የጀበና ቡና በወር 63000 ብር ትርፍ/ የቡና ዋጋ/ ዋጋ/ የማይታመን ትርፍ/ የቡና አፈላል/ ገበያ/ አዋጭ ቢዝነስ/ ቡና/ ቡና አፈላል/ ከፍ/ ቢዝነስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2021
  • ይህ ቪድዮ ስለአዋጪው የጀበና ቡና ስራ ያብራራል።
    This video explains about the profitable business of traditional coffee making.
    #coffee making
    የጀበና ቡና ስራ
    የጀበና ቡና ስራ አዋጪነት
    ቡና ጠጡ
    አዋጪ ስራ
    የስራ ዘርፍ
    buna tetu
    yejebena buna Sera
    nu buna tetu
    Rekebot
    እጣን
    Traditional Ethiopian coffee making
    Coffee export
    How to make traditional Ethiopian coffee
    ባህላዊ የቡና አፈላል
    business ideas

Комментарии • 118

  • @seadatube9077
    @seadatube9077 2 года назад +28

    ወላሂ ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል እኔ በፊትም እሰራ ነበር ግን ከባልተቤቴጋ ስነለያይ ስደትን መረጥኩ እዚህ በመጣቴ በጣም ከፍቶኛል እዚህ ከምሰራዉ ይልቅ እዛ የምሰራዉ ለዉጥ አለዉ ነበር ግን እኛ አሁንም በቅርቡ ለመመለስ ዉስኛለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሀገራቺን ስራ ሳንንቅ ከሰራን እንለወጣለን እሰከመቼ በሰዉ ቤት በጣም ይሰለቻል ሰረተን የማንለወጥበት ምንም አይነት ነገር የለም

    • @titotito5112
      @titotito5112 Год назад

      enat benatsh ngerge endat endemtafeyew malt yabat kmflaw leyat selml yameshtew

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 10 месяцев назад

      እንዴ በይ ተመለሺ እዚሁ ተለዉጠሽ ነዉ እንጂ ማሳየት የነበረብሽ ምን አስኬደሽ እሱ ምን ይጎዳል።

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад +1

    እናመሰግናለ. ጥሩ አርገህ ገልፀህዋል. በርቱ ይቶበሩች አሁን ላይ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 года назад +2

    ልክ እንደምፈልገው ልክ እንደ ምመኘው ነው ያቀረብክልን በጣምምምምም አመሰግናለሁ

  • @eyueyu-bf8ie
    @eyueyu-bf8ie Год назад +1

    ሀሳብህ ቆንጆ ነው እኔ የምሰራበት ቦታ ማገናኘት ትችላለህ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад +1

    በጣም አመሠግናለሁ የሚያሥፈልገኝ ነው

  • @kalkedanfekadu7774
    @kalkedanfekadu7774 2 года назад +3

    This is amazing!!
    U guys are amazing!!

  • @AsAs-im8ig
    @AsAs-im8ig 2 года назад +9

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ተባረክ ውይ ምን ልስራ እያልኩ ጭንቀት ሊገለኝ ነው እኮ

  • @dinknesherko226
    @dinknesherko226 Год назад +1

    Shola business aba esik ስለ ላውንደር ስራ አባ ጥሩ ነው ይባላል ❤❤❤ ደሞም በጣም አመሰግናለሁ የምታስተላልፈው በጣም ጠቃሚ ነው

  • @ayalewkindu6952
    @ayalewkindu6952 Год назад +4

    ከምር መረጃ አቀራረብህ እንዴት እንደሚመቸኝ ጀግናነህ በርታልን

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 года назад +4

    እኔ አዲስ ነኝ ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @YosefMelese-he7zn
    @YosefMelese-he7zn Месяц назад +1

    የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀሳቡን ወድጀው አለሁ

  • @fekerselasebrhanu3885
    @fekerselasebrhanu3885 Год назад +2

    በጣም አሪፍነው ጨቆኝ ነበር

  • @user-nr9wt5zt5s
    @user-nr9wt5zt5s 2 года назад +2

    መልካም ሀሳብ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን በርታ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ እኔም አመሰግናለሁ።

  • @user-ix7rl9uh3h
    @user-ix7rl9uh3h 5 месяцев назад

    ሚገርም ትርፍ ነው አስቤው አላውቅም ነበር ተባረክ

  • @sabaasfaw9791
    @sabaasfaw9791 2 года назад +2

    ጥሩ ሃሣብ ነው ውሃና ማጠቢያ ስፓንጅ አላሰብከውም እሱንም ጨምረህ አስበው

  • @mekdeshailemariam6328
    @mekdeshailemariam6328 2 года назад +9

    You're doing a really good job your ideas will change so many lives and thank You so much 🙏🙏🙏 keep uploading videos and we will share your videos 🤗

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      Hellow dear, Thank you for your comment. Am glad that you acknowledged my work !

  • @user-ng7yd7ow8p
    @user-ng7yd7ow8p 2 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @uaeuae8796
    @uaeuae8796 2 года назад +2

    ተባረክ አሁን ተረዳሁት

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz 9 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 года назад +1

    ማሻአላ በጣም አመሰግናለሁ በቅርብ ወደኢትየዮእገባለሁ በዚች ትንሺ ገንዘብ ምን ልስራ እያልኩ እየተጨነኩ ነበር

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 Год назад

    እናመሰግናለንአሪፍነዉ

  • @kadijaabdi4918
    @kadijaabdi4918 Год назад +1

    MashaAllah,I watched the video though i don't understand Amharic am Somali, please include subtitles for non Ethiopian viewers 🤗

  • @bezabrave6652
    @bezabrave6652 2 года назад +1

    Thankyou...

  • @ritanatan299
    @ritanatan299 2 года назад +10

    ሀሳብህን በቅንነት ስለምታካፍለ ምስጋናዬ የላቀ ነው

  • @sisaytesfaye1370
    @sisaytesfaye1370 2 года назад +1

    betam enamesgnalen

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +6

    ስታስርዳ ጎበዝ ስለሆክ ለጎደኞቸ ሽር አደርኩት በርታ

  • @lmiimjesus2669
    @lmiimjesus2669 2 года назад +2

    ወንድሜ ይንን ስራ ለመስራት በጣም ተዘጋጅቼ ነበር ቦታውን ለማግኘች ለደላላ ነግሬ አልቻልኩም እባክህ የምታውቀው ደላላ ስልክ ላክልኝ አመሰግናለሁ

  • @fevenkassahun1160
    @fevenkassahun1160 9 месяцев назад

    በጣም እርፍ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ግን ይህን ስር ለመስራት ንግድ ፈቃድ ያስፈልጋል ወይስ እንዴት ነው?

  • @procell3625
    @procell3625 2 года назад +7

    ኡፍፍፍ አንዴት ጥሩ ሃሣብ ነዉ ምን አቃጠልኝ ከማዳምጋ እናመሰግናለን ወንድም

  • @jojo55maru27
    @jojo55maru27 2 года назад +3

    አሳብህ ጥሩ ነው ግን ስኳር እና ከሰል አላሰብከውም?

  • @antaetube4455
    @antaetube4455 2 года назад +4

    Betaam ante becha nek ethiopiawi bezih seat bro big respect

  • @badamu2361
    @badamu2361 Год назад +3

    Where is Sugar Bro....Tax.... Security ... other unseen costs

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 года назад +5

    ይህን ካገኘው መዳም ቤት ምን አቃጠለኝ

  • @mogesberhanu570
    @mogesberhanu570 2 года назад +2

    ሀሳቡ ጥሩ ነው ነገር ግን የሱኳርና የከሰል ወጭ ረስተሐል

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 2 года назад +2

    እባክህ ወንድሜ በግል ማግኘት ይቻላል ለማውራት

  • @amyjc222
    @amyjc222 Год назад +2

    መካከለኛ የሚባል ቤት ብከራይና 15 ወንበር ቢኖር ምን ያህል ግብር እከፍላለው ልምዱ ያላችሁ አካፍሉኝ

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 года назад +1

    Shola esti weche honen besew lisera yemichel sera ka le bexequmen thank you for your help

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ። እጠቁማቹዋለው።

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 года назад +1

      @@Hasab101g 🙏🙏

  • @hhelenaniley1848
    @hhelenaniley1848 2 года назад +1

    harif new mereja bexam teqami new enamsgenalen

  • @ayuzola2949
    @ayuzola2949 11 месяцев назад +1

    በካራ የሚከራ ሞል ላይ ቦታ ፈልግልኝ

  • @mohammedabdellashegere7493
    @mohammedabdellashegere7493 Год назад +5

    አሪፍ ጥቆማ ነው ግን ገቢዎች ረስተሀቸዋል

  • @EmebetAyalneh-wm9dr
    @EmebetAyalneh-wm9dr Год назад +1

    Thankyou the information

  • @tigistdemoz1560
    @tigistdemoz1560 2 года назад +1

    ሰለ play station ስራልን

  • @eyerusalemtsehaye8103
    @eyerusalemtsehaye8103 Год назад +1

    አሁን ላይ በስንት ብር መጀመር ይቻላል ከነ ቤት ኪራዩ?ቦታስ ምን አይነት ቦታ ይመረጣል?ሰውስ ቀጥሮ ያዋጣል እንዴ?

  • @wayntakel517
    @wayntakel517 2 года назад +1

    ewnat gen endaz ygagebatal

  • @user-jk8hs3pg2e
    @user-jk8hs3pg2e 2 года назад +1

    wow desi yilal tabark bro

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      Amen. አመሰግናለሁ

  • @furqanmedia8181
    @furqanmedia8181 Год назад +1

    Btam knjo hasabnw.ybelt dgmo bmtanesaw ideawch lay experienced yhonu sewoch btgabz lntm aryfnw,proposalih kaeidea keff Yale yhonal.

  • @mekedestades
    @mekedestades Год назад +3

    መልካም ምክርነው ወንድም ከወንዶች ፀጉርቤትና ከጀበና ቡና የትኛውን ልክፈት እሥኪ ምከረኝ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Год назад +1

      የጀበና ቡናው ይሻላል ቶሎ ትርፋማ ለመሆን ካሰብሽ

    • @mekedestades
      @mekedestades Год назад +1

      @@Hasab101g አመሠግናለሁ ወንድም ሌሎችንም የቢዝነሥ ተኮር ቪድዎዎችን ከቻልክ ሥራልን በጣም ብዙሠው በተለይ ሥደትላይ ያለን እህቶች ገብተን ምንመሥራት እዳለብን የምንወዛገብና በትንሽነገር መጀመርና መለወጥ የማንችል የሚመሥለን አለን እናማ የ2015ን ከቤትኪራይ ጀምር ያሉትን አነሥባለ ቢዝነሥ መሥራት እደሚቻል ብትጠቁመን መልካምነገርነው እንጠብቃለን ቅመሞችዬ ለሚጠቅሙን ላይክ ሠብ በማድረግ እራሣችን እየተማማርን እንለወጥ ሀገርላይም መለወጥ ይቻላል

  • @user-ed4fy1kw5n
    @user-ed4fy1kw5n 7 месяцев назад

    Ye sukuars???

  • @making90BD
    @making90BD 8 месяцев назад

    negd fekad ayfelgem bro

  • @MartaMarta-jo7eo
    @MartaMarta-jo7eo 2 года назад +9

    ሁሉም ቦታ እኮ ተመጣጣኝ ገቢ ላይገባ ይችላል እንደምትለዉማ ትርፍ የለዉም ያላካተትከዉ ወጭ ብዙ አለ እኔ ስራዉን እየሠራዉ ስለሆነ ያን ያክል ትርፍ የለዉም

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      ለምሳሌ ምን አልተካተተም? ሌላው ነገር የምለውን ብቻ አደለም ትርፉ። ቦታሽ ይወስነዋል። አየር መንገድ ውስጥ አንድ ስኒ ቡና 50 ብር የሚሸጥበት ሁኔታ ነው ያለው እናት።

    • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
      @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 2 года назад

      @@Hasab101g ፍርተሻል

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 года назад

      @@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 😂😂😂😂😂😂
      እውነትህ ነው በተቃራኒው ትርፍ አለው ማለት ነው

    • @user-zc3bt2ox3q
      @user-zc3bt2ox3q 3 месяца назад

      ከሰልስ

  • @jiregnadinkisasport
    @jiregnadinkisasport 2 года назад +2

    ከውጪዎቹ መሐል ስኳርን ረስተሀል

  • @HenokMekuria-jo3ri
    @HenokMekuria-jo3ri 3 месяца назад +1

    anid killo 95 sin buna ayiwoxam

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f 2 года назад +2

    ሰላም ለዝቤት. የወጣውን. ምትነግረን. በክፍላገር ነው ወይስ. በመዲናችን አዲሳባ ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      ለአዲስ አበባ ነው ነገር ግን የገንዘቡን መጠን አሳንሰን ክፍለሀገርም ልንሰራበት እንችላለን።

  • @sarisimon3149
    @sarisimon3149 Год назад +1

    Hi

  • @selamdawit269
    @selamdawit269 Год назад +2

    7000 wecet new zar woneber sent berr new

  • @zenebumeresamersar3166
    @zenebumeresamersar3166 2 года назад

    batam airf hasb now tabarkhe wandem

  • @mikitech632
    @mikitech632 2 года назад +1

    Bro esku pool bet seralen mall lay ende game zone aynet

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ እንሰራዋለን

  • @tarikwahabtamutarelove5307
    @tarikwahabtamutarelove5307 2 года назад +4

    ስለ ኬክ ቤት ስራልኝ መክፈት ስለምፈልግ ነው

  • @kedijaabazinab3776
    @kedijaabazinab3776 2 года назад +5

    አንድኪሎቡና እንዴትነው 95 ስኒ የሚወጣው ከከእውነት የራቀነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      እሺ

    • @tesfayebirhanie3240
      @tesfayebirhanie3240 Год назад +1

      የስኳር ወጭ የኤሌክትሪክ የከሰል ወጭ አልታሰበም

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Год назад +1

      @@tesfayebirhanie3240 እሺ

    • @user-vl4wb8xf2l
      @user-vl4wb8xf2l 10 месяцев назад

      እኔግን90ስኒእንደሚወጣውእርግጠኛነኝ

  • @AsAs-im8ig
    @AsAs-im8ig 2 года назад +1

    እባክህ ወንድሜ ይሄን አይነት ቦታዎች እሚያውቅ እሚያገናኘኝ ሰው ብታገናኘኝ ማለት ቦታውን ማግኘት ከባድ ነው ስራ የለውም ሌላው ቦታ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +2

      አዳዲስ ህንፃዎች ለስራ ክፍት ሲሆኑ ፈልጎ መከራየት ነው። በተለይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚከራዩዋቸው ህንፃዎች ወይም የገበያ ማዕከላት ያሉባቸው ህንፃዎች ጠይቁ። ማናጀር አላቸው።

    • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
      @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 2 года назад +1

      እኔ አለው

  • @workenesh4169
    @workenesh4169 3 месяца назад

    Yee 20016 now?

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 года назад +4

    እኔምልህ ለነዚህ 5ቦታወች እያንዳንዳቸው ቦታወች የራሣቸው ንግድ ፍቃድ ያሥፈልገዋል ወይሥ??

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      በአንድ ንግድ ፍቃድ ቁጥር 1 , ቁጥር 2 ,ቁጥር 3 ... እያልሽ መስራት ትችያለሽ።

  • @yemefthebet
    @yemefthebet 2 года назад +4

    Shola business hiwoten yekeyerew channel new tetekemubet

  • @keymesmer
    @keymesmer Год назад +2

    ገቢዎች የት ሄደው ነው 😂

  • @salimnigussie1749
    @salimnigussie1749 2 года назад +2

    ቡና ቆልቶ ፈጭቶ አሽጎ ማከፋፈል ብትሰራ

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 года назад +2

    የሊላውን እድል መዝጋት አይሆንም ውድም

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +4

      ዘመኑ የውድድር ነው እህቴ ። እንደዛማ ካሰብነው ብዙ ነገር ልንተው ነው።

    • @igayehewue7eu843
      @igayehewue7eu843 2 года назад +1

      @@Hasab101g እሽ አመሰግናለሁ

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 2 года назад +5

    ሁሉም ነገር እናንተ እንደምትሉት ቀላል አይደለም

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j 2 года назад +3

    ግን ቀለል አረከው ቡና 400 ተገዝቶ እንዴት ያዋጣል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +2

      አንድ ኪሎ ቡና ምን ያክል ስኒ የተፈላ ቡና ይወጣዋል? አንድ ስኒ ቡና ስንት ብር ነው የሚሸጠው? ቀላል ሂሳብ ነው እህቴ !!!

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 4 месяца назад

      15

    • @TsionTsi-vm5fb
      @TsionTsi-vm5fb Месяц назад

      1 cini 25 birr gebtual betam nw yemiywataw

  • @hossabuta8124
    @hossabuta8124 Год назад +1

    ጠጪው ከየት ይመጣል

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 2 года назад +4

    የቤት ኪራይ ሕንፃ ውስጥ 5000-6000 ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      ትክክል ነው። ግን እንደየሰፈሩ ይለያያ። ያው አማካዩን ነው የወሰድነው።

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 года назад +2

    ግን ጥያቄ አለኝ ለነዚህ ቡና ጠጡ ቦታ ንግድ ፍቃድ አይጠይቁም

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      ይጠይቃሉ። ግን ንግድ ፍቃድ በጣም ቀላል ነው። ለማውጣት tin number ነው የሚያስፈልገው።

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 2 года назад

      @@Hasab101g እሺ እሱስ እንዴት የምናገኘው የምናሰራው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 года назад

      @@user-tc7ct5xq8y ስራውን ስትጀምሪ እዴት ማግኘት እደምቺ ታውቂዋለሽ ቀላል ነው ዋናው ቦታ አግኝተሽ መስራቱ ነው

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 2 года назад

      @@rahelmamo6197 እሺ

    • @abvaye_4485
      @abvaye_4485 2 года назад

      @@Hasab101g ቲን የሚለውን አብራራው የማያቅ አለ ለዛ ነው

  • @Mmm-qx3ui
    @Mmm-qx3ui 2 года назад +1

    I am so proud of you keep going bro! You have no idea how helpful you are ,,I wish I can meet you when I come to Ethiopia if you write your number ? cuz I am thinking to move to Ethiopia but don’t know what to do I mean I want to start small business with a little money