Oh Lord have mercy on me and my household, forgive all my sins and wash all my hidden sins by the blood of Jesus Any sins lead meti hell fire wash me by the blood of Jesus
What is the purpose of reposting someone's orginal video just by changing the voice its just for your own seek and for your greedy interest😒 for your social media
አሜን እባክህን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ዛሬ ስለተናገርኩብህ የድፍረትና የስንፍና ቃላቶቼ ሀሳቤና ንግግሬ ሁሉ ይቅር በለኝ። እባክህን አሁን እንኳ እኔደ አዲስ እየፈሰሰ ባለው ደምህ ኃጢአቴን አጥበህ አንጻኝ። እባክህን ይቅር በለኝ መተላለፌን ሁሉ ደምስስልኝ። እኔ ዳግም ስትመጣ ካንተ ጋር መሄድ እፈልጋለሁ። ደግሞም ብዙ አሳፋሪ ኃጢአቶቼን በሰማይ ተመዝግበው ማየት አልፈልግምና እባክህን ፈጽሞ ኃጢአቶቼን ደምስስልኝ። በኢየሱስ ስም ጸለይኩ አሜን!!!
፥፥😊፥😊😊
አሜን እየሱስ መምጣትህን እጅግ በጣም አናፋቃለሁኝ አባት ዳግም በመለዴ ና የወለአለም ሕይወት በማገኘቴ ለዚህ እዉነት ቃል በመፈጰሜ አመሠግናለሁኝ ማራናታ አየሱስ ሆይ ፋጻሜዮን አሳምርልኝ።
ብዙ የገነትና የሲኦል ምስክርነቶች አሉ በዙዎቹ በእንግሊዝኛ ነው ተርጉመህ ብታቀርብል እንከታተልሃለን ተባረክ ሰ
Gmm lay ህያው ምስክር ገዛኢ ዮሀንስ በለህ ሰርች አርግ ታገኛለህ።
ውድ ገዝዬ እጅጉን በጣም ካንተ ልሰማው የምሻው ምስክርነት ቢኖር የገሀነብና የሲኦል ምስክርነትህ ነው ፣፣ተወዳጁ ገዝዬ ባቀረብከው ምስክርነት እጅጉን ተጽናናሁ ኦ ጌታ ይባረክ አንተ የተወደድክ ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ ገዝዬ ወድሀለው
አቤቱ ማ-ረ-ን ! የተወደደ ወንድም ገዛኢን ምስክርነት ክፍል 1 ሰምቼው ነበር ጌታ በብዙ ይባርክህ !!
❤❤❤❤የምር በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ፈጣሪሆይ ለኛም እንደዚ አስጎበኘን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ሆይ ይቅር ይለን ይሆን እንዴት ነው ንስሃ የምንገባው ምህረቱ ብዙ የሆነ ጌታ ❤❤❤
ጌታ ባለብዙ ምህረት ነው። በፍፁም ልብ ወደእርሱ ለተመለሰ የክርስቶስ እየሱስ ደም ዛሬም ከሐጢአት ሁሉ ያነፃል።
እግዚአብሔር ዛሬም መሀሪ ፍቅር ርህራሄው ብዙ ነው
እግዚአብሔር አሁንም ይወድሀል /ሽ
Amennn amenn enenm bmgstu yasbni
Amen Amen geta hoyi mechersachinin asamirew geta hoyi 🙏🏻🙏🏻😭😭
እግዚአብሔር መጭረሻችንን በመንግስቴ ሰማይ ያረግልን ወንድሞቸና እሕቶቸ አባቶቸና እናቶቸ!!!!!!!✋✋✋✋✋
amen geta eyesus befesewu demi yikr yiblen ❤❤❤❤❤
ማረን አምላኬው ሆይ
ጌታሆይ እባክህ ን ማረኝ
በጣም የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ወንድም፡ገዛዕ ዮሐንስ፡በጣም እወድሃለው፡፡ምትፅፈውን ኤልሻዳይ መፅሔት በጣም ነበር እማነበው ተባረክ እንኳን ኖርክ ኑሮ ዘመንህ ይባረክ
እባካቹ በትክክልና እ/ሄርን በመፍራት ስሙት ሓቅ ነው ተጠቀሙበት ታነጹበት፡
ማራናታ ጌታ ሆይ
አሜንንን አሜንንን ማርኔ ግትዬ
አሜን ጌታ ኢየሱስ የላናዉ ማንነተ አንተ ካልረዳህን እነ ለብቻየን አልችምና የሰራህን አንተ ነህና በምሕረት አስብኝ ማረኝ ማረኝ ይቅረ በለኝ አንተ እንደምታወቀን የምያዉቀን የለምና ጌታ ኢየሱስ አዳን ወደናልና አድነኝ ስለ አዳንከን አመሰግናለሁ ስለ ተቀበልከን አመሰግናለሁ ልጅ ስለ አረከን አመስግናለሁ በሕይወት መዘገብ ላይ ስመን ስለ ጻፍክልን አመሰግናለሁ አሜን።
ይህ ምስክርነት ለሌሎች የምደርስበት መንገድ ቢፈለግ(በመጽሐፍ መልክ) መልካም ይመስለኛል።
ጌታ ይመስገና
ጌታ ሆይ አትጣለኝ
ፖስተር ተባረክ መድረክላይ አገልግሎኛል ውርቁሰፈር እውነት የግዛቤሄር ሰው
Amen eyesuse tenafikeyale.
እጅግ አስተማሪ እና አንቂ ምስክርነት ተባረኩ
ጌታ ሆይ ማረን አባ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭
ኤልሻዳይ መፅሄት ላይ እንደዚህ አይነት ታሪክ ይፅፍ ነበር
Amen Amen tebarek abate betami yigerimal❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏 geta hoy anite bekali anuregni adera
Please በ እግዚአብሔር ስም እስልምናለሁ ሌሎችን ክፍል ማግኘት አልቻልኩም ምናልባት እናንተጋ ክልል አጋሩኝ 🙆🙆🙆😭😭✝️✝️
ማራናታ
ጌታሆይ በመንግስትህ አስበኝ ,, እኔ ሀጥያተኛ ፅድቄ የመርገም ጨርቅ የሆነ እባክህ አበርታኝ ለመንግስትህ አብቃኝ
waw EgzHber hoyi erdanghii 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ሆይ ባኪህ እርዳኝ
አሜንንን አሜንንን 🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭
Zegabiw demtsu betam dess yilal....passion of the christ yemilewn ye'eyesus tirgum yemiteregumew yimeslal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተቀብያለሁ መልክቱን ተባርክ ❤❤❤
Ameni ameni ameni getayi mesimelesyini abte hiqi bani geta simu yibareki fufuuffufufuufufufufufuf 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Geta erdan 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ኢየሱስ ማረን🖐🖐
Iyesus stlu sty bete tmeslalachu😅
God bless u
Glory to God!
Amen maranta tollo na na❤
Oh Lord have mercy on me and my household, forgive all my sins and wash all my hidden sins by the blood of Jesus Any sins lead meti hell fire wash me by the blood of Jesus
Amennn
What amazing teastemony ❤❤❤❤❤❤❤
magelgel new yemfelgew amen iyesus geta new
Esey, she Ametu eyaleke newu malet newu,lefridina lezelalem hiywot yimetal enjee leshee amet wedefit aninorm lezelalem enje.rome 5,all
ትክክለኛ ሰማያዊ ጉዞና ቋንቋ አንድ ነገር ያየነውን ብንናገር ማን ያምናል
sle pastor Gezai geta yimesgen, enante gin videow rasu amarigna new tergumo makrebu lemn asfelege koy?
wow wow 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
Maran😢😢😢😢😢😢 abate
ጌታ ሃጠቴን ይቅር በለኝ
ጌታ ሆይ ማራኝ😭😭😭😭
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለዚህ ነገር ማመን ከብዶኛል ።
እያለቀስኩ ነው ያዳምጥኩት እኔጃ አቅም አጣው😢😢😢😢😢
ለምን ከራሱ አንደበት አንሰማም
ኢየሱስ የመጣል
ጨዋታው ሰነፎችን ያሳምናቸዋል
ኖህ ወደ መርከቡ እስከ ገባበት ግዜ ድረስ ለሰዎች ይሰብክላቸዉ ነበር፤ ግን የምገርመዉ ነገር ማንም ቃሉን አይቀበለዉም ነበር። እንደ ቃሉ መጨረሻዉ መጣና ሁሉን ጨረሳቸዉ። የአሁኑ ግዜም እንደዝህ ይመስላል። ወንድመ አንተም ቶሎ መርከብህን ስራ፤ ይህንን ቃል ማንም ሰዉን ለማሳመን ሆነ ታዋቅ ለመሆን አይናገርም። ይልቁንስ በክርስቶስ አምነህ ከሆነ በመንግስትህ አስበኝ በል፤ ያላመንክ ከሆነ በኢየሱስ እመን።
😭😭💕🙏
where is part 1? God bless you Amen!
Geta hoye maren🥺🥺😭🙏
ሰማይ ገነትና ገሃነም አለ ለማለት እንዳይሆን ብቻ
ገነትና ገነሃም በሰማይ የሚኖር ከሆነ ሰማይ ከቶ የማይናፈቅ ቦታ ነዉ ማለት ነዉ
ታዲያ የክርስቲያኖች መጨረሻ ዕጣ ፈንታ ምን ይሁን?
ኤልሻደይ መጽሕት ለይ መጸፈ ነበር
Kibr hulu le igzabher yhun!!!!!
እውነትም ይሁን ውሽት እራሱ ይንገረን
Wushetaam kedada
😢😢😢😢⛪🙏💖🔐
ክፍል ሦስት መቼነው ሚለቀቀው
This is a very funny interview. People would actually accept this is what heaven is like.
ለምንድነው ከራሱ አንደበት ምስክርነቱን አታሰሙንም
Glory to Gad
ትረካ ነው ምስክርነት ? በሌላ ቋንቋ ነው እንዴ ቃለመጠይቅ ያረገው ! ምን አይነት ሰው ነህ አንተ ፍላጎትህ ምንድነው ? ጌታ በቅርብ ይመጣል !
Wushet besemay bet beritu tinish koyet bilachihu eni eyesus negn tilallachu
ጼንጤ የተባለ ሁሉ ቤታቹ ገሐነም መሖኑን እወቁ ከዚ ተማሩ
3
Sirrii dha Anis karaa biraa argeera kan koo garuu namni tokkoyyuu natti hin barre
Geta eyesus hoy eridegn adera yeliben ante tewikeleh
21:42
AHEN SEWUYEWN MANAGER FELIGALEW?
ሰውየው አማርኛ ይችላል ለምን በድምጱ አንሰማውም እሱን ብንሰማ ለማመን አያስቸግርም ነገር ግን እስክሪፕት ነው የሚመስለው ለማመን ?
Geta eyesus hoy bemastewal menor endchl erdagni
እንድ ጳውሎስ እረ ሲገርሙ ትንክተኞች እራስችሁን ስትክቡ
ኣይ ኢትዮጵያ ደካማ ጎን እያዩ ህዝቡን መቀለጃ ኣደረጉት።
Geta hoy maren yeker belen
አዎ በገዳም አየተጋደሉ የኖሩትን አባቶቻችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ገነትና ሲኦልን አሳያቸው ስንል ተረት ትላላችሁ በዓለም እየኖረ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የሚነግዱትን ግን ታምኗቸዋላችሁ ቀልዱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን😢😢😢
በኢየሱስ ማመን የተባለው እምነት ማለት እህቴ ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው። እኔና አንቺን ጨምሮ እና ስለኃጢአታችን የሞተልን ኢየሱስ ብቻ ስለሆነ እሱ በከፈለው ዋጋ = በሞቱ የዘላለምን ህይወት አገኛለሁ ማለት ነው። በራሳችን ከኃጢአታችን መጽደቅ አንችልም ግን ኢየሱስ ለእኔ ነው የሞተው ብለን ካልን ያኔ ከዝላለም ሞት መዳን ይሆንልናል። እህቴ ኢየሱስ የከፈለውን ዋጋ ማንም ሊከፍለው አይችልም!!! ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ማንም የለውም ብሏል ራሱ ኢየሱስም። እሱ ከወደደን በላይ የሚወደን የለም! ሊያድነን ነው በመስቀል ላይ የተሰቀለው እንጂ ሊፈርድብን አይደለም። ተባረኪ!
ቀጥታ ከፓስተሩ አፍ ብንሰማው ይሻል ነበር በፅሁፍ ሲሆን ድርሰት ይመስላል
ተረት ተረት
የላም በረት -----------
ተረቴን መለሱ
አፌን በዳቦ አብሱ
አሉ አበው ወይ ጉድ😀😀😀😀😀
ተረቱን ለራሰሸ ሰሚው አንቺ እኮ መሰማትም ማየትም አትቺይም ለምን ሥሪትሸ ከዳቢሎሰ ከአባትሸ ነው ደብተራ ሁልጊዜ ዘመናችው በተረት ሰላለቀ ሁሉ ነገር ወደተረት ነው ፍቻችው መመረጥ ደሞ መታደል ነው ኢየሱስ ብቻውን ያለ ኮተት ያለ ተረት ጌታ ነው ዋጪው
Where is part one?
Ena mela.akitoch yelum tilu yelem ahun amenk?
እንደዚህ ያለህ ሰው ካለ፣ እሱ መፅሀፍ ቅዱስ አላነበበም ወይ አንተ በደንብ አልሰማኸውም። አምልኮ እና ስግደት በደሙ ሀጢያታችንን ላጠበ፣ በ3ኛውም ቀን ሞትን ድል አርጎ ለተነሳ ለመድሀኒትዓለም እየሱስ ክርስቶስ እንድናቀርብ ነው መፅሀፉ የሚያዘው ነው ያልነው!
meshafun yet nw mnagnew?
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የገዛኢ ንግግር ብዙ አላምነውም በ ኤልሻዳይ መፅሔት ስለ እስላሞች እያለ የሚወጣው ምስክርነት 80%ውሸት ነው በዚህ ላይ ዝሙት ላይ የቀለጠ ሂወት ነው ያለው እና በ ኤች አይቢ እንደተያዘ እርግጠኛ ነበርኩ ደክሞም ነበር አሁን እንካን ብያገግም ምስኪን ባለቤቱ ሳባ ባልዋ እንደታማኝ ሰው ታስብ ይሆናል 🤔
ውንዴም ዘም ማለት አየሻለም ፈራጅ አል
ሆሆሆሆ የእግዚአብሔርን ሰው ለምን ትዳፈራለህ
አንተ ሰው ንስሀ ግባ በምላስህ ቃል ትያዛለህ ተው
ግን የምናወራውን ሁሉ እኮ እግዚአብሔር ያውቃል እውነት ይሁን ውሸት ያውቃል ለሰው ክብር ይሁን ያውቃልና እባካችሀን ከዚህ የባሰ መአት እንዳይመጣብን እባካችሁ እናስተውል
የእውነት መጽሐፍ ቅዱሳን ምታውቅ ከሆነ ሔኖክ አከሔዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ እግዚአብሔር ወስዶታል አልተገኘም አንተ ግን አካሔዴክን ከአለም ጋር አድርገህ እንዴያለ ድፍረት ኖሮክ ነው ቅዱሳን መላእክትን አየው ምትለው
ከሄኖክ ይበልጣል ለእሱ ኢየሱስ ሞቶለታል ለእናንተ እኮ አይገባችሁም ለምን ዘመናችው በተረት ነው ያለቀው ብሮ ወደ ኢየሱስ ተቀላቀል ከተረት ውጣ ይሄ የሚገባክ ዳግም በመወለድ ነው
What is the purpose of reposting someone's orginal video just by changing the voice
its just for your own seek and for your greedy interest😒 for your social media
ሰውዬው አማርኛ እየተናገረ አንተ ምን አስተረጎመህ
Abal nek enda minteseralk ye amaghe ena yegeta sefra be ab keghe new wendema tedenagerek atadenagir
የኮርያውን ምስክርነት ለምን አቆምክ
በቅርቡ ይጠብቁን ይዘን እንመጣለን
ምን አለበት የሚመስል ነገር ብታወሩ
በጌታ ካልሆንክ ኣይገባህም ለፍጥረታዊ ሰው ይከብዳል
የሚመስል ነገር ሰሞኑን ማርያም ክርስቲያኖ ኢትዮጵያ ይመጣል ኣለችኝ በርሜል ጎርጊስ ሰወረኝ የሚሉትን ኣዳምጥ😅
ማርያም ሮላንዶ ኢትዮ ይመጣል አለችኝ ያለችውን ነው ምታምኛት
ማርያም የሮናልዶ አድናቂ ነች እንዴ😅😅😅😅😅
እሱ አማርኛ አይችልም?
ከእግዚአብሔር ክብር ጋር ባንገፋ ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያልታያ ነገር ተረት ተረት ነው
😂
ዘድሮ ቀልዳችሁ አያልቅም ጥሩ አክተር ነህ ምድረ ደንቆሮ ህዝብ አፎን ከፍቶ ያዳምጣ የማይነቃ ህዝብ እንደዚህ አይነት ወባ የሆኑ ነብያትም በሉ ፖሰተርም እረ ንቁ ምን ነክቷችሁ ነዉ