ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል 210 | እንዴትና መቼ እንጸልይ አስተማሪ ቪድዮ | Komos Aba Samuel Tesema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025
  • 👇Subscribe Now it's Free👇
    / @aba.samuel_tesema
    👉 More Video - / @aba.samuel_tesema
    Subscribe To Komos Aba Samuel Tesema And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Komos Aba Samuel Tesema
    #Orthodox #AbaSamuel_Tesema #Aba_Samuel #Aba_Gebrekidan #Mamir_Girma #Donkeytube
  • КиноКино

Комментарии • 104

  • @MayaAlmazrooei
    @MayaAlmazrooei 5 месяцев назад +13

    አባቴ እግዛብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ በፀሎቶት አስቡኝ ከነቤተስቤ በጣም ሽግር ውስጥ ነኝ እኔ እሰው ሀገር ነው ያለሁት እስክገባ ድረስ በፀሎቶት አይርሱኝ

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 5 месяцев назад +3

    ገና የርሶ ቪዲዎ ሲመጣ አቤት ደስታዬ ደስስስ እያለኝ ነው ማየው የኔ አባት እመብርሃን ትጠብቅልን አባታችን🙏🙏

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 5 месяцев назад +2

    አባታችን መቼም ሠይጣኑን የሚያሥለፈልፉት እኛ እንድንሠማና እንድንነቃ ነዉ በተለይ በቤተክርስትያን በር ላይ የሚሸጡ እንደ መፍትሄሠራይ የሚባሉትን መፀሀፎችን መወገድ አለባቸዉ የጥንቆላ ሥለሆኑ አባቶች መከልከል አለባቸዉ አባታችን ሠላምና ጤና ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ኑሩልን ድካሞትን እግዛብሄር ይቁጠረዉ

  • @adanishtadese4644
    @adanishtadese4644 5 месяцев назад +5

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔንም መዳኒአለም ይፍታኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤😢😢

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 5 месяцев назад +4

    አባቶቻችንን የሰጠን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤❤

  • @AzertWorku
    @AzertWorku 5 месяцев назад +5

    ለናንተ የደረሰ ቅድስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 5 месяцев назад +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በጸሎትዎ ያሰቡን የአይነ ጥላ ሴራ በዕድላችን እና በገንዘባችን ላይ እንቅፋት እየፈጠረ ላሰቃየን ሁሉ የፈጣሪ ምህረት ይድረስልን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 5 месяцев назад +3

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት እንደናተ አባቶችን ያብዛልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 17 дней назад

    አሜን ክብር ክብር ለጔታ ይሁን አባታችን ጔታ ይባርክህ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 месяцев назад +6

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 месяца назад

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችንም ከነቤተሰብዎ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 3 месяца назад

    አባቴ እግዛብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ በፀሎቶት አስቡኝ

  • @AbeAbe-g8l
    @AbeAbe-g8l 5 месяцев назад +1

    Abatachin berekeywo yderbin 🙏🙏🙏👏👏👏rejim edime ke tena gar yatachew

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ዕና ወላዲተ አምላክ ከዕርሶ ጋር ይሁኑ አባ ሣሙኤል።

  • @endeshaw_tube9040
    @endeshaw_tube9040 5 месяцев назад +1

    እሚሽ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HIYOTGetu
    @HIYOTGetu 5 месяцев назад

    አባታችን ባራካቶት ይዳርብን አጋልግሎት ዛማኖትን ፈአጣር ይበርክል አምን🙏🙏🙏

  • @SilaBar-so3uw
    @SilaBar-so3uw 3 месяца назад

    ከዚህ ጉባኤ እመቤቴ እደገኝእረጅኝ አባታችን በፆሎት እስቡኝ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 месяцев назад +1

    የኛ አባት❤❤❤❤እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት❤❤

  • @MissHanan-vc6ys
    @MissHanan-vc6ys 5 месяцев назад

    አባዬ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ማርይምን እያላችሁ አገር እያለሁ ለመታነቅም ሞክርሁ መዳኔትም ዋጥሁ ግን እመ ብርሀን አተረፈችኝ አሁን በስደት ነኝ ምን እደሆንሁ ሳላውቅ ይክፋኛል እጭነቃለሁ ለሀገሬ እስክምበቃ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭

  • @GenetGenate
    @GenetGenate 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አባዬ እግዚአብሔር ይመሰገን እርሰወን ለሰጠን አምላካችን
    የኛንም ቅድስ ምካኤል አባቴ ያጋልጥልኝ ዘድ በፅለት አስቡኝ ወገኖች ባሌና ወንድሜ ከሱናችው

  • @Tsedalabebe
    @Tsedalabebe 5 месяцев назад +2

    Amen amen amen

  • @kalkidandemisse
    @kalkidandemisse 5 месяцев назад

    ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ደርሶልኝ ለምስክር ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 5 месяцев назад +1

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 5 месяцев назад +2

    አባቴ በረከቷዎ ይደርብኝ🤲🤲🤲😭😭😭

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg 5 месяцев назад +1

    Abba kenyaa nuufi jiradhaa 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 5 месяцев назад +1

    አባታችን ያአገልግሎወቱንዘመን ፍጣሬ ያሰረዝምርልን እህት ወድሟች በፁሎታችሁ እሰብኝ ወለተ ሚካአል በላችብ

  • @MeseretGEBRU-jf2rh
    @MeseretGEBRU-jf2rh 11 дней назад

    Amin amin amin

  • @TewodrosAddis-w2v
    @TewodrosAddis-w2v 5 месяцев назад

    አባቴ እግዚያአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዋት። ሀብተ እየሱስ ብለው ያስቡኝ።በረከተዎ ይደርብን!!

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 5 месяцев назад

    አታባችን የአገልግሎት ዘመኔ የተባረከ ይሁን እረጅም እድሜ ይስጦት እንወዴታለን

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 5 месяцев назад

    አባታችን በእዉነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤

  • @samsungphone4079
    @samsungphone4079 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከተዎት ይደርብን እኔንም በጦለት አስቡን በስደት ላይ ፈተናየ በዛብኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 5 месяцев назад

    አቤቱ የኛ ጌታ ህዝብህን አድን ❤❤❤

  • @BetelihemDesta-z3j
    @BetelihemDesta-z3j 5 месяцев назад +1

    May God be with you father⛪️🤲🏻

  • @Lamehameha3345
    @Lamehameha3345 5 месяцев назад

    telatochachinin beejachin yeseten kbru yisfa le MEDHANEALEM.

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 5 месяцев назад

    አባቴ : ብስራተገብርኤል : ፀልዮልኝ ::(ከፈረንሳይ ሐገር)

  • @tesfittesfit2699
    @tesfittesfit2699 5 месяцев назад

    ኣቦቴ እግዚኣብሔር የተመስገነ ይሁን ዕድሜ ጤና ይስጠልን

  • @Birishett5ttt16
    @Birishett5ttt16 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐🌺🌺🌺🌺

  • @Tsedalemariyam
    @Tsedalemariyam 4 месяца назад

    Abatachin betselotachu asbugn tsedale mariyam Tsige mariyam Welate madin Welate sanbataa 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 5 месяцев назад

    አባታችን እ/ር ይጠብቅልን ሀገር ስገባ እንዳገኞት እመብርሃን ትርዳኝ 🙏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 5 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @TigiAddis-p7b
    @TigiAddis-p7b 5 месяцев назад

    አባታችን በፀሎት አግዙኝ መንበረ ስላሴ ብለው

  • @AregashAregash-k3w
    @AregashAregash-k3w 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር.ይመስገን
    አባታችን.ኑሩልን.በእድሜ.በጸጋ❤❤❤

  • @freabi5580
    @freabi5580 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 5 месяцев назад

    እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 5 месяцев назад

    AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤

  • @sraayele840
    @sraayele840 5 месяцев назад

    አባታችን በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ሰንበት ብለዉ

  • @henimak2727
    @henimak2727 5 месяцев назад

    አባታችን እደሜ ከጤና ያድልልን🎉🎉

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 5 месяцев назад

    አባቴ ቅድሰተ ማርያም በፀሎት ያሰቡኝ

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 5 месяцев назад +2

    እህት ወድሞቼ መንበረ ድግል እያላችው በፀሎት አስቡኝ ተሰቃየው በሰው ሀገር 😭

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት❤❤❤

  • @መንበረማርያምኤፍታህ
    @መንበረማርያምኤፍታህ 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን አማንን አሜን እሜን

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 5 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @adimasugold
    @adimasugold 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር የአግልግሎት ይባርካችሁ እግዚአብሔር ሓያል ነው።

  • @mikiytuemay
    @mikiytuemay 5 месяцев назад +1

    Abate hulu gize new medeza mimetaw buzu chigr alebign 1 ken efetalehu biye amnalehu abate nurulun

  • @GanetKetema
    @GanetKetema 5 месяцев назад

    Abata emebata maram tegawun tabizalot❤❤❤❤❤

  • @KumaDibabe
    @KumaDibabe 5 месяцев назад

    Aba yekeregn bereket ena tesfa salata asbugn wendm ehtochenm asbun!!! Zeraslasse negn.

  • @gamchutasfaye4063
    @gamchutasfaye4063 5 месяцев назад

    Amen eleleele🙏🙏🙏🙏

  • @zadtube7653
    @zadtube7653 5 месяцев назад

    My god be with you father ❤

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 5 месяцев назад

    Abaye Egzabher edme Matusala ystiln egnako besdytan tawrenal Telatachn Alaweknewm Egzabher lbonachn ykfetln betsolot Asbun.

  • @adimasugold
    @adimasugold 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ድንቅ ያደርጋል

  • @tsigebo
    @tsigebo Месяц назад

    ameen

  • @tamaranatian5132
    @tamaranatian5132 5 месяцев назад

    Imebrehan kene keniso idmena tena yistiligni yene abat inenim lezi fewis yabkagni metadel new mefewes 🥰😘🥰😘❤🙏🙏🙏🙏🙏fetari yitebikilin birkiye abatochachin nachu❤

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811 5 месяцев назад

    Orthodox tewahedo lezelalem tenur 🙏
    Abatachn erjem edmana tana yestlen abatachn egam besdet yalenewn yasbon ehita mariyam negi kenbatsbocha asbogi abata😢

  • @zelalmanmut2383
    @zelalmanmut2383 5 месяцев назад

    አባ እስካማገኞት ድረስ በጣም ጓጉቻለሁ😢🙏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 5 месяцев назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @speaktruth6124
    @speaktruth6124 5 месяцев назад

    Yet new yemiyageleglut abatachn

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeruLakew
    @TeruLakew Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HhJj-k4i
    @HhJj-k4i 2 месяца назад

    አባየ የት አለዉ 😢🙏🙏🙏

  • @birhanebirhane5841
    @birhanebirhane5841 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @AzmaraAbate
    @AzmaraAbate 5 месяцев назад

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 5 месяцев назад

    አባታችን እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @GashayeCheru
    @GashayeCheru 5 месяцев назад

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት የት ነው ሚያገለግሉት ከነበተሰቤ መምጣት አፈልጋለሁ አርዱኝ

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YdenkAto
    @YdenkAto 4 месяца назад

    egtyeabera amke yeamsagnea sale ualmea nagera

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 5 месяцев назад +1

    ትውልዱ ሁሉ እኮ ተበክሏል 😢

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretAyano-st4pc
    @MeseretAyano-st4pc 5 месяцев назад

    አባቴ ከሐገር ዉጪ ነኝ በምን ብደውል አገኞታለዉ በቴሌግራም ወይስ ዋትስአፕ

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 месяцев назад +1

      በዋትሳፕም በቴሌግራምም መደወል ትችላላችሁ።ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠናዘጠኝ ስልሳሰባት አስራአንድ

  • @BartugalUP
    @BartugalUP 5 месяцев назад

    የት ነዉያሉት በማራያም ንገሩኝ

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 месяцев назад

      አዳማ ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያ ነው።አድራሻና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ ላይና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።

  • @dagi981
    @dagi981 5 месяцев назад

    የት ነው የሚገኙት

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 месяцев назад

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያ ነው።ለበለጠ መረጃ አድራሻና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።

  • @ምድረቡርዓደይ
    @ምድረቡርዓደይ 5 месяцев назад +1

    የት ቦታ ነው ንገሩኝ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 месяцев назад +1

      ናዝሪት አዳማ ቆቃ ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤

    • @ምድረቡርዓደይ
      @ምድረቡርዓደይ 5 месяцев назад

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ኣመሰግናለሁ ኣሁንም ኣገልግሎት ኣሎ?

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 месяцев назад

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ለበለጠ መረጃ ስልክና አድራሻ ቪድዮ መጀመርያ ላይና መጨረሻ ላይ አለላችሁ

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 месяцев назад +1

      @@ምድረቡርዓደይ ሁሌም አገልግሎት አለ

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 5 месяцев назад

    አባን እንዴት ነዉ ማገኘት የምችለዉ

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  5 месяцев назад

      ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠናዘጠኝ ስልሳሰባት አስራአንድ ። በተረፈ ለበለጠ መረጃ አድራሻ እና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።

  • @TheBornna
    @TheBornna 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @KumaDibabe
    @KumaDibabe 5 месяцев назад

    Aba yekeregn bereket ena tesfa salata asbugn wendm ehtochenm asbun!!! Zeraslasse negn.