238ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የገዛ ሚስቱን በመንፈስ አደንዝዞ ሀብታሞችን እንድታገባ አድርጎ የተፈጠረውን ጉድ አድምጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 537

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Месяц назад +278

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋው ደስ አለኝ አገሬ ልገባ ልጠመቅ ንስሃ ልገባ ነው ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰላም ግቢ በሉኛ

    • @matilove3643
      @matilove3643 Месяц назад +29

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ግቢ ነገር ግን ሞያ በልብ ነው አታውሪ

    • @mehazahailu1578
      @mehazahailu1578 Месяц назад +6

      በሰላም ግቢ /ባ

    • @RahelYoha
      @RahelYoha Месяц назад +2

      Selam gebi ehte

    • @YoseYose-qg7pn
      @YoseYose-qg7pn Месяц назад +5

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰላም ግቢ❤

    • @milabelabayu583
      @milabelabayu583 Месяц назад +3

      ሰላም ግቢ እህት በረከትሽ ይደርብን

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Месяц назад +103

    መምህር ተስፋዬ አበራ እኔ በአንተ ትምህርት እውቀቴ ሞልቶ ፈስስ ወላ መናፍቃንን ደብተራን ቲክቶክ ላይ ጭጭ አርጋቸዋለሁ ስንቱን መሰለህ አር የት ነው እንዲህ የተማርሽው እያሉ አንተን እያስተዋውኩ ነው ለማያቁህ አክብርሀለው 🙏🙏🙏

    • @Adonai113
      @Adonai113 Месяц назад +9

      ጦንቃይ እና ጦንቃይ ደፕተራ መድሓኒአለም ነቅሎ ያጥፋልን፡እነዚ ኮተታሞች 😂😂😂

    • @tigest3176
      @tigest3176 Месяц назад +5

      Egezbehre yimesegne endanchwe egezbehre amelki yisemanwe belbachne yasaderebne

    • @user-uu6sn1tw3i
      @user-uu6sn1tw3i Месяц назад +2

      Barchi gobez❤❤

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Месяц назад +2

      በርቱ❤💪

    • @user-xw9pn1rs3d
      @user-xw9pn1rs3d Месяц назад +1

      Bezu mawerate tegebi selalhone banchi laye yetesewerewene endigalete egeziabher yerdash

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 Месяц назад +98

    ሰሞኑን ትንሽ አሞኝ ፀሎት አቋርጨ ነው የሰነበትኩት እግዚአብሔር ብርታት እንዲሰጠኝ አፀደ ማርያም ብላችው በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች።

    • @tigest3176
      @tigest3176 Месяц назад +4

      Egezbehre yimareshi ayizishe

    • @user-bo7xq6ow4j
      @user-bo7xq6ow4j Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @Ureal22
      @Ureal22 Месяц назад +1

      እመብርሃን ትዳብስሽ።

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይስብሽ በርች

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 Месяц назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ቅዱስ ኡራኤል በእለተ ቀኑ ይፈውስሽ

  • @HawiBoka
    @HawiBoka Месяц назад +29

    መምህር እኔም የሰለሞን ጥበብ ነው ተብዬ ጉድ ሆኜልህ ነገር ።አሁን ግን ንስሀ ገብቻለሁ ።ወለተ ዩሀንስ ነኝ። ጸልዩልኝ ።

    • @Ureal22
      @Ureal22 Месяц назад +2

      እመብርሃን በእለተ ቀኑዋ ትራዳሽ።

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Месяц назад +42

    እጅግ ያሳዝናል በጎፋ ለሞቱ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያሳርፍል እግዚኦ አቤቱ የሆነብንን አስብ ህዝቡ አለቀኮ💔

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Месяц назад +2

      አሜን😢

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml Месяц назад +1

      😭😭😭

    • @alemenattigabe960
      @alemenattigabe960 Месяц назад +3

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሞቱትን ነብስ ይማር ለቀሪ ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን😢😢😢😢

    • @user-ez8xb4cr8x
      @user-ez8xb4cr8x Месяц назад +1

      Amen amen amen

    • @LovelyBarbecue-gv7my
      @LovelyBarbecue-gv7my Месяц назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Месяц назад +30

    እድለኛ ሴት ነሽ ለንስሀ ያበቃሽን እግዛብሄርን በትዳር ተጣምረሽ ቀሪው ዘመንሽን በሀሴት ኑሪ❤

  • @weletehaymanottewahdo9597
    @weletehaymanottewahdo9597 Месяц назад +40

    መምህራችን ከነ ቤተሰቦችህ መድሃኔ ዓለም ይተብቃቹ ከሁሉ የሰይጣን ስራ ያድናቹ አሜን❤

  • @user-hy6xm1wk4h
    @user-hy6xm1wk4h Месяц назад +26

    እፍፍፍ ትዳር እፈልጋለሁ ግን በጣም ያስፈራኛል ማስተዳደር አልችልም በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም መልካም ምኞታችሁን አስቀምጡልኝ😊😊

    • @alemayehuasnake253
      @alemayehuasnake253 Месяц назад

      Yene eht tsely ntsu lb sinorsh eras ymexal degmo be teklil,be kurban kagebash menfes kidus new betshn yemimerawu esu xru sewu ylaklsh🙏

  • @እህተሰንበት
    @እህተሰንበት Месяц назад +11

    መምህር እኔ ቃል የለኝም ብቻ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንተንም ቤተሰብክንም ትጠብቅልኝ።
    ባለታሪኳ እህቴ በመጀመርያ ጥንቃቄሽ ደስ ይላል ግን አንድ የምልሽ ነገር ያለሽበትን ቦታ ተጠቀሚበት ሱባዬ ግቢ ፈጣሪ ከዛ ሁላ ፈተና መንፈስ የሚመራውን ስጋሽን ነጻ አውጥቶት ለዚህ አብቅቶሽ የለ ነብስሽ ተደስታ የለ ስለዚህ ለሱባዬውም ምልስ ይስጥሻል መሻትሽን ንገሪው ለአባትሽ ሱባዬ ገብተሽ ውደ ቤተሰብሽ ተመለሺ ትዳር ከፈጣሪ ነውና አታስጠብቂው እሱን አምኖ የተጎዳ የለም ድንግል ማርያም ትዳርሽን ልጅሽንም ትጠብቅልሽ
    መምህርንም አመስግኚው 😊።
    ❤❤❤

  • @דודהגדול
    @דודהגדול Месяц назад +11

    እንደምን አመሸህ መምህራችን ምትደነቅ ተራኪና አናጋሪ የማዋጣት ችሎታ በመፈስ ቅዱስ ተስጦ አለህና ይባረክ የእስራኤል አምላክ በአድርጎትህ ፅድቅና አሜን

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Месяц назад +31

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፀሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ለምታደርጉ እግዚአብሔር ያክብርልን መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል👏

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya Месяц назад +2

      @@user-sy8ot2jo5v ኤፍታዬ እባክሽን የመምህር የመዝሙር ቤት አድራሻ ንገሩኝ እሱን ካላወኩ ከክፍለ ሐገር ወደ አአ መሄድ አልችልም

    • @user-ez8xb4cr8x
      @user-ez8xb4cr8x Месяц назад +1

      ❤❤❤Amen amen amen ❤❤❤Amen amen amen

    • @MatiMan-ty4qt
      @MatiMan-ty4qt Месяц назад +1

      ሀ ም ሌ 22 የ አ መ ት ነው

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya Месяц назад

      @@MatiMan-ty4qt ፃድቁአባታችን አቡነፔጥሮስ ኢትዮፒያዊው ስማአት በ11ጥይት ይተገደሉበት በጣልያኖች ቀነው በድምቀት ይከብራል እኛ አካባቢ በድምቀት ይከብራል የትውልድ ቦታቸውነው በስማቸው ቤተክርስቲያን ታንፆ ሐውልት ተስርቶላቸዋል በብፁአባታችን አቡነ ቀውስጦስ አማካኝነት

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Месяц назад

      የአመቱ ኡራኤል ነው ወርሃዊ ማለት አይገባም ​@@MatiMan-ty4qt

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад +20

    እመቤቴ ትርዳሽ ግዴለም አሁን ትዳር ብትመሠርች ጥሩ ነው ለምን ብዙ ትምህርት ተምረሻል ብየ አሰብአለሁ ነገር ግን ሱባየ ግቢ ለትዳርሽ ማለቴ ነው እርግጠኛ ነኝ በመምህር ተሥፋየ የመጣ ሰው መልካምሰው ነው እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ቀድሞ አዳነሽና ደሥ ይላል ብቻ በርች ልጅሽም ትደግልሽ እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህርየ ማርያምን ነው የምልህ ቤተሠቦችህን ቅዱሥሚካኤል በክንፉ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅህ

    • @SggFfg-nm5cf
      @SggFfg-nm5cf Месяц назад

      አሜን አውነት ነው 🥰

  • @DawitDawa-u3b
    @DawitDawa-u3b Месяц назад +6

    Oo መጨረሻው ደስይላል ግን ለሞተው ባለቤትሽ በአቡነአብተማርያም ቃልኪዳን ፀለይ እባክሽ ነብሱን ይምረው ዘንድ ከሲኦል በላይ አስከፊ ቦታየለም😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Месяц назад +16

    እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም የመታሰቢያዋ ቀን አደረሳችሁ በረከቷ ጣዕሟ ፍቅሯ ይደረብን ከንፁሃን አባቶች ምዕመን ጋር ይደምርን ሳይፀየድን
    የሙቱት ነፍሰ ይማር ጎፍ ወገኖቻችን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Месяц назад +8

    የሳን ልብ የከፈተ ቸሩ መድሀኒያለም የኛንም ልብ ከፍቶ ትምህርቱ ገብቶንና ተገብቶን መደሱ እንድንቀርብ ይርዳን አባቴ ቸሩ መድሀንያለም አሜን

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir Месяц назад +19

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @abeselomabeselom-ic7hq
    @abeselomabeselom-ic7hq Месяц назад +13

    "እግዚአብሔር" ሆይ ልቦናችን ለተዛጋብን እኛንም አስበን 🩷😢

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Месяц назад +9

    የኔ እህት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥሽ የተባረኩ ልጆች የእግዚአብሔር ቤት የሚያገለግሉ ለኢትዮጵያ ሀገራቸው የሚወድ ልጆች ኪዳነምህሬቴ ትስጣቹ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው
    እግዚአብሔር ማሓሪ ነው
    እግዚአብሔር ከሀጥያታችን እስከ ምንመለስ ይጠብቃል ግዜ ይሰጣል እውነት ዕድለኛ ነሽ ውዴ በርቺ በፀሎት እስቢኝ
    እናመሰግናለን መምህር

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-sn8fi8tu8n
    @user-sn8fi8tu8n Месяц назад +9

    አረ አደዚህ ያለ ሰው ደግሞ ሰው ነው አግዛቤህረ ለሁላችን ይቁምልን ለፊረደ ይከብዳል 🎉🎉🎉 ግን ጎበዝ አንኳን አደጠፋሸ አልቀረሸ በረች

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад +6

    ግሩምነው መምህር እማፍቅር ትጠብቅህ.አቤቱ ስራችን😢😢😢😢😢😢አቤቱ ማረን

  • @user-sl2tc6yn8x
    @user-sl2tc6yn8x Месяц назад +7

    አሜን አሜን አሜን መምህርየ በጾለታቹህ አስቡኝ ሂሩተ ስላሴ እያላቹህ

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Месяц назад +4

    መልካም የፈውስና የእግዚአብሔር ጥሪ እንዲሁም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ እያልኩኝ መምህር እንዲ ብሎ ስለመከረሽ ብቻ ሳይሆን ጊዜውም የ16 ፍልሰታ ሱባኤ ሰአት ስለሆነ ለመጀመር የፈራሽውን የትዳር ሁኔታ እና የወደፊት እጣ ፈንታ ባለሽበት የሱባኤ ባዓት ሆነሽ በሱባኤ አምላክሽን እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጠይቂያትና በተሰጠሽ ምላሽ ከመምህር ንሰሀሽ እና ከመምህር ተስፋዬ ጋር ተመካክረሽ መጪሆን አዲስ ዘመን በአዲስ መንፈስ ህይወትሽን ትቀጥዪ ዘንድ ወንድማዊ ምክሬን አሳስብሻለሁ።

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l Месяц назад +5

    እኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Месяц назад +8

    የኔ ውድ መምህሬ የነፍሴ መጋቢ እንዴት እንደተናፈክ😢

    • @eftah21
      @eftah21 Месяц назад

      ረቡኒ❤❤❤

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z 9 дней назад

      ማርቲየ ውዴ እዴትነሺ ላግኝሺ በቴሌ ናፍቀሺኛል ሁሌየ አስብሻለሁ ግን እዴት ላግኝሺ ጠፋብኝ ቴሌግራምሺ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Месяц назад +7

    ሰላም ነዉ መምህር እንኳን በሰላም ምጣህ እንኳን ለእመቤታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም በስላም አደረሳችሁ አሜን አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 Месяц назад +5

    እንካን አድርሳችሁ ለእመቤታችን ወራዊ በአል ይሁንላችሁ።
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Месяц назад +4

    መድሐኔአለም አባቴ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ። በየቤታችን እኔም ቆስያለሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰዉ መሆን ያስፈራል

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Месяц назад +6

    እግዚኦ ማረን ይቅር በለን😢😢
    ታዲያ መሬት ቢከዳን ምን ይደንቃል ምን ጉድ ነው።

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Месяц назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቀን ከክፉ መናፍስት😢🙏

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Месяц назад +4

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን የእህታችንን ሂወት የቀየረ እግዚአብሔር የኔንም ሀጢያት ይቅር ይበለኝ ወለተማሪያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 Месяц назад +3

    መምህራችን ሴት ዘደኛነች ያልከው ልክ ነው። አይቼዋለሁ በብዙ ሴቶች። እኔ ሴት ነኝ ግን ምንም አይደለሁም። በተለይ ለራሴ ማልረባ ፍጡር ነኝ። እግዚአብሔር ሕይወቴን አንድ ይበልልኝ። አስካለስላሴ ብላቹ ፀልዩልኝ። እመብርሃን እንዳንጠፋ ትርዳን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад +5

    ሠላም መምህር እንዴትነህ ብዙ ትምህርትን አግኝቼብሀለሁ አመሠግናለሁ መምህሬ 🎉

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Месяц назад +3

    እህታችህን እግዚአብሔር እንክዋን ክዘህ ክፉ መንፈስ ፈወሰሽ መታደል ነው ለዚህ መ በቃት ቀሬው ሕይወትሸን ክተዋወቁሸው ሰዉ ጋር እግዚአብሔር ክሰትሽ አጋር ጋር አይሰግዳችሁ አይቆረባችሁ አብራችሁ እይትጋችሁ ይምታፈሯቸው ፈረዎቸም ለትውልድም ለእግዛብሔርም የሚጠቅሙ ነው የሚሆኑት የተባርኩ ቤተክርሰትያን አገልጋይ ይሆናሉ መምህር በደንብ ነግረሃታል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት አንተንም ከነ በትሰብህ እምበረሃን ትጠብቀህ 🤲

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Месяц назад +12

    በጸሎታቹ ግዜ ኣስቡጅ። ተወልደመድሂን ነጅ ከ ግብጽ❤❤❤

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል የንስሀ እድሜ የሰጠሽ ቀሪ ዘመንሽን በጥሩ መንገድ እንድትከተይ ነው

  • @Cuterpic124
    @Cuterpic124 Месяц назад +2

    እህቴ መጨረሻሸን ያሳምርልሸ ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው

  • @birtkandegu-to2xx
    @birtkandegu-to2xx Месяц назад +4

    እንኳን አደረሰክ መምህር

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Месяц назад +3

    እግዚያብሄር የሂወት ዘመንሽን በቤቱ ያድርግልሽ ትዳርሽንም እግዚያብሄር ይባርክልሽ

  • @user-ts4vp8gb1s
    @user-ts4vp8gb1s Месяц назад +1

    ባለታሪኳ እህቴ እንኳን ከሰይጣን ክፉ ወጥመድ አመለጥሽ እንኳን ወደዚህ ህይወት መጣሽ መንፈስ የለም እያሉ እያላገጡ ብዙ ሰዎች በጨለማው መንፈስ ታስረውና ታፍነው ወደ ሞት ተወስደዋል አንችም ቶሎ ባትነቂ ኖሮ አፍኖ ሸፍኖ ይወስድሽ ነበር እህቴ በድጋሚ እንኳን ከጨለማው የሞት መንገድ አምልጠሽ መጣሽ አሁን ደሞ ገዳም ሄደሻል እናም ጠላትሽን ለመዋጋት ወደ ጦር ማዳው ሄደሻል አሸንፈሽ ድል አድርገሽ እንድትመጭ የቅዱሳን አምላክ አማኑኤል ይርዳሽ እህቴ የቅዱሳን ምልጃና ፀሎት ይከተልሽ አሜን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Месяц назад +2

    እህታ እግዚአብሔር ያድብሽ ነገር ያሳካልሽ ቀሪ ትዳር ዘመንሽ እግዚአብሔር ያባርክል( ያባቶ ች ጥበብ ትውልፍ ጥንቁልና መስተፋቅር ትውልድ እየፈጀው እንቃ ከዝች እህት እንማርር

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +3

    እኳን ደህና መጣህልን ክበርልን ብዙ ተለውጠናል ባተ ትምህርት ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Месяц назад +3

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እንዃን መጨረሻውን አሳምርልሽ ከባድ ነገር ነው

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Месяц назад +3

    ለትዳርሽ በሱባኤ ጠይቂ እግዚሐብሄር ይርዳሽ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም ያሳዝናል በቃ ስው በልብስ ተሽፍኖ ሲታይ ስው ይመስላል እንጂ እኮ የለንም በቁማችን ሞተናል 😢😢
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Месяц назад +3

    አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Месяц назад +7

    መምህር እባክህ ያተን አካዉት ላክልኝ የአቅሜን እናቶች አባቶች ለመርዳት እፈልጋለሁ አካዉትህን ማግኘት ስላልቻልኩ ነዉ ካጠፋሁ ላክልኝ❤❤❤❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 Месяц назад +3

    ቃልህወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yilma4711
    @yilma4711 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm8sm7pm3k
    @user-lm8sm7pm3k Месяц назад +6

    ረቡኒ ሰላም ላንተ ይሁን ❤❤❤

    • @emafikirlijoch1898
      @emafikirlijoch1898 Месяц назад

      አሜን ሰላም ለናንተም ይብዛላችሁ

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q Месяц назад +2

    መምህር እኔ በሂዎት ዘመኔ እንደኣንተ አይነት ተግባራዊ ክርስትናን በተለይ ለኛ ለኢትዮጲያዊያን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር አስተሳስሮ ያስተማረ ሰው አላየሁም
    በርታልን
    ሌላ ግን እንደኣስተያየት በተለይ ህጻናት ልጆቻችንን ከትውልድ ጀምሮ እንዴት ከመናፍስት ሴራ ነጻ አድርገን ማሳደግ እንዳለብን የተለየ ትምህርት ብታዘጋጅ ምክረ-ሀሳብ ማቅረብ ፈልጋለው
    እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @Makidase-df8xo
    @Makidase-df8xo Месяц назад +3

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥሽ እህታችን 😢

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 Месяц назад +3

    መምህር እባክክ በመሀል እንግሊዘኛ አትቀላቅል ምክንያቱም ብዙ ልጆችም ፕሮግራምክን ይከታተሉል።በተረፈ ጌታ ካንተጋ ዬሁን

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 Месяц назад +4

    ዕድመ ይሃብካ መምህረይ🥰 ንንስሃ ሞት የብቀዐና ❤
    ቡዙሕ ተማሂረ ካበካን ካብ ዝተቅርቦም ሰብ ታርክን❤

  • @ruutgashaw1264
    @ruutgashaw1264 Месяц назад +1

    እጅግ በጣም አስገራሚ እና አስተማሪ ታሪክ ነው እህቴ ስለሁሉም ነገር ሱባዬ ያዥበት የተጋሽ ስለሆንሽ እመብርሀን ትርዳሽ መድሀኒአለም ፍፃሜውን ያሳምርልሽ

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Месяц назад +3

    በያላችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛሎት እህቴ ፈቃደ እግዚአብሔር ጠይቀሽ እይውትሽኝ ያዥ ልጂሽንም መስመር ማስያስ አለበሽ እግዚአብሔርን በሱባሄ ጠይቂ

  • @YeshiDnku-og4qb
    @YeshiDnku-og4qb Месяц назад +2

    ሰላም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎችን እንዴት ናችሁ ይመስገን እህት ወንድሞቼ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Месяц назад +4

    ስላም መምህር እንኳን ብስላም መጣህልኒ❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад +2

    እግዚአብሔረይመስገን መምህራችን እንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @Ureal22
    @Ureal22 Месяц назад +1

    መምህራችን እንደው በውነቱ ስለ ቃሉ ኖረህ እኛን ወደቤቱ መልሠህ በቃሉ እንድንኖር ያደረከን፥ፀጋውን ያብዛልህ፣አምላክ በምድርም በሠማይም ይክፈልህ።

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya Месяц назад +5

    እም ፍቅር ምልጃዋ ብርከቷ አይለየን

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d Месяц назад +1

    እህቴ አንቺ የተመረጥሽ ነሽ በእውነት ከብዙ ነፍሳት መሀል አንቺን መርጦ የንሰሀ እድሜ የመፀፀት እድሜን ሰቶሻል በዚህ ብቻ እግዚአብሔርን ዘወትር እያመሰገንሽ ነው መኖር ያለብሽ ከነበርኩበት አስከፊ ህይወት አውጥተኸኝ የንሰሀ እድሜ የሰጠኸኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን እያል ሁሌም እያመሰገንሽ ነው መኖር ያለብሽ ያልተመረጠች ነፍስ እንዴት እንደተጠራች ማየትና ማስታወስ አለብሽ ለንሰሀም መብቃት መታደል ነው በወርቅ መዝገቢ ነው ያንቺን ነፍስ ያስቀመጣት ሰለዚህ ሁሌም ለምስጋናና ምስጋና ብቻ ነው አንቺ መንበርከክ ያለብሽ እህቴ ይሔው እኛ አለን ጆሮን ጭው የሚያደርግ ሀጥያት ሰርቼ መሬት በአምላክዋ ህግ ምትገዛ ባይሆን ልትሸከመኝ ተፀይፋኝ ተከፍታ ትውጠኝ ነበር እህቴ እና እድለኛነሽ እኛንም እንዳቺ በፍፁም መመለስ ይጥራን በቸርነቱ።የኔን አስተያየት ልስጥሽ መምህር ይቅርታ አርግልኝና እህቴ በዓለም መኖር እኮ ከገዳሙ የበለጠ ፈተና የተሞላበት ነው በምታይው በምትሰሚው በብዙ ነገሮች የምትፈተኝበት እና እህት1. ትዳርሽን እግዚአብሔር እንዲፈቅድልሽ እና የሱ ፈቃድ እንደሆነ በእንባ በሱባኤ ጠይቂው
    2.ሁለተኛ ደሞ የተባረኩ ፍሬዎችን እንዲሰጥሽ ቤተክርስቲያንን የሚረከቡ ዲዓቆን ሚሆኑ በክርስቶስ ፍቅር ተጠምደው በድንግልና ኖረው ካህን የሚሆኑ:ሴቶቹ ደግሞ በፍቅረ እግዚአብሔር ተሞልተው ክርስቶስን ሚያገለግሉ በዘማሪነት ቤተክርስቲያን በመስራት በተለያዩ ነገሮች እግዚአብሔርን ሚያገለግሉ የተባረኩ ከማህፀን የተመረጡ አንተ ምትመራው እመብርሐን ዘወትር ምትንጓደድበት ቤተሰብ ስጠኝ ብለሽ ደግሞ በእንባ በሱባኤ ጠይቂው ከአይምሮሽ በላይ የሆነ በረከትሽን ስጦታሽን ተቀብልሽ እፁብ እፁብ ያንተ ስራ እያልሽ ወደ ቤትሽ ተመልሰሽ በፆም በፀሎት የጋራ ሱባኤ ገብታችሁ በቅዱስ ቁርባን አግብተሽ ኑሪ እህቴ በአንቺ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ብዙዎች በትላንትናው ህይወትሽ ሚያቁሽ በስራው ተደንቀው ይመለሱ ለብዙ ነፍሳት መዳን ምክንያት ትሆኛለሽ።አቅሙ ካለሽ እናት አባት የሞቱባቸውን ልጆች ወስደሽ ከወለድሻቸው ልጆች አስበልጠሽ አሳድጊ ለወግ ለማእረግ አብቂያቸው ብዙ ብዙ ነገሮችን እየሰራሽ የነፍስሽን እረፍት አግኝተሽ መኖር ትቺያለሽ የኔ ውድ እህት ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በወርቅ መስቀልዋ ትባርክሽ በወርቅ ልብስዋ ትሸፍንሽ🙏🙏🙏ህይወትሽ በሙልክስና ነው ካለ አለ ማንም አይለውጠውም ለዛም ያጨሽ ጊዜ ካለ በእራሱ ጊዜ የው ሚሰራው የኔ እህት።በጣም ይቅርታ ፁፍ ስላበዛሁ ይቅር በሉኝ ሰላም ሁኚልኝ እህቴ በፀሎትሽ መርዓተ-ሥላሤ እያልሽ አስቢኝ🙏የሀጥያተኛዋ እህትሽ አስተያየት ነው

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda4762 Месяц назад +3

    በመለኮት እሳት ስግደት የተቸረ በክርስቶስ ሰማይ ጠቀስ መለኮት እሳት በትር እንራመድ ዘንድ፡ እናይ ዘንድ ፡እናስብ ዘንድ፡እንፈፅም ዘንድ አሜን ፡ይባርክ 🙏

  • @Seble-S21
    @Seble-S21 Месяц назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር ከጠላት መንጋጋ አላቆ አስተምህሮ ለዚህ ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።ቀሪ ህይወትሽን ግን ትዳርሽን መስርተሽ እግዚአብሔርን በትዳርሽ አስደስተሽ ብትኖሪ መልካም ነው በመምህር ጋር የመጣ ሰው እንዳያመልጥሽ ። በሱባኤ እግዚአብሔርን አመስግነሽ ብትመለሽ መልካም ነው ።እህቴ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ከነ ልጅሽ እና ከወደፊቱ ባለቤትሽ ጋር እመብርሃን አትለያችሁ ።🙏☦️

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Месяц назад +5

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ😢

  • @user-fb7iv6zp9i
    @user-fb7iv6zp9i Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርየም አደረሳቹ አደረሳን በረከቷ ይዳርብን።መምህረችን ፀገውን የብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Месяц назад +5

    ገና እማንሰመው የለም አይ እኛ ማረን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Месяц назад +4

    እገዛ እገዛ እገዛ ማርን ይቀር ብለነ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Месяц назад +2

    መህር እኔ የሳደገችኝ ዘመዴ ሁሌ ለሊት እመጣች አንቃ ታሰቃያን ነበር ጥርሴም አቃራጭጭ ነበር እና ደግሞ በጣም የዝሙት መፈስ ከልጅተት ፈቅረኛያ የመጣ ነው የወኩትም በህልሜ ነው። ከዛ አመቤቴን በእምባ ንስሀ ገባሁ በጣም ገረመኝ የምታንቀኝ የነበሩቹ እና ቅልፍ ኢዞ አንድ ወድ ቁልፍ ሰጠኝ እና ከቤቴ ውጭልኝ ማነህ ስለው አቺ አታቅጅም እኔ ነኝ ማቅሽ አለኝ ከዛ ግን በርቀት ሆኖ ያዩኝ ነበር
    ከዛ ብውሀላም በስልክ ንስሀ ገባሁ በጣም ይገርማል በመቤቴ እና በመላክት እና በሁሉ ቻይ በኤልሻዳይ ሀይል ብዙ መናፍስት ተሸኘልኝ የለሁት በባዕድ አገር አረብ ሀገር ነው። ድል በእግዚአብሔር ነው እኔ በደለኛ ጎብኝቶኛል ክብር ለድግል ልኝ ይሁን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Месяц назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ኅእታችን ተረፍሽ ልጀሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለትዳርሽ ሱባዬግቤ መምህራችን እንዳስተማረን 🙏❤❤❤

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Месяц назад +6

    ወንድም እህቶቼ ትምህርቱን ለሌሎች ማካፈል አንርሳ። ላይክ ማድርጋችሁ ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ያደርገዋል።በነገራችን ላይ ላይክ ባደረግን ቁጥር የዩቲዩብ ቻናል ራሱ በብዙ የተወደደ ቪዲዮ ነው ብሎ በራሱ ለብዙዎች ያደርሳል፤ ስለዚህ ላይክ ማድረግ አንርሳ።

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Месяц назад +1

    እፍ በስመአብ ሂዎት የሆነ ገጠመኝ እንደ ወተት አንጀትን የሚያርስ መምህርየ ተባረክ❤❤❤

  • @user-wq9nm8ul7c
    @user-wq9nm8ul7c Месяц назад +1

    በጣም ይገርማል
    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    በፆሎታቹሁ አስቡኝ በጣም ጨርቆኛል 😢

  • @MeseretTome
    @MeseretTome Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ይፍውሰን በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ይፍውሳት እኔንም በፀሎታችሁ አሰቡኝ በስደት መሰራት አልቻልኩም እያሰቃየኝ ነው

  • @user-uv5io9kg8r
    @user-uv5io9kg8r Месяц назад +2

    በጉጉት ነበር የጠበኩሕ እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለሕይወት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማይን ያዉርሥልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ባለሕበት ቦታ ሁሉ እሕታችን ፀይም ጥርሠ ፍንጭቷም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ያብርሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ እድለኛነሽ እግዚአብሔር የወደደዉን በፈቀደዉ መንገድና ምክንያት አሥተምሮ ወደራሡ ያሥጠጋል❤❤❤❤❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Месяц назад +2

    ሠላም መምህራችን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለእመቤታችን አመታዊይ በዓል❤❤❤❤ የዚህ ታሪክ ተመሳሳይ የንስረ አይን የሚል ጋዜጠኛ አጋልጧል ሀብታሞችን እያጠመደች ለ6ወረ አልያ ለአመት እደሚስት ሁና ኑራ ከዛ ያገባችዉን ባሏን በሆነ ነገረ አስመስላ ንብረቱን ዘረፉ ትወጣለች ይህን ግን ለሶስት ነበረ የሚሰሩት ተባብረዉ ሁለት ወንድ አንድ ሴት ሁነዉ ነገረ ግን ጋዜጠኛዉ የፈጣሪ ምልክተኛ እዉነተኛ ሰዉ በፈጣሪ ስለሚሰራ ተጋለጡና ለህግ ቀረቡ እና ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Месяц назад +1

    በየቤቱ ግን ስንት ሀጢአት እና ግፍ ይሠራል ለማመስገን ተፈጥረን ለሀጢአት እንኖራለን አቤቱ የሠማዩ ጌታ ሁሉን ቻይ አልፋ እና ኦሜጋ ለስጋዬ ሣይሆን ለነፍሴ የማደላ አድርገኝ ማረን ይቅርም በለን እግዚኦ ጆሮ ጭዉ የሚያደርግ ነገር ነዉ በየጊዜዉ የምትለቃቸዉ ትምህርቶች መምህር አንተንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይሔንን ሁሉ ችለህ ለመስማት አቅም እና ችሎታ የሠጠህ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ሁሉንም ነገር ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Месяц назад +2

    በስላሴ ስምምምም ታሪኩ ሲያስፈራ ቃል በቃል መምሕር ስትናገር በአይነሕሊናዬ ይሳልብኝ ጀመር አጋይስት ስላሴ ይገስጽሕ

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Месяц назад +1

      መፈሱነው እግዚአብሔር ይገስጽሕ ያልኩ መምሕር ን እየተሳደብኩ አደለም

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Месяц назад +2

    እንኳን መስላም መጣክ መምህርየ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም ወርሃዊ በዓል በስላም አደረሳችሁ❤❤❤❤እማ ፍቅር ትጠብቅክ መምህርየ❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Месяц назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለፅዬን ማርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመቤታችን አማላጅነታ ፍቅረ በሁላችንም ባገራችንንም በቤተክርስቲያናችን ላይ ይሁን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አመቤታችን አማላጃችን ትጠብቅልን
    አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ ከሴጣን ጋር በመስተፋቅር ሲወራወሩ መጨረሻቸዉ ምን ይሆን ሳይመሽባቸዉ ወደ ንስሀ ተመለሱ ያጋንት ስራ መጨረሻ ሲኦል ነዉ አግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ

  • @user-xm1ov1xo3y
    @user-xm1ov1xo3y Месяц назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 Месяц назад +1

    መልካም የፈውስ ግዜ ይሁኑልሽ መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስፈራል እውነት ሀሉ ነገር ከንቱ ነው አገዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ቤተሰብህን ይጠብቅልህ አሜን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад +2

    .እንኳን አደረሳችሁ ለወላድተአምላክ ወርሀዊ ክብረበአል መምህርየ እመብርሐን መአላአክቱፀከአንተ ጋር ይሀኑ

  • @user-et7hl8bj3w
    @user-et7hl8bj3w Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ባንተ ትምህርት ጠለውጫለሁ 🥰🥰🥰

  • @user-pj3pw4hy6g
    @user-pj3pw4hy6g Месяц назад +4

    ሰላም የክስቶስ ቤተሰቦች የመምህር ተማሪዎች እንደት ናችሁ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እህቴ በስደት ቀረች በፆለታችሁ አስቡልኝ ወለት ሰማዕት እያላችሁ ነፍሧን በገነት ያድርግንል😢😢😢😢😢ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉራችሁ አሁንስ ፈራሁ

    • @emafikirlijoch1898
      @emafikirlijoch1898 Месяц назад +2

      አይዞሽ እህቴ ነፍሷን በገነት ያኑርልን

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Месяц назад +2

      ነፍሷን ባፀደ ገነት ያኑርልን

    • @eftah21
      @eftah21 Месяц назад +2

      😢😢😢ነፍሳን ይማርልን የእህታችን

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r Месяц назад

      ነፍሷ በአፀደ ገነት ያኑሪልን ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ

  • @wibrest7265
    @wibrest7265 Месяц назад +2

    እንኳን እንኳን በሰላም መምህራችን በጤና በሰላም ያቆየለ ቤተሰብህ ጤንነት ሚስጥር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @Makidase-df8xo
    @Makidase-df8xo Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Месяц назад +1

    በመጀመርያ ለንስሀ እድሜን ለሰጠ እግዚአብሄር ይመስገን እመብርሐን እናታችን ክብሯ የስፋ አሁን ወደፈጣሪ ስለተመለስሽ ቀሪው ህይወትሽ ሰላማዊ ይሁንልሽ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነውትዳር ከክርስቶስ ሲሆን ደስ ይላል ለልጅሽም አባት ለአንቺም መከታ ይሁንሽ ።

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h Месяц назад +3

    እንዴት ነው የማገኘወት መምህራችን ፈልጌዎት ነበር 😢

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Месяц назад +4

    መምህር ግርማን ሲያስተምሩ ግን የነፍስ ይማር ምግብ ከበላቹ በሗላ የአምልኮ ሕይወት ከሌላን መንፈሱ እኛ ውስጥ ይገባል እና እኔ በበኩሌ የነፍስ ይማር ምግብ አልበላም
    የምትበሉ ሰዎች ተጠንቀቁ ምክንያቱም ያ ሰው በሕይወቱ ዘመን ንስሀ ገብቶዋል ወይ
    ይቆርብ ነበር ወይ መልካም ሰው ነበር ወይ
    እነዚሕ እነዚሕ ነገሮችን ማወቅ ያስፈልጋል
    እንጂ ሮጦ ሔዶ መዋጥ ብቻ አይደለም አስተውሉ😢

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Месяц назад +4

      ምን ለውጥ አለው የአምልኮ ህይወት የሌለው ክርስቲያን በር የሌለው ቤት ማለት ነው ስለዚህ በላ አልበላ መንፈሱ ለመግባት የሚያግደው የለም ስለዚህ አልበላም አይባልም ምክንያቱም ወንድም እህት ንስሃ ሳይገባ የሚሞት ቤተሰብ የሌለው የለም ስለዚህ ሰዎች መጥተው ወንድማችሁ ወይም እህታችሁ ሃጥያተኛ ስለነበረ አልበላም አይባልም ስለዚህ ክርስቲያን መጀመሪያ የፀሎት ህይወት ካለው ለሌሎች ያዝናል እንዲያውም በልቶ እግዚአብሔር እንዲምረው መፀለይ ነው እንጂ አልበላም አይባልም የጣዖት ምግብ አይደለምና። ሌላው መምህር የሚናገሩትን በቀጥታ መተርጎምና ሁሉንም ነው ብሎ ማሰብ ጥሩ አይደለም። እሳቸው ይሄንን ሃሳብ የሰጡት እግዚአብሔር የቀሰፈው ደብተራ ቢሞትና ካህናቱ ተሰብስበው ሄደው ደብተራ መሆኑን እያወቁ ንስሐ ሳይገባ መሞቱን እግዚአብሔር እንደቀሰፈው እያወቁ የሚበሉትንና የሚያበሉትን ለማለት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር መስተዋሉን ይስጠን ።

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 Месяц назад +2

    እህቴ አለች ፀይም ጥርስ ፍጭት ገጠመኙ ይገርማልን በውነት

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 Месяц назад +2

    መድሃንያለም ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ እህታችን ስለትዳርሽም ቢሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ በሱባኤ ጠይቂ

  • @tegawiteyob8901
    @tegawiteyob8901 Месяц назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @alebachewabate4266
    @alebachewabate4266 Месяц назад

    መምህር ገጠመኝህ ሁሉም አስተማሪዎችናቸው ካለኝ መጥፎ ባህሪ ዋናውን የዝሙት መንፈስ በፈጣሪ ሀይል ተሸንፎልኛል የሚቀረኝንም በፈጣሪ ሀይል ይጠፋልኛል!!አንተን ፈጣሪ ስራህን ሁሉ ይባርክልህ!!

  • @user-me9pu7xg2d
    @user-me9pu7xg2d Месяц назад +3

    ጤና ይስጥልኝ

  • @emeldatebogo1467
    @emeldatebogo1467 Месяц назад +3

    መምህርሰላምእድሜናጤናይስጥልንእስከቤተሰቦችህ❤❤❤❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Месяц назад

    የኔ አባት ሊቀ መላእክት ቅድስ ሚካኤል እንካን ከዚ ጉድ አወጣሽ መምርዬ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተፈፀመው ማለት ይከብዳል እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ ያኖርከን የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @EyuTeshome-z3e
    @EyuTeshome-z3e Месяц назад

    መምህር የእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን