🔴ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • This Is the official RUclips Channel of Memeher Dereje ZeWoyniye (መምህር ደረጀ ዘወይንዬ )
    Preacher Dereje Zewoyniye, who we know as a leader in national and ecclesiastical issues in various media, will present very instructive historical, religious, and national facts on Dereje Zewoyniye media from the middle of this month.
    Show us your solidarity by subscribing, liking, and sharing this holy purpose.
    We are today, between yesterday and tomorrow. Let's make today a bridge and build something good.
    #ethiopian
    #orthodox_tewahido_Church
    #orthodox
    በተለያዩ ሚዲያዎች በሀገራዊና ቤተክርስቲያናዊ ጉዳዮች ላይ በግንባር ቀደምትነት የምናውቀው መምህር ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ በደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ እጅግ አስተማሪ ታሪካዊ፣ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ እውነታዎችን ይዞ ይቀርባል።
    እርስዎም ይህንን ቅዱስ ዓላማ ለሌላው ይዳረስ ዘንድ ሰብስክራይብ ፣ ላይክና ሼር በማድረግ አብሮነትዎን ያሳዩን።
    እኛ በትናትና እና በነገ መካከል ያለን ዛሬ ነን። ዛሬን ድልድይ አድርገን መልካም ነገርን እንገንባ።
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ

Комментарии • 500

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 14 дней назад +128

    ግብረሰዶምን ብቻህን የታገልክ ጀግና መንፈሳዊ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 14 дней назад +92

    እናትና ልጁ በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ አንተም የሃገራችን ፑቲን ትራምፕ
    ሙጋቢ ነህ ኑርልን ዘላለም

    • @abebechg.selassie2936
      @abebechg.selassie2936 14 дней назад +2

      ❤ወይ ወንድሜ ለእግዚ አብሔር የሚሳነው ምንምን የሚያቅተው ነገር የለም ። ዛሬ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ሰው መሪ አምጥቶ ኢትዮጵያ መሪ አስቀምጦ የአገሪቱን ክብርሯ ገፈፈ ፡ በጣም ልብ ይሰብራል 😂 ያሳዝናል ። ልጄ ደረጀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አውሬ ነው እየመራ ያለው ኢትዮጵያን ። አነተን ቤተሰቦችህን መድ ሐኒአለም ይጠብቅልን አሜን ተባረክ አሜን ።

  • @marthasemma3905
    @marthasemma3905 14 дней назад +126

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ከክፉ ጠላት እመአምላክ በወርቅ ቀሚሷ ትሸፍንህ አንተ ለቤተክርስቲያናችንና ለሀገራችን ኩራት ነህ አንተን የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል በሀገር ውስጥ ቂጭ ብለህ እግዚአብሔር ን እም ነህ እንዲህ በልበ ሙሉነት ስትናገር በእውነት ኩራት ይሰማኛል በእውነት በርታልን ወንድም አለም የኢትዮጵያ ን ትንሳኤዋን ያሳይክ ያሳየን አሜን

    • @werkneshnessibu5430
      @werkneshnessibu5430 14 дней назад +8

      እግዚአብሔር ይመስገን፣ ሲጀምር የተናገረውን እስከመጨረሻው እንዲጸናበትና በተግባርም እንዲያሳየን፣ እግዚአብሔር ይረዳው። አንተንም የምትናገረው እውነት ስለሆነ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ።

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 14 дней назад

      ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን !! የአሜሪካውን አዲሱን ፕሬዝዳንትን ዶናልድ ትራፕን እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ባወቀ ከተደጋጋሚ የሞት አደጋ ያተረፋቸው ለዚህ ነው ግብረ ሰዶማያዊያንን ለማጥፋት ።

    • @ZerihunZerihunNgash
      @ZerihunZerihunNgash 14 дней назад +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 14 дней назад

      And you too help him, cooperate by any means if way? Let's do what we are able to ?

    • @abaanagash1595
      @abaanagash1595 14 дней назад

      On.good

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 14 дней назад +58

    መምህር የደከምክበት ህይወትህን አሳልፈህ ሰተህ ዘመናትን የታገልክበት ድካምህን ልኡል እግዚአብሔር ቆጥሮልሀል እንኳን ደስ አለን መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @ermiyasdinberu5013
    @ermiyasdinberu5013 14 дней назад +57

    ዕንቁ መምህራችን ዛሬ ፊትህ በርቶ በማየቴ ደስ ብሎኛል ተመስገን!

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu 13 дней назад +12

    መምህር ደረጀ ቸሩ መድሐኒያለም ጋሻ መመኪያ ይሁንልህ መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ በርታ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 14 дней назад +58

    ትክክለኝ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ጀግና ኑርልን አሁንም እግዚአብሔር ይርዳን ጀግና ጀግና ጀግና ❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 14 дней назад +31

    ስወድህ እኮ ደረጀ ዘወይንየ ባንዴራችን እኮ በአንተ ላይ ነግሳ ከብራ ተዉባ ስትታይ ዉበቷ ልዩ ነዉ

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 14 дней назад +22

    መምህር ሆይ እግዚአብሔር አንተን መርጦ ይህንን እርኩሠት እንድትዋጋውና ህዝቡንም እንድታስተምር በማድረጉ የተመሠገነ ይሁን አሁንም ከአሜሪካ የተጀመረው ውሳኔ በዓለም እንዲቀጥል የእግዚአብሔር ሀይል ይጨመርበት ተጋድሎህም ውጤታማ ይሁንልን ።ሁሉም በጊዜው ይሆናል

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 14 дней назад +24

    መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እናትና ልጁ ይጠብቅልን አንተም ለእኛ ፑቲን ትራንፕ ነህ ማንም ያልደፈረውን አንተ ደፍረከዋል❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmitiku2840
    @meseretmitiku2840 14 дней назад +18

    መምህራችን ለእግዚአብሔር ቃል ታምነሀልና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @DemesAlemu-v7s
    @DemesAlemu-v7s 14 дней назад +10

    መድኃኒ አለም የተትረፈረፈውን እድሜውን ጤናው አብዝቶ ያድልህ።ዘርህን ይባርክ።ድንግልም ማርያም አትለይህ።በርታ ወንድማችን!

  • @sisayt5318
    @sisayt5318 12 дней назад +3

    አሜን አሜን እግዚያብሄር አምላክ ከጠላት ስራ ሀሳብ ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ!መጨረሻውን ያሳምርልን ፈጣሪ!!!

    • @sisayt5318
      @sisayt5318 12 дней назад +1

      እኔም ደስስስስ ብሎኛል ግብረ ሰዶምንእንቃወማለን ❤ ፈጠሪ ይጠብቅህ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 14 дней назад +8

    ተመስገን እግዚአብሔር እየመለስ ነው የስማነው ሁላችንም ድስ ብሎናል ተመስገን

  • @anesaabdissa4768
    @anesaabdissa4768 14 дней назад +13

    እግዚአብሔር ሆይ ተመሰፐን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kokobekoki5155
    @kokobekoki5155 14 дней назад +13

    እድሜ ና ጤና ይስጥ ወንድሜ

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 14 дней назад +10

    መጨረሻውን ይሳምርልን

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 14 дней назад +5

    ሰላም መምህር !!❤❤❤❤
    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን የአስራት አገር ኢትዮጵያ አንተ ከመጣባት መከራ ከልላት ጠብቃት

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 14 дней назад +11

    መምህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ መምህራችን የጸለይክበት የለመንከው እንኮን ጸሎትህ ተሰማ እድሜ ጤና ይስጥል

  • @BelyuNeguse-u8c
    @BelyuNeguse-u8c 14 дней назад +9

    መምህር ሙሉ ጤና ከነቤተሰብር አምላክ ያድልሕ አንተ እኮ ለኣትዮጵያ ትራምፕ ነሀሰ

  • @kokobekoki5155
    @kokobekoki5155 14 дней назад +8

    እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን

  • @የቅድስትድንግልማሪያ-ፀ6ዀ

    ወተን የመረጥነው በዚህ ነው አምላክ መጨረሻችንን ያሳምረልን አሜን ይስጥልን

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 14 дней назад

      ትራፕ በድጋሚ ስልጣን ያዘ እንዴ? ወይስ የቆየ መግለጫዉ ነዉ የትራፕ መግለጫ?

    • @usamydrem
      @usamydrem 13 дней назад

      ​@@ሰነዱስዱደየት ነበርክ

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 14 дней назад +12

    ዘወይንዬ እናመሰግናለን ይህን ቆሻሻ ሰዎችን እንደሰዶምና ገሞራ የጥፋልን አሜን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 14 дней назад +9

    አሜን አሜን አሜን መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንዲሁም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን።

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 14 дней назад +5

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያውያን ባርክየእውነት መሪ ካንተ የተባረከ ስጣት በውሸት ስምህን ከሚጠሩ መሪ ሰውራት አሜን 🇨🇬⛪️

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 14 дней назад +7

    መምህር እንኳን እግዚአብሔር ይሄንን ሰምተህ እንድትደሰት አበቃህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን

  • @asfashseyoum2065
    @asfashseyoum2065 14 дней назад +9

    መምህር ደረጀ ዕድሜ ጤና የተመኟት ኢትዮጵያ አስክትመጣ ድረሶ ያቆይዎት

  • @Fantasy_eclipse_realm
    @Fantasy_eclipse_realm 14 дней назад +5

    መምህሬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 14 дней назад +10

    እኔ የእነዚህን አባት ትምህርት ስሰማ እፅናናለሁ ❤❤❤አባቴ ኑርልኝ

  • @KasechSemeon
    @KasechSemeon 14 дней назад +6

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው በስራው ሁሉ ፈጣሪ ይርዳው

  • @tsigeredabayu2229
    @tsigeredabayu2229 14 дней назад +6

    ክፉአይንካህ መምህር አቤት ልባችንሞቅ የሚያረግ ነው እዚህ ሰኖር ተጨንቀን ነው በሌላ አይደለም በዚህ አፀያፊ ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናትና ልጇ ይሸፍኑህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የተዋህዶ ልጅ በመሆንህ ኩራቴ ነህ❤❤❤❤

  • @Yitulala
    @Yitulala 14 дней назад +11

    የተባረከ ትውልድ❤❤ መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ❤❤❤

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 14 дней назад +4

    *_ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ደግ መሪም ያምጣልን_*

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 14 дней назад +8

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 14 дней назад +5

    “May God be with you, our hero, and the truth-teller, in front of others, trusting in God’s grace and mercy,

  • @sosenaMareya
    @sosenaMareya 14 дней назад +8

    እልልልልልልል

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 14 дней назад +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ተብሎና ❤

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 14 дней назад +6

    የእግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ !!!!!!!

  • @DiribuDegaga-t8u
    @DiribuDegaga-t8u 14 дней назад +4

    መምህር እድሜ ከጤና ለአንተ ይሁን

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 14 дней назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ትክክለኛ ደረጁ ዘወይንዬ በጣም ደስ ብሉፕል እልልልልልል ❤

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 14 дней назад +6

    ተባረክ ደረጀ ዘወይንዬ ህዝቡም ተውልዱም ( American 🇺🇸 people they are knowns ) ትክክል አለመሆኑን አውቀዋል እየተመለሱ ነው
    ለኢትዮጵይያም ሀገሪም ይህን ነው የምፀልየው ::

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 14 дней назад +3

    ወንድማችን ጌታ ዕድሜ ከጤና ያድልሕ ክክፉ ነገር ይጠብቅሕ!!!!

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 14 дней назад +5

    እውነት ዘወይንዬ እግዛብሄር ግብርሶደምን የሚጠላ ያምጣልን እግዝዬ😢😢😢😢

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 14 дней назад +11

    ግብረ ሰዶምን እቃወማለሁ 🤚🤚🤚

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 14 дней назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን። መላ ኢትዮጵያዊ በዚህ ጉዳይ ደስ ሊለው ይገባል። ሀገራችን ላይ የመጣውን ይህን ሰይጣናዊ ድርጊት በአደባባይ የሚያወግዝልን መሪ እንድናገኝ የሁላችን ትብብርና መንፈሳዊ ጥንካሬ ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ አሜሪካን ፣ ኢትዮጵያንና መላ አለምን ይባርክ። አሜን።

  • @SofiaSyoum
    @SofiaSyoum 14 дней назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጰያን በምህረት አይኑ የጎብኝልን ህዝቧን ከዚህ አፀያፊ ነገር ይሰውርልን በውጭ ያሉትን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን መምህራችን ደረጀ ዘወይንዬ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅልንየአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🎉🎉🎉🎉

  • @adeym3481
    @adeym3481 14 дней назад +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ::

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 14 дней назад +8

    አሜንመምሕራችን

  • @atnasiyayared158
    @atnasiyayared158 13 дней назад +3

    ደሬ ለማመሰገን አትቸኩል ነገ የሚሆነውን አታውቅም ዙሪያው ያሉት ሁሉም ግብረ ሶዶምን የሚደግፉ ናቸው

    • @hanabalcha3659
      @hanabalcha3659 13 дней назад

      በትክክል ሰውየው አደግኛ ነው

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 14 дней назад +7

    አሜን አሜን አሜን ይህን ያሰማን አምላካችን ፈጣሪያችን ይክበርልን ይመሰገንልን ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመሰገንልኝ ❤❤❤❤

  • @Mariamk3175
    @Mariamk3175 14 дней назад +5

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 14 дней назад +3

    መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን❤

  • @ZelalemGebretsadik-x3m
    @ZelalemGebretsadik-x3m 14 дней назад +7

    እግዚአብሔር ኃይል ይሁንህ!!

  • @Henok-z2t
    @Henok-z2t 14 дней назад +5

    ደረጄ ዘይውይንዬ የምወድ የማከብርኽ ሁሌ የምትለቀው አዳምጣለው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነቤተሰብ ይሰጥ ይጠብቅ የኦሮቶዶክስ ተቆርቋሪ አይነኸ ብሌነኸ ብል ማጋነህአይሆንም አንተነአለማስገን ንፋጉነትነው ❤❤❤❤

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 14 дней назад +7

    አሜን ወንድማችን ❤

  • @mekedemlema2387
    @mekedemlema2387 14 дней назад +4

    እድሜ ይስጥክ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 14 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 14 дней назад +5

    አሜን 🙏🙏🙏
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር !!

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 14 дней назад +7

    አሜን አሜን አሜን መምህር ደረጀ ዘ ወይንዬ እመብርሃን ረዥም እድሜ እና ጤና ትስጥህ ስትወጣ ስትገባ ትጠብቅልን የቅዱሳን መላእክት ጠባቂነት አይለይህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 14 дней назад +5

    ፈደረጀ ዘወይንየ ውዱ ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥልን።
    የድካምህን ዋጋ ለማየትም ያብቃህ።

  • @MulukenMuluken-id2ho
    @MulukenMuluken-id2ho 14 дней назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ አባት የእኛ ስጦታ

  • @mammam8810
    @mammam8810 14 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @amenaden4278
    @amenaden4278 13 дней назад +3

    እንኳን ደስ ያለክ እመቤቴ ፀሎትህ ሰማችህ❤❤❤❤

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 14 дней назад +3

    መምህ እና ተመራማሪ የግብረ ሰዶም ጠላት ደሩ መምህራች ዛሬ ደስብሎህ ስላየው ደስ አለኝ መምህር ❤❤❤🎉🎉

  • @samerakassa2340
    @samerakassa2340 14 дней назад +2

    እግዚአብሔር ሰላምንና ጤንነትን አብዝቶ ይስጥህ ወድሜ መምህር ደረጄ አከብርሀለሁ🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 14 дней назад +9

    ሀገር ወዳድጀግናው መምህር አከብርሀለው ቀለሜ ቀይቢጫ አርንጎዴ

  • @eyobzawdu7568
    @eyobzawdu7568 14 дней назад +4

    ተዋሕዶ ዘወይንየዬን አትርአትርፈቫልና ፀልይለት!!!

  • @BanchayhuShegaw
    @BanchayhuShegaw 14 дней назад +3

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቄህ የተዋሕዶ አርበኛ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 14 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደው ፈጣሪ የሚያስጨንቀንን ነገር በሙሉ እንደዚሕ ይገላግለን

  • @meseretgirma4343
    @meseretgirma4343 14 дней назад +2

    አሜን እድሜ ይስህ ከነ ዘርማንዘርህ መምህር

  • @mulugeta3292
    @mulugeta3292 14 дней назад +2

    እድሜና ጤና ያድልህ

  • @Addis-z3z
    @Addis-z3z 14 дней назад +2

    ጅማሬው እንዳማረ ደሬ መጨረሻውን ያሳምረው።

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 13 дней назад +2

    እንኳንአደረሰህ

  • @meseretjiru4079
    @meseretjiru4079 14 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ሃገር እግዚአብሔር ይቀይርልን::

  • @gomejumengeshahaile2369
    @gomejumengeshahaile2369 14 дней назад +3

    አሜን ፫ ❤❤❤

  • @menbershibru
    @menbershibru 14 дней назад +5

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ፅድቅ እንደቸርነት እንደ ይቅርታ ብዛት ለኘም ሐገር በሰው ላይ አድረ ህ ፊረድ ታሪክ መለወጥ ታውቀበታለ ለአንተ የሚሳን አንዳች ነገር ካንቸ አይሰወርምና ሐገሬን የሆንብንን አይተ የምህረት ዐይን ይመለከተን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 14 дней назад +7

    እንቁ መምህራችን መምህር ደረጀ ዘ ወይንዬ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን እውነተኛ ኢትዬጵያውያን የት ናችሁ??? እንዳንተ ያሉትን ኢትዬጵያውያንን ያብዛል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 14 дней назад +5

    እውነት ነው የልቤን ነው የነገርከ የሀገራችን ሁኔታው አስጠልቶን ነው እገባለን

  • @abebawoldemeskel3785
    @abebawoldemeskel3785 14 дней назад +3

    መምህር ለብርሀነ ጥመቀቱ ከነ ቤተስቦችህ እካን አደርስህ እካን ደስ አለህ ብቻህን የደከምከውን እግዚአብሔር አምላክ ባይንህ ስላሳየህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tsigereda-dh4vl
    @Tsigereda-dh4vl 14 дней назад +3

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ልፋትህ አለማቀፋዊ እውቅና አገኘ ማለት ይቻላል።

  • @Halenabera
    @Halenabera 14 дней назад +4

    እግዝአብሔር ኃይላችን ነው አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን ee

  • @tigisteshetu7124
    @tigisteshetu7124 14 дней назад +2

    እልልልልልልልልልልልል❤
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 14 дней назад +4

    እውነት ነው መምህር ሀገሩን የማይናፍቅ የውጪ ነዋሪ የለም ፣ሀገሬ ይሄ ሁሉ መከራ አልፎ ትንሳኤሽን ያሳየን ❤❤❤❤ መምህር እድሜ ጤና ይስጦት ሁሌም በደሙ ይሸፍኖት 😊❤❤❤

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 14 дней назад +6

    ገታ ገና ይከብራል ፈታሪ ይርዳው ተሣቀን ባለንበት ቀና ብለን ለማየት ባሥጠላን ሠአት ፈታሪ ደረሠልን ላገሬም እንዲህ አይነቱ ጀግና መግሥ ይላክልን አሚን

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 12 дней назад +1

    እግዚአብሄር ያክብርልን ከመጀመሪያው አንስተህ ብቻህን እየታገልክ ያለህ እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ክፉ አይንካብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TiyounTiyoun-vy3eb
    @TiyounTiyoun-vy3eb 14 дней назад

    አቤቱ አንተ ተመልክተህ ሰላሙን አምጣልን ግብረሰዶምን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልንመምህራችን እድሜ ይስጥህ

  • @genetwolde-giorgis3387
    @genetwolde-giorgis3387 13 дней назад +2

    ቃላቶች ያንሱኛል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን ማንም መምህር እንደርሶ ግልፅልፅ አርጎ የተነተነ የለም እ......✝️🙏🙏

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 14 дней назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በግዜ ሆነ።

  • @misrakm4486
    @misrakm4486 14 дней назад +2

    መምህር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @b21e19
    @b21e19 14 дней назад +1

    መምህር ደረጀ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ረጅም ያገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤🙏

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 14 дней назад +1

    የኛ ጀግና የግብረ ሰዶም ብቻህን የታገልክ መንፈሳዊ ወንድማችን እንኳን ደሳለክ እግዚያብሄር ይረዳክ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንክ ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 12 дней назад +1

    Wow u.s president 🎉🎉🎉❤❤❤ God bless you 🙏

  • @BelaynehBerihun
    @BelaynehBerihun 12 дней назад

    Kale hiywote yasemalin

  • @RuhamaAman
    @RuhamaAman 14 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarekkkkkkkkkkkkk huffffff zerki yilamelemmmmmm fetari ken alew eruki ayidalem

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 14 дней назад +3

    ❤❤❤

  • @demissiekesewanchetadesse7701
    @demissiekesewanchetadesse7701 14 дней назад +1

    እልልልእልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር.ይመስገን

  • @tesfubekele7514
    @tesfubekele7514 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እንኳንስ ደስ አለህ እውነተኛ መምህራችን ። ትግልህ ታላቅ ድጋፍ አገኘ በርእሰ ሃያሏ አሜሪካ ። እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያኑርልን ።

  • @AddisalemAytenew
    @AddisalemAytenew 14 дней назад +1

    ወንድማችን እመቤታችን በዚያ ዘርፋፋ ቀሚሷ ከሁሉ ክፉ ነገር ትሰውርህ❤❤❤ ጌታሆይ !!! ድረስልን ከመጥፋት ሰውረን!!! የሳቱትን ማስተዋል ሰጥተህ ከመንጋው ቀላቅላቸው!!! አ ሜ ን 🙏🙏🙏

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 14 дней назад +6

    Amilak yitebiqilni 🙏 Emebete tila kelela tihunhi ❤❤❤

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd 13 дней назад +1

    በጣም የሚገርመው ብቻህን ከጅምሩ ገና ሳይፋፋ ስትደክም ነበር እና አሁን የልብህን መሻት እግዚአብሔር ሰሞላልህ እና ትውልዱንም ስለጠበቅ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤