Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነጋሽ ዕድሜ እና ጤና ሰላም ይስጥህ።
ተባረክ ሥላሴዎች ይባርኩህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ
ሥላሴዎች አይባልም፡፡ ሥላሴ ብቻ፡፡ ሶስት ሥላሴዎች የሉም፡፡ አንድ ሥላሴ ብቻ
ያሳደገኝ ደብር አባቴ ቀራንዬ መድሀኒያለም ደብር አስተዳዳሪ ይፍቱኝ አባቴ እኔ ከተሰደድኩ ነው የመጡት ማለት ነው አላውቃቸውም ደብራችን ቀራንዬ መድሀኒአለም እድሜ ጠገብ ከአዲስ አበባ ደብሮች ቀደም ነው ብዙ ሊሰራበት ይገባል እደሰማሁት ብዙ ለውጥ አለ ተመስገን በርቱ ባጋጣሚ አባታችን ኮሜቴን ቢያነቡ በደብራችን ብዙ አባቶች አሉ ተመስገን ግን ለንሰሀ አባትነት ሲጠየቁ ብዙወች የሰውን ማንነት ያያሉ ድሀ አባት እያጣ ነው አሉባልታ አይደለም በኔ ስለደረሰ ነው 😢😢😢 የቤተሰቦቼ የንሰሀ አባት ሞተው ሌላ አባት ማግኘት አቅቶኝ ስንቶችን አናገርኩ ግን ልብ ይስጣቸው አልቅሼ አውቃለው አባቴ በአልጋ ተኝቶ ፀበል የሚረጭልኝ አጥቼ እደጁ ተቀምጭ አነባሁ 😢😢😢 ሊታሰብበት ይገባል በንሰሀ ልጅ ዙርያ ካጠፋሁ ይቅርታ
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ትክክል ነው
እኔ ሀጥተኛ አለማዊ ነገር የሚስበኝ ነኝ ግን መስቀሉን እረግጠህ ግባቢሉኝ ሞቴን እመርጣለሁ የእኛን ያህል ካህናቱ አይደነግጡም ግርም ብሎኛል
አወኩሽ ናኩሽ ነው
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሰጡን ጠቃሚ ማብራሪያ ።ለአባታችንም ፀጋውን ያብዛልን።እናመስግናለን
እምዬ ተዋህዶ እንዳንተ አይን ልጆች ስላላት ደስብሎኛል አሁንም እስከመጨርሻ ዝምእንዳትሉ መስቀል አይረገጥ ወደሚመለከት አካል ጩሁልን
ወንዳማችን አግዚአብሔር ይሰጥልን መሰቀልን እንኳንሰ በእግራችን መረገጥንና ልብሰ ላይ ማድረግ እንኳን እፈራለሁ በጣም ነው ቅዱሰ መሰቀሎን አከብራለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በርታ❤❤
ነጋሽዬ ልዩ ትኩረት ተባረክ ሀሳቤ ሀሳብህ ነው ተባረክ❤❤❤
ነጋሽ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ሰላም ይስጥህ❤❤❤
ነጋሽ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አግዛብሔር ይባርክሕ ድካምሕን ይቁጠርልሕ በርታ ወንድሜኤ❤❤❤
Beravo Negahe Media..... really I respect you 🎉🎉🎉🎉🎉
Enamsgenalen Melkame Behale
Endezi ayentocen abaet abezaelen ewnte yemienagero ❤❤❤
እግዝዮ ማረነ ክርስቶስ
አንድ ጥያቄ አለኝ እንግዲህ ከልጅነታችን ጀምሮ አሀዱ ሲባል በአለንበት ቦታ ደርቀን እንድቆም ነው የተማርነውም እያደረግን ያለንውም ለምን መልአኮች ይነጠፉሉ እንዳትረግጡ እየተባልን ነው ታዲያ ዛሬ መስቀሉን መርገጥ ምንም አይደል ብለው የሚሉት አይከብዳቸም እረ አምላኬ አንተ መፍትሄ እንጠብቃለን አስበን
ምን ይደረጋል 😭ሳናውቅ ያከበርነውን ቀን ናፋቂ ሁነን ቀረን አሁንማ
ዘበነ አቃሎ ተናግሯል ዘንድሮ የተምታታባቸው ይመስለኛል እኛ ግን ባለንበት እንፅና
ምንም የምነጠፍ መልአክ የለም
@ ያለ ቦታህ ሳትጠራ ዘው አትበል
@@hailubalcha3978አንተን ማን ጠራህ ከሰው ቤት ውጣ
❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳቺሁ
ነጋሽ እግዘዛብሔር ይባርክህ
ነጋሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ትህትናህ ደስ ይላል ልባቾንን አሳረፍከው መልካሙን እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አንደበተርቱእ ነህ ቃለህይዎት ያሰማልን መልካም በአል ይሁንልህ ከክፉዎች ይጠብቅህ
ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብክልን ለአባታችን በርታ በጣም ቅን የሆንክ ጀግና የተዋሕዶ ልጅ ነህ ለእምነትህ ያለህ ቀናይነት በእውነቱ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏❤🥰👌
እውነት ነው በቅርሦቻችን ላይ ድርድር የለንም ግን መስቀል መራገጥ ቅርፀ ነው ማለት በርባንን አምላክ ክርስቶስን መካድ ነው ለኔ ቱሬዝም የምትሉት የኔን እምነት እንጂ የኢሉሚናት እምነት ሊያራምድ አይገባም እኛ ኢትዮጵያዊ መስቀል ሀይላችን እንጂ መስቀል መራገጫችን አይደለም ዋ ዋ ዋ 666 አይሆንም ዋ ዋ ዋ መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የዳቢሎስ መቀጥቀጥ ነው
አግዛብሔር ይባርክሕ እንደምት
እኛ ነን ያጠገብናቸው እንደ ካብናቸው እናዋርዳቸዋለን።
ነጋሽ ስላሴ ይጠብቅህ አባታችን ጥሩ አርገዉ መልሰዉልካል በረከታቸዉ ይደርብን ቀራኒዮ መዳኒአለም ደብሬን ስላሳየህኝ አመሰግናለዉ❤❤❤
እናመሰግናለን ስለበአሉ ስለገለፅክልን! መልካም በአል
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ
ያነ በተፈጠረው ስህተት ዛሬ መደገም የለበትም የህንፃው ካቴድራል የተገነባው የተለያየ ዕምነት ባላቸው ሰዎች በመሆናቸው ሆን ተብሎ የተሠራ ሥራ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። ምክንያቱም ኢሉሚናቲ የተመሠረተው እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከ1772 ጀምሮ ነው። መሆኑን ነው
እግዚአብሄር ይማረን ልቦና ይስጠን ....... ዋጋ ተከፋሎልናል መስቀሉ ላይ ......እንዴት እንርገጠዉ ?????
አግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልን
በትክክል ነው ያብራራኸው እኔም የአቃቂዋ ነኝ
በርታ ፍጣሪ ይባርክህ ግን የምን የቅርስ ምናምን የሚባልው መቼም የማንስማው የልምና ይቅር ይብልን።ግን ይነሳ እታወዛግቡን።
ካሜንቴን አንብበው እባክህ ፬አመት አካባቢ የልደት ማርያም የአስተዳደር ህንፃ ላይ መስቀል በትክክል ያለበት ቴራዝ ተነጥፎ እባካችሁ ይነሳ ብያቸው ወጭውን እኔ አስተባብሬ ይቀየር ብያቸው ነበር ምላሻቸው ችግር የለውም ብለኛል !! አባታችን በወቅቱ የደብሩ አስተዳደር ነበሩ! እኔም አለ ሜክሲካ ቅድስት ልደታ ማርያም!
ወንድማችን ነጋሽ እግዝአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏
ወድማችን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ አባቶች አታስጨርሱን!!!
ነጋሽ እኔ የአካባቢው ተወላጅ ነኝ ይሄ እድሳት ሁለተኛው ነው እናቴ አሁን በህይወት የለችም ነገር ግን በልጅነቴ ስትናገር የሰማሁት ነገርቢኖር ይሄ ኮተሊክ የገባበትነገር እያለች ከርቀት እየተሳለመች ትመለሳለች ልጆችንም እንድ ንግድ አይፈልግም ነበር ብልህ የፈለኩት ከነ ስሙ ጭምር የተቀየረው በ50ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ይመስለኛል
ወንድሜ ነጋሽ የእግዚአብሔር ጥበቃ ዘወትር አይለይህ እንዲህ ውናተውን የሚናገሩ አባት አግኝተህ ለምእመናኑ ማቅረብህ ደስ ብሎኛም
ስላም ለአንተ ይሁን
ተባረክ
ሰላሙን ያብዛልህአባቶቻችን የመስቀሉ መረገጥ መልሱ ከብዳቸዋል ለምን መስቀሉ መሬት ላይ እንደተቀመጠ አያውቁትም ።ስላሴ ቤተክርስቲያን እኮ ብዙ ቦታ አለ ሌላ ቦታ ማስቀደስ ይቻላል 🌿የተዋህዶ ፍሬዋች 🌿🇪🇹ኢትዮጵያ ውስጥ 🇪🇹 የነገሰው መንግስት የተዋህዶ ጠላት መሆኑን እወቁ እባካቹ ጽሙ ጸልዮ
ውድ ወንድሜ ደስስ በሚል እርቀት ሔደሕ ነው ያሣወከን አሁንም ወደፊትም የእመብርሐን ከለላ አይለይሕ መልካም በዐል ከነቤተሰብሕ ይሁንልሕ ይሁንልን 💚💛❤🙏
ጋዜጠኛ እንዲህ ዓይነት ቀርብ ብለው ጥያቄችሁን ሀሳባችሁን የሚያዳምጡ እጅግ ሊከበሩና ሊመሰገኑ ይገባል! እነኚያ ለሆዳቸው ያደሩ ግን ዓይናቸውን አጥበው እየዋሹ በክፋታቸው ቀጠሉ!!!
Ye aba melisi yasferal Egizio maren kirstos 😢😢😢
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ነጋሽ !❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
እየሱስ ጌታ ነው!
ሀጥያተኛ ነኝ 100% ነገር ግን የመስቀሉ ነገር በጣም አንገብግቦኛል ብዙ አባቶችን ሳይ ግን ቀለልልልል አድርገዉ ነዉ ሀሳባቸዉን የሚገልፁት
Weye KERANYO medehanyalem betkrsetyan nwe
የሰላም ቤት ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልክ ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በመስቀሉ እንደራደር እያሉ ነው? ሰከን እንበልልልልል። እግዚዖ
ኦኦኦኦኦ ከመምህር ዘበነ ምን እንጠብቃለን አባቶቻችን እንኳን ክብር መስቀሉን ይረገጡና መልስ አልሰጡን እያሉ
ቤተ መቅደስ ከመሬቱ ጀምሮ ሁሉም ቅዱስ ስለሆነ ወለል ላይ የተሳለ የተነጠፈ መስቀለም የመቅደሱ አካል ነው ሲሉ መምር ዘበነን ሰማሁ ልበል። ጉድ ነው ዘንድሮ። ታቦቱም የመቅደሱ ዋና ኣካል ነው እሱንም እንርገጠው ማለት ነዋ። ስጋወ ደሙንስ። ኧረ ኡኡኡኡ
እሱ አወክ አወክ ሲሉት ይሄንን አሰማን ይሄ ቪዲዮ ትምህርት ይሆነዋል እሱ መሀል ሰፋሪ ነው እናውቀዋለን
ነጋሽ አባታችን ስለ ስዕል ያነሱት ነገር አለ ግን ከስዕል ይልቅ መስቀሉ አይበልጥም ወይ
ቤተክርስትያን የኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንጂ የማንም አህዛብ ንብረት አይደለም እነሱ የሚወስኑልን። አባቶቻችን ማስነሳት ከፈለጉ እኛ ልጆቻቸው ለሚመጣው ነገር ሁሉ ከጎናቸው እንሆንናለን።
ነጋሽ እንዴት ነህ አንድ ቢዲዮ ሰርቸ ልልክልህ ነበር በመስቀሉ ጉዳይ አናግረኝ ሊንክ ላክልኝ የቴሌግራም
እናመሰግናለን ስህተታችን ላረማችሁን!ሚስቱ ብትሞትበት አታግባ ሳይሆን አግባ ነው የሚለው ቃሉ! በባሕል የክርስትናን ት/ት መሻር ውጤቱ ክፉ ነው! ካቶሊክ፤ አባቶችን አታግቡ አሉና እርስ በርስ በስጋ ተቃጠሉና ተጋለጡ!
Gobez feter yebarekeh
My brother pass is present so yestekekel
አንተ ውስጥ እኔን አገኘሁት።❤❤❤
የሚገርም ነው መስቀል ሃይላችን ነው እያል መድሃኒአለም ለኛ ሲል የተሰቀለበትን መርገጥ ትክክል አይደለም:: ይቅር ይበላችሁ:: የግሽንና የካቴድራል የስላሴን ኬተክርስቲያንን ማወዳደር ትክክል አይደለም::
Yemskelu telatoch yenesalu yetbelew keen deres malet neew
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
መስቀል ኃይላችን ነው
አንድ ነገር ገባኝ በዩኒስኮ መመዝገቡ ተቀምተናል?
አባቶች በጸሎት ጠይቀው , በእሳት ጎርፍ ኡደሚቀጡ መልእክት መጥቷል. ተዘጋጁ ተብሏቿሏ. አባቶች ተዘጋጁ , ካወቃቹ በኃላ መስቀሉን የረገጣቹ ተዘጋጁ!!!!
ሙሉ ኢንተርቪውን አለማቅረብ ተንኮል ነው።
የአፈው አለፈ አሁን ዛሬ መስቀሉ ያሱልን
መስቀል የሚረገጥበት ከሆነ፤እድሳቱ የሹማምንቶች የነገስታት መቃብር ዝናብ እንዳይመታው ታስቦ ነው ያሰኛል።መስቀልን ንቆ ሰውን፤ነገስታትን ማክበር ምን ይባላል?እግዚአብሔርን እናከብራለን እየተባለ፤እግዚአብሔርን ንቆ ሰውን፤ሹማምንቶችን ማክብር፤ያሳዝናል፤ያስፍራልም፤እኔ ከአባቶች አውቃለሁ እየልኩኝ አይደለም፤ስህተቱ ግን ግድ መታረም መስተካከል አለበት።መግባባት የሚለው አያስኬድም፤መቀየሩ ምንም ድርድር አያስፈልገውም።ከመታደሱ በፊት፤መስቀሉ መከበር ነበረበት።
ነጋሽ ከእነ የስራ ባልደረቦችህ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀትን እንኳን አደረሳችሁእኔ የምለው ቅርስ የሚለው አካል ቤተክርስቲያኑ ሲፈርስ ብር ስጥተውናል ?ሲጀመር ቤተክርስቲያኑ የሰትሰራው በአማኙ ብር ነው የትይደሰውም በምእመኑ ነው ታድያ ምን አገባው ?
ነጋሽ ወንድሜ ከመስቀሉ ከቤተክርስቲያኗ የትኛው ይበልጣል መስቀሉ ከሚርገጥ ቤተክርስቲያኑ ቢፈስ አይቀልም ከተሳሳትኩ እታረማለሁ ?
በርቱ
ወንድሜ ነጋሽ ትን ብትረጋጋ ምን ይመስልሀል ለጤናም አይበጅ እኮ በመጯጯህ ሳይሆን የሚመለከታቸው ተነጋግረው ይፈቱታል እኛን ግን አታድክሙን 😢😢😢
እኔም የመምህሩን ንግግር ሰምቻለሁ ግሸን ያለው ክቡር መስቀል እንዲህ አይደለም በክብር ነው።
እንደ አባት ነታቸው ከጠየክ በትዕግስት ጠብቃቸው ለምን ትቸኩላለህ እነሱ በሰሩት ነው እኛ የምንጠቀመው እስኪ ክብር የተሞላበት አጠያየቅ ቢሆን ጥሩ ነው።
ሰላም ወንድሜ ለምታደርገው መንፈሳዊ ተጋድሎ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ :: በጣም የሚገርመው በቅርብ እንጦጦ ፓርክ ውስጥ መፅዳጃ ክፍል ገብቻ የየሁት በጣም የሚያስደነግጥ ነው፡ ; ይኸውም የወንዶች ሽንት መሽንና ግልፅ የሆነ መስቀል ላይ ሆኖ በማየቴ አዝኝ ፎቶ አንስች ፎቶው እኔጋ ይገኛል። ሌላው ቦሌ መድሀኒአለም መሀል መንገድ ላይ የውሃ ፍሳሽ ክዳን የቅድስ መድሃኒአለም ፅህፍ በእግር ሢረገኝ በማየቴ አዝኝ ወይምኖርበት ሀገር ተመለስኩ ሁለቱም ፎቶዎች ስላለኝ በቴሌግራም ልልክልህ እችላለሁ፥ : ለሁሉም እንፀልይ
በንጉሡ ጊዜ የተሠራ አይደለም አዲሱ ሚዲያን ተመልከቱ በወቅቱ የነበሩ አባት ተናግረዋል
Merti sir ye tedebeqe na merti layi yetasera min agenegnawu ye gishen lebicha yelenewu merti sir tedebeqo nw min agenegnawu
ewnt lemnager ke abat tebyewuh le meskel ena le orthodox tkaklegn akuwma yalkeh ante neh .... fatri ybarkekeh wendime
ኤጭ አሁንስ ሰለቸኘ እረፍት ነሳችሁን ህይወታችን በዬቀኑ አወካችሁት ሰላማችን ነጠቃችሁን ሁሌ በሚድያ ሀይማኖታችን በሚሰድቡና በሚያዋርድን የበለጠ እናንተ አንገታችን አስደፋችሁን በሐይማኖታችን ተስፋ እንድንቆርጥና ተቅበዝባዥ እንድንሆን አደረጋችሁን
አይዞን ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም
የዬትኛውም ሀይማኖት ተከታይ አለመሆን ይሻል ይሆን?ከዚህ ሁሉ ሳይሻል አይቀርም ቆይ ላስብበት እስኪ በእግዚአብሔር ቃል ልባችን የሚያሳርፍልን አንድ አባት እንዴት እናጣለን ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት ጌታ ሆይ ምድራውያን እረኞቻችን በመከራ ሰአት ምድረ በዳ ላይ ጥለውን ስለ ሸሹ የዘለዓለም እረኛችን አንተ ነህና አትተወን ከመበተን አድነን
Minitafu 81 amet mulu tsedito ayakim enide?ere tewu
የስልክ ቁጥር ላክልኝ ለሙታሳ ቅዱስ ሚካኤል የሚላክ ስላኝ
ኡፍ ነጋሽን እንደ እኔ የማወደው አለ ግን ለሀቅ የሚኖር ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
በመመለስ ዜናዊ ጊዜ ጀርመኖች ቦሌ አካባቢ የተከራዩበት ቤት ጊቢው ውስጥ መስቀል መሬቱ ላይ ሰርተው ሲያስረግጡ መንግሥት ከአገር አባሮችዋል
ያሳዝናል መምህር ዘበነም አወዛጋቢ መልስ ሰቷል ፈጣሪ ይታረቀን🙏😭
ሀይለስላሴ የሰሯቸዉ ቤተክርስቲያኖች በየክሉሉ ቤተመቅደስ ሌላ መሥቀል የሚረገጥ ካለ መፈተሽ ተገቢ ነዉ።
ወንፍሜ ነጋሽ ሆን ተብሎ በቱሪዝም ስም የተመዘገቡ እንእክሱም ላሊበላ ሌሎችም አሉ እሁንም ሌለወደፊት ይቀይሩታል።።።።። ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሶች ለወፊት ምን ማድረግ አለብን ይህ ስርአት የታወቀ ነው ፀረ ኦርቶዶክስ መሆኑ።።።።
የግሸኑም ቢሆን ግማደ መስቀሉ የተቀበረበት በውል የሚታወቅ ከሆነ አጥሮ ድህነት ደራሽ መስገጃ መለመኛ መለማመኛ ለስግደትም ቢሆን አድርጎ ማሰራት ነው :: ለዚህ ይሆን ኢትዮጵያ መከራዋን የምትበላው ?
ህዝብ ባዋጣው ባህል ቱሪዝም ብሎ ነገር ምንም እርዳታ ሳይሰጥ የህዝብን ቅሬታ አልሰማም ማለት ንቀት ነው::
ርእስህን አስተካክል " ግሸንም መስቀሉ ይረገጣል" አባታችን አላሉምአድማጭ ለማግኘት ያልተባለውን በርዕሰህ ማሳየትህ ስህተት ነው ይታረም
ሰለም ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛ ነጋሽ ቅርጽ የሚመለከታቸው ቅዱስ መስቀሉን መረገጡ ቅርጽ ነው ካሉ ምነው ያሁሉ ቅዱሳን አቢያተ ቤተክርስቲያን ከላያቸው ላይ ቤንዚን እየተርከፈከፈ ሲቃጠሉ ምነው ቅርጽነታቸው ጠፋባቸው? ለጥፋት ቅርጽ ነው እርገጡ ይሉናል ተው ሁላችንም እንሞታለን ይፍታህ የለለው ገኃነብ እሳት አለ ተው አንርሳው ባታምኑም ሞታችሁን ካሰባችሁ ፍረዱንም አትርሱ ። ቅርጽ ነው ካላችሁ መሬት አንስታችሁ ግድግዳ ለይ አድርጉት እንስመዋለን እንታሸዋለን ።እንድንበታለን።የመስቀሉ ኃይል ለማያምኑ ሞኝነት ነው።ሐእኛ ለምናምነው ግን ኃይላችን ነው ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ያስተማረን ይኸ ነው መስቀል ኃይላችን ነውር ኃይላችን መስቀል ነውመስቀል ቤዛችንመስቀል የነፍሳችን መዳኒት ነው።
ይቅርታ ያድርጉልኝ እና እኛ በራሰችን እጂ እየሰራነው ነው ምንረግጠው ይሄ ታድያ ምን ይባላል እያወቅን መስቀሉን እየዝቅዘቅን በልብሳችን ላይ ስናስቀምጥ ወዴት እየሃድን ነው???ምንድነው የታሰበላት እምዬ ኢትዬጵያ? አካሄዳችን አላማረኝም !!
be yikatit 1 betezegajew program mekedonia bego adiragoe mahiber heden endingobegn
ልክ እኮ ነህ ከምድር አልፈው በሰማይ ድሮን ተዘጋጅቶልናል አደለ? ምንድነው እራሱ መንግስት ሊያደርገው ያሰበው ጉዳይ አለ ወይ? ስጋት በስጋት በገዛ ሀገራችን በሰራናት ጠብቀን ደማችንን አፍሰን ያቆየናት ሀገራችን 🤔😡
ነጋሽ አባታችን እየነገሩህ መሞገትህ የአንተን ሀሳብ ብቻ ማንሸራሸር እንደምትፈልግ ያስረዳል።
ሀሰት።አትዋሽ
ከቤታችን ውጣና ቤተ እምነትህ ሂድ ይሄ የኛ ጉዳይ ነው እባክህ
ደግነቱ ጭር ሲል አንወድም ከሚሉት ወገን አይደለሁም።ቤተክርስትያንን እ የጠበቅን ነው እያላችሁ አትከፋፍሉዋት
መስቀል ካልተባረከ ቅርፅ ነው።በቅርስ ደግሞ አናምንም።በቅርፃ ቅርፅ የሚያምኑ ካቶሊኮች ናቸው።ሥዕል እንኳ ቢሆን ረግጠን መግባት አይገባንም ማለት ይቻል ነበር።ባልተባረከ መስቀል አናምንም።ይብቃን።ወደ ችግሮቻችን።
እሳቸዉም የሚሉት እኮ ነጋሽ ግሸን ይረገጣል ይሔም ይረገጥ ነዉ የሚሉት ምንድነዉ በመስማማት ነዉ የሚሉት ቤተክህነት እኮ አያገባዉም ተባልን መንግሥትነዉ አሉ እርሶም ደጋፊ ኖት አሁን ሊይቢሆንየሚሉትቲዲያ የዛኔ ሲያዩት መስቀል እየተረገጠ ነዉ ብለዉ ለምን አልተናገሩም?እርሶምበአሁን ሰዓት ቢሆኑ ያስረግጡት ነበር አለቀ ደቀቀ አባት ጳጳስ የሚባል የለነም
ስለ ትላንትናዋ የተዋህዶ ታሪክ ምንም አታቁም ግን ይወቅም አይወቅም በቃ በቤቷ የተገኘዉን ሁሉ እየለቃቀማችሁ ሰዉን ግራ ታጋባላችሁ ሚድያ ላይ ስለ ተዋህዶ የሚናገር ሰዉ እኮ እራሱ ከስር መሰረቷ የሚያዉቃትና መጠናከሪያ አሉ ከተባሉ ልጆቿ ተጨማሪ እዉቀትን የሚያገኝ እንጂ እንደ ፖለቲካዉ ያገኙትን እየጎተቱ በመጠየቅ አይደለም!!
ተምሮ መህይም የበዛበት ሀገር እንደው ምን ይሻለናል????? የሚጦመው ቀኑ ነው ወይስ ጋድ ነው እያወቃችሁ የማይሆን ጥያቄ አትጠይቁ እባካችሁ!!!!!
ነጋሽ ዕድሜ እና ጤና ሰላም ይስጥህ።
ተባረክ ሥላሴዎች ይባርኩህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ
ሥላሴዎች አይባልም፡፡ ሥላሴ ብቻ፡፡ ሶስት ሥላሴዎች የሉም፡፡ አንድ ሥላሴ ብቻ
ያሳደገኝ ደብር አባቴ ቀራንዬ መድሀኒያለም ደብር አስተዳዳሪ ይፍቱኝ አባቴ እኔ ከተሰደድኩ ነው የመጡት ማለት ነው አላውቃቸውም ደብራችን ቀራንዬ መድሀኒአለም እድሜ ጠገብ ከአዲስ አበባ ደብሮች ቀደም ነው ብዙ ሊሰራበት ይገባል እደሰማሁት ብዙ ለውጥ አለ ተመስገን በርቱ ባጋጣሚ አባታችን ኮሜቴን ቢያነቡ በደብራችን ብዙ አባቶች አሉ ተመስገን ግን ለንሰሀ አባትነት ሲጠየቁ ብዙወች የሰውን ማንነት ያያሉ ድሀ አባት እያጣ ነው አሉባልታ አይደለም በኔ ስለደረሰ ነው 😢😢😢 የቤተሰቦቼ የንሰሀ አባት ሞተው ሌላ አባት ማግኘት አቅቶኝ ስንቶችን አናገርኩ ግን ልብ ይስጣቸው አልቅሼ አውቃለው አባቴ በአልጋ ተኝቶ ፀበል የሚረጭልኝ አጥቼ እደጁ ተቀምጭ አነባሁ 😢😢😢 ሊታሰብበት ይገባል በንሰሀ ልጅ ዙርያ ካጠፋሁ ይቅርታ
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ትክክል ነው
እኔ ሀጥተኛ አለማዊ ነገር የሚስበኝ ነኝ ግን መስቀሉን እረግጠህ ግባቢሉኝ ሞቴን እመርጣለሁ የእኛን ያህል ካህናቱ አይደነግጡም ግርም ብሎኛል
አወኩሽ ናኩሽ ነው
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሰጡን ጠቃሚ ማብራሪያ ።ለአባታችንም ፀጋውን ያብዛልን።እናመስግናለን
እምዬ ተዋህዶ እንዳንተ አይን ልጆች ስላላት ደስብሎኛል አሁንም እስከመጨርሻ ዝምእንዳትሉ መስቀል አይረገጥ ወደሚመለከት አካል ጩሁልን
ወንዳማችን አግዚአብሔር ይሰጥልን መሰቀልን እንኳንሰ በእግራችን መረገጥንና ልብሰ ላይ ማድረግ እንኳን እፈራለሁ በጣም ነው ቅዱሰ መሰቀሎን አከብራለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በርታ❤❤
ነጋሽዬ ልዩ ትኩረት ተባረክ ሀሳቤ ሀሳብህ ነው ተባረክ❤❤❤
ነጋሽ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ሰላም ይስጥህ❤❤❤
ነጋሽ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አግዛብሔር ይባርክሕ ድካምሕን ይቁጠርልሕ በርታ ወንድሜኤ❤❤❤
Beravo Negahe Media..... really I respect you 🎉🎉🎉🎉🎉
Enamsgenalen Melkame Behale
Endezi ayentocen abaet abezaelen ewnte yemienagero ❤❤❤
እግዝዮ ማረነ ክርስቶስ
አንድ ጥያቄ አለኝ እንግዲህ ከልጅነታችን ጀምሮ አሀዱ ሲባል በአለንበት ቦታ ደርቀን እንድቆም ነው የተማርነውም እያደረግን ያለንውም ለምን መልአኮች ይነጠፉሉ እንዳትረግጡ እየተባልን ነው ታዲያ ዛሬ መስቀሉን መርገጥ ምንም አይደል ብለው የሚሉት አይከብዳቸም እረ አምላኬ አንተ መፍትሄ እንጠብቃለን አስበን
ምን ይደረጋል 😭ሳናውቅ ያከበርነውን ቀን ናፋቂ ሁነን ቀረን አሁንማ
ዘበነ አቃሎ ተናግሯል ዘንድሮ የተምታታባቸው ይመስለኛል እኛ ግን ባለንበት እንፅና
ምንም የምነጠፍ መልአክ የለም
@ ያለ ቦታህ ሳትጠራ ዘው አትበል
@@hailubalcha3978አንተን ማን ጠራህ ከሰው ቤት ውጣ
❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳቺሁ
ነጋሽ እግዘዛብሔር ይባርክህ
ነጋሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ትህትናህ ደስ ይላል ልባቾንን አሳረፍከው መልካሙን እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አንደበተርቱእ ነህ ቃለህይዎት ያሰማልን መልካም በአል ይሁንልህ ከክፉዎች ይጠብቅህ
ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብክልን ለአባታችን በርታ በጣም ቅን የሆንክ ጀግና የተዋሕዶ ልጅ ነህ ለእምነትህ ያለህ ቀናይነት በእውነቱ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏❤🥰👌
እውነት ነው በቅርሦቻችን ላይ ድርድር የለንም ግን መስቀል መራገጥ ቅርፀ ነው ማለት በርባንን አምላክ ክርስቶስን መካድ ነው ለኔ ቱሬዝም የምትሉት የኔን እምነት እንጂ የኢሉሚናት እምነት ሊያራምድ አይገባም እኛ ኢትዮጵያዊ መስቀል ሀይላችን እንጂ መስቀል መራገጫችን አይደለም ዋ ዋ ዋ 666 አይሆንም ዋ ዋ ዋ መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የዳቢሎስ መቀጥቀጥ ነው
አግዛብሔር ይባርክሕ እንደምት
እኛ ነን ያጠገብናቸው እንደ ካብናቸው እናዋርዳቸዋለን።
ነጋሽ ስላሴ ይጠብቅህ አባታችን ጥሩ አርገዉ መልሰዉልካል በረከታቸዉ ይደርብን ቀራኒዮ መዳኒአለም ደብሬን ስላሳየህኝ አመሰግናለዉ❤❤❤
እናመሰግናለን ስለበአሉ ስለገለፅክልን! መልካም በአል
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ
ያነ በተፈጠረው ስህተት ዛሬ መደገም የለበትም የህንፃው ካቴድራል የተገነባው የተለያየ ዕምነት ባላቸው ሰዎች በመሆናቸው ሆን ተብሎ የተሠራ ሥራ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። ምክንያቱም ኢሉሚናቲ የተመሠረተው እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከ1772 ጀምሮ ነው። መሆኑን ነው
እግዚአብሄር ይማረን ልቦና ይስጠን ....... ዋጋ ተከፋሎልናል መስቀሉ ላይ ......እንዴት እንርገጠዉ ?????
አግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልን
በትክክል ነው ያብራራኸው እኔም የአቃቂዋ ነኝ
በርታ ፍጣሪ ይባርክህ ግን የምን የቅርስ ምናምን የሚባልው መቼም የማንስማው የልምና ይቅር ይብልን።ግን ይነሳ እታወዛግቡን።
ካሜንቴን አንብበው እባክህ ፬አመት አካባቢ የልደት ማርያም የአስተዳደር ህንፃ ላይ መስቀል በትክክል ያለበት ቴራዝ ተነጥፎ እባካችሁ ይነሳ ብያቸው ወጭውን እኔ አስተባብሬ ይቀየር ብያቸው ነበር ምላሻቸው ችግር የለውም ብለኛል !! አባታችን በወቅቱ የደብሩ አስተዳደር ነበሩ! እኔም አለ ሜክሲካ ቅድስት ልደታ ማርያም!
ወንድማችን ነጋሽ እግዝአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏
ወድማችን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ አባቶች አታስጨርሱን!!!
ነጋሽ እኔ የአካባቢው ተወላጅ ነኝ ይሄ እድሳት ሁለተኛው ነው እናቴ አሁን በህይወት የለችም ነገር ግን በልጅነቴ ስትናገር የሰማሁት ነገርቢኖር ይሄ ኮተሊክ የገባበትነገር እያለች ከርቀት እየተሳለመች ትመለሳለች ልጆችንም እንድ ንግድ አይፈልግም ነበር ብልህ የፈለኩት ከነ ስሙ ጭምር የተቀየረው በ50ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ይመስለኛል
ወንድሜ ነጋሽ የእግዚአብሔር ጥበቃ ዘወትር አይለይህ እንዲህ ውናተውን የሚናገሩ አባት አግኝተህ ለምእመናኑ ማቅረብህ ደስ ብሎኛም
ስላም ለአንተ ይሁን
ተባረክ
ሰላሙን ያብዛልህ
አባቶቻችን የመስቀሉ መረገጥ መልሱ ከብዳቸዋል ለምን መስቀሉ መሬት ላይ እንደተቀመጠ አያውቁትም ።
ስላሴ ቤተክርስቲያን እኮ ብዙ ቦታ አለ ሌላ ቦታ ማስቀደስ ይቻላል
🌿የተዋህዶ ፍሬዋች 🌿
🇪🇹ኢትዮጵያ ውስጥ 🇪🇹 የነገሰው መንግስት የተዋህዶ ጠላት መሆኑን እወቁ እባካቹ ጽሙ ጸልዮ
ውድ ወንድሜ ደስስ በሚል እርቀት ሔደሕ ነው ያሣወከን አሁንም ወደፊትም የእመብርሐን ከለላ አይለይሕ መልካም በዐል ከነቤተሰብሕ ይሁንልሕ ይሁንልን 💚💛❤🙏
ጋዜጠኛ እንዲህ ዓይነት ቀርብ ብለው ጥያቄችሁን ሀሳባችሁን የሚያዳምጡ እጅግ ሊከበሩና ሊመሰገኑ ይገባል! እነኚያ ለሆዳቸው ያደሩ ግን ዓይናቸውን አጥበው እየዋሹ በክፋታቸው ቀጠሉ!!!
Ye aba melisi yasferal Egizio maren kirstos 😢😢😢
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ነጋሽ !❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
እየሱስ ጌታ ነው!
ሀጥያተኛ ነኝ 100% ነገር ግን የመስቀሉ ነገር በጣም አንገብግቦኛል ብዙ አባቶችን ሳይ ግን ቀለልልልል አድርገዉ ነዉ ሀሳባቸዉን የሚገልፁት
Weye KERANYO medehanyalem betkrsetyan nwe
የሰላም ቤት ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልክ ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በመስቀሉ እንደራደር እያሉ ነው? ሰከን እንበልልልልል። እግዚዖ
ኦኦኦኦኦ ከመምህር ዘበነ ምን እንጠብቃለን አባቶቻችን እንኳን ክብር መስቀሉን ይረገጡና መልስ አልሰጡን እያሉ
ቤተ መቅደስ ከመሬቱ ጀምሮ ሁሉም ቅዱስ ስለሆነ ወለል ላይ የተሳለ የተነጠፈ መስቀለም የመቅደሱ አካል ነው ሲሉ መምር ዘበነን ሰማሁ ልበል። ጉድ ነው ዘንድሮ። ታቦቱም የመቅደሱ ዋና ኣካል ነው እሱንም እንርገጠው ማለት ነዋ። ስጋወ ደሙንስ። ኧረ ኡኡኡኡ
እሱ አወክ አወክ ሲሉት ይሄንን አሰማን ይሄ ቪዲዮ ትምህርት ይሆነዋል እሱ መሀል ሰፋሪ ነው እናውቀዋለን
ነጋሽ አባታችን ስለ ስዕል ያነሱት ነገር አለ ግን ከስዕል ይልቅ መስቀሉ አይበልጥም ወይ
ቤተክርስትያን የኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንጂ የማንም አህዛብ ንብረት አይደለም እነሱ የሚወስኑልን። አባቶቻችን ማስነሳት ከፈለጉ እኛ ልጆቻቸው ለሚመጣው ነገር ሁሉ ከጎናቸው እንሆንናለን።
ነጋሽ እንዴት ነህ አንድ ቢዲዮ ሰርቸ ልልክልህ ነበር በመስቀሉ ጉዳይ አናግረኝ ሊንክ ላክልኝ የቴሌግራም
እናመሰግናለን ስህተታችን ላረማችሁን!ሚስቱ ብትሞትበት አታግባ ሳይሆን አግባ ነው የሚለው ቃሉ! በባሕል የክርስትናን ት/ት መሻር ውጤቱ ክፉ ነው! ካቶሊክ፤ አባቶችን አታግቡ አሉና እርስ በርስ በስጋ ተቃጠሉና ተጋለጡ!
Gobez feter yebarekeh
My brother pass is present so yestekekel
አንተ ውስጥ እኔን አገኘሁት።❤❤❤
የሚገርም ነው መስቀል ሃይላችን ነው እያል መድሃኒአለም ለኛ ሲል የተሰቀለበትን መርገጥ ትክክል አይደለም:: ይቅር ይበላችሁ:: የግሽንና የካቴድራል የስላሴን ኬተክርስቲያንን ማወዳደር ትክክል አይደለም::
Yemskelu telatoch yenesalu yetbelew keen deres malet neew
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
መስቀል ኃይላችን ነው
አንድ ነገር ገባኝ በዩኒስኮ መመዝገቡ ተቀምተናል?
አባቶች በጸሎት ጠይቀው , በእሳት ጎርፍ ኡደሚቀጡ መልእክት መጥቷል. ተዘጋጁ ተብሏቿሏ. አባቶች ተዘጋጁ , ካወቃቹ በኃላ መስቀሉን የረገጣቹ ተዘጋጁ!!!!
ሙሉ ኢንተርቪውን አለማቅረብ ተንኮል ነው።
የአፈው አለፈ አሁን ዛሬ መስቀሉ ያሱልን
መስቀል የሚረገጥበት ከሆነ፤እድሳቱ የሹማምንቶች የነገስታት መቃብር ዝናብ እንዳይመታው ታስቦ ነው ያሰኛል።መስቀልን ንቆ ሰውን፤ነገስታትን ማክበር ምን ይባላል?እግዚአብሔርን እናከብራለን እየተባለ፤እግዚአብሔርን ንቆ ሰውን፤ሹማምንቶችን ማክብር፤ያሳዝናል፤ያስፍራልም፤እኔ ከአባቶች አውቃለሁ እየልኩኝ አይደለም፤ስህተቱ ግን ግድ መታረም መስተካከል አለበት።መግባባት የሚለው አያስኬድም፤መቀየሩ ምንም ድርድር አያስፈልገውም።ከመታደሱ በፊት፤መስቀሉ መከበር ነበረበት።
ነጋሽ ከእነ የስራ ባልደረቦችህ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀትን እንኳን አደረሳችሁ
እኔ የምለው ቅርስ የሚለው አካል ቤተክርስቲያኑ ሲፈርስ ብር ስጥተውናል ?
ሲጀመር ቤተክርስቲያኑ የሰትሰራው በአማኙ ብር ነው የትይደሰውም በምእመኑ ነው ታድያ ምን አገባው ?
ነጋሽ ወንድሜ ከመስቀሉ ከቤተክርስቲያኗ የትኛው ይበልጣል መስቀሉ ከሚርገጥ ቤተክርስቲያኑ ቢፈስ አይቀልም ከተሳሳትኩ እታረማለሁ ?
በርቱ
ወንድሜ ነጋሽ ትን ብትረጋጋ ምን ይመስልሀል ለጤናም አይበጅ እኮ በመጯጯህ ሳይሆን የሚመለከታቸው ተነጋግረው ይፈቱታል እኛን ግን አታድክሙን 😢😢😢
እኔም የመምህሩን ንግግር ሰምቻለሁ ግሸን ያለው ክቡር መስቀል እንዲህ አይደለም በክብር ነው።
እንደ አባት ነታቸው ከጠየክ በትዕግስት ጠብቃቸው ለምን ትቸኩላለህ እነሱ በሰሩት ነው እኛ የምንጠቀመው እስኪ ክብር የተሞላበት አጠያየቅ ቢሆን ጥሩ ነው።
ሰላም ወንድሜ ለምታደርገው መንፈሳዊ ተጋድሎ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ :: በጣም የሚገርመው በቅርብ እንጦጦ ፓርክ ውስጥ መፅዳጃ ክፍል ገብቻ የየሁት በጣም የሚያስደነግጥ ነው፡ ; ይኸውም የወንዶች ሽንት መሽንና ግልፅ የሆነ መስቀል ላይ ሆኖ በማየቴ አዝኝ ፎቶ አንስች ፎቶው እኔጋ ይገኛል። ሌላው ቦሌ መድሀኒአለም መሀል መንገድ ላይ የውሃ ፍሳሽ ክዳን የቅድስ መድሃኒአለም ፅህፍ በእግር ሢረገኝ በማየቴ አዝኝ ወይምኖርበት ሀገር ተመለስኩ ሁለቱም ፎቶዎች ስላለኝ በቴሌግራም ልልክልህ እችላለሁ፥ : ለሁሉም እንፀልይ
በንጉሡ ጊዜ የተሠራ አይደለም አዲሱ ሚዲያን ተመልከቱ በወቅቱ የነበሩ አባት ተናግረዋል
Merti sir ye tedebeqe na merti layi yetasera min agenegnawu ye gishen lebicha yelenewu merti sir tedebeqo nw min agenegnawu
ewnt lemnager ke abat tebyewuh le meskel ena le orthodox tkaklegn akuwma yalkeh ante neh .... fatri ybarkekeh wendime
ኤጭ አሁንስ ሰለቸኘ እረፍት ነሳችሁን ህይወታችን በዬቀኑ አወካችሁት ሰላማችን ነጠቃችሁን ሁሌ በሚድያ ሀይማኖታችን በሚሰድቡና በሚያዋርድን የበለጠ እናንተ አንገታችን አስደፋችሁን በሐይማኖታችን ተስፋ እንድንቆርጥና ተቅበዝባዥ እንድንሆን አደረጋችሁን
አይዞን ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም
የዬትኛውም ሀይማኖት ተከታይ አለመሆን ይሻል ይሆን?ከዚህ ሁሉ ሳይሻል አይቀርም ቆይ ላስብበት እስኪ በእግዚአብሔር ቃል ልባችን የሚያሳርፍልን አንድ አባት እንዴት እናጣለን ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት ጌታ ሆይ ምድራውያን እረኞቻችን በመከራ ሰአት ምድረ በዳ ላይ ጥለውን ስለ ሸሹ የዘለዓለም እረኛችን አንተ ነህና አትተወን ከመበተን አድነን
Minitafu 81 amet mulu tsedito ayakim enide?ere tewu
የስልክ ቁጥር ላክልኝ ለሙታሳ ቅዱስ ሚካኤል የሚላክ ስላኝ
ኡፍ ነጋሽን እንደ እኔ የማወደው አለ ግን ለሀቅ የሚኖር ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
በመመለስ ዜናዊ ጊዜ ጀርመኖች ቦሌ አካባቢ የተከራዩበት ቤት ጊቢው ውስጥ መስቀል መሬቱ ላይ ሰርተው ሲያስረግጡ መንግሥት ከአገር አባሮችዋል
ያሳዝናል መምህር ዘበነም አወዛጋቢ መልስ ሰቷል ፈጣሪ ይታረቀን🙏😭
ሀይለስላሴ የሰሯቸዉ ቤተክርስቲያኖች በየክሉሉ ቤተመቅደስ ሌላ መሥቀል የሚረገጥ ካለ መፈተሽ ተገቢ ነዉ።
ወንፍሜ ነጋሽ ሆን ተብሎ በቱሪዝም ስም የተመዘገቡ እንእክሱም ላሊበላ ሌሎችም አሉ እሁንም ሌለወደፊት ይቀይሩታል።።።።። ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሶች ለወፊት ምን ማድረግ አለብን ይህ ስርአት የታወቀ ነው ፀረ ኦርቶዶክስ መሆኑ።።።።
የግሸኑም ቢሆን ግማደ መስቀሉ የተቀበረበት በውል የሚታወቅ ከሆነ አጥሮ ድህነት ደራሽ መስገጃ መለመኛ መለማመኛ ለስግደትም ቢሆን አድርጎ ማሰራት ነው :: ለዚህ ይሆን ኢትዮጵያ መከራዋን የምትበላው ?
ህዝብ ባዋጣው ባህል ቱሪዝም ብሎ ነገር ምንም እርዳታ ሳይሰጥ የህዝብን ቅሬታ አልሰማም ማለት ንቀት ነው::
ርእስህን አስተካክል " ግሸንም መስቀሉ ይረገጣል" አባታችን አላሉም
አድማጭ ለማግኘት ያልተባለውን በርዕሰህ ማሳየትህ ስህተት ነው ይታረም
ሰለም ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛ ነጋሽ
ቅርጽ የሚመለከታቸው ቅዱስ መስቀሉን መረገጡ ቅርጽ ነው ካሉ ምነው ያሁሉ ቅዱሳን አቢያተ ቤተክርስቲያን ከላያቸው ላይ ቤንዚን እየተርከፈከፈ ሲቃጠሉ ምነው ቅርጽነታቸው ጠፋባቸው? ለጥፋት ቅርጽ ነው እርገጡ ይሉናል ተው ሁላችንም እንሞታለን ይፍታህ የለለው ገኃነብ እሳት አለ ተው አንርሳው ባታምኑም ሞታችሁን ካሰባችሁ ፍረዱንም አትርሱ ። ቅርጽ ነው ካላችሁ መሬት አንስታችሁ ግድግዳ ለይ አድርጉት እንስመዋለን እንታሸዋለን ።እንድንበታለን።
የመስቀሉ ኃይል ለማያምኑ ሞኝነት ነው።
ሐእኛ ለምናምነው ግን ኃይላችን ነው
ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ያስተማረን ይኸ ነው
መስቀል ኃይላችን ነውር
ኃይላችን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን
መስቀል የነፍሳችን መዳኒት ነው።