው የነገርኳቹ መምህር ጌዜ ካለህ የቤዲዬናፎቶ ማስረጃ ጭምር እጅላይ አለ እስት እጀላይ ሁሉ ቁጭ አድርጉ ያቃጥለኝ ነበር የፈላውሃ ከፍቶ እጅን ያቃጥለኝ ነበር በጅርባየ አስተኝቶ ሆዴላይ ይቆምብኝ ነበር ብቻ እንኩን ለሞሰማው እኔ ያሳለፍኩት ይደንቀኛል
እግዚአብሔር ይወድሻ ክርሰቲያን እኮ ፈተና አለው ሀይማኖት እንድታቂው በቤቱ እንድትቶኖሪ ነው እግዚአብሔር ይመሠገን በይ እህታችንንን❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሄርበነገርሽሁሉይቅደምአይዞሽበርቺናጸልዪ
Berchi
እህቴ እለምየ እይዞሽ እመብርሃን ወላዲተ ተጽናናሽ❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍፃሜው ያማረ ገጠመኝ እባካችሁ በእመቤቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ እንግዴ በዛሬ በዝች ግሩም ቀን እኔ ከባድ ፈተናውስጥ ገባው ከኔ በማይጠበቅ ፈተና ጭራሽ የምምህር ተማሪ ሆኜ የማይታሰብ በየሱስም ያየውትን ህልም ባለመጠንቀቄ ያውም በፆሙ እጅግ በጣም ነው የከፋኝ ማርያምን በቃ ከእናንተ የሚጠበቀው ወለተ ሚካኤልን እና ቤተሰቤን በፀሎት ማሰብ ነ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የረዳ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይርዳን
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
የአባ አቡየ አቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይደርብን ❤❤
የመምህር ተማሬዎች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ወለተ ሰማእት እና ወለተ የውሃንስ በፀሎት አስቡን መንፈሱ እያስጨነቀን ነው እባካቹ ፀልዩልን🙇
Emamlak tasbachu bemiljawa
@@haregeweynanbese5568 አሜን👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ❤️እንኳን ለደብራ ታቦሩ በዓል አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
ደምሩኝ የኔ ማር❤
የኔ ትሁት ኣንደበተ ርቱዕ የዛሬ ይለያል እግዚኣብሄር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መምህርዬ እስከ ዛሬ አንተን ባለማወቄ ስንት ነገር ተጎዳው ትምህርትህን መስማት ከጀመርኩኝ አንድ ሳምንቴ ነው መልካም ፍሬ እንዳፈራ እባካችሁ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
Enkuan dehna metashi ehtachin berchiln ayzosh egziabher yasbsh🎉❤
በሥላሴ ስም ሠላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦቹ እንኳን አደረሳቹሁ መምህር እዉነት ነዉ ጠቋር ቡዙነገርን ያረጋን ⛪✅❤
ደምርኝ በማርያም❤
@@BerhanGebra-tx8xf እሺ
እግዚአብሔር ይክብር ይመስጌን በእውነት ትምህራቱን እንደ አደምጥ እራዳኝ ፈጣር ይመሰገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅለን አሜን ከነ ቤተሰቦችህክ ፈጣር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ አሜን በአንተ ትምህርት ቢዙ ለውጥ አጌኝቼለው በእውነት እግዚአብሔር ከፈቃዳኝ መምህራ ወዴ ሀገር በአካል አጌኝለው ብዬ ተሰፈ አድርገለው🙏🙏🙏በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ማርያም እያለቹሁ😢😢😢ፈጣረችን ከመተት ይሰወርን አሜን
መምህር ኤበኮት.በጣም, እያመሜኝ ነዉ,በጻሎተቹ,አስቡኝ🙏 አፀደ-ማርያም,
እህቶቼ-ሁለቹም.አስቡኝ,😢
እግዚኣብሄር ይማርሽ
egzabher yemaresh ehte
@@HappyBoardGame-uy9wk አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙏
@@nardoslove5694 AMEN AMEN AMEN 😘😘😘🙏🙏🙌🙌
መምህር ዛሬ በጣም አምሮብሃል ደምቅ ሽብርቅ ብለሀል 😍 ቤተሰብ እንዃን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳቹህ መልካም በአል የአአመት ሰው ይለን አሜን❤
አሜን🥰
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ አዎ ሱፍ እንደሚያምርብኝ እየነገራችሁኝ ልብሴ በሙሉ ከጅንስና ከካኪ ወደጨርቅ እያንሰራራ ነው
አወ ዛሬ ድምቅ ብሏል ለነገሩ የኛ መምህር ዘናጭ ነው ፍጣሪ ይጠብቅልን የስደት አባታችን፣ወንድማችን
@@eftahtesfasilase4230መምህርዬ ሁሌም ይመርብህ ፍጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልኝ አንተ ለእኛ ለስደተኞች የእውነት አባታች፣ወንድማችን ነህ በጣም እንወድሃለን
የኛ ፍልቅልቅ መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤
እንዴት ናቹ ወገኖቼ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ የእኛም ቤት እንደዚ የሚያዋርደው ልጅ ይስጠን ከመለያየት አንድ የድርገን እኛን ቀድሞ ከባለቤቴ ቤተሰብ ጋር በፀብ ለያየን እንዴት አንድ ይሁኑ እማ ፍቅር መንገድ አላት እግዚያብሄር የመናፍስቱን ክፋት እንድናውቅ አይምሮዋችንን ይክፈትልንና እኛም ለሰዎች ብርሃንን እንውናቸው የደብረታቦር ብርሃን ለኛም ያብራልን ይብራልን ከኛ ጋር ጨለማ ይወገድ እንንቃ ወገኖቼ ጓዳው ሌላ ሳሎኑ ሌሌ ሆነን ተሰቃየን እንንቃ አንድ እንሁን በርቱ ጠንክሩ በጥበብና በማስተዋል እንጓዝ እማ ፍቅር የፍልሰቷ ሱባኤው ለኛም ይሁንልን ይደርግን በረከታ ይደርብን አሜን አሜነ አሜን
ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም እና ለልጅዋ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነቱ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛንም ይማረን አይነልቦናችንን ያብራልን አምለክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለ ዝማሬው የዝማሬው በለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለእህቶቻችንም ፀጋውን ያብዛላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ቤተሠብ የኛንም ቤተሠብ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን የእህቶቼን እና የወንድሞቼን የእናቴን ልብ ይስበርልኝ መድሀኒትአለም እኔም እግዚአብሔር ይርዳሺ ብላችሁ ሀመረ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ
"ፐ. ባይኖር ምን እንል ነበር " አለ ነፃነት ወርቅነህ ። መምህር ዛሬ የእውነት ዘንጠሃል።
አሜን,ካይን,ያውጣው,እንቁ,መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏 እውነትም ትልቁ
እግዚአብሔርን ያመነ ታላቅ ነው ክብር ምስጋና እየሱስ ክርስቶስ የጌታችን ለመድኃኒታችን ይሆን ❤
መምህርያ ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን
መምህርያ በጉጉት ነው እምንጠብቅህ
ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለለብረታቦር አመታዊ ክብር ❤መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ የቀረበዉን ፓስተር አሁን በንስሀ የተመለሰዉን ልጅ አቅርበዉ ብዙ ሰዉ ይማርበታል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ እሩፋኤልን አባቴ ክብረ ምስጋና ይግባው❤❤❤❤
እረ እነዴት ደሰ ይላል. ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረሰ ❤❤❤❤እምነት እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደኛ እድለኛ ማን አለ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ መታደል ነው የስንቱ ቤት ዳነ በዚህ ገጠመኝ ፡፡❤❤❤መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዞቶ ከነ ቤተሰብህ ይስጥልን ያኑሬልን ❤❤❤
መምህርዬ አኳን ደና መጣክ ።እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይግባው ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላሙን አምጣልን ለአገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክ ያሰማልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት እግዚአብሔር ለዚ ሁሉ ነገር በትግስቱ ጠብቆ ወደ ቤቱ ጠርቶን ምሕረቱ ላበዛልን የተመሰገነ ይሁን መምህራች እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤታችን ከነ ቤተሰብህ ትጠብቃቹ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን ቤበቱ ያፅናችው መምህር አንተም ያኖርልን የተዋህዶ እንቁ ተባርክ❤❤❤❤❤
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን ይኸው ይሄንን የመሠለ ገጠመኝ በማቅረብ ስለ በቃልን መምህር እግዚኣብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤ እኛም ልቦናችንን ሰብስበን እንድናዳምጥ ላደረገን አምላካችን ክብር ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
መምህር እንኳን ለደብር ታቦር በዓል አደርሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
እንኳን ለአቡነ አረጋዉ ወርሀዉ በዐል አደረሰን የመንፈሳዊ እህት ወንድሞቼ መምህር ይኸ ሁሉ የሆነው በአንተ ትምህርት ነዉ ደስ ይበልህ ክብር ሁሉ ለመድሃኔአለም ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደ እኔ ሳይመሽ በጊዜ ንቃ ወገኔ
እግዚአብሔረ.ይመስገን
እንዴት.ደስ.ይላል
መምህራችን.ቃለ.እይወትን.ያሰማልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢
በጣም ድንቅ ግሩምአስተማሪ ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
እግዛአብሄር ሆይ ተመስገን ይህንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አባታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
መምህር በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ለትንሿ እህታችን በጣም ጎበዝ አደናቂሽ ነኝ
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል
ረቡኒአችን እዴትአደርክ ምእመናን እዴትአደራቹ
ፃድቁአቡነገብረክርስቶስ ወራዊ መታስቢያ ቀን በስላም አደረሳቹ
እሄን ግጥመኝ እድስማ ለረዳኝ የድግልማርያም እየሱስክርስቶስ የተመስገነ ይህን
ረቡኒእኛ ቤት የአባታችን እናት አያታችን ጨሌአለ
እና እናቴ የሞትች አመት መጥቼለሶ እረፍትጨርሻ ውደሳውዲ ልመልስ ብር ስውነታ አሻሽቻ ብር አስቀመጥኩት ከዛ አመመኝ ተመልሻ ሃድኩ ብር በላኩቁጥር ለጨሌ ትግብልኛልች ቢያንስ 2አመት ገብርኩ ብር ግጠመኝ ሳዳምጥ ነው ነቅቻ ተውኩ ሱባኤ ገብቼ ሪሱ መልስ አላገኝውም ጨሌው እቤት ውስጥ ስላል ብውጣ እሚሳካ ይመስልኛል
ይህን ታሪክ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
የተባረካችሁ ቤተሰቦች , ትንሿ እግዚአብሔር ይባርክሽ። አንችን የሰማ ክርስቶስ እኛንም ይስማ❤
መምህር እናመሰግናለን
ሀይለማርያም ለ1 አንድ በፀሎት አስቡኝ
ትንሿ ልጀ ጅግና ብየሻለው ለቤተስቡ መዳኛ ሆንሽ ዘማረያን እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያፀናችሁ❤
ምምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
እካደናመጣህ መምህር እንካን አደረሳቹ መምህር የእግዚሀብሄር ልጆች ሁላቹም በፀሎት አሱብኝ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ያድነት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
መምህርችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 በጣም ደስ የሚለው ቲሚረተ ነው
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ያመቱ ሰው ይበለን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን እንኳንለአቢነአረጋዊወራዊመታሠቢያአደረሣችሁአደረሠንአሜን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ለአቡነ ሃረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያቸው በረከታቸው አይለየን እና ለታላቁ ለደብረ ታቦር እንኳን አደረሰን
እግዚአብሔር አምላክ ለነስ የደረሰ የኛም ይድረስልን እባካቹሁ የመምህር ተስፋዬ አበራ በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ እሰይ ወገኖቼ እንኳን ከጥንት ጠላታችን አመለጣችሁ እልልልልልልልልልልልል
መምህርየ አምሮብሀል 🎉🎉🎉
በወጣ ይተካ ወንድም እህቶቻችን 😀😀😀
😂😂😂🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የረዳ ቅድስ ሩፋኤል እኛንም ይርዳን 🤲🤲
amen amen❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤
ልክ ብለሃል መምህራችን ቤተሰብ ማለት ይህ ነው። በጣም የተደሰትኩበት እና የኔን ቤተሰብ አስቤ እስከአሁን እያስለቀሰኝ ያለ ገጠመኝ ነው። በረከታቸው ይደርብን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናን ጋር እመኝሎታለሁ!!!
የግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነዉ ሊያስተምረን ሲፈልግ በምክንያት ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን እኔንም ወለተብርሀን ብላችሁ አስቡኝ
ውይ መምህርዬ እንዴት ደስ እንደ አለኝ በእግዚአብሔር በጣም ጠንካራ ወጣቶች እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳምረዉ የታናሽ ታላቋ እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ፃድቃን ብለሽ 🤲አገሬ መገባት እየፈለጉ ግን አልሳከ አለኝ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁ በፀሎት አስብኝ🤲🤲🤲
ቅዱስ ገብርኤል ያሠብሽ አይዞሽ እንደ ቀን እንገባለን እኔም እንዳቺነኝ ደግሞ ስለት ተሳይ
እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ሃይለሚካኤል
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን አነ ገን ማቺ ነው ምቀየሩ 😢እበኪቹ በፆሎት አስቢይ😢
እግዚአብሔር የምስገን መምህርዬ በጣም ጉርም ነው አሜን አሜን አሜን 💕💕💕💕ባረካታች የደርብ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ስለ አሰተማረከን ቃለህይወት ያሰማልን ለ እህቶቻቺንም ስለ ዘመራቹልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ወይኔ ጉባኤ ቢሆን እልልልልልልልልልልልልልል ብለን እናደምቀው ነበር ❤
እግዚአብሔር ይመስገን , አርበኛ ማለት እነዚህ ናቸው❤❤❤
የኢትዩጵያን ህዝብ ከጣሊያን በላይ የጨረሰው ከራማ ነው 🎉🎉🎉
መምህርየ ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤
እንደ ሊዲያ ልባቸው የተከፈተ ቤተሰቦች ❤❤❤
እናታችሁን ሳይነጥቃችሁ ደረሳችሁላቸው 🎉
የወለዱት ይወልዳል ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
እመቤታችን ክብርሽ ይስፋ እየሱስ ክርስቶስን የወለድሽልን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በደህና መጣህ የአምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅሜ ዕድሜ ይስጥህ
እንከሸን ለደብረታቦር ክብረበአል እደረሰህ እደረሰን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜይስጥልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከትህ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ መምህርዬ ዛሬ አምሮብሃል እመብረሃን ትጠብቅልን ረቡኒ❤
መታደል ነው መንቃት ማለት እንደዚህ ነው መምህር አምሮብሐል እግዝአብሔር ይጠብቅህ አመሰግናለሁኝ ይህንን ልዪ ገጠመኝ በመስማቴ ቁዱስ አብነአረጋዊ በእለተ ቀን ክብር ምስጋና ይገባሐል
መታደል ነው ግሩ ግሩ የእግዚአብሔር ስራ ለናንተ የደርሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይፍርስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ምነው ባይ አልቅ እያልኩት አላቄ ማምራቺን ቃል ሂዎት ያሰማልን የሳማኖውን ባልባቺን ፅእላት ያቆይልን 🙏🙏ማምራቺን እድሜና ጤናን ያድልልን እማ ፍቂር ትጣብክልን ❤️❤️🤲🤲🤲🤲
በጣም ደስ የሚል ነው መምህሪዬ ባንተ ብዙ ተምርያለው በስደት ሁኜ ተመስገን እመቤቴ ትጠብቅልኝ መምህርዬ ከነ ቤተሰቦችህ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤናውን ያድልህ ጥሩ ትምህርት ነወሸ የሰጠኸን
ተመስገን ደና ነን እንደምን ነክ መምህር እንኳን መጣክልን❤
በፀሎታቹ ሰአት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ዩ አዳምጨ እኮምታለሁ
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
ልብሱ ያምራል።እንወድሃለን መምህር በርታልን።እግዚአብሔር ይባርክህ።እግዚአብሔር በዘመኔ ይሄንን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ አመሰግነዋለሁ።
እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር የሰላም የፍቅር ያርግልን የመጣብንን ይህ ክፉ ዘመን የሪቅልን ሰላሙን ያምጣልን
ሰላም እንዴት ነቹ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር። እኔንም እግዚአብሔር። ይርዳኝ ቤተሰቤን እድቀይር መምህር በውሕነት ቃልሕይውት ያሰማልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ወለተ ማርያም አሜን እንኳን አደረሳችሁ መምህር በጣም ደስ የሚል ፍጻሜ ነው በቀልድ የጀመርነው አዎ ቤዙ ዋጋ አስከፍሎናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከበፊቱ ህውታችን ከገጠመኙም ብዙ ተምረናል ለማምለጥ እየተፍጨረጨርን ነው ኤፍታህ ይበለን የሰራዊት ጌታ ወደ መስመር እንድንጣ የረዱንን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን አንተም ጭምር
ቃልህወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ዘላለም ያኑርህ እሰከቤተሰቦቺህ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው። አመሰግናለሁ ። ወንድማች መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እንትን እና ቤተሰብህን ይጠቃችሁ።
በእህታችን ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ በሁላችን ላይ ይሁን አሜን መምህር እንኳን በሠላም መጣህን ብዙ ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው ከልብ ሆኖ ላዳመጠው እናመሠግናለን መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ለዘላለም ያኑርልን እስከ ቤተሠብህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች🤲🤲🤲
ቃሎት ያሰማልኝ መምህር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
መምህር ዕድሜና ጤና ፈጠሪ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው❤❤🎉🎉