150 ደቂቃዎችን አብረን አማጥን! @comedianeshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @BayushNgerti
    @BayushNgerti 14 часов назад +172

    ከምንም ነገር በላይ በፈጣሪ መደገፋችሁ በረከቱ ከቀን ወደ ቀን እየላቀ እየላቀ የሚያኳራ እየሆነ ነው ለዚህም ክብር ለእናት እና ልጁ ከዚህ የበለጠ ከፋ የሚትሉበት በብዙ ልጅ የምትባረኩበት ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestGetahun
    @KidestGetahun 13 часов назад +25

    እኔም ልጀን ያገኜሁት በገብርኤል ቀን ነው ስሟንም ገበርኤላ ብያታለሁ ተመስገንልኝ ብዙ ስቃይ ያሳለፍኩባት ትልቋ ስጦታየ ነች❤❤

  • @MeskeremYemane-y4o
    @MeskeremYemane-y4o 15 часов назад +283

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስህ አለህ

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 12 часов назад +5

    በፀሎት የተደገፈ ህይወት የተባረከ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ:: እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ🌺🌺🌺

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 14 часов назад +102

    ገብርኤል አባቴ ምልጃው ጥበቃው አይለየን❤❤

  • @ፋኖዎቻችንን
    @ፋኖዎቻችንን 13 часов назад +7

    የምጥን ስሜት ያማጠ ብቻ ነው የሚያዉቀዉ 💯💯❤️❤️❤️❤️

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 15 часов назад +69

    ሜላት ደስ ትላለች ተጫዋችና ቀለል ያለች ሴት ናት እንኳን እግዚአብሄር ዳግም በልጅ ባረካቹ🎉🎉

  • @MakiDanel
    @MakiDanel 13 часов назад +9

    ምጤን አስታወስከኝ ብቻዬን ለልጄ አባት ሳይኖር ባመቱ መዳንያለም ወለድኩኝ ደስ ሲል እንደዚህ ባል አጠገብ ሆኖ ሲጨነቅ ተባረክ

  • @yaros_media
    @yaros_media 15 часов назад +111

    ማርያምን እሼ ደስ ነው ያለኝ እኔ ራሱ ብወልድ እንዲህ አልደሰትም፡
    የኔ ወንድም ደስታህ ደስታዬ ነው
    እኔም፡ያደኩት ከገብርኤል ቤት ነዉ!!

    • @yakobermias7051
      @yakobermias7051 14 часов назад +2

      AMEN 🥰BEBETU YATSNAH😍

    • @kidistmindaye
      @kidistmindaye 14 часов назад

      እንኳን ማርያም ማረችሽ እሼ እንኳን ደስ አለህ

    • @tigistalemayehu6204
      @tigistalemayehu6204 12 часов назад

      ለእኔም ቅዱስ ገብርኤል ባለ ውለታዬ ነው ደብዳቤን ከሞት ወደ ህወሀት የቀየረልኝ ነዉ የዛሬ ሃያ ሰባት አመት አከባቢ ከተወለዱኩ ቦኃላ በጣም ተምሜ ነበርኩ እዚህ ምድር ላይ ነፍስ ያድናል የምባል ቦታ በሙሉ ወሰደኝ ግን ህመሜ ከቀን ወደ ቀን እየባሰ ነበረ በቃ አጠቃላይ ቤተሰቦች ተስፋ ቆራጡ ትሞታለች እያሉ ደብራችን ገብርኤል ነበረ እናቴ ወስደኝ ተሰላችልኝ ደንኩኝ ከዛች ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ አሞኝ አያውቅም ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።🙏🙏🙏

    • @raheldagnew7503
      @raheldagnew7503 12 часов назад

      Meliye enqan dess alesh antem eshea kdus Gabriel betam ywedachual ❤❤❤❤❤❤ bedestachu dess blognial yasadglachu fetari

  • @rahwaYemaryam-7911
    @rahwaYemaryam-7911 14 часов назад +27

    ሁለቱ ልጆቼ በቅዱስ ገብርኤል ቀን ነው የወለድኩት ለኔ ገብርኤል ይለይብኛል❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 12 часов назад

      ዋድ ደስ ሲል እኔ ደግሞ የመጀመሪያ ልጄን በቅዱስ ሚካኤል ቀን ሴት ወርቅ የሆነች ልጅ አሳቀፈኝ ወንድ ልጄን የአቡነ ሀብተ ማርያም ደስ ሲል እኮ አሁንም የ8ወር ነብሰጡር ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @መክሊትቱዩብ26m-m
    @መክሊትቱዩብ26m-m 14 часов назад +15

    አሜን አሜን አሜን
    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢😢😢
    ያሳደክገኝ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እልልልል

  • @helenberhe1359
    @helenberhe1359 12 часов назад +1

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት በእውነት ❤❤ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለህ እሼ ማኛው❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 14 часов назад +18

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጆቻችሁን ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 13 часов назад +7

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ።እሼ እንኳንደስ አለህ። መድሃኔአለም ሁለቱንም ልጆቻችሁን በጤና ፣በበረከት እና በፀጋ ያሳድግላችሁ።

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 15 часов назад +42

    እንዴት እየፀለያችሁ እንዴት እናቶቻችሁ ቢፀልዩላችሁ ነው ግን እንደዚህ አይነት ህይወት የሚገጥማችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 12 часов назад +1

      መታደል ነው እኛ አለን በአረብ ሀገር ያልታደልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 14 часов назад +13

    ❤❤ ኃያሉ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል የእናንተን ጸሎት የሰማ የኛንም ይስማን 🙏❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ 🙏♥️💒 እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏❤️❤️
    እሼ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 14 часов назад +41

    ማነው ከሰደት መልስ መውለድ ያማረው አይ ስደት በቃ መውለድ አማረኝ ሜላት እሼ እንካን ደስ አላቹሁ ታድላቸሁ

    • @Asia-sz1vr
      @Asia-sz1vr 13 часов назад +1

      አላህ ሳሊህ ልጅ ይሰጠን ያረብ እኔሰ መቸነው እምወልድ እላለሁ ወይእዱኒያ አይሞላ😢😢😢😢😢😢

    • @MohammedRTube77
      @MohammedRTube77 13 часов назад

      አላህ ይወፍቃቹ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 12 часов назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 13 часов назад +6

    ጌታን ሜላትን ሳያት አለቀስኩኝ የወለደ ሰው ነው ስሜቱን የሚያውቀው 🙏🙏🙏 እንኳን ማርያም ማርችህ 🤲🤲

  • @Kalkidan-l4b
    @Kalkidan-l4b 14 часов назад +52

    ቅዱስ ገብርኤል ያደረገልኝ ተአምር በ2010 አ፣ ም ግንቦት 19 ልጅ ሞቶብኝ ነበር ከአምስት አመት ቡሀላ ግንቦት 19 ወንድልጅ ተገላግያለሁ ለኔም ቅዱስ ገብርኤል ባለውለታዬነው

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 14 часов назад +1

      ልልልልልል እኳን ቅዱስ ገብሬል መተኪያ ሠጠሽ ልልልልልል👏👏👏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 13 часов назад +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏
    እንኳን ማርያም ማረችሽ እሺ እና ሜላት እንኳን ደስ ያላችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 14 часов назад +51

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አቤት ደስታ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 12 часов назад +1

    Congratulations for Melat Eshe and Bereket and the whole family and friends. ESHE your faith is contagious !❤❤❤ God bless you all ❤❤❤❤

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv 15 часов назад +22

    አላህ በሰላም ሳልህ ልጅ ይስጣት ሴት ልጅ ምርጥ ስጦታ ናት እኔም የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝና ❤አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @sisaydinku
    @sisaydinku 14 часов назад +16

    አብረን አረገዝን አብረን አማጥን አብረን ጸለይን አብረን ወለድን አብረን በደስታ አመሰገንን አነባን ደስ ደስ ደስ ብሎኛል።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 14 часов назад +20

    እንኳን ማርያም ማረቻት ዘርህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 13 часов назад +5

    እልልል…..እሼ እና ሜሉ ቅዱስ ገብርአኤል በአእለተ ቀኑ በድንግል ማሪያም አማላጅነት እነኳን በሰላም ገላገለችሽ🙏🏼ማሪያም በሽልም ታውጣሽ🙏🏼ለጃችሁም ትደግላችሁ ትመንደግላችሁ🙏🏼 “ምጡን እረሺው ልጁን አነሺው”😍

  • @EdenFitsum-b2b
    @EdenFitsum-b2b 14 часов назад +10

    እንኳን ማርያም ማራችሽ በድጋሚ እንኳን በልጅ እግዚአብሔር ባረካቹሁ በጣም ደስ ይላል ለኔም እንዲሰጠኝ ፀሎት አድርጉልኝ የድንግል ልጆች ወዳጆች በፀሎት አስቡኝ

  • @senait7
    @senait7 12 часов назад +1

    እዉነት ነው ጀግንነት አይደለም የመብርሃን እርዳታ የአብሳሪዉ መልአክ እርዳታ ነው ክብርብሩን እሱ ይዉሰድ
    እንኳን ማሪያም ማረችሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AdisBelihu
    @AdisBelihu 15 часов назад +9

    እሼ እንኳን ደስ አለህ ።ሜሊ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እሱ ያሳድግለችሁ ❤❤

  • @ኪዳነምህርት16
    @ኪዳነምህርት16 12 часов назад +2

    እንኳን ማርያም ማርችሽ ሜሉዬ❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 14 часов назад +12

    እሰሰሰሰሰይይይይ እልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለህ እሼ ቅዱስ ገብርኤል ጠርቶ ያፈረ የለም የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግላችሁ ማርያም በሽልም ታውጠሽ🙏🥰🥰

  • @KalKidan-i4b
    @KalKidan-i4b 14 часов назад +3

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉዬ ስሞን በፀሎት በሎት ❤️የገብርኤል ስጦታ 🥰በፀሎት እሸቱ መለሰ 🫶 የተባረከ ቤተሰብ😍😍

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 15 часов назад +38

    ወለተ ገብርኤል ናት እሽ በቅዱስ ገብሬኤል ብስራት ሰማህ እድለኛው እሸ እንኳን እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ ሚላትዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ከእሸ ጀርባ ጀግና ሴት አለችህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye 14 часов назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ እምነት ይለያል እሼ ! ❤❤❤❤

  • @ytub8615
    @ytub8615 14 часов назад +22

    እንኲን ማርያም ማረችሽ
    ለካ ለሁሉም ነገረ ከሰማይ ነው እምሰጥህ

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 13 часов назад +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የምር በጣም ደስ ነው ያለኝ እመብርሃን እንኳን በሰላም ገላገለችሽ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 14 часов назад +11

    እሼ ሜሉ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ማርያም ማረችሽ የተወለደቺው ትደግልሽ ማርያም በሽሉም ታውጣሽ

  • @bethelkehali
    @bethelkehali 11 часов назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል እኔም ጥቅምት 19 የመጀመሪያየን ልጄን አገኘሁ በእለተ ቀኑ ጥቅምት 19/"2011 ከባለቤቴ ጋር ተገናኘን ጥቅምት 19/2017 ልጄን ወለድኩት ቸርነቱ ሁሌም አይለየን

  • @NekeTube-123
    @NekeTube-123 14 часов назад +9

    እሽዬ እንኳን ደስ ያለክ ሜልዬም ድንግል ማርያም እንኳን በሽልም አወጣችሽ ፈጣሪ ልጆቻችሁን በፀጋ ያሳድግላቹ

  • @عبده-خ4ي
    @عبده-خ4ي 13 часов назад +3

    እኔም ወድ ልጀን ጥቅምት 19 ቅዱሥ ገብርኤል ቀን በሥደት ከቤቴ በሠላም የተገላገልኩት እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu 14 часов назад +6

    እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ማርያም ማርያም ማርያም ማረችሽ ወለተ ገብርኤል እንኳን ደና መጣሽ

  • @Senayt-i7o
    @Senayt-i7o 12 часов назад +1

    ደስ ሲል እንኳን ማርያም ማረችልክ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግላቹ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 15 часов назад +87

    ቅዱስ ገብራል ና አተ ልዮ ሚስጥር አላችሁ ሁሉነገሬ በገብርኤል ስትል ሰምቻለሁ❤🎉 እንኳን ደስአላችሁ🎉

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 12 часов назад +1

    ሜላት እንኳን ማሪያም ማረችሽ።
    እሼ እንኳን ደስ አለህ የልጆች ኣባት ላረገህ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 14 часов назад +6

    እልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማርችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏❤አሼ እንኳን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 13 часов назад +4

    real orthodox and young man we love you ma brother long life 🧬

  • @YetnayetKebedeMammo
    @YetnayetKebedeMammo 14 часов назад +5

    የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ድንቅ ታምራቱ አያልቅበትም❤ድንግል ማርያም ሁሌም ከእናተ ጋር ትሁን❤እንኳን ደስ አላቹሁ❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 15 часов назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 12 часов назад

    ከዚህ በላይ በብዙ ነገር ተባረኩ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson 14 часов назад +5

    አባትህ አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ከጭንቅ ገላገላት አሰይይይይይይይይይይይይይይ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 12 часов назад

    አሼ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ የአባቶች ምርቃትና ፀሎት በልጅ ብቻ አይደለም ገና በብዙ በረከት ትጎበኛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን በሞገስና በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹🙏

  • @sidakaleb1550
    @sidakaleb1550 15 часов назад +9

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳንም ደስ አላችሁ

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 12 часов назад +1

    እሼ እንኳን ደስ አለህ 💐 ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር ሰዓቱ ፣ቀኑን ፣ ዓመቱን እድሜ ዘመናች ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 14 часов назад +6

    እንኳን ማርያም ማረቺሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እንኳን ደስ አለህ እሼ

  • @askal6470
    @askal6470 12 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሺ ሜልየ❤❤❤❤❤

  • @Mohsena-t8t
    @Mohsena-t8t 15 часов назад +8

    እንካን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ❤

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ 12 часов назад +1

    ቁዱስ ገብሬኤል ኣባቴ 😥🙏🙏🙏🌿🌿🌿💙💙💙🌿🌿🌿

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 14 часов назад +4

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜላት እሼ እንኳን ደስ አለህ።

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 14 часов назад +2

    ሚሉ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ እሼ እንኳን ደስ አለህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አባቴ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለያችሁ🙏❤️

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 14 часов назад +7

    ኡፉ እደምጥ ከባድ አለ ግን ሴት መሆን ከባድ ነው 😢😢😢😢እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ማርያም ፈታችሽ🤲🤲🤲💒💒💒💒💒ተመስጌን አምላኬ🙏🙏🙏🙏

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw 13 часов назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ገብርኤል የእናተን ጸሎት ይሰማል እኛንም ይስማ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሼ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 15 часов назад +4

    እልልልልልልል ወለተ ገብርኤል❤ ብያታለሁ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 13 часов назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜልዬ እንኳን ደስ አላችሁ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 15 часов назад +20

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uaed-z7b
    @uaed-z7b 13 часов назад +2

    የሴት ልጅ ጭንከት ብዙ ነውኮ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 15 часов назад +20

    ውይ እሸዬ በሰላም ተገላገይ የኔናት ማሪያም ትቅረብሽ

  • @HanaTeshome-bu6gp
    @HanaTeshome-bu6gp 14 часов назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜላትዬ እሼ እንኳን ደስ አለህ ቅዱስ ገብርኤልን ሰበከው አማላጅነቱን መሰከርክ አሁንም ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ

  • @hunamamaye6748
    @hunamamaye6748 14 часов назад +4

    በሰላምትፍታሽ ድግልማርያ።ዬኒውድ። በጣም ያስጨንቃል❤❤❤❤❤

  • @አባይቲዩብ-ሠ9በ
    @አባይቲዩብ-ሠ9በ 12 часов назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉዬ የእሼ ንግስት❤❤❤እሼ እንኳን ደስ አለህ የሁለት ልጀ አባት ስለሆንክ ደስ ብሎኛል🎉❤

  • @netsit6624
    @netsit6624 14 часов назад +4

    እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ሜሉ:: ለመላው ቤተሰብ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉

  • @MuluDerso-l4l
    @MuluDerso-l4l 12 часов назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት ወድማችን እንኳን ደስ አለህ👏❤❤❤

  • @CR7_sara
    @CR7_sara 14 часов назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ሜሉ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🎉🎉🎉❤

  • @سينكا
    @سينكا 12 часов назад

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰዉ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 14 часов назад +5

    ውይ ማርያም ትቅረብሽ ማርያም ማርያም ማርያም ብያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChaltuMusa
    @ChaltuMusa 13 часов назад +1

    Wolahii batem badaseta alakaseku mashaaa Alhaa Congratulations Ashetuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 13 часов назад +2

    ፈጣሪ ድንቅ ነው ቅድስ ገብርኤል ልጃችሁን ይባርክ። 👍🏾🙏🏽💚💛❤️🎉🎉🎉

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 13 часов назад +1

    እንዴ ከመቼው ማሻአላህ ወይኔ አረብ ሀገር እድሜዬን በላው ጌታዬ በቃቹ በለን የማይሞላ ዱንያ ተጫወተችብኝ ወላሂ 😢እንኳን ደስ አላቹ🎉

  • @EvanaNahom
    @EvanaNahom 13 часов назад +15

    አንተን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በምልጃው በረከት ቤቱ ምልቶለታል ❤❤የቅዱስ ገብርኤል በረከት ለሁላችንም ይድረስ አሜን

  • @ጥቅሽጋልወጀራት
    @ጥቅሽጋልወጀራት 14 часов назад +2

    ውይ እሽቱ ሓወይ ብታሕጋስ አብኽይኻኒ👏አቤት ትዕድልቲ ብፈጣርኻ ምትእምማን ደስስ ክብል👏💚💚

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 14 часов назад +3

    እሚብርሃን ትቅረብሽ እህቴ አሜንን🙏❤

  • @zinashmekonen2855
    @zinashmekonen2855 13 часов назад +1

    እሼ ጊበዙ እንኴን ደስ አላችሁ መቼም ዬምታገለግላቸው ታቦቶች ዝም ብለው አያዮዋችሁ መድኅኒአልም ልጆቻችሁን ያሳድጉላችሁ

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 15 часов назад +5

    አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ የኔናት አቀዋለሁ ስሜቱን ❤❤❤

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 12 часов назад

    🎉❤እልል ልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜልዪ እሼ እንኳን ደስስስ እሼ የዘመኑ የኢትዮጵያ ሰው

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ 15 часов назад +9

    ተመስገን የኔ ውድ እንኳን ወላዲት አምላክ የሆድሽን በጀርበሻን አረገችልሽ 🙏❤እልልልልልልል

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 13 часов назад +1

    ክብር ምስጋና ለአምላከ ገብርኤል ይሁን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaabdu7974
    @hanaabdu7974 14 часов назад +4

    ኣሜን እንካን ደስ ኣላችሁ እኔም ገሪኤል ቀን ነው የተወለድኩ እንካን ማርያም ማረትሽ ማሬ❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 14 часов назад +1

    እንኳን ጌታ እግዚአብሄር በልጅ ባረካችሁ እሼ❤❤ ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታዎች ናቸው ይባረኩልህ❤❤

  • @ሐይሚyoutube
    @ሐይሚyoutube 14 часов назад +4

    አችን የርዳ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድርስልኝ በስደት አገር ለዛውም በማዳም ስራ ተወጥሬ ነው ያለሁት አሁን 7ወሬን ልይዝ ነው በፆለት አስቡኝ እዝህ አገር ማንም የለኝ ከድግል በቀር🙏😥

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 12 часов назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ የስዴት እህቴ ❤❤😭

  • @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
    @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni 12 часов назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤ የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል

  • @Demekech21
    @Demekech21 15 часов назад +8

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ, እንኳን ደስስስ አለህ እሼዬ ወንድሜ

  • @Hanan-qp5my
    @Hanan-qp5my 12 часов назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜላት እመብርሀን መሽልም ታውጣሽ❤❤❤

  • @AminatBelay
    @AminatBelay 15 часов назад +4

    እሰይ እንኳን ምስሪያም ማረችሽ!😢

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 12 часов назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ❤❤❤ እሼ እንኳን ደስ አለህ ስእለትህን የሰማ አብሳሪው መልአክ ክብር ይግባው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BilenMelese-w5v
    @BilenMelese-w5v 15 часов назад +16

    ሰው በምድር ሲፀድቅ አንተን ነው ያየሁት ቅዱስ ነህ እሼ ውዳሴ ከንቱ አይሁንብህ እንጂ ማለት ነው
    በስጋህ ለነፍስህ የኖርክ ማለት አንተ ነህ ። ብቻ ምን ልበልህ እሼ ከመጠን በላይ ነው ስላንተ ሳስብ እራሱ ደስ የሚለኝ
    ሜሊ እንኳን ማርያም ማረችሽ ተረፈ ዘመናችሁን የራማው ልዑል በምልጃው ያሳምርላች በ ጣ ም ነው የ ም ወ ዳ ች ሁ
    ለኛም ለዘንድሮ ተፈታኞች በፀሎታችሁ አስቡን 🙏( ወለተ ተክለሃይማኖት ) እኔ ደግሞ ዛሬ ክርስትና የተነሳሁበት ቀን ነው 😁 ህዳር 24

  • @makisami
    @makisami 12 часов назад

    እንኳን ማሪያም ማረችሺ ሜሉ እሼ እንኳን ደስያለህ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ያስበን❤❤

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 15 часов назад +5

    እሼ እኳን ደስ አላችሁ እኳን ማርያም ማረችሽ እህት ዉድ ያገሬ ልጆች ወድሜ ስደት ነዉ ያለዉ ሚስቱም አድጋ ነቸዉ ግን ልጅ እቢ አላቸዉ እሲ ፀልዩለት እኔ ከሱ ይልቅ የወድሜን ልጅ ለማያየት ቸኮልኩ እሲ ፀልዩለት ወድሞቼ እህቶቼ

    • @elroitube27
      @elroitube27 15 часов назад

      እግዚአብሔር መልካሙን ልጅ ይስጣቸው ቅዱስ ሩፋኤልን ይማፀኑት ፈታሒ ማህፀን ነው እኔ ተስዬ ለህቴ ወንድ ልጅ ወልዳለች

  • @mekdes-r5n
    @mekdes-r5n 14 часов назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሊ እሼም እንኳን ደስ አለህ በመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ቀን እንኳን ሁለት አረከሽ ❤❤❤

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 15 часов назад +12

    አሰይ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለመንግሥተ ሰማይ የምትበቃ ልጅ ያድርግላችኹ ❤

  • @bgfm749
    @bgfm749 13 часов назад +1

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሜሉ እሼ የኛ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ እንኳን ቅዱስ ገብርኤል እረዳህ

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን 15 часов назад +11

    ይሄን በረከት ለእኛም አድለን🙏🙏🙏