Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ገብርኤል ምስክሬ ነው ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
Ethio Tikidemi አሜን አሜን አሜን🙏🙏
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንበጣምመታደልነዉ
Amen amen amen
እግዝአቤሔር ይጠብቅሕ
እፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ጉባኤ ተካፍዬ በማግስቱ በሞትኩኝ ምንም አልል ከኔ ከማረባዋ ከሃጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልኝ የኔ ጀግና የተዋህዶ አርበኛ 👏👏👏
አቤት ራሤን መቆጣጠር አቃተኝ ምናለበት እንደው ከዚህ ጉባኤ አንድ ቀን አይቸው በአካል ብሞትም አይቆጨኝ በርሬ የማልመጣ ነገር ነው ያገኘኝ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
አይዛን አንድ ቀን እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው
uffffff የተሰማኝ ስሜት ሰተሰምቶሻል አንድ ቀን በዚህ ጉባኤ በፈጣሪ ፍቃድ እንገኝ ይሆናል ማን ያውቃል
@@My-Fano-Amahara እንደ ሀጢአታችን ሣይሆን እንደ ቸርነቱ ሥደት በቃችሁ የወንጌሉን ቃል ተማሩ ብሎ ይፈቅድልን ይሆናል እንማፀናለን ምን ጊዜም ወደ ርሡ🙌🙌🙌🙌
@@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ እሽ እንጠብቃለን ሁሉንም በተሥፋ
አይዞን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሬ ነዉ
እግዚአብሔር ታሪክ እየሠራ የእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ ይገርማል ስንቱን አሳለፍን ይንቃል ስንቱን አሣለፍን ተዋሕዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አጥፊዎቿ ጠፊ ይሁኑ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጨረሰን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷 ቃል ህይወት ያሠማልን 🌷🌷🌷መምህር ምህረትአብ🌷🌷 ዉድድድድድድድድድድድድድድ❤❤ በማያልቀዉ ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤
Amennnnn zemare mlktin ysemalin...😭😭😭💚💛❤
አች
@@maregmareg2190 እ አንች 😏
መምህር ምህረት አብ 1000ሸ አመት ኑረልን የተዋህዶ አረበኛ ሌሉች መምህራን አባቶች እግዚአብሔር ያቁያችሁ
አሜን አሜን አሜን ለእንቁው ምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑርአገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ።
አሚን አሚን አሚ
ዝማሬመላይክትን ያሠማልን አስለቀሰኝ ልቤን ነካው የተዋህዶ ፈተና
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማ የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን
ወይ ወገኖቼ ደሰይበላቹ መጽናኛ ቤተክርሰቲያንን ሰለሰጠን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል የተዋህዶ እንቁውች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ። እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ የኛ አምላክ ታሪክ አየፃፈ ይገርማል ሰንትን አሰለፍ እልልልልልልልልል አማኑኤል ኢትዮጵያ እና ህዝባችን ከጭንቅ አውጣን
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ አባት ሆይይይ በደላችንን ይቅር በለን በድለንሀል ይቅርበለን ኢትዮ ጲያየ ትንሳኤሽን ያሳየን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለችሰሰመምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንን የይቅርታ አምላክ ይቅር ይበለንንን በደለነዋልና💒🙏😭😭😭
እግዚአብሔር ታሪክ እሰራየኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ ስንቱን አሳለፈ አሁንም እችን ክፉ ዘመን ያሻግረን😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላዕእክት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛ የመናፍቃን ምቀኛእድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህመምህር በእውነት እግዚአብሔር ታሪክ የስራየእኛ አምላክ ታሪክ የስራ እውነት ነው የእኛ አምላክታሪክ አድርጌ ነው 😭😭😭🙏
በሀይማኖቴ አትምጡ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ታሪክ እየሰራየኛ አምላክ ታሪክ እየጸፈ ይገርማል ስንቱን አሳለፈ😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልመምህርሺአመት ኑርልንየኛእንቁየተዋህዶአርበኛ ቃላትያጥረኛልእግዚያብሄርእዲሜናፀጋዉንያብዛልህመምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህረችን ፀጋውን ይብዛልን
የወንጌል አርበኝው መምህር ምህረት አብ እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥልን
የምንወድህ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራየኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈይገርማል ስንቱን አሳለፈ የተዋህዶ እቁዎች አይዞአችሁ በርቱ የሞትን ስንመስል እበዛለን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💖💖 እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ ትላትም አለፈ ዛሬም ያልፋል ግነጌም ያልፋል
መምህሬ ምን አቤቴ ልሁንልህየተዋህዶ ጋሻየተዋህዶ አለኝታየወንጌል አርበኛእግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያዝምልንየማቱሳላን እድሜ ያድልልን የአይናችን ብሌን ነህእንቁ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አምላክ ታሪክ ይሰራል ድንግል ሆይ አደረራ አስቢያት ተዋህዶ አምላክ በጥላው ይጥብቃችው ወገኖቼ
መምህር ምርት አብ እግዚአብሔር ያቆይህ በእውነት አሜን አሜን አሜን ዘማር ማለክት ያሰማልን 💚💛❤️
ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ብንታረድም ብንገደልም መቅደሳችን ቢፈርስም ተዋህዶግን ለዘለም ትኖር አለች ምህረት አብዬ የኔ ልዩ የምላክ እናት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ የተዋህዶ ልጆች እንወድህ አለን 100%
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን እግዚአብሔር ይጠበቃልን
እንደት ሰዋላችሁ የተዋህዶልጆች ሰሀም ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ አናዝንም አናለቅስም እኛ በክርስቶስ ደም የተሰራን ነን በርቱ በቃሉ ተጽናኑ ወገኖቸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen Amen Amen elelelelelelel👏🏻👏🏻
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራእግዚአብሔር ታሪክ እየፃፈ ይገርማል ስንቱን አሳለፈ ይደቃል ስንቱን አሳለፈ አሜን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርሕ ተዋሕዶ መሆን እዴት ደስ ይላል አቤት ውበታችን
አምነት ተዋሕዶ ኩራቴ አባቶቸናቸው መምህር ምህረት አብ በእውነትአንደአናት የለ የእምት አባቶችን የብዘላን አሜን ከብርለእግዘብሄሬ
የኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ ጥላቻን መጥፎ ነገርን አስወግደን የሰማይ ቤታችንን እንስራ የምድር ቤት ዋጋ የለውም ዘመናት እድሜያችንን ሰውተን ሰርተን ጥቂት ጊዚያት ሳንኖር እናልፋለን እባካቹ እንዋደድ ምቀኝነት ተንኮል ስራን አስወግደን በብሔር ሳይሆን ሰው በመሆናችን ብቻ እንዋደድ
እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
እሺ ብሮ
@@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ libona yisiteni yemiya yemiyafakiri libi yisiteni
እሽ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለንን
እግዚአብሔር ንፁሁ ልብ ያድለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ታርክ እየሰራ እድሜ ይሰጥህ እንቆ የተዋህዶ አረበኛ ድንግል ትጠብቅህ
እቁ የተዋህዶ ልጅ እንድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን. አቤቱ አምላካችን ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን የተዋህዶ ልጆች በርቱ ለፀሎት እንትጋ ይች ቀን አትለፈን ንስሀ ለመግባት እራሳችንን እናዘጋጅ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የተዋእዶ እንቁዎች
እልልልልልልልልልልልል፡ዘመሪ፡ህይወት፡ይሠመን፡አሜን፡ተወዶ፡ልጆችሽ፡ጠብቅ፡አሜንጌተ፡ሆይ፡ሀይመኖቴ፡ጠብቅልን፡አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ቃል ሄውት ያስማልን እግዛብሕር ይጠብቀልን
ደስስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን
😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሄር ታሪክ እየመራእግዘአብሄር ታሪክ እየጻፈ ይገርማል ስንቱን አሣለፈ (2)ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን በሀዘን ዉስጥ ሁነን በቃልህ ተጽናናን
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራየእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈይገርማል ስንቱን አሳለፈይደንቃል ስንቱን አሳለፈአሜን አሜን አሜንዘማሪ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የሞቱትን ወድሞቻችንን ነፍስ ይማርወድሞቻችን በስጋ እንጂ የሞቱት በነፍስ ዘላለም ይኖራሉ እግዚያብሄር ታሪክ እየሰራ
እግዚኣብሔር ታሪክ እየሰራ:የእኛ ኣምላክ ታሪክ እየጳፈ:ይገርማል ስንቱን ኣሣለፈ:ይደንቃልስንቱን ኣሣለፈ::ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንኣሜን ኣሜን ኣሜን😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
የአጉልግሉት ዘመነህን ይባርከዉ ዘላለም ኑርልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጥብቃችሁ
Amen Amen Amen zmara Melaka yasemaln beedma beghegaw ytebken memerachn
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ድቅ ዝማሬ ነው ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ።
እውነት ነው እግዚአብሄር ስንቱን አሳለፈን
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን መምህራችን ወንድማችን ምህረተአብ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ስላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አቤት የእርሱ ሥራ ምን ይካፈለውል እንድ ያባዛነል ታማስጋን የኔ ጌታ በእርሱ የማይችል ነገር የለም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን መምህር ምህረት አብ ።
አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋዶ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጅ መሆን በራሱ መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን
Amen amen amen zemare melaktn yasemaln ⛪🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን የሰማዕታቱ በረከት ይደርብን እኛንም ለዚህ ትልቅ በረከት ያብቃን በእውነት መመረጥ ነው እኮ
እግዚአብሔር ታሪክ እየጻፈ የኛ አምላክ ታሪክ እየሰራ ይገርማል ስንቱን አስለፍን ይገርማል ስንቱን አስለፍን3/ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሞቱት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ነፍስ ይማር አፈሩን ገለባ ያደርግላቸው በአብረሃም በይሰሐቅ በያዕቆብ ጉን ያድርግላችሁ የሰማዕታት በረከት ይደርብን በሀይማኖት ያጽናን።😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯⛪🙏
*መመምህር ፀጋዉን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን*
መምህር ምረታብ እግዚአብሔር እረጅም እንዴሜ ይስጥህ እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አጀት የሚበላ ነው ሺ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 100ሽ አመት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን
የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
አሜን ኪብሩ ይስፋ ኦርቶዶክስ ሞሆኔ አ/ር ሊቧና ይስጠን መምህር በእዉነት ምንም ቃል ዬለኝም አይኔ ነክ ጰጋው ያብዛልክ
ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሂር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እንቁ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ራጅም እድሜ ከጤናገ ይስጥልን የአይነችን መራፈነወት በዝክፉ ግዜ ህዝብህን በማፅናና ጣፋጭ አንድበት አለ ውድ መምህራችን እርሶን የመሰላ ስለሰጣን ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏💚💛💝
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን 😥😥😥😥💚💛❤️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንንንን
ተዋህዶ፡መሆን፡መታደል፡ነው፡ቃለህይወት፡ያሠማልን።
አሜን ልውል እግዚአብሄር ክብርና ምስጋነ ይግበው
እህህህህህህህህህየእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈእግዚአብሔር ታሪክ እየስራይገርማል ስንቱን አሳለፈ ይደንቃል ስንቱን አሳለፈአቤቱ የሆነብንን አስብ እኛ አቅም የለንም እህህህህህህህህህ
አሜን ለሁለችም ዝመሬ ማልክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል እንበዘሌን እንጅ አንጠፋም ተዋህዶ በማሆን እኮራሎ
አሜን አሜን አሜን ገና ብዙ ነገሮችን እያሳለፈ ተዋህዶን ያኖራታል
በእውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርከው ቃለሂወት ያሳማልን
Fetaryi edemahen yarezemelne amen amen amen kaleyotin yasemaln mengesete semayatin yawureselne amen amen amen
እዉነት የእግዚአብሔር ስራው ይገርማልጠላት ሊያጠፋን ቢበረታምየእግዚአብሔር ሃይል በላጭ ነዉና እኛ እየበዛን እንሄዳለን ክብር ለመዳህኒኣለም ይሁን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
I'm so happy and blessed to be Ethiopian!!!!!!! Love and Respect for all, God bless memehir Mehereteab more and more!!!!!!!!!
Amen Amen Amen Elllllllllllll Ellllllllllll Ellllllllll Zmari Melatn Yasemalen bedmi betaga yanurlen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቤቱ አምላክ ሆይ ማርን ይቅር በለን የሆነብን አሰብ
ኡፍፍፍ አሁንስ ፈጣሪ እንኔም እንደሰዉ ሂጄ በስነስርአቱ ፈጣሪዬን አመስግኔ ባዬሁት አይይ ስደት ግን ምንም ማለት አደለም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ዝማሬመላእክት ያሠማልን የሞቱትን ወድሞኖቻች ነፍሳቸውን ይማርልን መምህራችን እግዚአብሔርይጠብቅህ
እግዚአብሄር ታሪክ እየሠራየኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈይገርማል ሥንቱን አሳለፈ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ብንኖርም የእግዚአብሄር ነን ብንሞትም የእግዚአብሄር ነን አምላክ ሆይ የወንድሞቻችን ነብሥ በአብርሀም በይሳቅ በያቆብ እቅፍ አድርግልን በረከታቸው ይድረሠን ሥንሞት እንበዛለን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
አቤት ደስታችንም ሀዘናችንም በእንድነት ስናሳልፍ እግዚያብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደርገኚ መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን 😭😭😭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ገና ታራክ ይሰራላ ሰላሞቹ ብዝት ይበልልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያስማልን በእውነት ድንቅ ዝማሬ መምህራችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
እልልልልልልልልል እግዚያብሔር ታሪክ እየሰራእግዚያብሔር ታሪክ እየፃፈ ይገርማል ስንቱን አሳለፈ ይደንቃል ስንቱን አሳረፈ እውነት ነው ።
መምህር ምረታአብ በጣም ከቃላት በላይ እወደው አለው የተዋህዶ እንቁ ነው እግዚሀቤር ይጠብቅልን አሜን በሉ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁኖ የተገኘ የነብሴ መምህር ተስፋችን ነው እባ ንበሉሰውበጠፋበትዘመንሰውሁኖየተገኘየነብሴመምህርተስፋችነው ይህን ስፅፍ እንበየ እየፈሰሰ ነው ቃላት ባጣለት እበየ ሞልቶ ፈሰሰ እመቤቴ ትጠብቅህ
amen amen zemaren malaktn yasamlen
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራየእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ፣ይገርማል ስንቱን አሳለፈ፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
ማርያምን ገብርኤል ምስክሬ ነው ክርስቲያን መሆን መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
በእውነት የተዋህዶ እንቁ ኑሩልን ሽ አመት አቤት ደሥሥትሉ
Zemarye melaketen yasmalen wendmachen e/r edmyena tena abzeto yeste 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መ/ር ምህርት አብ ሽ አመት ኑርልን የተዋህዶ እንቁ
አባታችን በእውነት ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሄር ታምር እየሰራ የኛ አምላክ ታሪክ እየሰራ ይገርማል ስንቱን አሳለፈ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
መምህር ኑረልን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜንንንንንንንንን
😢😢😢😢🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢🇧🇯🇧🇯🇧🇯
እግዚአብሔር ዛሬም ታሪክ ይሰራል✝✝
መምህራችን የተዋህዶ እቁ እድሜ እና ጤና . ይስጥልን. ።
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው
Amen Amen amen zemare melketen yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏
ገብርኤል ምስክሬ ነው ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
Ethio Tikidemi አሜን አሜን አሜን🙏🙏
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንበጣምመታደልነዉ
Amen amen amen
እግዝአቤሔር ይጠብቅሕ
እፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ጉባኤ ተካፍዬ
በማግስቱ በሞትኩኝ ምንም አልል ከኔ ከማረባዋ
ከሃጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልኝ
የኔ ጀግና የተዋህዶ አርበኛ 👏👏👏
አቤት ራሤን መቆጣጠር አቃተኝ ምናለበት እንደው ከዚህ ጉባኤ አንድ ቀን አይቸው በአካል ብሞትም አይቆጨኝ በርሬ የማልመጣ ነገር ነው ያገኘኝ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
አይዛን አንድ ቀን እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው
uffffff የተሰማኝ ስሜት ሰተሰምቶሻል አንድ ቀን በዚህ ጉባኤ በፈጣሪ ፍቃድ እንገኝ ይሆናል ማን ያውቃል
@@My-Fano-Amahara እንደ ሀጢአታችን ሣይሆን እንደ ቸርነቱ ሥደት በቃችሁ የወንጌሉን ቃል ተማሩ ብሎ ይፈቅድልን ይሆናል እንማፀናለን ምን ጊዜም ወደ ርሡ🙌🙌🙌🙌
@@እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ እሽ እንጠብቃለን ሁሉንም በተሥፋ
አይዞን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሬ ነዉ
እግዚአብሔር ታሪክ እየሠራ
የእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ
ይገርማል ስንቱን አሳለፍን
ይንቃል ስንቱን አሣለፍን
ተዋሕዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አጥፊዎቿ ጠፊ ይሁኑ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጨረሰን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷 ቃል ህይወት ያሠማልን 🌷🌷🌷መምህር ምህረትአብ🌷🌷 ዉድድድድድድድድድድድድድድ❤❤ በማያልቀዉ ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤
Amennnnn zemare mlktin ysemalin...😭😭😭💚💛❤
አች
@@maregmareg2190 እ አንች 😏
መምህር ምህረት አብ 1000ሸ አመት ኑረልን የተዋህዶ አረበኛ ሌሉች መምህራን አባቶች እግዚአብሔር ያቁያችሁ
አሜን አሜን አሜን ለእንቁው ምምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን ።
አሚን አሚን አሚ
ዝማሬመላይክትን ያሠማልን አስለቀሰኝ ልቤን ነካው የተዋህዶ ፈተና
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማ የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን
ወይ ወገኖቼ ደሰይበላቹ መጽናኛ ቤተክርሰቲያንን ሰለሰጠን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል የተዋህዶ እንቁውች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ። እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ
የኛ አምላክ ታሪክ አየፃፈ ይገርማል ሰንትን አሰለፍ እልልልልልልልልል አማኑኤል ኢትዮጵያ እና ህዝባችን ከጭንቅ አውጣን
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ አባት ሆይይይ በደላችንን ይቅር በለን በድለንሀል ይቅርበለን ኢትዮ ጲያየ ትንሳኤሽን ያሳየን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለችሰሰመምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንን የይቅርታ አምላክ ይቅር ይበለንንን በደለነዋልና💒🙏😭😭😭
እግዚአብሔር ታሪክ እሰራ
የኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ ስንቱን አሳለፈ
አሁንም እችን ክፉ ዘመን ያሻግረን😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላዕእክት
ያሰማልን የተዋህዶ
አርበኛ የመናፍቃን ምቀኛ
እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ታሪክ የስራ
የእኛ አምላክ ታሪክ የስራ
እውነት ነው የእኛ አምላክ
ታሪክ አድርጌ ነው 😭😭😭🙏
በሀይማኖቴ አትምጡ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ
የኛ አምላክ ታሪክ እየጸፈ ይገርማል ስንቱን አሳለፈ😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልል
መምህርሺአመት ኑርልን
የኛእንቁየተዋህዶአርበኛ
ቃላትያጥረኛል
እግዚያብሄርእዲሜናፀጋዉንያብዛልህ
መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህረችን ፀጋውን ይብዛልን
የወንጌል አርበኝው መምህር ምህረት አብ እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥልን
የምንወድህ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ
የኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ
ይገርማል ስንቱን አሳለፈ የተዋህዶ እቁዎች አይዞአችሁ በርቱ የሞትን ስንመስል እበዛለን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💖💖
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ
ትላትም አለፈ ዛሬም ያልፋል ግነጌም ያልፋል
መምህሬ ምን አቤቴ ልሁንልህ
የተዋህዶ ጋሻ
የተዋህዶ አለኝታ
የወንጌል አርበኛ
እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያዝምልን
የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
የአይናችን ብሌን ነህ
እንቁ መምህራችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አምላክ ታሪክ ይሰራል ድንግል ሆይ አደረራ አስቢያት ተዋህዶ አምላክ በጥላው ይጥብቃችው ወገኖቼ
መምህር ምርት አብ እግዚአብሔር ያቆይህ በእውነት አሜን አሜን አሜን ዘማር ማለክት ያሰማልን 💚💛❤️
ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ብንታረድም ብንገደልም መቅደሳችን ቢፈርስም ተዋህዶግን ለዘለም ትኖር አለች ምህረት አብዬ የኔ ልዩ የምላክ እናት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ የተዋህዶ ልጆች እንወድህ አለን 100%
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን እግዚአብሔር ይጠበቃልን
እንደት ሰዋላችሁ የተዋህዶልጆች ሰሀም ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ አናዝንም አናለቅስም እኛ በክርስቶስ ደም የተሰራን ነን በርቱ በቃሉ ተጽናኑ ወገኖቸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen Amen Amen elelelelelelel👏🏻👏🏻
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ
እግዚአብሔር ታሪክ እየፃፈ
ይገርማል ስንቱን አሳለፈ
ይደቃል ስንቱን አሳለፈ አሜን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርሕ ተዋሕዶ መሆን እዴት ደስ ይላል አቤት ውበታችን
አምነት ተዋሕዶ ኩራቴ አባቶቸናቸው መምህር ምህረት አብ በእውነትአንደአናት የለ የእምት አባቶችን የብዘላን አሜን ከብርለእግዘብሄሬ
የኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ ጥላቻን መጥፎ ነገርን አስወግደን የሰማይ ቤታችንን እንስራ የምድር ቤት ዋጋ የለውም ዘመናት እድሜያችንን ሰውተን ሰርተን ጥቂት ጊዚያት ሳንኖር እናልፋለን እባካቹ እንዋደድ ምቀኝነት ተንኮል ስራን አስወግደን በብሔር ሳይሆን ሰው በመሆናችን ብቻ እንዋደድ
እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
እሺ ብሮ
@@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ libona yisiteni yemiya yemiyafakiri libi yisiteni
እሽ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለንን
እግዚአብሔር ንፁሁ ልብ ያድለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ታርክ እየሰራ እድሜ ይሰጥህ እንቆ የተዋህዶ አረበኛ ድንግል ትጠብቅህ
እቁ የተዋህዶ ልጅ እንድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን. አቤቱ አምላካችን ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን የተዋህዶ ልጆች በርቱ ለፀሎት እንትጋ ይች ቀን አትለፈን ንስሀ ለመግባት እራሳችንን እናዘጋጅ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የተዋእዶ እንቁዎች
እልልልልልልልልልልልል፡ዘመሪ፡ህይወት፡ይሠመን፡አሜን፡ተወዶ፡ልጆችሽ፡ጠብቅ፡አሜንጌተ፡ሆይ፡ሀይመኖቴ፡ጠብቅልን፡አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ቃል ሄውት ያስማልን እግዛብሕር ይጠብቀልን
ደስስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን
😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሄር ታሪክ እየመራ
እግዘአብሄር ታሪክ እየጻፈ
ይገርማል ስንቱን አሣለፈ (2)
ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን በሀዘን ዉስጥ ሁነን በቃልህ ተጽናናን
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ
የእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ
ይገርማል ስንቱን አሳለፈ
ይደንቃል ስንቱን አሳለፈ
አሜን አሜን አሜን
ዘማሪ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
የሞቱትን ወድሞቻችንን ነፍስ ይማር
ወድሞቻችን በስጋ እንጂ የሞቱት በነፍስ ዘላለም ይኖራሉ
እግዚያብሄር ታሪክ እየሰራ
እግዚኣብሔር ታሪክ እየሰራ:
የእኛ ኣምላክ ታሪክ እየጳፈ:
ይገርማል ስንቱን ኣሣለፈ:
ይደንቃልስንቱን ኣሣለፈ::
ድንቅ ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
😍😍😍😍😍
🌹🌹🌹🌹🌹
🌷🌷🌷🌷🌷
የአጉልግሉት ዘመነህን ይባርከዉ ዘላለም ኑርልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጥብቃችሁ
Amen Amen Amen zmara Melaka yasemaln beedma beghegaw ytebken memerachn
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ድቅ ዝማሬ ነው ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ።
እውነት ነው እግዚአብሄር ስንቱን አሳለፈን
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን
መምህራችን ወንድማችን ምህረተአብ
ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏
ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ስላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አቤት የእርሱ ሥራ ምን ይካፈለውል እንድ ያባዛነል ታማስጋን የኔ ጌታ በእርሱ የማይችል ነገር የለም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን መምህር ምህረት አብ ።
አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋዶ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጅ መሆን በራሱ መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን
Amen amen amen zemare melaktn yasemaln ⛪🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን የሰማዕታቱ በረከት ይደርብን እኛንም ለዚህ ትልቅ በረከት ያብቃን በእውነት መመረጥ ነው እኮ
እግዚአብሔር ታሪክ እየጻፈ የኛ አምላክ ታሪክ እየሰራ ይገርማል ስንቱን አስለፍን ይገርማል ስንቱን አስለፍን3/ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሞቱት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ነፍስ ይማር አፈሩን ገለባ ያደርግላቸው በአብረሃም በይሰሐቅ በያዕቆብ ጉን ያድርግላችሁ የሰማዕታት በረከት ይደርብን በሀይማኖት ያጽናን።😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯⛪🙏
*መመምህር ፀጋዉን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን*
መምህር ምረታብ እግዚአብሔር እረጅም እንዴሜ ይስጥህ እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አጀት የሚበላ ነው ሺ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 100ሽ አመት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን
የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
አሜን ኪብሩ ይስፋ ኦርቶዶክስ ሞሆኔ አ/ር ሊቧና ይስጠን መምህር በእዉነት ምንም ቃል ዬለኝም አይኔ ነክ ጰጋው ያብዛልክ
ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሂር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እንቁ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ራጅም እድሜ ከጤናገ ይስጥልን የአይነችን መራፈነወት በዝክፉ ግዜ ህዝብህን በማፅናና ጣፋጭ አንድበት አለ ውድ መምህራችን እርሶን የመሰላ ስለሰጣን ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏💚💛💝
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን
😥😥😥😥💚💛❤️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንንንን
ተዋህዶ፡መሆን፡መታደል፡ነው፡ቃለህይወት፡ያሠማልን።
አሜን ልውል እግዚአብሄር ክብርና ምስጋነ ይግበው
እህህህህህህህህህ
የእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ
እግዚአብሔር ታሪክ እየስራ
ይገርማል ስንቱን አሳለፈ
ይደንቃል ስንቱን አሳለፈ
አቤቱ የሆነብንን አስብ እኛ አቅም የለንም እህህህህህህህህህ
አሜን ለሁለችም ዝመሬ ማልክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል
እንበዘሌን እንጅ አንጠፋም ተዋህዶ በማሆን እኮራሎ
አሜን አሜን አሜን ገና ብዙ ነገሮችን እያሳለፈ ተዋህዶን ያኖራታል
በእውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርከው ቃለሂወት ያሳማልን
Fetaryi edemahen yarezemelne amen amen amen kaleyotin yasemaln mengesete semayatin yawureselne amen amen amen
እዉነት የእግዚአብሔር ስራው ይገርማል
ጠላት ሊያጠፋን ቢበረታም
የእግዚአብሔር ሃይል በላጭ ነዉና እኛ እየበዛን እንሄዳለን ክብር ለመዳህኒኣለም ይሁን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
I'm so happy and blessed to be Ethiopian!!!!!!! Love and Respect for all, God bless memehir Mehereteab more and more!!!!!!!!!
Amen Amen Amen Elllllllllllll Ellllllllllll Ellllllllll Zmari Melatn Yasemalen bedmi betaga yanurlen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቤቱ አምላክ ሆይ ማርን ይቅር በለን የሆነብን አሰብ
ኡፍፍፍ አሁንስ ፈጣሪ እንኔም እንደሰዉ ሂጄ በስነስርአቱ ፈጣሪዬን አመስግኔ ባዬሁት አይይ ስደት ግን ምንም ማለት አደለም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ዝማሬመላእክት ያሠማልን የሞቱትን ወድሞኖቻች ነፍሳቸውን ይማርልን መምህራችን እግዚአብሔርይጠብቅህ
እግዚአብሄር ታሪክ እየሠራ
የኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ
ይገርማል ሥንቱን አሳለፈ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ብንኖርም የእግዚአብሄር ነን ብንሞትም የእግዚአብሄር ነን አምላክ ሆይ የወንድሞቻችን ነብሥ በአብርሀም በይሳቅ በያቆብ እቅፍ አድርግልን በረከታቸው ይድረሠን ሥንሞት እንበዛለን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
አቤት ደስታችንም ሀዘናችንም በእንድነት ስናሳልፍ እግዚያብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደርገኚ መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን 😭😭😭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ገና ታራክ ይሰራላ ሰላሞቹ ብዝት ይበልልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያስማልን በእውነት ድንቅ ዝማሬ መምህራችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
እልልልልልልልልል
እግዚያብሔር ታሪክ እየሰራ
እግዚያብሔር ታሪክ እየፃፈ
ይገርማል ስንቱን አሳለፈ
ይደንቃል ስንቱን አሳረፈ እውነት ነው ።
መምህር ምረታአብ በጣም ከቃላት በላይ እወደው አለው የተዋህዶ እንቁ ነው እግዚሀቤር ይጠብቅልን አሜን በሉ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁኖ የተገኘ የነብሴ መምህር ተስፋችን ነው እባ ንበሉሰውበጠፋበትዘመንሰውሁኖየተገኘየነብሴመምህርተስፋችነው ይህን ስፅፍ እንበየ እየፈሰሰ ነው ቃላት ባጣለት እበየ ሞልቶ ፈሰሰ እመቤቴ ትጠብቅህ
amen amen zemaren malaktn yasamlen
እግዚአብሔር ታሪክ እየሰራ
የእኛ አምላክ ታሪክ እየፃፈ፣
ይገርማል ስንቱን አሳለፈ፣
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።