#የመስቀሉ_መረገጥ_ሲገርመን_ጳጳሱ_በቀይ_ወጥ_መጡብን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 312

  • @daniyifru9727
    @daniyifru9727 12 дней назад +20

    ድያቆን ደረጄ ዘወይንዬ እና ነጋሽ ሌሎች ም ሁሉ ዳግማዊት እሌኒ ስለመስቀሉ ፍቅር የምትቃጠል የምታለቅስ እሱዋ ን መስላችሁዋታልና በርቱልን መስቀሉ ፍቅር ነው ያሽንፋል በርቱ 🙏✝️🙏

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 12 дней назад +26

    ወንድሜ ነጋሽ አይዞህ በርታ ከወንድሞችህ ጋር ቸሩ መድሃኔአለም ይጠብቃችሁ።አንድ ቀን እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው።

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 12 дней назад +20

    አምላኬ ሆይ የንስሐ እድሜ ስጠኝ እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢

  • @merd24
    @merd24 12 дней назад +20

    ይዘገይ ይሆናል እንጅ የሕዝበ ክርስቲያኑ ጥያቄ ይመለሳል።
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !
    አሜን

  • @eneyatola6499
    @eneyatola6499 12 дней назад +12

    እዉነት ነዉ ወንድሜ መስቀላችንን ሞተን እናስከብራለ ን አሜን አሜን አሜን ።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 12 дней назад +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እሱ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 12 дней назад +7

    የምወድህ በምክንያት ነዉ ጎበዝ ጠንካራ ደፋር ስራህን የምታዉቅ ግዴታህ እና መብትህን የምታዉቅ ምርጥ ጋዜጠኛ እንደሌሎች የማትርመጠመጥ ለእዉነት የቆምክ የምትጋፈጥ እስር ወደዉሀሏ የማያረግክ ብትታሰር እዉነት የሚያወጣህ የኔ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድህ በምክንያት ነዉ ኑርልኝ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ጨምሮ ይስጥህ አሜን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 12 дней назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 11 дней назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ የተዋህዶ ጀግና

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    🇨🇬😭😭 በምህረቱ ይማረን እኔ ግን ሁሌም የአምላክ ፍቅርና ዝምታ ያስገርመኛል ያነን ያክል መከራ ተቀብሎ እርጥብ መስቀል ተሸክሞ ሲጎትቱት ወደፊት ወደኃላ ሲጥሉት መስቀሉን ይዞ ሲወድቅ አብሮ ይዞት ይወድቃል ሲነሳ ተሸክሞት ይነሳል ሙጭጭ አድርጎ ይዞ መከራውን ያየበትን ደሙን ያፈሰሰበት ሰጋው የተቆርሰበት መስቀል መከራውን ሰቅይቱን መረሳታችን ሳስብ አዝናለሁ አይይ ልብ ይሰጠን

    • @ZawdeKegne
      @ZawdeKegne 12 дней назад +3

      መስቀሉማ ተረገጠ እኮ በእኔ አረዳድ መስቀል አያስፈልግም የሚሉ ይመስላል የረገጡት መስቀል እሳተ መለኮት መሆኑን እኔዴት ረሱት ለኛ መዳኛ ስላደረግልን እሳት መሆኑን ረሳነው።

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 10 дней назад

      😢😢😢😢

  • @MimiTvs-v3o
    @MimiTvs-v3o 10 дней назад

    ወንድም ነጋሸ ፈጣሪ ይጠብቅህ የእውነት መንገድ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 12 дней назад +9

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 12 дней назад +6

    አቤቱ ይቅር በለን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምን ጉድ ነዉ የመጣብን እረ አባቶቻችን ምን እየሆናችሁ ነዉ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አኔ በእዉነት የመስቀሉ ሀይል ታምር ያሳየን ነዉ የምለዉ

  • @elsabethbelayneh1960
    @elsabethbelayneh1960 12 дней назад +5

    ክብር ምስጋና ለሃያሉ እግዚአብሔር

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 12 дней назад +2

    ብርታቱን እግዚአብሄር ይስጠን ። ወንድም ነጋሽ ሰላም ለአንተ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemaramMeseret
    @YemaramMeseret 12 дней назад +4

    አቤቱ ማረን 😢😢😢

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 11 дней назад

    እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን

  • @amenMane-l1j
    @amenMane-l1j 11 дней назад

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @dalgiedemie4367
    @dalgiedemie4367 12 дней назад +3

    እግዝአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ከጎንህ ነን።

  • @AgerDesa
    @AgerDesa 6 дней назад

    Barok wondime likinehi ❤❤❤❤

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 12 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ጋዜጠኛ ነጋሽ ! አቤቱ አቤቱ ለአባቶች ልቦናቸውን መልስላቸው !! ሃይማኖታቸውን የሚስቱ እንዳሉ ቃሉ ይነግረናል እና አባት ሆይ ስተው እንዳያስቱን እባክ ጥበቃህ አይለየን!!🙏🙏

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 12 дней назад +3

    አቤቱ ማረን ይቀር በለን

  • @zeezee727
    @zeezee727 12 дней назад

    ተባረክ ወንድሜ ነጋሽ። እግዚአብሔር ይጠበቅክ።

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x 11 дней назад

    እግዞኦ ማርና ክርስቶስ

  • @SalamGonder
    @SalamGonder 11 дней назад

    አንተ የተባረክ ሰው ተባረክ

  • @elsabethbelayneh1960
    @elsabethbelayneh1960 12 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 12 дней назад +3

    ነጋሽዬ እግዚያብሔር ይርዳህ በሰላም አስቆርበህ ተመለስ

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 12 дней назад +3

    አይዝህ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ከእውነት ጋሪ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @NigestAssefa-zz1dn
    @NigestAssefa-zz1dn 12 дней назад

    ተባረክልን አሜን❤

  • @Messret
    @Messret 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ZeharahusaneZeharahusane
    @ZeharahusaneZeharahusane 11 дней назад

    ሕግዚያብኤር ይባርካቹ በርቱ

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 12 дней назад +4

    የምን አባትነት:: ከነዚህ ጳጳሳትም ሆነ ካህናት አብሮ መፀለይ እንኳን ከባድ ፈተና ነው:: አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ብሆን የትኛው ቤተክርስቲያን ሄጄ እንደምፀልይ አላውቅም:: ለነጋሽና ለሌሎችም ሃቀኛ ኦርቶዶክሳውያን በጣም አዝናለሁ:: ጳጳሳቱ የሚሠሩት አንጀት የሚያቃጥል ነገር ነው

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug 12 дней назад +3

    ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን

  • @LidiyaZewude-w5l
    @LidiyaZewude-w5l 11 дней назад

    እግዝሆ 😢😢😢😢

  • @hadasgmedhin7767
    @hadasgmedhin7767 12 дней назад

    ተአምራቱን ያሳይ

  • @selamyoutube4792
    @selamyoutube4792 12 дней назад +1

    I truly appreciate your progress

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 12 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክይጠብቅህ ወንድማችን:: ታስፈልገናለህ:: እናመሰግናለን:: ❤❤❤❤

  • @MamiEstgenet
    @MamiEstgenet 12 дней назад

    ነጋሽዬ መድኃኒዓለም ይጠብቀን

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 12 дней назад +3

    እንኳ በሰላም መጣልን ወንድም ነጋሽ !!❤❤❤❤❤❤

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 12 дней назад +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሃል የሄድክበት የእየሩሳሌም ኪዳነ ምህረት ትረዳሃለች

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 12 дней назад

    ልጀ በርታልን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከእውነት ጋር ነው

  • @alemneshhadi5315
    @alemneshhadi5315 11 дней назад

    Kale Hiwet yasemalen erejem edeme ena tena yestelen

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 12 дней назад +2

    አይዞህ ወንድማችን ከእውነት ጋር መቆም ግዴታችን ነው ምረቱን ያምጣልን እንፀልይ ።😭

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 12 дней назад

    እውነትነው ስለመስቀሉ መቺም ዝም አንልም ፈጣሪ ያክብርህ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም ነጋሽ ከመስቀሉ ክብር አይበልጡም የእነሱ ክብር

  • @Rahel-c2x
    @Rahel-c2x 12 дней назад

    Brother negash we are with you❤❤❤

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 12 дней назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን መስቀሉን አንሱልን ሀጢአታችን በዛ እግዚኦ

  • @Rahel-c2x
    @Rahel-c2x 12 дней назад

    We protestants yes I am without GOD bless you❤❤❤

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 12 дней назад +1

    ነጋሽ እና ብሩኬ የተዋህዶ ፈርጦች በርቱልን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳቹሗለን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ
    ይሄ ልጅ ሌላ ሚዲያ ላይም አትቸዋለሁ ማን ነው ዛሬ ፈቶ የለቀቀው አያፍርም መስቀል እየተረገጠ አፍ አለኝ ብሎ ሊተች የመጣው ባለየ ።

  • @kebebushtasew
    @kebebushtasew 12 дней назад

    zeme blen kemefred Subaye Enyaze Enalqes

  • @1621ሀና
    @1621ሀና 12 дней назад

    እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ የተዋህዶ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ

  • @sintayehudawed3132
    @sintayehudawed3132 12 дней назад +2

    Ewnet belhle wendma egzybher ybarkhe

  • @tewabebogale4604
    @tewabebogale4604 12 дней назад +3

    ወንድማችን ነጋሽ ፥ ሥላሴዎች ይጠብቁህ። መስቀሉ 81 ዓመቱ ነው የሚለው ነገር ለእኔ ትርክት ነው የሆነብኝ። ይህች እንደ ምክንያት ነች። እንደእኔ አያቶቻችን፥ ወይም አባቶቻችን ይህንን አድርገዋል ብዬ አላምንም። ልቡናዬም ሊቀበልልኝ አልቻለም። ለማንኛውም ጉዳዩ መስተካከል ሲኖርበት ጭራሽ አባት ያልናቸው በኩራት መስቀሉን እረግጠው አሳይተውናል። በእውነት ልቤ ያዝናል.። መጨረሻችን ምን ይሆን? ወደፊትስ እንዴት ነው የምንቀጥለው? እግዚኦ!!!

  • @honeyselametube
    @honeyselametube 11 дней назад

    እውነት ነው

  • @Rahel-c2x
    @Rahel-c2x 12 дней назад

    NEGASH I LOVE YOU'R medy

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1io 11 дней назад

    Ahun new bereket eyagegnachihut yalew mesaded sitijemru bertu wendimochachn 🙏

  • @drseimgech1942
    @drseimgech1942 12 дней назад +2

    አሜን ከሰው ልጆች ጋር ሁሉ እግዚአብሔር ይሁን!!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 12 дней назад +4

    ጆሮአችንን ጭው ማረግ ቀጥለውበታል እግዚዎ መጨረሻችን😭

  • @gebretsadikchuche4300
    @gebretsadikchuche4300 12 дней назад +2

    ማርያምን ነጋሽ ወጥ አቀዳዱ አሳቀኝ ማርያምን

  • @hailudebello3893
    @hailudebello3893 12 дней назад +3

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 11 дней назад

    እግዚኦ መድኃኔአለም አድነን 😢 ልቦና ይስጣቸዉ ዘመኑ ቀፎኛል ይሄ ይሆን ጅማሬዉ ለራዕይ 13 ለምን ትዝ አለኝ ? በርታ ነጋሽዬ❤

  • @AlemayehuAto
    @AlemayehuAto 12 дней назад +1

    የሚታደርገውን ተጋድሎ ሁሌም አዳምጣለው ፍላጎትህ ያለምንም ጥርጥር ለእምነት /ለቤተክርስቲያን አንድነት ብቻ ስለሆነ እጅግ በጣም አከብራለው BUT ሁሉም ጠፊና የሚያልፍ ነው ብቻኛው መደኛ በክርስቶስ ነው

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 12 дней назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በደሙ ይሸፍንህ ይሸፍናችሁ ወንድሞቸ በርቱልን

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 12 дней назад

    በርታ bro

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv 12 дней назад

    ነጋሽ ወንድሜ አንተ ግን በርታ!! እግዚአብሔር ይርዳ ።

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 12 дней назад +9

    ስለ መስቀሉ መረገጥ መቼም ዝም አንልም ።

  • @MedanitAlemu-fb4wu
    @MedanitAlemu-fb4wu 12 дней назад

    ውንድሜ በርታልን እንደናተ አይነቱን ያብዘልን መስቀሉን የተሽከመ ሁሉ መከራው ይበዛል በርታ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 12 дней назад +1

    የኛ ውድ ነጋሽ መድሀኒያለም አይለያቹ ሆዳም አባቶች ስለለዩ አይግረማቹ በርቱ ከእውነቱ ጋር❤❤❤

  • @haregbekele9456
    @haregbekele9456 9 дней назад

    እግዚአብሔር በቸርነቱ በደሙ ይጠብቃችሁ !!! እደዉ ምን ብለን እንደምንፀልይ ግሪ የገባበት ዘመን ነዉ !! እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 12 дней назад

    Amen 🙏

  • @yehualaworkmaru7698
    @yehualaworkmaru7698 12 дней назад +1

    ነጋሽ የመስቀሉ አምላክ ይጠብቅህ እግዚሐብሔር በሰው ፊት የመሰከረልኝን በአባቴ በአብ ፊት አመሰክርለታለሁ ብሏል አምላካችን ስለዚህ በርታ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን በአጠቃላይ ለመስቀሉ የምትታገሉ በሙሉ የእግዚሐብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @daniyifru9727
    @daniyifru9727 12 дней назад

    ሰላም ነጋሽ -: በርታ በርቱልን መስቀሉ ያሽንፋል : መደመር በሉት ምንም በሉት የ መስቀል ምልክት የሆነውን ሁሉ እንድናከብር ስርዓት አለን ስለዚህ ካየንበትና ካወቅንበት ግዜ ጀምሮ አንሱ ብለናል በፍፁም አይሆንም አናስከብራለን ዝም አንልም ስለፅዮን እንዳለው ስለ መስቀሉ ዝም አንልም እንጮሃለን ጩሁ ይስተካከላል ብለናል አድምጡ ተዉ አባቶቻችን ተዉ ልጆቻችንንም ስሙ 🙏✝️🙏

  • @SebleMengsha
    @SebleMengsha 12 дней назад +1

    እዉነትን እያወቁ ከመልመዳቸዉ ብዛት ድፍረታቸዉ እዚህ ደረሰ።
    አቤቱ ይቅር በለን

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 12 дней назад

    ፈጣሪይፈርዳል አይዞሕ

  • @seblewongelalemayehu5680
    @seblewongelalemayehu5680 12 дней назад

    ወይኔ ወንድሜ ተቃጠልን እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሙዳይ ምፅዋቱ መጉደለ ነው ያሳሰባቸው።

  • @mulureda9138
    @mulureda9138 12 дней назад

    Good job ❤

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 12 дней назад

    ድል ለተዋሕዶ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 12 дней назад

    በጣም በጣም በጣም እየተሰራብን ያለው ወደ ጥፋት መንገድ እጅግ ያማል እጅግም ያስቆጣል , መልስ ከመስጠት ጭራሽ መስቀል የተረገጠ የለም ብለው በበዓሉ ሰአት መናገር ማለት እጅጉ ያስቆጣል , ጭራሽ ፕሮፖጋንዳ ነው ብለው እፍ

  • @arayaghiwot4796
    @arayaghiwot4796 12 дней назад +1

    Tebarek wendme

  • @miserts7657
    @miserts7657 12 дней назад

    Hodamm abatoch new yalun hodachewun wedew somunem yemisom ayemeselengem

  • @CellCell-m7z
    @CellCell-m7z 12 дней назад

    ነጋሽ እንደስም ንገስ የንጉሡ ጌታ ይቅደም ከፊትሕ እሡ ይጠብቅሕ

  • @ayalbirhanu3208
    @ayalbirhanu3208 12 дней назад

    Egzihabehar kenate yehun yerdachu esu medehanitalem ❤❤❤❤

  • @mariamsina3380
    @mariamsina3380 12 дней назад

    Asmesaye

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 12 дней назад +1

    ወንድማችን ነጋሸ የምንለው የምንናገረው ጠፍቶናል ከእረኛው እስከ ተጠባቂው አስመሳይ እይታን ፈላጊ ሆንን ጨካኞች ሆንን ከማን እንማር😢😢😢

  • @meserbeye
    @meserbeye 12 дней назад

    በርታ ወንድማችን ነጋሽ በእዉነት የተደረገዉ ነገር አሳፋሪ ነዉ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 12 дней назад +1

    ዝምአንልም መሥቀሉ ይነሳ አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 12 дней назад

    አይዞህ ወንድሜ አባቶች እኮ ወጠ ሰሪና ወጥ አወጪ ሆነውልናል። መስቀል ለረገጡ እግዛብሔር አምላክ ይፈረድባቸው ።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 12 дней назад

    ዘማሪ ምንዳየ ከበለፀገ ቆየ እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት

  • @gelilawassie5288
    @gelilawassie5288 12 дней назад +2

    የእውነት አምላክ በሠማይቤት ይመሥክርላችሁ ለእውነት የቆማችሁ ወንድሞቸእውነትን የያዘ አይወድቅም አየዞአችሁ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 11 дней назад

    ነጋሽ እናመሰግናለን ። የወጥ አባት ናቸው የምን ብፁዕ ናቸው ሆዳም ዘረኛ ናቸው እንኳን ከእጃቸው መስቀል ልሳለም ቀዓይኔ ማየት አልፈልግም እኚህ ሳዊሮስይሁዳ👎ወንድሜ ነጋሽ አይዞህ የክርስቶስ ሐዋርያ የመሆንህ ምልክት ነው የመሳደድህ የመከሰስህ የመወቀስህ ሚስጢር እና ፅናቱን ያድልህ ክፉ አይንካህ በርታ ❤️

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 12 дней назад +2

    ነጋሽ አይዞህ የኔ ወንድም ሥላሴዎች ቤታቸዉን ያፀዳሉ። የግዜ ጉዳይ ነዉ። እመስቀሉ ላይ በትዕቢት የጨፈሩትን መዳህኔአለም አንጓቸዉን ሰብሮ ያስቀምጥልን አሜን! አሜን! አሜን!
    ከዚህ በህዋላ አሥራታችንን ለቤተክርስትያን ከመስጠት ኑሮ ለከበደባቸዉ በየቤታቸዉ ለተራቡት ወይም ለሀገር ለሚፀልዩ ለመናንያን ማድረግ ነዉ።
    ነጋሽ እራስህን ጠብቅ ነገሩ ቢያበሳጭም ለፈጣሪ ስጠዉ። እግዚአብሔር እየለየ ይመታል። እንደዚህ እንዳላገጡበት አይቀርም።

  • @MuluAhmad-p2k
    @MuluAhmad-p2k 12 дней назад

    Good job

  • @eyerustofik7077
    @eyerustofik7077 12 дней назад

    ባወራክ ደስ ይለኛል እዚ ላይ መፃፍ ስላልፈለኩ ነው

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 12 дней назад

    ጌታ ሆይ ድረስ

  • @Resynikrstyane
    @Resynikrstyane 12 дней назад

    Ayyyy. Wendmie. Lila. Bitsema. Mn. Tl. Neber. Ayzon. Bexelot. Enchu. Bicha❤

  • @yhguyt
    @yhguyt 12 дней назад +5

    ምን አባት አለና ወንድሜ ብችልና አገሬ ብሆን ታቦቱ ፊት እሪ ብዬ ብጮህ ደስ ባለኝ ወይኔ እንዴት እንደተቃጠልኩ መስቀል እረግጠው መስቀል ይሸላለማሉ ሌላው እኔ ከህፃንነቴ ጀምሮ ከሀገሬ እስከምወጣ በሰንበት ትምህርት ቤት ነው ያደኩት እና የአራት ኪሎ ሰንበት ተማሪዎቹ ሞተዋልዴ እንዴት አይሉም መስቀል ላይ ቆመው ነው የሚዘምሩት እነዚህ ተራ ሰንበት ተማሪዎች ናቸው ምናልባትም እይታ ፈላጊዎች ብቻያሳዝናል

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 12 дней назад

      እሕቴቴቴ አረ ያማልልልል ተቃጠልኩኩ😡😡😡😡😡
      እየተሽሞኖሞኑ ሕዝቡን አሰቃዮት ፈጣሪ ይድረስልን እጂጂጂ 😭😭😭😭😭 አሞኛል በጣጣጣ የኑሱ ቆራጥ እርምጃ አለመኖር ለዚሕሁሉ ውድቀት በቃን እኔም ስደት ያዘኝ እጂጂጂ ከመጮሕ ወደኃላ አልልምነበር ተቃጠልኩኩ😡😡😡 ሲጀመር መስቀል እርገጡ ያሉን በሙሉሉሉ የ 6️⃣6️⃣6️⃣ አባላት ናቸው።

    • @yhguyt
      @yhguyt 12 дней назад

      እውነት ነው አምላከ እስራኤል ፍርዱን ይስጥ ቤቱን ያጥራ​@@tgtg3001

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 12 дней назад

    ባሮክ አንደበት ነው የሆነኝ ተባረክ እውነቱ ይህ ነው

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 12 дней назад +3

    መሰቀሉን አንሱልን በእግዛብሄር ሰም ይሁንባቹ እግዛብሄርን ካልፍራቹ በአብይ መንግሰት ሰም ይሁንባቹ ሃይማኖትና ፖለቲካ የተምታታበት ግዜ ደርሰናል እሱ ይፍርድ ቤቱን ያዕዳልን ምእመናን መሰቀሉን እንዳትርግጡ እንዳትሄዱ 😢😢😢😢😢😢

  • @elizabethtesfaye7477
    @elizabethtesfaye7477 12 дней назад

    በጣም። ያሳዝናል ቁጭ ብዬ ሳዳምጥ ልቤ ተንክቶ እንባ ተናነቀኝ መድሀኒአለም ይፍርዳል በቤቶ ፍርዴን ይስጥ ሁል ግዜ ይገርመኝ ነበር። ቤተክርስትያን ስትቃጠል እንደ። ጣፍ ስትነድ ምእመናን በየቦታው እንደጉድ ሲታረዱ ደማችው እንደጕድ ሲፈስ ዝም ያሉ አባቶች አሁን ደግሞ መስቀል እረግጠው አሳዩን ይሄ ነው መጨረሻችው። ያሳዝናል ያስለቅሳል ፍርድ ከእግዚአብሔር። ነው ወደሱ ነው ማልቀስ ለሁሉም መልስ አለው ከሱ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 12 дней назад

    የኔውድ ነጋሽ ድንቅ ተቆርቆሪ የብየ ሄኖክ ግራ ተጋብተዋል በዚ ፖለቲካ በዚህ ዘረኝነት በዚ ሙስናው መከራላይ ናቸው