በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 142

  • @zenashtsegaye6045
    @zenashtsegaye6045 2 месяца назад

    I agree with you hundred percent hundred percent.😮

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 2 месяца назад +15

    ተባረኪ የእኔ እህት፣በህፃኗ ልይ ከደረሰው በደል ይልቅ፣የእነኚህ አውሬዎችን ሐሳብ ምስማት ያማል።

  • @hana-i3z7y
    @hana-i3z7y 2 месяца назад +14

    ኣንች ቆንጆ እና መልካም ሴት ዘግይቼ ነው ያወቅኩሽ ፣ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤እንዳልሽው ሶሻል ሚድያ ለበጎ የሚያውሉ ሰዎች ቢያመዝኑም፣ እንደነ ሞጣ፣ ሊያ ሾው፣ ጂጂ ኪያ የመሳሰሉ ሆዳሞች ፣የ ስራ እና ትዳር ትርጉም የማይገባቸው ቀኑን ሙሉ ዘር፣ ሃይማኖት ፣የሰው ትዳር መፍረስ ፣ ሲያቦኩ የሚውሉ ስለሚለቅሙት ሳንቲም የሚጨነቁ ፣ኢትዮጽያ ውስጥ ሁሉም መጥፎ ነገርን እንደ ኖርማል ያለማመዱ ባለጌዎች ናቸው ። ይህ የነ ሞጣ ውጤት ነው ።

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 2 месяца назад +13

    ወላሂ አንድም ቀን አዳምጨው አላቅም እዳውም አእምሮው ጤነኛ አይመስለኝም

  • @cheregirma
    @cheregirma 2 месяца назад +10

    ተባረኪ እህቴ ሁላችንም በዚህ ልክ ሊቆረቁረን ይገባል!!ፈጣሪ የተወሰደብንን ማስተዋል ይመልስልን።

  • @seyoume21
    @seyoume21 2 месяца назад +9

    በጣም ጎበዝ በዚህ ግዜ ወቶ እንደዚህ አይነት እውነትን መመስከር በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ክበር አለው

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m 2 месяца назад +2

    ትክክል ነሽ ቤዚ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 месяца назад +5

    በአደባባይ እንዲሞት ነው የምንፈልገው ጠበቃው እና የገዳይ ቤቴሰቦችው ደግሞ በህግ ይጠየቁ !!!!!!!!ፍትህ ፍትህ

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 2 месяца назад +5

    ወይኔ ልጄ የኔ ቆንጆ ነምስሽ ጌታ በገነት የኖርት

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 месяца назад +4

    ቤዝዬ ጌታ ይባርክሽ ይሄንን ጭቃ አፍ እንደ ሰው ቆጥረውት ሲያዳምጡት በጣም ነው እምናደደው።

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 месяца назад +2

    My goodness i don't know how you are thinking God bless your mind ❤

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 2 месяца назад +5

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 2 месяца назад +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ የተናገርሽውን በሙሉ መቶ በመቶ እስማማለሁ 🙏🏽🙏🏽ሞጣ እዚ እንዲድርስ እንዲ አይነት ብልግና ላይ ያደርሱት በይቲክቶኩላይ ሴቶች ናቸው ሞጣዬ እንወድህለን ብላ ብላ እያሉ ግን ከዛሬ ጀምሮ ዘመቻ ይጀመራል በህግ ይጠየቅልን ;;

  • @abebech3154
    @abebech3154 2 месяца назад +1

    ተባረኪ እህታችን ነዉረኞች የበዙበት ዘመን ነዉ ግን እግዛቤር ተበቃይ አምላክ ነዉ ዘመዶቹንም እሱንም እግዛቤር ይበቀል

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 2 месяца назад +5

    እድሜህ ይጠር አተ ጭራቅ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +5

    ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለህፃናት እና እናቶች

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 месяца назад +1

    ያሰብኩትን አንጀት በሚያረስ መልኩ ስላስተላለፍሽልኝ ክብር ይገባሻል።

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 месяца назад +1

    ጌታ ዘመንሽን ብርክ ያርግሽ ቅመም ነሽ አስተሳሰብሽ በጣም የተባረከነዉ ቀዉነት ጌታ ብርክ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 2 месяца назад +1

    Today is the first time I have seen you .Well, said, well explained ,my sister God bless you.
    JUSTICE FOR HAVEN!!!!!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад +5

    እሱ እራሱ ደፋሪ ስለሆነ ነዉ በዚ ደረጃ የወረደው::ከወረድ ሰው ጋር የሚውል ደግሞ እራሱም የወረደ ነዉ::ግም ለግም አብረህ አዝግም ነዉ ነገሩ::ሞጣ ማለት እጅግ በጣም የዘቀጠ ሰው ነዉ::ስለዚህ ይሄንን ሰው ሰው ነዉ ብሎ ማሰብ ስይቻልም::

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 2 месяца назад +2

    ሀገራችን ዉስጥ ወንጀለኞች የበዙት ትክክለኛ ፍርድ ስለማይሰጣቸዉ ነዉ

  • @Yegeta
    @Yegeta 2 месяца назад +2

    You right our sister!

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 2 месяца назад +3

    ሞጣ psychiatrist ማየት ያለበት እብድ ነው:: ቤዚ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው:: ሞጣ ሰገጤ ጀጋ ስለሆነ ጭብጨባ ሲያይ ልጋጉን መቆጣጠር አይችልም:: ፍትህ ለህጻኗ የዋህ ልጅ እንጠይቃለን::

  • @bizuneshabrham5611
    @bizuneshabrham5611 2 месяца назад +4

    የአገራችን ህግ ለምን አይሻሻልም ደፋሪዎች ብልታቸውን ማስቆረጥ ለሁሉም መማማሪያ ይሆናል ተቃጠልንእኮ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 месяца назад +2

    እውነተኛው ዳኛ ፍርዱ የማይዛባ አምላክ ፍርዱን ይስጥ

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 2 месяца назад +3

    አደራ አትልቀቂ ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ:: በርቺ::
    ይቺ ህጻን ከመንግሥት ፍርድ ካላገኘች እኔ አገሬ ብየ ልጆቼን ይዤ እዛ አገር አልደርስም:: እንደኔ
    የሚያስቡ ብዙ እናቶች ይኖራሉ:: በአደባባይ መሠቀል ይኖርበታል:: አለበለዚያ በኤሌክትሪክ ወንበር ማሠናበት ነው:: ዶክተር ዓብይ በኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንብህ ፊትህን ወደዚች ልጅ ገዳይ ትክክለኛ ፍርድ አሰጣት:: ሥራ እንደሚበዛብህ አውቃለሁ;; በቅድሚያ አመሠግናለሁ::

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 2 месяца назад +4

    እረ ይህንን ሰው አውሬ አይገልፀውም አውሬ የራሱን ወገን አይበላም ሌላውን እንጂ ጅብ እንክዋን ጅብን አይበላም

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 месяца назад +3

    በልጆችክ አግኘው የተረገምክ አረመኔ እንዴት ልጅ ያለው በዚ ልክ ይወርዳል ወገን ይቺ አንድፍሬ ልጅ ይኤ ውሉ በደል ደርሶባት በማትችለው አቅም የሰውነቷ አጥንት እሰኪፈርስ አረ ምን ያህል አረመኔ ነክ ሴት ልጆች ወልደካል በልጆችክ እየው

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 2 месяца назад

      Yhe lijunm ydefral moral yelelw sew bahri new higu slaltemchew enji

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 2 месяца назад +2

    ፍትህ ፍትህ

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 месяца назад +3

    Wow you are so amazing God bless you

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 месяца назад

    የምትወደጂ የኔ እህት wow amazing ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ አይምሮሽ ይባረክ ህይወትሽ ይባረክ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈኚ❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 месяца назад +2

    ደሞ በዘር በሀይማኖት መጡ?! ሞጣ የሚባልን ከንቱ የምድር ሸክም እንደሰዉ የሚቆጥርና የሚሰሙት ተስፋ የቆረጡ ለራሳቸዉ ክብር የሌላቸዉ ናቸዉ።

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 2 месяца назад +8

    የዚህን በረት አፍ ባለጌ ምላሽ ለመቋቋም ወስነሽ ቪዲዮ በመስራትሽ አደንቅሻለዉ ከሞጣ ጋር የምትለፋደዱ ሴቶች እባካችሁ ተመለሱ ይሄ ጨካኝና አረመኔ የሆነ አዉሬ ነገር ነዉ ቤዛዬ አንቺ ግን ተባረኪ ።

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 2 месяца назад +1

    Great activist you are. Well done! I respect that. GOD bless you sister

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 2 месяца назад +2

    በርቺ ሁሉም መጨሁ አለብን ብዙ የታፍኑ ስንት ጉዶች አሉ።

  • @Rahelyilma79
    @Rahelyilma79 2 месяца назад +2

    እንደው ተባረኪልኝ የልቤን ነው ያደረሽው ንገሪው ለዚ ሞጣጣ

  • @beimnetagiza3967
    @beimnetagiza3967 2 месяца назад +1

    Thank you for being voice,we love you❤

  • @nahomlegesse-n6r
    @nahomlegesse-n6r 2 месяца назад +1

    May GOD bless you

  • @Zeዶ
    @Zeዶ 2 месяца назад +2

    ለካ ሶሻል ሚዲያ ትልቅ ጥቅም አለው።
    እኔ ሶሻል ሚዲያ ከሚጠሉት ወገን ነኝ (የሞጣ አይነቱን ላለመስማት ነው)። ግን ለዚች እናት ድምፅ ሆኗታል❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 месяца назад +1

    You are right God bless you

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 2 месяца назад +2

    He’s a devil 👿👿👿 thank you for sharing my sister god bless you today and everyday ♥️

  • @FikruMr
    @FikruMr Месяц назад

    ተባረኪ እህቴ

  • @jofhkjs2177
    @jofhkjs2177 2 месяца назад +2

    መታገል አለብን ይገርማል

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 2 месяца назад +2

    የዚህች ልጅ ሞት ከብሔር ጋር መያያዙ በጣም በጣም ያሳዝናል። ሁላችንም እኮ ከአዳምና ከሔዋን ነው የመጣነው። ጠባቦች ስለ ብሔር ነው የምጨነቁት።
    ❤ልጅቷ በስጋ ብትሞትም ሕይወቷ ገነት ይገባል ብዬ ተስፋ አርጌ ራሴን ለማጽናት በበኩሌ እየሞከርኩ ነኝ።

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 месяца назад +1

    Yesssssss wow you are right 👍

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw 2 месяца назад

    ትክክል እህት ።የእውነት ሰው ማለት እደዚ ነው ይሄ ከብት የሆነ ሰውየ የመጨረሻ የወረደና የዘቀጠ በሽተኛ ለቃቃሚ ሆድ አደር መሆኑን በዚህ አሳይትዋል መሀይም ነው

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 2 месяца назад +2

    ቆሻሻ ነው ሞጣ ግደልት ጀግናነሽ አቺ

  • @solomonTessema-uj7xw
    @solomonTessema-uj7xw 2 месяца назад +2

    God bless you I live in the US the last 25 years when I see the justice system about repist and woman I hate being Ethiopian especially when I see the little girl faven where is justice

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 2 месяца назад +1

    I couldn’t agree more sis .

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane 2 месяца назад

    እረ ተባረኪ ቃላት አለቆብኝ ነበረ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 месяца назад +1

    ቤዜዬ ተቃጥለናል 💔💔💔😢😢😢

  • @hayatahmed380
    @hayatahmed380 2 месяца назад +4

    Feteh le Haven

  • @ermiaswodere2582
    @ermiaswodere2582 2 месяца назад

    አንተ ክፉ በአንተ ልጅ ቢደርስ ደስ ይልሃል እግዚአብሔር ያፍህን ዋጋ ይክፈልህ

  • @SeblewongelAmsalu-kn9tk
    @SeblewongelAmsalu-kn9tk 2 месяца назад +1

    Tebarke ehte.God bless you

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 2 месяца назад

    ትክክል

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 2 месяца назад

    God bless u my sis!!!!

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 месяца назад +1

    God protect you my gorgeous I never see like you wonderful sister

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 месяца назад +1

    እህቴ 😢

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw 2 месяца назад

    ግዜዋንም ህይወትዋንም ሰውታ ህዝብ አገልግላለች ። የህዝብ ባለውለታ ነች ምንድን አድርጋ ነው ለዚህ ስቃይዋ ለዚህ ሁሉ ሰቃይና መከራ የተዳረገች እናት በዘር ውስጥ ፈርጃችሁ የምትብጠለጠለው አማራ ትግሬ ኦሮሞ ገለመሌ ምትሉት ምን አይነት ሰው ነው ግን እዚህ ወንጀል ውስጥ ዘርን ሰበብና ምክንያት የምትፈጥሩት መድፈርና መደፈር ዘር አለው እንደ ጎበዝ? ? ምን አይነት ዘመን ነው ግን

  • @asterabraha5140
    @asterabraha5140 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክቯ

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 2 месяца назад

    Tebarki 👍 👍👍

  • @askualtsehaye3096
    @askualtsehaye3096 2 месяца назад +1

    ክበሪ እህቴ
    እባካቹ ሰው እንሆን

  • @Tsinu12
    @Tsinu12 2 месяца назад +2

    ሞጣ የምትባል ሰዉ ነህ ግን ፈጣሪ ልብ ይስጥህ

  • @Zufan27
    @Zufan27 2 месяца назад

    Tekikil tebarekilge yena enate

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 2 месяца назад +2

    ፍትህ ለሄቨን
    ይሄ ቆሻሻ ርካሺ በማንኛው ሀይማኖት ነው ነፍሰ በላ ነፍስ ገዳይ ወራዳ የሚደግፈው እንዴ አውሬ አውሬ የሆነ ሰው ቢሆን እንጅ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 месяца назад +1

    የፍትህ ያለህ

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 2 месяца назад +1

    እዚጋ ከዘርጋር አታገናኙት ኢትዮጵያ ዊነት በቂነዉ

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 месяца назад

    በጣም 😭😭💔💔💔💔ፍትህ ፍትህ ለህፃንዊ 7አመት ልጅ ፍትህ 😭😭😭😭😭

  • @Safiya-o4s
    @Safiya-o4s 2 месяца назад

    TRUE...💔🔥🔥🔥😭😭.THANK U SIS😭😭😭😭💔

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 2 месяца назад +2

    አርቲስቶች ግን የታላቹ የናንተን ቤት አለማንኮኮቱን በምን እርግጠኛ ሆናቹ

  • @ht3077
    @ht3077 2 месяца назад

    you read my brain it’s great job

  • @boonaabiyyaa2107
    @boonaabiyyaa2107 2 месяца назад

    This is among one of the heniouest crimes committed on Ethiopian soil. The harshest possible judgment should be entered against this individual. Ethiopia's penal code should be strengthened vis-a-vis children's rights. We'll never stop until justice is done. Justice for Haven!!

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 2 месяца назад

    😢😢😢❤

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 2 месяца назад

    ሞጣ በተናገረው በጅምላ ባትፈርጂ። የምትደርስላችው እሷ ናት ስትይ በግሩኘ የተናገራት አለ ወይ?

  • @DinkeAbebe
    @DinkeAbebe 2 месяца назад

    😢😢❤

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew 2 месяца назад +1

    ምን ማለት ፈልገሽ? አይተሻል በአይንሽ?

  • @Numunuyee
    @Numunuyee 2 месяца назад

    Bezye geta yibarikishi

  • @endshawdireba1198
    @endshawdireba1198 2 месяца назад

    ጉዳ:ነሽ'እህቴ:ተባረክ:ይሄ:ባሌጌ:ሞጣ:ተብዬ:እራሱ:በዝህ:ሕይወት:ያለፈ:ዱርዬ:ይመስላል።

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 2 месяца назад

    Betam ke metelaw medya lay kemayachew Hulu yeha motata seweye andm ken aladamtewm

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን የገደለ ይገደል 😢😢😢😢😢😢

  • @HanaGetan-fl7mi
    @HanaGetan-fl7mi 2 месяца назад

    Absolutely 💯 God with her!! 🙏❤️‍🩹

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 2 месяца назад

    አጎቱን መወገድ አለበት

  • @avir1559
    @avir1559 2 месяца назад

    በሞጣምክንያትመላውየአማራንህዝብአትውቀሽሞጣአማራመሆኑንአካንእጠራጠራለንአሁንአከበብዘሰትአየጮኽላትያለውአኮየአማህዝብነውአጮኸላትያለውየአማራህዝብነውሁሉንአትውቀሽ

  • @BurtukanTadesaa
    @BurtukanTadesaa 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ErtumoeyaelErtumoeyael
    @ErtumoeyaelErtumoeyael 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba6595
    @abeba6595 2 месяца назад

    ቤዚ ሞጣ ማንም የሚወክል አይደለም እሱ እብድ ነው የማዝነው ለሚከተሉት ነው

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 2 месяца назад

    መወገድ አለበት ለመጨረሻ

  • @LaboMastery
    @LaboMastery 2 месяца назад

    Many elites from the Amahara even do not respect themseves, concerning!

  • @AssefashWolday
    @AssefashWolday 2 месяца назад

    Mtan kesaw Kesh new .Make kenssa betach yewrede new.

  • @RitaFekadu
    @RitaFekadu 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🙏🙏

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 2 месяца назад

    ይህ እኮ አማራ ስለሆነ ነው ብሎ ማውራት ምን ማለት ነው ? አማራ እንደ አማራ እኮ ሊቆጨው የሚገባው እንዴት ዘራችንን ያሰድባል እዴት ከዚህ መሀበረሰብ ወቶ እዲያረጋል ብሎ ሊከሱት ሲገባ ጭራሽ እንዲህ ስለሆነ ነው ማለት ምን ማለት ነው ይህ አውሬይ የራሱን ልጆች እዳልደፈረ በምን እናቃለን ? ሚስት አጋጅናት ወድም እህት ተባባሪ ናቸው ስለዚህ ማንን ፈርቶ ልጆቹን ይተዋል የዚች ጨቅላ እኮ እንዲህ ህዝብን የንቀሳቀሰው ጀግና አንበሳ እናት ስላላት ነው ማህበረሰብ ደብቆ ያስቀራቸውንማ ቤት ይቁጠረው ፡ ከደፋሪው በላይ ደሞ በየሚድያ ያሉ አስደፋሪወችን ስማቸውን እኮን ለመጥራት የሚያስጠይፉ ሰውችን በተለይ ውጭ የሚኖሩትን እሪፖርት እያስደረጉ ሚድያ ተጠቃሚ እማይሆኑበት መንገድን መፈለግ ነው !ታመምን እኮ በማንም ውርጋጥ

  • @DoloresCooper-n8l
    @DoloresCooper-n8l 2 месяца назад

  • @MuntiYas
    @MuntiYas 2 месяца назад

    "ዘረኝነት ጥምብ ናት "ያረብ ፍርድን አንተ ስጥ

  • @SunShine-vd4mm
    @SunShine-vd4mm 2 месяца назад

    Bezi

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ይሄ ቆሻሻ ሰው ብለው እሚከተሉት ሁሉ ምድረ ደነዝ😠😠😠ይህንን ሰው በህግ መጠየቅ አለበት።

  • @kon9394
    @kon9394 2 месяца назад

    ይሄ ሰው ነው ለማለት አልደፉርም ምክንያቱም ጭቅላቱ በንፉጥ የተሞላ ዝቃጭ በሰለጠነ አገር ተቀምጦ በይቱብ ብር የሚተዳደር ሸለፈታም ቆዳ ነው ከተጎጂ ይልቅ ከሱ ጋር ሆነው የሚያጫፉሩ ክፉ ቃለት ነው የሚያቃጥለው ከመግስት ፉትህ ስለማይገኝ ይፉቱት ሕዝብ ይፍረድ ከእግዚአብሔር ፉትህ እንጠብቃለን 😭😭😭 እሷን የምታክል ልጅ አለችኝ አረብ አገር ነው የምኖረው ውስጤ በጣም ነው የቆሰለው ፉርድ የለሌበት አገር ገዳይ የበዛበት ዘመን ፉትህ የሌለበት ኢትዮጽያ

  • @badmtube7692
    @badmtube7692 2 месяца назад +1

    ሞጣ ፊንጢጣ እብድ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zubydakedir
    @zubydakedir 2 месяца назад

    እረሱል ሰለላአለይወሰለም ዘረኝትነት ጥንብ ናት አትቅረቧት

  • @Zufan27
    @Zufan27 2 месяца назад

    Anete ayeuid yesew zer yalihuoik ayeuid

  • @Sara-v3l1m
    @Sara-v3l1m 2 месяца назад

    እሄ ሞጣ የሚባል ከብት እንሰሳ የሆነ ሰው በልፈው የደብብህዝብ ይለቅ በላል ጉራጌውችንም ተሳድባል እሄ ቅውሰ