🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 565

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 6 месяцев назад +365

    አባታችንን ለእርሶ ኮሜት መስጠት አልችልም በጣም ያስፈራኛል በሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጫማ ውስጥ ያሉ ስለሆነ በቃላት የለንም ብቻ ይፍቱን በረከቶ ይድረሰን እንላለን እግዚአብሔር እናመሠግናለን

    • @hailuasmarearage2519
      @hailuasmarearage2519 6 месяцев назад +22

      በትክክል ይፍቱን በረከተዎ ይድረሰን ብቻ ነው ከእኛ የሚጠበቀው እንቁ አባታችን!!!

    • @tube-if2cg
      @tube-if2cg 6 месяцев назад +6

      አርፈህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብቻ በል ምንጮች ይለፈልፋል

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 6 месяцев назад +4

      እኔም እንዳች ነው የሚሰማኝ ተባረኪ❤

    • @hanahagosabraham4490
      @hanahagosabraham4490 6 месяцев назад +1

      Yenem semete endeza new berketwot yederben❤❤❤

    • @tsehayabebe2367
      @tsehayabebe2367 6 месяцев назад +1

      አሜን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 6 месяцев назад +112

    አባቴ በረከትሁ ይድረስኝ. ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ እባካችሁ. በጸሎት አስቡኝ አመተ ስላሴ ብላችሁ. በጣም ቅን ነት የጎደለኝ. ነገር ግን ቅን ነት የምናፍቅ ሰው ነኝ. እግዚአብሔር እዲረዳኝ. ጸልዮልኝ. አባቴ በረከትሁ ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tinbiteermias2382
      @tinbiteermias2382 5 месяцев назад +1

      እመብርሀን ትፀለይሐሽ

    • @eyerusdeselu2870
      @eyerusdeselu2870 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ 🙏

    • @MichaelHanal
      @MichaelHanal 5 месяцев назад

      egzabehere besegawu..yebarekeshe

    • @mimiAtena
      @mimiAtena 5 месяцев назад

      @@MichaelHanal አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ

    • @shewazerfshewalema2512
      @shewazerfshewalema2512 4 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 6 месяцев назад +3

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኅይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን ሰላም እምይ እዜሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም።

    • @tuuilgig
      @tuuilgig 6 месяцев назад

      አጋዞ ለአዳም

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 6 месяцев назад +6

    አባዬ ቃለሂወት ያሠማልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @amehalema
    @amehalema 6 месяцев назад +71

    የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ፤ በፀጋ ይጠብቅልን። የወንጌሉ በረከት በልብ፤ በአምሮ ይደርብን።

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 6 месяцев назад +81

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ወንድም እህቶቻችን ስትገቡ ላይክ እያደረግን የ እግዚአብሔር ን ቃል ለብዙወች እናዳርስ።

    • @AbaditF
      @AbaditF 6 месяцев назад +1

      ሰላም እሽ ራሱን ፈቅዶ የሰጠኝ እጆቹ ለማን ለሪሱ ካልሆነ ለማን

  • @rahel7771
    @rahel7771 6 месяцев назад +29

    እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
    እኔ የተወለድኩት ትግራይ ነው የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት መስታወሻዬን ይዤ በተመስጦ ነው እምከታተላቸው ትምህርትዎት ንጹህ ቃለ እግዚአብሔር ነው እንደ እርስዎ ያለ ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
    ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ነው እሚያስተምሩ ታድለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @ቅዱስሚካኤለይ
      @ቅዱስሚካኤለይ 6 месяцев назад +4

      ትምህርቶ እውን እኮ ከም ትግርኛ እዩ ዝርድአካ ብዘይ ምግናን

    • @hirutk2012
      @hirutk2012 6 месяцев назад

      አሜን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 6 месяцев назад +11

    በመብርሀ የማያቅ የማይጠገብ የሂዎት ዉሃምንጪ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን ሌላ ቃል የለኝም😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 6 месяцев назад +2

    Kake hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin

  • @ሸዊትዘ-ክርስቶስ
    @ሸዊትዘ-ክርስቶስ 6 месяцев назад +25

    ቃለ ህይወት የስምዐልና አባየይ ☦️
    በረከቶም ይብፅሐና 🎚️⛪💖

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 6 месяцев назад +1

    ኣባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዝኣብሔር ጸጋ በዲቬ ጸጋ ይስጥልን🙏😍🤞😍💝

  • @SarahMohamad-e1h
    @SarahMohamad-e1h 6 месяцев назад +1

    አባታችን የወንጌል ገበታችን ለማመስገ ንቃላት ያጥረኛል የእግዝያብሄር ስጦታችን እድሜከጸጋጋር ይስጥልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ውስጥያሳድርብን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 6 месяцев назад +2

    ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊት ታሳያለች...ቸሩ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልነ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልነ....

  • @wdz-jp6hb
    @wdz-jp6hb 6 месяцев назад

    Abatachn wunet abzto stegawn yistewet Egzehyabher🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo 6 месяцев назад +1

    Kalhiwat yasmalen aba wede Egzbher menged bemestmern wengel temelshelaw edeme ena tena Egzbher yestot amen 🙏

  • @Amentube-le2is
    @Amentube-le2is 6 месяцев назад +43

    በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው በመንፈስ ቅዱስ የሚያስተምሩ አባት እግዚአብሄር አምላክ ከላከልን የዘመናችን አባት በረከቶዎ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን🙏።

  • @afeworkafezekidusyared7974
    @afeworkafezekidusyared7974 6 месяцев назад

    Bezih zemen Egziabher tesfa indankort erson sileseten Enamesegnawalen yitebkot.

  • @SarahS-rj6ch
    @SarahS-rj6ch 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እና በረከቱ ያብዛሉት ኣባታችን እግዚኣብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ኣባታችን

  • @stc6291
    @stc6291 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገንለአባታችንቃለህይዎትን ቃለበረከትንያሰማልን እጅምእድሜእናጤናዎትንይጥልን ለእኛምሰማነዉንቅዱሰቃሉን በልባችንያሳድርብን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 6 месяцев назад +5

    ቃልይወትን ያሰማልን አባቴ
    የልድያን ልቦና የከፈተአምላክ የኔንም ልቦናዬን ይክፈትልኝ😢😢😢

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 6 месяцев назад +13

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ናፍቀውን ነበር
    ላይክ እና ሸር አትርሱ ለብዙ ሰዎች መድረስ አለበት ይህ የህይወት ምግብ ❤❤

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw 6 месяцев назад

    Amen ... kale hiwet yasemalin, rejim Edimea ena tina yistlin yedngil Lij Medhanialem.

  • @bertukangezae2981
    @bertukangezae2981 6 месяцев назад +1

    ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤ቃለሂወት ያሰማልን🙏የሰማነው ቃል ልቦናችንን ይቀይርልን።

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese 4 месяца назад +2

    አባታችን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 месяцев назад +4

    ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ 6 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባ ❤ በትምህርታችሁ ከብዙ ነገር አድናችሁናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @beriemoges
    @beriemoges 6 месяцев назад

    በእውነት አባታችን ትምርህትዎ እውነት ህይወትን የሚለውጥ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    እውነት አንድ ቀን በአካል አግቼ በረከት ለማግኘት ያብቃኝ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 6 месяцев назад +48

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባ በረከትዎ ይደርብን በስደት ያለነውን በጸሎት አስቡን🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በርሐዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏

  • @AyalkbetTefera
    @AyalkbetTefera 6 месяцев назад +1

    እባዬ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ጊዜ እርስዎ ንና እደርስዎ አይነት አባቶችን ስላበዛልን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ፫ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልጆችሽ ልብ መልሺልን እኛንም በቤትሽ አፅኝን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና እንግዲህ መጨረሻችንን አሳምሪልን አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም የደስታ ብስራት ያሰማን አሜን ፫

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 6 месяцев назад

    በረከተዎ ይደርብን ቃለህይወትያሰማልን እባታችን🙏🏾
    በዚህዘመን የዘላለም ስንቃችንን ይዘን እንድንሄድ እርሶን የላከልን እግዚአብሔር እምላክ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🏾🌿

  • @Welet.maryam
    @Welet.maryam 6 месяцев назад

    Klywet ysemalen abataesihn❤❤❤

  • @RMetica
    @RMetica 6 месяцев назад +24

    ምን ብየ ልጻፍ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... አባት ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ የቃሉ ባለቤት ይርዳን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏

  • @Belaynesh2121
    @Belaynesh2121 6 месяцев назад

    ስለማይነገር ስጦታው የአባቶቻችን አምላክ አምላከ ቅዱሳን የሁላችን አባት እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ብሯኬወ አትለየን።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @tiegistisibhatu4209
    @tiegistisibhatu4209 6 месяцев назад

    Amen 🙏 🙏 qale hiwet yasemalin abatachin edime na tena yistlin fetari . enanim aynelibonachin yikfeylin geta.

  • @EshetuSelamsew-so9ni
    @EshetuSelamsew-so9ni 6 месяцев назад +1

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ።አባ በትምህርታችሁ ስለ ቅዱስ ባስልዮስ ስትመሰክሩ ካህናት ጠባቂዎች እና ንጉሥ እንደሆኑ አወቅሁ።እና እርስዎንም ብትፈቅዱልኝ ከክርስቶስ በታች ንጉሤ ሁኑኝ ።

  • @YesheregWubet
    @YesheregWubet 6 месяцев назад

    kale hiwot yasemaln aba bebitu yastenan egzabher amen

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 6 месяцев назад +2

    ቃል ህይወትን ይስጥልን በስማነው 30-60-100 ይማር ፍሬ ለማፍረት ያብቃን ተመስገን አሜን።

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 6 месяцев назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ቃል ሒወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘውሎት🙏🙏🙏🙏

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 6 месяцев назад +1

    እግዚኣብሔር አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @YinohaNana
    @YinohaNana 6 месяцев назад +55

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ደስ ብሎኝ የእግዚአብሔር ቃል እማራለሁ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለምም ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 6 месяцев назад +1

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን፫

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 6 месяцев назад

    Kale Hiwot Yasemalin kebetu yakoyen 🙏🙏🙏

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 6 месяцев назад +1

    abate ❤❤❤❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 6 месяцев назад

    እንኳ ደና መጡልን ❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን በእውነት አሜን ❤

  • @HabtamKassa-i3v
    @HabtamKassa-i3v 6 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው 30,60,100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @hdbz
    @hdbz 6 месяцев назад +3

    Uuuuuufffff Abbaa kenyaa bagaa nagaa dhuftan Amaa Video isan gadhifamutii mudhamaa turee❤❤❤

  • @SolomonTesfaye-ds2vn
    @SolomonTesfaye-ds2vn 6 месяцев назад +1

    እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ ?
    በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 6 месяцев назад

    አሜን🙏 🥲የእኔ ህይወት ከጥፋት የተመለሰው በእርሶ ትምህርት ነው:: በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልዎት::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @gedamyfru1009
    @gedamyfru1009 6 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! እረድኤት በረከቱን ይስጥልን!

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 6 месяцев назад +15

    እንደ ወንፊት አንዲት መልካም ነገር አላሥቀምጥና አልይዝ ላለ ሀሣብና አይምሮ፣ልቦናና አንደበት እንዲህ አይነቱ እፁብ እፁብ ድንቅ ድንቅ ቃለ እግዚአብሄርና ትምህርት እጅግ አድርጎ ይለውጠናልና በርቱልን አባታችን የህይወትን ቃል ያሠማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏

  • @sabaafeworki6033
    @sabaafeworki6033 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen Abona kale hiwet yesmealna ❤❤❤

  • @FitsumAlemayehu-mf5xh
    @FitsumAlemayehu-mf5xh 6 месяцев назад

    kale hiwot yasemalin abatachin!!!

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 6 месяцев назад

    አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃላት ያጥሩኛል በረከትዎ ይደርብን

  • @MarituHaile
    @MarituHaile 6 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልኝ አባቴ!!! በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ!!!

  • @የአሸዋውሚካዔልልጅ
    @የአሸዋውሚካዔልልጅ 6 месяцев назад +3

    ♥አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የርሶን ትምህርት እንሰማለን እናዳምጣለን በተግባር እንድናውለው ፀልዬልን ♥

  • @Ethio50
    @Ethio50 6 месяцев назад +2

    መመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 6 месяцев назад +1

    አባታችን.ቃለህይወት.ያሰማልን...አሜን3,,🙏🙏🙏💖💖💖አባ.ለርሰዎ...የምገልጥበት.ምክንያት.የለኝም..በእድሜ.በጠጋ.ይኑሩልነ...የሰማነውን...በልቦናችን.ይደርብነ..በረከተዎ.ይድረሰነ..አሜን.አሜን.አሜን....የእግዚአብሄር..ቃሉን.እንድንማር...እስከዚችን.ሰዓት..በርኮ.ለሰጠ..ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን.👏👏👏❤❤❤

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa 6 месяцев назад

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርሎት።

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን❤❤❤

  • @demekeworku-d6s
    @demekeworku-d6s 6 месяцев назад +2

    አባታችን ቀለህይወት ያሠማልን!!! እርሦን በአካል እንዳይ አምላክ ይርዳኝ!!!

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 6 месяцев назад +1

    አቤት መመረጥ መቀባት አቤት አቤት አባቴ ቃላት የለኝም ያኑርልን

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 6 месяцев назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ያቆይልን እኛም ሰምተን እድንለወጥ አምላከ ቅዱስ ሰለሞን ይርዳን🙏

  • @atsede7592
    @atsede7592 6 месяцев назад

    Kalehiwoten yasemalen 🤲🤲🤲

  • @MarMar-i9e
    @MarMar-i9e 6 месяцев назад

    ቃለ ህወትን ያሰማልን አባየ ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤

  • @እሕተማሪያም
    @እሕተማሪያም 6 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰመልን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 6 месяцев назад +11

    በእውነት ትክክል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን

  • @AmareSitotaw-cl4tf
    @AmareSitotaw-cl4tf 6 месяцев назад

    የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!! እንዳው ጊዜ ጊዜ ቢገኝ መኅልየ መኃልይን ሁሉንም ቢተረጉሙልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 месяцев назад +1

    መድኃኔአለም ቅን ልብ ይስጠን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ኑሩልን

  • @zeni5508
    @zeni5508 6 месяцев назад +2

    አባታችን አባታችን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 6 месяцев назад +1

    እንኾዕ ደሓን መጠ ውድ ኣቦታችን ቃል ህይወት የሰማኛል

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 6 месяцев назад +7

    አባ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ፀጋ በፀጋ ዕድሜ ከጤና ያድልልን ።

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 6 месяцев назад +2

    በዚህ ዘመን እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ❤🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 6 месяцев назад +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 6 месяцев назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር የጥበቅልን።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 6 месяцев назад

    Abbatachn kale hiwotn yesemaln edemena tenan yestln❤❤❤❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 6 месяцев назад

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን በረከተወ ይደርብን🎉🎉🎉

  • @MekonenLove-bo3te
    @MekonenLove-bo3te 6 месяцев назад +13

    አባታችን ተዚ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዘሎት እድሜና ጤና ያድልልን

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስምቶ የማይጠገብ የነፍስ ምግም አባታችን በርከትሆ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን አቱን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤💝

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 6 месяцев назад

    Amen.kale.heyewet.yasmalen

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 6 месяцев назад

    ቀለ ህወት ያሰሙን❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን. በሠላም መጡልን ውድ አባታችን

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 6 месяцев назад +1

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa 6 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 6 месяцев назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @kirostasfu
    @kirostasfu 6 месяцев назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጥሉኝ እሶን ስሰማ ልቤ ሁሉ ይደሰታል መናገር አልችልም

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 6 месяцев назад

    Kale hywot yasemaline abatachin!!!

  • @helenmamo-cd5ue
    @helenmamo-cd5ue 6 месяцев назад +3

    Abatachin Amen Amen

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አቡነ ቃለሕይወት ያሰማልን አቡየ ❤❤❤
    አስተምሮናልና መክሮናልና ገስጦናል እና ለእግዚአብሔር ይደረሰውም ምስጋና (፫)

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 6 месяцев назад

    ቃለህዎትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 6 месяцев назад +2

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን እንካን ደህና መጡልን❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 6 месяцев назад +2

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባት እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀገዉን ያብዛልዎት በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን በሰማነውም ያማረ ሰላሳ🥰ስሳ🥰መቶ🥰ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን 👏👏🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏

  • @amelsayitna2967
    @amelsayitna2967 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር በስጦታው ያደሎት መጵሐፍትን ጠንቀቀው ያወቁ የማስተማር ችሎታውም እወቀቱም ያለዎት በማንኛውም ሀይማኖት ውስጥ ላሉግለስቦች መልስ መስጠት የሚችሉ ታላቅ መምህር ነዎት እግዚአብሔር በጵጋው በቸርነቱ ይጠብቅልን

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 6 месяцев назад +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልን እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋል ይሰጠን ይቅር ይበልን በማንም ላይ ፈራጂ አያደርገን 🤲አሜን አሜን አሜን

  • @Meseret-jg7vz
    @Meseret-jg7vz 6 месяцев назад

    ፀጋውን ያብዛልን አባትችን❤❤❤❤

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 6 месяцев назад +1

    እንኳን ሠላም መጡልን ክቡር አባታችን❤