አትክልት እና ጁስ ቤት ቢዝነስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ይህ ቪድዮ የተሰራው የጁስ ቤት እና አትክልት ቤት ቢዝነስን አዋጪነት ለማብራራት ሲሆን በውስጡም ወጪን ፣ ትርፋማነትንና እንዴት እን ስራው የሚለውን ጥያቄዎች በዝርዝር የሚመልስ መረጃን አካቷል።
    This video describes profit and expense of juce and vegetable making business in detail.

Комментарии • 110

  • @Roza-ou5wp
    @Roza-ou5wp 2 года назад +6

    ቅን ሰው ነህ ከልብህ❤ thank you so much.

  • @roab1
    @roab1 2 года назад +3

    በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው እየሰጠኅን ያለው በርታ ወንድማችን ።

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 2 года назад +2

    ወሳኝ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በቅርብ ወደሀገር እገባለሁ የምፈልገው ስራ ነው ዋናው ሀገር ሰላም ይሁንልን

  • @Messaya-g9c
    @Messaya-g9c 2 года назад +2

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ኮበዝ ቀጥልበት ስለ እህል ወፍጮ ስራልን የማብራትና የነዳጅ ያዋጣል አያዋጣም

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 Год назад +1

    ግሩም የማስረዳት ጥበብ ነው እናመሰግናለን

  • @AhmadAhmad-qy5oo
    @AhmadAhmad-qy5oo 2 года назад +4

    ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን 😍😍🥰

  • @susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ
    @susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ስው ነክ የኔ ወድም ያተህ አይነቱ ያብዛልኝ

  • @ዲቦራሁሴን-ጐ4ነ
    @ዲቦራሁሴን-ጐ4ነ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ተባረክ እንደዚህ መረጃ ስጡን እኔ ከትንሽ ወራት በኋላ ጭማቂ ቤት ለመሰራት እያሰብኩ ነው

  • @seadaendris2728
    @seadaendris2728 2 года назад +1

    እምፈልገው ስራ በጣም እናመሰግናለን የጁስ ቤት ባለሙያ ነኝ በጣም ነው መረጃውን የምፈልገው አላህ ይስጥክ

  • @mesaylidya2206
    @mesaylidya2206 2 года назад +1

    በጣም መልካም ነህ እኔ ይህንን ስራ መስራት እፈልጋለው እባክህ የበለጠ ባወራህ ደስ ይለኛል

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    በጣም አመሠግናለሁ ወንድም
    ስለቅንነትክ ተባረክ
    በእውነት ጥሩ መረጃ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው የተረዳሁት

  • @ermiyasbelaynehofficial4510
    @ermiyasbelaynehofficial4510 Год назад +1

    አሁን አድስ ዓመት ላይ ልሰራ የወሰንኩትን ስራ ነው ያቀረብክልን እናመሠግናለን።❤❤❤❤

  • @ethio1822
    @ethio1822 2 года назад +2

    አሪፍ መረጃ ነው ከምርጥ ማብራረያ ጋ እናመሰግናለን

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ማብራሪያ ነው:: ግን ቢዝነሶችን የክፍለ ሀገር ገቢያንም ያካተተ አድርገህ አቅርብልን::

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Год назад +1

    እናመሠግናለን

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 2 года назад +2

    እንደዚህ አብራርቶ የሰራ የለም ስለ መልካምነትህ አመሰግናለው በርታ

  • @AliefMedia7
    @AliefMedia7 Год назад +1

    በጎ ሰው Thank you

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Год назад

    ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሠግናለን

  • @bege7778
    @bege7778 2 года назад +1

    Egziabher ystln , betam teqami neger negrehenal berta

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад +1

    ጎበዝ ነህ በርታ. ሂሳቡን በደብ ነው የሰራህው. እናመሰግናለን. እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ለውጥ

  • @fufutube1883
    @fufutube1883 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በደንብ ነው የምታስረዳው

  • @ዘሉፋሚሊ
    @ዘሉፋሚሊ 2 года назад +3

    ሰላም ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    የአጃክስ ሳሙና አምርቶ ለመሸጥ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል ወጪውስ ትርፉስ እና የሚያስፈልጉ ግብአቶች ሀገር ውስጥ ይገኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @farida1771
    @farida1771 2 года назад +2

    በቃ እኔ ከፍቼ ልሰራነው እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @hailulenjiso8088
    @hailulenjiso8088 2 года назад +1

    Thank you for every detailed explanation. Would you please try to do on duplicating door and car keys including the training

  • @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ

    ስለመረጃዉ እናመሰግናለን ግን ንግድ ፍቃድ እዴት ማዉጣት እዳለብን ምን ምን እደሚያስፈልገን በደብ አብራርተህ ብትገልጥልንበተረፈ ስለምሰጠዉ መረጃ እናመሰግናለን

  • @ethiopiahagriy6721
    @ethiopiahagriy6721 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @iman8100
    @iman8100 Год назад +1

    ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @mohammednuru6031
    @mohammednuru6031 5 месяцев назад +1

    Abshir berta wendimachin❤

  • @wegayehuabebe7749
    @wegayehuabebe7749 Год назад +1

    መልካም ሰው

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi4487 2 года назад +1

    ከ ቲክቶክ አይቼ ነዉ የመጣሁት ጥሩ ነገር አማራለሁ ብዬ ተሰፋ አረጋለሁ የቀረባዉም አራፋ ነዉ

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ መረጃ እናመሰግናለን ❤

  • @jerusalem6576
    @jerusalem6576 2 года назад +4

    coffee house ena supermarket lay seralen benath

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Год назад +1

    ግልፅና ደስ ሚል

  • @aminaassen8600
    @aminaassen8600 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ያገር ልጅ ሀሪፍ ስራ ነው ግን ቦታ ይወስነዋል ክፍለሀገር ላይ ስናይ ደግሞ ብዙችግሮች አለ ጥቂቶቹ በሰፈር ልጅ ይሉሀል በቢሂር በሀይማኖት የመሳሰሉት

  • @wrkawrka3067
    @wrkawrka3067 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ

    Thanks 😍🙏

  • @tikletsega1262
    @tikletsega1262 Год назад +1

    Good idea

  • @abctube26
    @abctube26 2 года назад +3

    Next dabo bate

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 года назад +1

    ተባረክ አመሰግናለሁ በጣም ሰብስክራይብ ላይክ አርጌሃለው በርታልን የኬክ ቤትም ስራልን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ እሰራለሁ።

  • @danielmekonen3203
    @danielmekonen3203 2 года назад +2

    Tanks u so much bro💙 yafeyale tebese bate seralene plies plies bro👏👏

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      እሺ ። እንሰራለን።

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 года назад +4

    እንጀራ እያስጋገሩ ለሆቴል ማስረከብም አዋጭ ነው ወረትም ብዙ ብር አይጠይቅም ጎበዝ ላሞች ገዝቶ ለሆቴል ወተት ማስረከብ አዋጭ ነው ይህንንም ፣vido ስራልን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +2

      እሺ እሰራለሁ

    • @teub863
      @teub863 2 года назад

      @@Hasab101g በእውነት እኔ 2 አመቴነው ጁስ መስራት ከጀመርኩ ሀሪፍነው

  • @mohammedabderehman7665
    @mohammedabderehman7665 2 года назад +1

    betam new appreciate ye madergew yemtserawn sra ena የሱቅ business asbbet

  • @fekertube4272
    @fekertube4272 2 года назад +2

    እ/ር ይባርክህ ወደ ሀገር ቤት ገብተን እንድንሰራ ሞራል እየሆንከን ነው ።በርታልን በያ

  • @gebissashambel1755
    @gebissashambel1755 2 года назад +1

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @tsgetesfay5804
    @tsgetesfay5804 2 года назад +1

    የኔ ልዩ ወንድሜ የስጋቤት ስራልን ❤️

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Год назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ካለ በቅርቡ ገቢ ነኝ ሀገር መስራት እፈልጋለሁ

  • @alemsebokaalemseboka5611
    @alemsebokaalemseboka5611 2 года назад +1

    Tebarek

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +1

    እናመሰግናለን🙏🙏

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    ሠላም ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ለቤትህ አዲሱ ነኝ ከተወሰነ ቀን ጀምሮ ነው የማዉቅህ በጣም ነው ደስ የሚለው አብራርተህ ስለምትነግረን ቀጥልበት

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ አመሰግናለሁ።

  • @mytube-zk9fz
    @mytube-zk9fz 2 года назад +4

    ስለ በርገር ቢዝነስ ብትሰራልን please thank u

  • @Ayni-w4t
    @Ayni-w4t 5 дней назад +1

    10Q yene wadim

  • @birtukankassa2281
    @birtukankassa2281 2 года назад +1

    የምትሰጠው ሃሳብ ጥሩ ነው ግን አአ አንተ ባልከው የቤት ክራይ አይገኝም ሁሌም የቤት ክራይ ታሳንሳለህ በተረፍ ጥሩ ሃሳብ ነው

  • @natangedi3655
    @natangedi3655 2 года назад +1

    Nice bro tnxs berta

  • @hcyd9686
    @hcyd9686 2 года назад +2

    እስኪ ዶቦ ቤት ለመስራት መጋገሪያውና ማቢኪያው ማሹኑ ስንት እንደሆነ እንደዚህ አብርምርተህ ብትነግረኝ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      እሺ እንሰራዋለን።

  • @hhelenaniley1848
    @hhelenaniley1848 2 года назад +1

    enamsegenalen 🙏

  • @hagereasefa28
    @hagereasefa28 2 года назад +1

    tru location le magegnet ltredagn tchlalek recommend btadergegn businessun mejmer felgalew

  • @kidanyoutube2469
    @kidanyoutube2469 2 года назад +1

    Tank you brother

  • @tenagneayalew2334
    @tenagneayalew2334 2 года назад +1

    Yeshola Business tuboch endet nachihu hasabachihun adinkeYalhu business mjemer efeligalhu eskahun algbahum enedet new yemitredugn Tenagne ke Debrebrehan

  • @hadhabiyya7222
    @hadhabiyya7222 2 года назад +1

    Wendime ebakihn boutique lay siraln please

  • @arivaviva3749
    @arivaviva3749 2 года назад +1

    Thanks bro

  • @tshayabera154
    @tshayabera154 2 года назад +1

    በርታ ወንድሜ 😍😍😍😍

  • @yayoalo6512
    @yayoalo6512 2 года назад +1

    የመኪና መለዋወጫ?

  • @menberegulema3775
    @menberegulema3775 2 года назад +2

    ስለ ህፃናት መዋያ ወይም ማቆያ ስራልን ብሮ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ። ይሰራል

  • @dagidereje3345
    @dagidereje3345 Год назад +1

    እስኪ የፊልም ቤት ቢዝነስ ስራልን

  • @gedionasrat6116
    @gedionasrat6116 2 года назад +2

    Burger and pizza house siraln plzzzzz 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyobgrace2649
    @eyobgrace2649 2 года назад +2

    Ere emebeten tleyaleh ..... 🙏🙏🙏

  • @የኡሚልጅነኝኡሚንነፈቂ

    ማሻ አለህ ዎንዲሜ ሙየ ከሌለን መለቴ በመስልጠኘ ከሌሰለጠንን ቢሩ ቢቸ ወገ ዬለውም

  • @ETEFADERESSA
    @ETEFADERESSA Год назад +1

    Good but would u tried?

  • @essentialtube7533
    @essentialtube7533 2 года назад +1

    frige wechi alasgebahm abat

  • @hinduhabeshawit4231
    @hinduhabeshawit4231 2 года назад

    በርታልን ወንድሜ 🙏

  • @merafasrat9450
    @merafasrat9450 2 года назад +1

    የልብስ ዲዛይኒንግ ቤት ስራልን

  • @مرابحاتالعقارية
    @مرابحاتالعقارية 2 года назад +1

    Hi place tell me four coffee shop

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Год назад +1

    አድስ ስራልን

  • @threedotstube428
    @threedotstube428 2 года назад +1

    man arif new yketl

  • @sisiyoutube8824
    @sisiyoutube8824 2 года назад +1

    Bathme inamsagenalani

  • @AFox-z2y
    @AFox-z2y Месяц назад +2

    ታያለህአከፋትአለሁ❤❤❤❤❤ፈጣየረደኘበረገረአሰየኘደሟ❤❤

  • @eyerusalemg3395
    @eyerusalemg3395 2 года назад +1

    betam tiru akerareb nw sele dabo bet betseralen bezihu akerarbeh

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ። እሰራለሁ

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን Год назад +1

    የህፃናት አልባሳት ሱቅ ለመክፈት ስንት ብር ይበቃል ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yared934
    @yared934 2 года назад +1

    Please ስለ ቡቲክ ስራልን🙏🙏🙏🙏

  • @weyehabesha
    @weyehabesha 2 года назад +1

    ስለ ፈሳሽ ሳሙና ስራልን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ። እንሰራለን

  • @seadaendris2728
    @seadaendris2728 2 года назад +1

    ባአላህ ስለጁስ ቤት መረጃው ካለህ በግል ላዋራህ

  • @berhantekeba3646
    @berhantekeba3646 2 года назад +1

    600 birr ketegnme tiru nw

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 11 месяцев назад +1

    🍓🍓🍓🍓👍👍👍

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 Год назад +1

    👍👍👍👍👍💪💪💪💪🙏🏼🙏🏼

  • @zezeze4356
    @zezeze4356 2 года назад +1

  • @mahita9661
    @mahita9661 2 года назад +1

    yet new yetefakew ante sew😢

  • @elisaworku9320
    @elisaworku9320 2 года назад +1

    Yet nw be kare 500?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      ዞር ዞር በይ። ይገኛል

    • @elisaworku9320
      @elisaworku9320 2 года назад

      @@Hasab101g any recommendation?

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 года назад +1

    ውድ ያገሬልጆች በቅንነት እንደማመር

  • @ቃልኪዳንበቸኒ
    @ቃልኪዳንበቸኒ 2 года назад

    ግሮሰሪ እስኪ ጠይቅልን

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    ኢትዮ ስገባ ለመስራት ያቀድኩት ስራ ነው።

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 года назад

    እናመሰግናለን