እያት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን፣ እይልኝ የቆራጥ ልጆቿን የህብረት ዝማሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 640

  • @ምኞቴቢሆን
    @ምኞቴቢሆን 4 года назад +5

    ከደስታዬ የተነሳ አይኔ ማንባቱን ቀጠለ። እንዴት ደስ የሚል ጉባኤ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!!! ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ህልውናዬ ሃብቴ ሁሌም ታብባለች።

  • @መኖርንጠላሁመኖርንጠላሁ

    እባክህ አምላኬ ከምታውቀው ኃጢአት በሀይልህ አስወጣልኝና በምግባር እንድኖር እርዳኝ አሁንስ ደከመኝ ሁሌ ኃጢያተኛ ነኝ ማለት አምላኬ ቃልህን እንድጠብቅ አንተ እርዳኝ ቅዱስ መንፈስህን አሳድርብኝ😢😢😢😢😢😢

    • @egziabhermastewalunyisten7704
      @egziabhermastewalunyisten7704 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር በምህረቱና በቸርነቱ ያስበን! ከዲያብሎስ ስራ ከሀጢአት ይጠብቀን!

    • @masrathmasarath8757
      @masrathmasarath8757 4 года назад +3

      መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

    • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
      @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን አይዞን እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጅ የሚጠላ አጢአተኞችን አይጠላም ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይለናል አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌☝☝☝☝☝

    • @shioania1097
      @shioania1097 4 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ አይለያየን ☝☝☝☝☝

    • @yabsrayetewahedoligi1182
      @yabsrayetewahedoligi1182 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እህቴ

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 4 года назад +3

    መምህር ምህረት አብ እባክህ ይህ ሁሉ ህዝብ የመንግስተ ሰማይ ልጅ መሆን አለበት። ፍጹም ንስሃ መግባት አለበት። በላየኛው ቤትም ከመላእክት ጋር እንዲህ እንዲዘምር ። ያቅምህን እዚላይም መጣር ያስፋልጋል። እግዚአብሔር ያግዝህ ከወዲያኛው ዘመን እንዲያሻግርህ የእግዚአብሔር ፋቃዱ እንዲሆን እንለምናለን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 года назад +91

    እልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

    • @ተምሳሌትYouTube
      @ተምሳሌትYouTube 4 года назад +5

      ሠላም የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉ❤🙏
      የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮችን ታገኛላችሁ❤

    • @sanais1401
      @sanais1401 4 года назад +1

      @@ተምሳሌትRUclips
      eshi adrgash alw brche

    • @hiwangebregiorgis5812
      @hiwangebregiorgis5812 4 года назад

      @enu fish እውነት ብለሻል

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 года назад

      የኒአደኛ መምህሪ። እመብርሃን ከፊትከሆላ ትጠብቅልን ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እግዛብሂር ጥበቃው አይለየን ያልፋል እደመሸ አይሸየቀርም ይነጋል

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 года назад +1

      እደምድር አሽዋ ብዝትዝት ያድርገን የነውቦች ማንም አይለየንም ከክርሥቶሥ ፍቅር በርቱልንእደወድሞቻችን በእምነታችን እድንጸና ይርዳን እሥከመጨረሻዉ

  • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
    @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 4 года назад +2

    ማርያም አስለቀሰኝ እውነት ነው ሰው ስለሮጠ አይቀድምም ሰማይና ምድርን የፈጠረው የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ምህረታብ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው በእውነት በጣም በጣም ነው የምወድክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ደሞም ትኖራለች

  • @zewdutolossa7112
    @zewdutolossa7112 4 года назад +4

    I am blessed to be born as orthodox children because We are chosen people. Please God protect us especially now. Love to be orthodox and blessed our

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *ከደስታዬ የተነሳ ምንም ማለት አቃተኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን*

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 4 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።ዝማርመህልክትያሳማልን ፡ማአህርትኣብ፡ሺኣማትኑርልን😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @حور-ه4ظ
    @حور-ه4ظ 4 года назад +35

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    የሉም ሙተዋል ሲሉን ኑረን
    የሉም ጠፍቱዋል ሲሉን በዝተን
    አለንበእግዚአብሔር ሁሉን አልን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን\2/

  • @rohalallana8371
    @rohalallana8371 4 года назад +56

    የሉም ሙተዋል ሲሉን ኑረን
    የሉም ጠፍቱዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሄር ሁሉ አlፈን
    በጌታ ሁሉ አልንፈን;;

    • @እመአምላክሆይለምኝልን
      @እመአምላክሆይለምኝልን 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @cjjssjjs947
    @cjjssjjs947 4 года назад +1

    እልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ምህረትአብ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማመስገን በእውነት አንተን የወለደቸ እናት ማህፀን ትባረክ ምነው መንታ ሆነህልን በነበር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሺአመት ኑርልንንንን አሜን፫

  • @kalyemareyam5011
    @kalyemareyam5011 4 года назад

    ተዋህዶዬ💕ከአህዛብ የለየኸኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክበርልኝ🙏በሀይማኖቴ አፅናኝ ከዚ ክብር አትለየኝ ከነማህተቤ በ ንስሀ እንድሞት ፍቀድልኝ🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 года назад +2

    እኔ ምህረት አብ አንድነገር ቢሆን አብዳለሁ እናቴ ወላድት አምላክ ተክነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ ላንተ ፍቅሬ የተለየነው የኔ አርበኛ ትጉ ብቻ ቃላትየለኝም የኔን እድሜ ቀንሶ ይጨምርልህ🙏🙏

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    እናመሰግናለን ጠላቶቻችን እንደዚህ አሰባሰባችሁን እንግዲህ ብንሞትም ብንኖርም አንዴ የክርስቶስ ሆነናል! ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል!!

    • @norsakr2238
      @norsakr2238 4 года назад

      unetsh new
      betam des yemli new
      wdeddde💖💖💖💒💒💒

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 года назад

      በትክክል ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይላያንም ሞቶ መነሰትን አሰይቶናል ገደይ ይሞተል የኛ ሞት ህዎትአለ።።

    • @dasashwmariam3753
      @dasashwmariam3753 4 года назад

      እውነት ነው ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ ስደት ወይስ ርሃብ ማንም አይለየንም አይሳካላቸውም ይለፋሉ እንጂ አይሁዶች

    • @tigistalemu1519
      @tigistalemu1519 4 года назад

      E

    • @HayatHayat-fp6oz
      @HayatHayat-fp6oz 4 года назад

      ማንም

  • @azialex4381
    @azialex4381 4 года назад +2

    ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር እንዴት ቢወደኝ ነው መርጦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ አቤት መመረጥ አቤት መታደል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ አያችኃት ውብ እና ድንቅ የሆነችውን እምነታችሁ ወላዲተ አምላክ ምስክርሬ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባልሆን ኖሮ ዛሬ በቅናት ስትል እብድ እል ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ደስተኛም ነኝ ከሚገባው በላይ ኡፍ አቤት እንዴት እንደምታስቀኑ መቼ ይሆን ከስደት መልሶኝ አምላኬ በዚህ ጉባኤ ታዳሚ የምሆን? በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ይሆናል አምናለሁ ስለ ሁሉም ነገር ዓልፋና ዖሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይመስገን አሜን ።

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 года назад +27

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጠላታችን እርርርርርርርርርርር አምላካችንና ተዋህዶ ክብርርርርርርርርር

    • @wagayiasmaru8540
      @wagayiasmaru8540 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ተስፋእግዚአብሔርነው
      @ተስፋእግዚአብሔርነው 4 года назад +1

      Elllllllleeee
      Elllllllleeee
      Ellllllleeeee

    • @hanatubehana2119
      @hanatubehana2119 4 года назад +1

      @@ተስፋእግዚአብሔርነው tkikili xelatachini irrrrrrrr ybeli 💋💋💋💞💞💞💯💞💞

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 года назад +2

    እልልልልልልልል አንዴት ደሰሰሰ ይላል
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ስደተኛዋማረፊያያጣችወፍ

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ጣእመ ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
    ያገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ
    በፀጋው አብዝቶ ይባርክልን
    ሠማእታት የሆኑትን ወንድሞቻችንን
    እግዚሀብሄር ነፍሳቸውን ይባርልን
    በቅዱሳን መካከል ያሳርፍልን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልል
    አለን በእግዝአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን ገና ገና እበዛለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @samuelmihretu7598
    @samuelmihretu7598 4 года назад +2

    @ ፍቅሯ በረከቷ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛልን አማላጅነቷ አይለየን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን 💜💜💚ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንግዜም አትጠፋም ለዘላለም ትኖራለች አሜን አሜን አሜን💜💜💚

  • @zeiudetuewentu8719
    @zeiudetuewentu8719 4 года назад +1

    አሜን አሜን ተዎህዶ ለዘላለም ትኑረ እምነቴ ኩራቴ ነው እግዛብሔረ ይመሰገን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ሺ አመት ኑርልን
    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል እንደት ደስስ ይላልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር💚💛❤💒🕯👏🎤👏🎤

  • @Yemaryame84
    @Yemaryame84 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዷ ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን ምድርን እንሞላለን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን!

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 4 года назад +3

    አሜን አምላካችን እግዚአብሔር የሆነብንን አስቦ ክፉውን ሁሉ ያሳልፈን ቤተክርስቲያንን ሃገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tsehayiteshome6114
    @tsehayiteshome6114 4 года назад +3

    እልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እንዴት ደስስስ የለል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክት ያስማልን ለሁላችሁ .

  • @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ 4 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃል የለኝም ባልኖርም እንዳለው ነው የምቆጥረው መምህርዬ እድሜ ይስጥልኝ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @nardgeb6258
    @nardgeb6258 4 года назад +5

    አልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @ተመስገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አለን በእግዚአብሄር ሁሉ አፈን በጌታ ሁሉ አልንፈን
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 4 года назад +4

    ወይ የተዋህዶ ልጆች ደሰ ስትሉ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን እመቤቴ ልደታ እንደምደር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ታብዛቹሁ

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ

    ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው እንኮንም ኦርቶዶክስ ያደርከኝ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 года назад +4

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምን ግዜም አትጠፋም ለዘላለም ትኖራለች እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን

  • @wameraamera7904
    @wameraamera7904 4 года назад

    ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ይባርክህ ➕➕➕💚💛🧡

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 года назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ለዚ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @genylove8573
    @genylove8573 4 года назад +30

    አቤት ተዋህዶ ውበት ምን መታደሌ ነው በዚች በተቀደሰች ሀይማኖት መፈጠሬም መኖሬም
    ከብር ሁሉ ለአንተ ይሆን የድንግል ማሪያም ልጅ አባቴ እልልልልልልልልልልልል

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሒረ አምላክ ይመስገን

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እግዚአብሔር ቁጣዉን በትዕግስት መአቱን በምህረት ይመልሰዉ፡፡

  • @mezeretm6055
    @mezeretm6055 4 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆ እንኳንም አምላክ ተዋህዶ አረከኝ አመሰግንሀለው

  • @ማርያምእናቴናት-ወ6ነ
    @ማርያምእናቴናት-ወ6ነ 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ቃል አጠረኝ ማርያምን ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንንንንንን በመንግስቱም ነጭ አልብሶ በቀኙ ያቁመን በመንግስቱም ያሰባስበን እንዲሁ ሳይለየን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @gigi8191
    @gigi8191 4 года назад +17

    ዝማሪ መለአክ ያሰማልን⛪🙏⛪🙏❤️

  • @እሙየድንግልልጅወለተገብር

    እልልልልልልልልልልል አለን በጌታ ሁሉን አልፈን አለን በእግዝያብሔር አልፈን ዝማሬ መላእክል ያሰማልን እቺ ናት ተዋህዶ ማለት ጠላት ሆይ ስማማማማማማማ ላልሰማም አሰማማማማማ እንግዲህ ምን ትሆን ይልቁንስ እንዳይረፍድብህ እየመረረህም ቢሆን እዉነተኛዋና ቀጥተኘዋን መንገድ እወቃትትትት

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 4 года назад +10

    ከአሸናፊዎች ሁሉ በልጠን አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እረ የተዋህዶ መሆን እኮ መርጦ ሣይሆን ተመርጦ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለናዝሬቱ ኢየሱስ 🙏🙏👏👏👏👏👏

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 4 года назад

      ኡኡኡአይሻላቺሁም

    • @tube-ve2zl
      @tube-ve2zl 4 года назад

      Mdeena Adab እሱን እኮ ላንቺ ትተን ነው እንደናንተ ሀሣብማ ነበር ግን ምን ታረጊዋለሽ ለእልልታ የተመረጥን ነን ቻይው እንግዲ ውሃ ጠጪበት 😜😜

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 4 года назад +1

    አጥንት የሚያለመልም መላዕክት ዝማሬ ያሰማልን!!! የኢትዮጵያን ትንሳኤን ያሳየን
    Addis Ababa 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @galltigray4548
    @galltigray4548 4 года назад

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና የተዋህዶ ልጆት እሰይ ዲያብሎስ እዩ ፀላኢና ሕርርርር ይበል

  • @ነፃሆዴ
    @ነፃሆዴ 4 года назад +12

    የሉም ሞተዋል ኑረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉ በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያበዛን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 года назад +19

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማል እየነካኩ አበዙ አትነኩን ሰትነኩን እንበዛለን አቤት ያለዉ ዉበት ተዋህዶ እምነት

  • @tiruworkmamo510
    @tiruworkmamo510 4 года назад +14

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመልአክትንያሰማልን

  • @hiyabtsegay3226
    @hiyabtsegay3226 4 года назад

    ኡፍ ደስ ሲሉ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው እኛስ መች ይሆን እንደዚ የምንዘምረው አባቴ ሆይ አንተ ጠብቀን በስደት ላይ ያለን ልጆችህ ወደቤትህ መጥተን እንድናገለግልህ አንተው እርዳን አሜን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 года назад

    እልልልል ክብር ምስጋና ይግባው መምህር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው

  • @መሲነኝእናቴንናፋቂ-ፀ5ለ

    አልልልልልልልል አንዴት መታደል መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን እንቁ መምህራችን ኑርልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏🌺🍀💐🍀🌿🌺🌺🌾🌾🌺🌿🍀💐🕊🕊🕊🌻🌻🌱💐🕊

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 4 года назад +9

    ኦርቶዶክስለዘላለምትኑር።እሰይ።እልልልልልልልልልልልል።ዝማሪመላእክትንያሰማልን።

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 4 года назад

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    #ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ምህረተአብ አሰፋ
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ከብራ እና ከፍ ብላ ለዘለዓለም ትኑር።

  • @alamhilwa2397
    @alamhilwa2397 4 года назад

    እልልልልልልል ኦርቶዶክስ በመሆኔ ካርታለሁ ያብዛን ከእዚህ በላይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልነ

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 4 года назад +1

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በክርስቶስ ደም ስለተመሰረተች ለዘላለም ትኖራለች። ሳጥናኤል ሆይ አትልፋ እኛ ለመብዛት ምክንያት ነው የምንፈልገው።

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 4 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህሬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጥብቅህ

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 4 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤት የተዋህዶ ልጆች ውበት ገና እንበዛለን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 4 года назад

    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ። ማን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ። እግዚአብሔርን በፍርሃትና በርዓድ እንድናመልክ ፡የአምላክ እናት ድንግል ማርያምን እንድንወዳትና እንድናመሰግናት ፡ ቅዱሳን ሰማዕታትን እግዚአብሔር በወደዳቸው መጠን እንድናከብራቸው ያስተማረችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የምንለው ወደን አይደለም ።

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 4 года назад +15

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በደሙ የተመሰረትሽ ኦርቶዶክስ ክበሬ አለ በግዚአብሔር

  • @ገነትጥላሁን-ጠ2ፀ
    @ገነትጥላሁን-ጠ2ፀ 4 года назад +11

    እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ትኖራለች ገናእበዛለን

  • @ፍቅርነኝየደሴዋ
    @ፍቅርነኝየደሴዋ 4 года назад +1

    አትንኩን ሲነኩን በዝተነው አረፍን ተመስገን እልልልልልልልልል መምህሬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት ደስ የሚል ነበር

  • @salamailew593
    @salamailew593 4 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛል ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኑርልን

  • @mesiyedngelleji7967
    @mesiyedngelleji7967 4 года назад +10

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረው
    የሉም ጠፉተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን እግዛብሔርን ተስፋ አርገን

  • @amelewarkashenafi7543
    @amelewarkashenafi7543 4 года назад

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ እንደት እሚያም ከዚህ በላይ አብዛን አሜን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💖💖💖💖እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +13

    በጥዋቱ እንደ ዳዊት አንደበታችንን እግዚአብሔር በምስጋና ይቃኘን ለሞቱት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ነፍስ ይማር አፈሩን ገለባ ያደርግላቸው በሀይማኖት ያጽናን መልካም ቀን ነገ ደሞ ጾም ነነዌ ነው ቀን 2/6/2012

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን አሜን፫

  • @hayath8505
    @hayath8505 4 года назад +2

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🌾🌾 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የኦርቶዶክስ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @debelae
    @debelae 4 года назад

    ገና እንበዛለን ምድሩን እንሞላለን
    የድንግልን ልጅ
    አማኑኤልን ይዘን
    💚💛❤️😢😢🙏🏾💒🙏🏾😢😢😢💚💛❤️

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 года назад +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @tegadures9980
    @tegadures9980 4 года назад +3

    እልልልልልልልልል ቃለ እይወት ያስማን መምራችን ምህርታአብ እድሜ ናጤና አብዝቶ ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመን ያቆይልን

  • @ናይማርያምባርያእየናይኣም

    እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!

  • @ሰላምየማሪያምልጅ-ሰ3ለ

    እልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን አሜንንንን!!!3

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 4 года назад +4

    አለን በጌታ ሁሉ አልፈን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @mimysoly2231
    @mimysoly2231 4 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሰማልን እግዚአብሄር ተዋህዶንና ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @ሂዊሂዊናሀበሻዊት
    @ሂዊሂዊናሀበሻዊት 4 года назад +17

    እረ ጌታ እረ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን ዝብለህ ምን ልሁንላቹ የኔ ምርጦች አብሬ ብሆን እንዴት ልሆን ነዉ ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ
    @የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልእልእልልልልል መምህራችን ቃለ ህይወትን ዝማረ መላእክትን ያሠማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን አሜን ።

  • @saifahmed391
    @saifahmed391 4 года назад

    እእእእእእእእእእ ልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ደሥሥሥሥሥሥ ሥንል ተዋህዶ አጠፋም አጥፊዎቹ ይጠፋሉ እጂ እኛ ገና እንበዛለን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን።

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 года назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ላረገኝ
    *የማንቂያው ደውል ተጠናክሮ በክልሎች ሁሉ መቀጠል አለበት*

    • @mekdimeku4007
      @mekdimeku4007 4 года назад +1

      Amen amen!!!!

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 4 года назад

      እውነት ነው መምሕራችን ዳቆን ሔኖክ በየገጠሩ ምንም ስለሀይማኖት አይታወቅም በልማድ ነው ስንኖር የነበረው እድሜ ለስደት በተግባር ባልኖርበትም እግዚያብሔ በእናንተ በአባቶቼ ና በወድሞቼ በእህቶቼ እምነቴን በጥቂቱም እንዳውቅ እረድቶኛል

  • @begenatube293
    @begenatube293 4 года назад +108

    ከዚህ ቅዱስ ህዝብ ጋ ሰማትነት መቀበል ናፈቀኝ

    • @zewdiamanuel9122
      @zewdiamanuel9122 4 года назад

      amen zmare melakt yasamaln Ellllllllllllllll

    • @meseretedayewu2162
      @meseretedayewu2162 4 года назад +1

      እኔም

    • @eishbalu7527
      @eishbalu7527 4 года назад +1

      Be careful what you wish.

    • @azitiazi1438
      @azitiazi1438 4 года назад

      G M በእውነት እኔ እራሴ በጣም ነው የተመኘሁት በስመ አብ ኡፉፉፉፉ አምላኬ

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 4 года назад

      ኪኪኪኪ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад

    እልልልልልልልልልልል ዝማራ መላህክት ይስማልን የተዋህዶ እንቁ ምረተ አብ ስወድእ ጌታ ተዋህዶን እስከ ዘላለም ይጠብቃል አይተኛም ገና እየ ሞትን እንበዛለን ስታምሩ እኛንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን ስላም ለሀገራችን ለቤተክርስትያናችን ለህዝቦቾ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 4 года назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር አሜን ደስ ስንል አቤት ውበት ሲለካ ተዋህዶ ናት ለካ

  • @በሱፍቃድእግዚአብሔርፍቅር

    ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘላለም ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    ተዋሕዶ ልጆች ለዘላለም

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ን ለሞቱብን ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ከፃድቃን ጉን ያሳርፍልን

  • @gday4404
    @gday4404 4 года назад +6

    Egziabher ymesgen Ye tewohido lijochi gena enbezalen ❤❤ hulachinim beyalenibet ytebiken🤲🤲🤲 Melikam senbet😍

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 4 года назад

    እልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺
    እልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺
    እልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    አሜን ⛪🙏🙏🙏

  • @ኤልሢጎንደሬዋ
    @ኤልሢጎንደሬዋ 4 года назад

    እግዛቤር ይመሥገን ተዋህዶን የመረጠልኝ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @meazateshome1715
    @meazateshome1715 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🕊🕊😍
    ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @m.drobit6057
    @m.drobit6057 4 года назад

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አሜን

  • @ramiresde7211
    @ramiresde7211 4 года назад

    ተዋህዶ ለዘለዓለምትኑር
    ዝማሬመላእክትያሰማልን
    በቤቱያፅናልን

  • @genetayalew3651
    @genetayalew3651 4 года назад

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በደሙ የመሰረታት እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ጥላት እርርር ይበል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tiruworkaklie719
    @tiruworkaklie719 4 года назад

    መምህር ምረተአብ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያድልልን፡፡ አምላክ ይጠብቅህ የተዋህዶ አይን የቁርጥ ቀን ፈጠሪ
    አይለይህ፡፡ ወጣቱን ታቦት ተንከባካቢ ያደረገው እግዚአብሄር በአንተ
    አድሮነው አንረሳዉም ትጋትህን፡፡ አሁንም ፈጣሪ እሩሩህ የሆነ አምላክ ልጆቹን ለማዳን አሁንም በሩ ያልተዘጋብን መሆኑን ያሳያል
    የአሁን ትጋትህ፡፡ ስለሆነም እኛ ከምንም በፊት የተዳበለንን ክፋት፣ ተንኮል፣ሱሶኝነት፣ዳንኪራ፣ ዘፈን፣ ዘረኝነት፣ ዝሙትና እርኩሰትንና
    በሀሳብም ሆነም በትግባር ወገንን መገዳደልን የመሳሰሉ ችግሮቻችንን የሚጠየፍና ንስሀ የሚገባበትን አቅምና ብርታት እንድናገኝ የስብከትህ
    ዋጋ የተትረፈረፈ የሀዋሪያት ስራ ያድርግልህ ዘንድ አሁንም እግዚአብሄር ያተጋህ አሜን ዘመኑ የንስሀ ሂወት ያድርግልን፡፡

  • @sebleasnake135
    @sebleasnake135 4 года назад +1

    Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Amen Amen Amen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @mizankassa2745
    @mizankassa2745 4 года назад +5

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ወሌቴገብርኤል
    @ወሌቴገብርኤል 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሞቱትም ወንድሞቻችን ነብሳቸውን በአፀዴ ገነት ያኑርልን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌❤️😘👌🌹👍💜🙌🥀🌹🌹👌

  • @shfd8859
    @shfd8859 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኑር ዝማሬ መላህክት ያስማልን መምራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @mastewalgebeyehu1058
    @mastewalgebeyehu1058 4 года назад

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    እልልል እልልል እልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፍን የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሰላማቹ ይብዛ የተዋሕዶ አለኝታዎች አሜንንን

  • @እግዚአብሔርሃያልነው

    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጂ መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን; የአብረሃም የያቆብ የእስራኤል አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ!

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 4 года назад

    እልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @mazaale8828
    @mazaale8828 4 года назад

    የሉም ተፍቸዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፉን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ጸ3ዠ

    እልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    እውነት መታደል ነው አቤቱ ቅዱስ አባት ሆይ በደጁ ሁላችንም ከስደት መልሶ ለቤቱ እንዲህ ለመዘመር ያብቃን የሠማእታቱ በረከት ይደርብን
    ለዘላለሙ አሜን