Gash Zele Geta Egziabher Ejig Ejigun Abzito Yibarkih!!......hope i'll get the BOOk so sooner!!..wedazia dereja geta bemisetih ye Emnet irmija medres yihunlh!! Amen!!!
Truly this is “የአስቻይ እግዚአብሄር ስራ”. And by any measure, this is not a task that could have been done by one person who hadn’t devoted his everything. Thank you for devoting your life to this calling. May God keep blessing you & your family, and give you the desires of your heart.
Dear brother Zelalem, I praise The Lord of Grace who enables you, and was also present with you in all up and downs to start and finish this Amharic Bible Dictionary. Glory to His Name! I also appreciate your perseverance, submission for this work. Your reward is waiting in the hands of The Faithful God. I live in the States. How could I get this Dictionary please? Would like to hear from you soon. May God bless you abundantly.
How and where can we get this book(dictionary) in the USA? Can we get it from Amazon or Kindle online? Or tell us the distributor and contact number please. Thank you. God bless you.
እኔስ ስለመጽሐፉ ምረቃ ከአንድ ፕሮግራሙን ከታደመ ወዳጄ ነው የሰማሁት። አሁን በዩቲዩብ እየሰማሁት ነው። መጽሐፉን ለማዘጋጀት 23 አመት እንደፈጀ ስሰማ Dake Annotated Reference Bibleን ያዘጋጀው ሰው 43 አመት እንደፈጀበት አንብቤ እንዲህ አይነት መሰጠት ፈረንጆቹ ጋር ብቻ እንዳለ አስብና እደነቅ ነበር ። ወንድም ዘላለም በአገራችን በኢትዮጵያ ለእንደዚህ አይነት መሰጠት ፈር ቀዳጅ በመሆንህ አደንቃለሁ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ጽናትህን አደንቃለሁ። ይህንን ጽናት የሰጠህ እግዚአብሔርን የተመሰገነ ይሁን። መጽሐፉን ለማግኘት ቋምጫለሁ።
የዚህ መጽሃፍ ምርቃት ከአንድ ወዳጄ ሰምቼ ቀጥታ ወደ ዮቱብ ገብቼ እርግጡን በማየቴ ደስ ብሎኛል ። ወንድሜ ዘላለም ይህን ትልቅ ስራን መስራቱን ሳስብ አስደንቆኛል ። በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ። ገና ብዙ ትሰራለህ ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ ። ይህ ስራ ለአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ቢዳረስ የእግዚአብሔር ሕዝብ በቀላሉ ያገኘዋልና ። ተባረክ ።
ፀጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን ጋሽ ዘሌ ተባረክ እናመሰግናለን
ጌታ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ይህን ያህል አመት በብዙ ትእግስት ቆይተህ ዛሬ ፍፃሜ ላይ ጌታ አድርሶሀል እና ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ለእግዚአብሔር መንግስት እጅግ ጠቃሚ የሆነ ስራ ጌታ በአንተ ሰርቶአልና እንኳን ደስ አለህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ታሪካዊ ነው ዛሬ የተሰራው ስራ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ይህን መዝገበ ቃላት አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ በየቦታው ቢያሰራጩት በፍጥነት በቅዱሳን እጅ ይገባል ብዬ አስባለሁ
ጌታ ይባርክህ
"ስራው ከላይ ትልቅ እጅ የያዘው፤ ትንሽና ደካማ ትከሻ ላይ የተቀመጠ ጭነት ነው" ምን አይነት ትህትና ነው! እግዚአብሔር ስለ እርሶ የተመሠገነ ይሁን🙏
እግዚያብሔር አምላክ እኳን ለዚህ አበቃህ!! ጌታ በነገር ሁሉ አቅም ይሁንህ ካንተ ብዙ ብዙ ተምሬያለሁ ብዙ የማይገቡኝ ጥያቄዎች በትምህርትህ መልስ አግቻለሁ።
በቅርብ መጽሀፉን እንደማገኘ ተስፋ አደርጋለሁ። የጌታ አብሮነት ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።
ጋሽ ዘላለም እግዚአብሔር ባንተ ተጠቅሞ ስለሚሰራው እጅግ ታላቅ ሥራ እርሱ ክብሩን ይውሰድ መፅሐፉን እስከማየው ጓጓለው እንደግል ደግሞ በጣም ወዳጅህ ነኝ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
የረዳህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ የልፋትህ ፍሬ በእጥፍ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ።
ወንድም ዘሌ በብዙ ሞክር ህ ትምህርትህ ተጠቅመናል ብዥታችንን ለማጥራት ተግተሀል አሁን ደግሞ በበለጠ ክፍተቶችን የሚሞላ ጠቃሚ መዝገበ ቃላት በትጋት አዘጋጅተሀል የረዳህ ምስጉን ነው በዘመንህ ሁሉ ጌታ ቀኙን ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ተባርካቹ ቅሩ ጌታ ሲመጣ ወይ ወደሱ ስትሄድ እያገለገልከው ያግኝህ አቅም የሆነህ ጌታ ይባረክ
❤❤ - እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን።
ዘሌ ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ!
ዘሌ እንኳን የልጅነትህ ኣምላክ ረዳህ፡ለኣማኙ ማህበረ ስብ ለመቆረስ ኣበቃህ ወንድሜ
Gash Zele Geta Egziabher Ejig Ejigun Abzito Yibarkih!!......hope i'll get the BOOk so sooner!!..wedazia dereja geta bemisetih ye Emnet irmija medres yihunlh!! Amen!!!
Praise the Lord!!!
ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር አባትና አምላክ ይባርክህ
አሜን አሜን ተባረክ የወደደህና የጠበቀህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ ወንድም ዘላለም!!!
ዘሌ. ጌታ ይመስገን ጌታ ይባርክ ።
ወንድሜ ዘላለም ፤ ትጋቱን ለሰጠህ አስጀምሮም ላጨረሰህ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ምሰጋና ይሁን። እንኳን ልፋትህ ለፍሬ በቃ። ለትውልድ የሚተላለፈ ስራ ለቤተክርስቲያን አበርክሃልና እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ!
ለረዳህና ላገዘህ ለእግዚአብሔር ከዛሬ እስከ ለዘላለም ክብርና ምስጋና ይሁንለት!
ጋሽ ዘሌ ! እንኳን ደስ ያለህ🎉🎉🎉
ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ብሆንም የምትፅፋቸውንም ሆነ የ ዩቲዩብ መልእክቶችህን እከታተላለሁ ... የሃሣዊያን ነበያትን ፣ ሌላ እየሱስን ፣ የተሣሣቱ መዝሙራትና ስብከቶች ላይ ያስተማርካቸውን የፃፍካቸውን ሁሉ በጉጉት ተከታትያለሁ ....አንፀውኛልም ።
ስምህን በታሪክ ላይ አስመዝግበህል ።
ምግቡ አለኝ ማንኪያውን እገዛለሁ❤❤❤
እግዚአብሄር ይስጥልኝ !!!
አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🗣️🗣️🗣️አሜንንን ተባረኪ ስለ ሁሉ ጌታ አየሱስ ይባረክ ተባረኪ ዘመን ይባርክህ ተባረኪ አሜንንን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብሩ ይሁን ለ አመላኬ 🤲🤲🤲🤲አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖📖📖ዘመን ህወቴ ይባረህክ ተባረኪ በቡዙ ተባረኪ 📖📖📖🤲📖📖📖📖📖😘😘😘😘😘😘💞💞💞😘😘😘😘👍👍👍👍👍ሃሌሉያ አሜንንን አሜን አሜን አልልልልልል ውለልልልልልልልል ጅሱስ ተክዮ ጋድ 📖📖📖🤲🤲😭😭🤲🤲🤲🤲🤲አሜንአሜን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖📖📖📖📖📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ወንድሜ የትጋትህንና የድካምህን ፍሬ እንድታይ ያበቃህን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።እንኳን ደስ አለህ !
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ❤
congratulations! Beloved brother Zelalem. I am proud of you as usual! ይህች ለዐይናችን ድንቅ ናት:: በርታልን!!!
Silante Egziabher yimesgeni
Inwedihaleni wondime
እንኳን ጌታ እረዳህ ከመላው የተወደዱ ቤተሰብህ ጋር ወንድም ዘሌ ልብ የሚነካ ግዜና ንግግር ነው የሰማሁት ስለሁሉ ጌታ ይክበር❤
እንኮን እግዚአብሄር እረዳህ
እንኮን እግዚአብሄር እረዳህ ዘሌ 🙌🙌🙌
በዉነት ጌታ ረዳህ እኛንም ረዳን።አግኝቼ እስከምጠቀምበት ድረረስ ጉጉቴ ብዙ ነው።እንደመጽሐፍ የማነበው ይመስለኛል።ቢያንስ በስነመለኮት የመጀመሪያ ዲግሪ እንደ ማግኘት ይሆናል ብል ያጋንኩ አይመስለኝም።ስለባለቤትህ ድጋፍና ትእግስት ትባረክልኝ።ብርክ በሉልኝ
Tebarek
ጋሽ ዘሌ
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን:: የእግዚአብሔርን መንግስት በእውነት ለማስፋት ምድርንም ለመውረስ በምታደርገው ትጋት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ይብዛልህም::
ኮፒውን እስካገኝ ጓጉቻለሁ::
ተባረክ÷በርታ🙏💞🙏
Thank you gashe zele
ዘሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ። በጣም ደስ ብሎኛል። ቤተሰብህን ስታመሰግን፥ በተለይ ስለ ባለቤትህ እያወራህ እንባ ሲተናነቅህ ሳላውቀው የእኔ እንባ በጉንጮቼ ላይ ቀድሞ ፈሰሱ። ቶሎ እንባ የሚወጣኝ ሰው አልነበርኩም። ሥሜትህ በደንብ ተሰምቶኛል ለዚህ ነው። ታማኝ አድርጎ የቆጠረህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። መጽሐፉ በቅርቡ እጄ ይገባል። እስካየው ጓጉቻለሁ።
ተባረክ ዘልዬ። አንተ የትውልድ በረከት ነህ።
Congratulations 🎉 this is “a big deal” especially for anyone who wants to study the Amharic version Bible.
Praise God 🙌
እንኳን ጌታ ረዳክ!!!
Truly this is “የአስቻይ እግዚአብሄር ስራ”. And by any measure, this is not a task that could have been done by one person who hadn’t devoted his everything. Thank you for devoting your life to this calling. May God keep blessing you & your family, and give you the desires of your heart.
ዋው ምን አይነት ቤተሰብ ነው የታደላቹ የአክሊልህ ተካፋዮች ናቸው ፀጋ ይብዛላቹ ❤❤❤
May The Lord bless you brother Zelalem! All the glory to the Lord!
እግዝአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባረክ ። ብርቱ የሆነ ጌታ ብርቱ ሥራውን ባንተ ስለሠራ ስሙ ለዘላለም ይመስገን። የዛሬው ቀን Output ነው impact መፍጠር ሲጀምር ከዚህ የተለየ ይሆናል። ባልታጠበ እጅ እያጎረሱን የባክቴሪያ ተጠቂ ሆነን ነበር ዛሬ የታጠበ ማንኪያ ስለሰጠህን እናመሰግናለን።
Congratulations! Brother Zele and thank you for the precious gift that you offer for us and generations to come. May God bless you abundantly.
Wow lovely Scholar!!!!
God bless you All! Congrats Brother!
Praise the Lord!
ዶ/ማሙሻ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
"Enneho Megbu!...Enneho Mankiyawu!" Geta Sile Ante Yikber!!
Praise God!
So happy to see this day.
God bless you dear brother .
Congratulations, brother Zele🎉🎉🎉🎉
God bless you 🙏
እንኳን ደስ አለ ወንድም ዘሌ
God bless you much more brother!!
እግዚአብሄር ምንኛ ረዳህ፡ እግዚአብሄር ይመስገን።
congradulation🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
GOD BLESSYOU ZELALEM HAWAY
Congratulations zele
የት ነዉ ማግኘት የምንችለዉ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ
ጋሽ ዘሌ ጌታ እንኳን እረዳ
ተባረክ ወንድም ዘሌ!
Congratulations
ወንድሜ ዘሌ ፣ እንኳን ደስ ያለህ !
ተባረክልኝ ። ይህንን ማንኪያ 🥄ማግኘት ስለምፈልግ ፣ የምናገኝበትን website link አጋራን እባክህ ። ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን 🙏
Dear brother Zelalem, I praise The Lord of Grace who enables you, and was also present with you in all up and downs to start and finish this Amharic Bible Dictionary. Glory to His Name! I also appreciate your perseverance, submission for this work. Your reward is waiting in the hands of The Faithful God.
I live in the States. How could I get this Dictionary please? Would like to hear from you soon. May God bless you abundantly.
Tebarek Gash Zele. Where to order. Or find it in US.
ወንድም ዘላለም ስለዚህ መፅሀፍ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! የተለያየ state ያለን እንዴት ነው የምናገኘው ?
How and where can we get this book(dictionary) in the USA? Can we get it from Amazon or Kindle online? Or tell us the distributor and contact number please. Thank you. God bless you.