አነጋጋሪው የብርክታዊት ሽመልስና የብርሀኑ ነጋ ጉዳይ | ህይወቷ ተቀየረ- | ብዙዎችን ያሳዘነው የዋንትያ ጉዳይ |funny videos

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Welcome to The Funniest RUclips Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @dinkadink
    @dinkadink  6 месяцев назад +119

    #0912025249
    #0923793686
    የቤት ቅናሹ ሳያልቅ ቀድመው ይደውሉ
    10% ብቻ ከፍለው ቤትዎን ይረከቡ
    ቀሪውን ቀስ እያሉ ይከፍላሉ
    ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ታሳቢ ያደረግ
    ድጋሚ የማይገኝ እድል..

    • @Wesen-kj1ig
      @Wesen-kj1ig 6 месяцев назад +3

      እውነት ነው ግን እንዴት አንድቤት በነጻ ይሰጣሉ እነሱ ትርፍቸው ምንድነው??

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад

      እህ ሺልማትም አለው

    • @dinkadink
      @dinkadink  6 месяцев назад +3

      ​@@Wesen-kj1igአዎ እውነት ነው ደውለሽ ጠይቂያቸው

    • @milkymilky3947
      @milkymilky3947 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @Almey-tq1en
      @Almey-tq1en 6 месяцев назад

      ay aned bet bgnzeb aned bet bncta ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 месяцев назад +87

    ክክክክክ በጣም ይገርማል 😂😂😂😂 የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 6 месяцев назад +5

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዘው ዘና ታደርገን አለህ ተባረክ ❤❤❤እች እናታችን ጎዳና ላይ የነበረችው
    የኔ እናት በጣም ደስ ብሎናል እንደዚህ ደስተኛ ሁና በማየታችን ❤❤❤❤

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 6 месяцев назад +215

    ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 😂😂😂

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 месяцев назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @tube3481
    @tube3481 6 месяцев назад +3

    ቪድወህ ብዙ የተለፋበት መሆኑ ያስታውቃል እስከመጨረሻው ነው እየሳቅኩ ነው የማየው

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 месяцев назад +98

    ማስታወቂያው ግን 😂😂 "አንድ ቤት ለገዛ አንድ ቤት ምርቃት አለው" እንኳን ቤት ሽንኩርት በማይመረቅበት አገር! 😂

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 6 месяцев назад +4

      ክክክክክክክ ኔም አሰቁኞል ወይ ምርቃት😂😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 месяцев назад

      እነ ከዲእና ሚሒ ተሠጥቻቸዋል

    • @mubetube2
      @mubetube2 6 месяцев назад +1

      😂😂

    • @Ethiopia1_
      @Ethiopia1_ 6 месяцев назад

      ፈልጌው ነው😂😂😂

    • @hanahyluuaselfch485
      @hanahyluuaselfch485 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @dagimekebede-tg4cw
    @dagimekebede-tg4cw 6 месяцев назад +1

    ከእስቱዲዮ እስከ ባለአራት መኝታ ክፍሎች

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 6 месяцев назад +34

    በጣም የምትገርም ልጅ ነህ እንዴት አደሮገህ እንደምታቀናብረው ይገርማል አድነቂህ ነኝ ለማንኛውም በርታ

  • @SitiiAhmad
    @SitiiAhmad 6 месяцев назад +6

    ኧረ እኔማ በጣም ትመቸኛለህ የሀገራችን ድንቁ ድንቃድንቅ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 6 месяцев назад +45

    ድንቃድንቅ ማዕተብህን ትንሽ ዝቅ አድርገህ በመስቀል እሰረው ❤❤

    • @kidsland0073
      @kidsland0073 6 месяцев назад +2

      ሁሌ አስበው ነበር እውነት ነው ❤❤❤

  • @SleepyHoldingCards-or3nh
    @SleepyHoldingCards-or3nh 2 месяца назад +1

    አስከ 4 መኝታ ቤት ያለው
    አኔ መቼም አድል የለኝም አንጂ አሸናፊ ነኝ አስኪ ሸንመኝ በአናትህ ደስ ይበለኝ...

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 6 месяцев назад +11

    ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤት

  • @emutube9137
    @emutube9137 6 месяцев назад +2

    እረ የትሄጀልሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወይኔ የማዳምስራቀረ አተንስመለከት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Mesi-xd3lf
    @Mesi-xd3lf 6 месяцев назад +12

    ድቃድቅ ድካሜን ነው የረሳውት እዴት እደምታዝናናኝ እኮ ተባረክ

  • @ደስታ
    @ደስታ 6 месяцев назад +1

    1ቤት ለገዘ 1ቤት በነፀ ለዘዉም በለአረት ክፍል አረ ኡኡኡ የት ነችዉ

  • @عبداللهالحبشيالحبشي
    @عبداللهالحبشيالحبشي 6 месяцев назад +6

    ዉድ ኢትዮፂየዊየን ኡከን ለተለቁ የረመደን ወር ኡከን አደረሰን አደረሰቹ❤❤

  • @CheerfulWrench-uc2mu
    @CheerfulWrench-uc2mu Месяц назад

    ባለ 3 ምኝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +10

    😂😂😂😂😂😂 እድታገባት ነዋ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @MenbarGabarhana-nd8ls
    @MenbarGabarhana-nd8ls 6 месяцев назад +1

    ከስቱዲዮ እስከ
    ባለ 4
    መኝታ ቤት ነው ወንድሜ በጣም ነው ምትገርመኝ በእውነት ምን አይነት ብቃት ነው የምትገልፅበት መንገድ

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 6 месяцев назад +5

    ምነው በጻፍኩልህ አንተን ሳይ
    ግማሽ ፓርቱ ብቻ ነው
    ድንቹ የታለጠው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WondyfrawNigatu
    @WondyfrawNigatu 6 месяцев назад +1

    ከስቱድዮ እስከ ባለ አራት መኝታ

  • @GualGebruaxum
    @GualGebruaxum 6 месяцев назад +3

    እስኪ ላይክ ኣሩጉሉኝ ኡሩጉዝ ነኝ 😢

  • @ደስታ
    @ደስታ 6 месяцев назад +1

    እስት ኮሜንቴን አብብ ፈልጌዉ ነዉ

  • @tebibumedia
    @tebibumedia 6 месяцев назад +4

    ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤት ❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 6 месяцев назад +1

    ወይኔ እረ በሳቅ እሙሙ 😂😂😂😂😂

  • @yewubdardebose7583
    @yewubdardebose7583 6 месяцев назад +3

    አራት ማኒታ ክፍል ነው ❤❤❤

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 6 месяцев назад +1

    ከእሰቲዲዮ እስከ 4 መኝታ ቤት

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ 6 месяцев назад +4

    የምር ድንቃድንቅ ትለያለህ👏👏👏 😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @Sena_Tube792
    @Sena_Tube792 6 месяцев назад +1

    Ke anite fikir yezognal ye beki mela bilegn 😢😢❤❤😂❤ uuuuffffff i love you be oromiagn😂😂😂

  • @ManayeAbebe-y5x
    @ManayeAbebe-y5x 6 месяцев назад +5

    ከሁለት እስከ አራት መኝታ ክፍል ያስገኛል❤❤❤❤❤❤

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ 19 дней назад +1

    ስወድክ.የኔዉድም😂😂😂

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 6 месяцев назад +3

    ከ1 እስከ 4 ይኖረዋል ድንቃድንቅ እውነትም ድንቅ ነህ

  • @muaztube1
    @muaztube1 6 месяцев назад +1

    ከ 1 አስከ 4 መኝታ ቤት

  • @Aberu-e5o
    @Aberu-e5o 6 месяцев назад +4

    ከ 2እስከ4 መኝታ ቤት ያለው ባትሸልመኝ ዋዋዋዋ❤❤❤❤

  • @asratnardosenardose
    @asratnardosenardose 6 месяцев назад +1

    ከ2 እስከ 4 ነው አሸናፊ ነኝ

  • @GELAGAYTUBE
    @GELAGAYTUBE 6 месяцев назад +5

    ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤት 🙏🙏

  • @LulumTube
    @LulumTube 6 месяцев назад

    ሰላም፣ድቃድቅ፣እዴት፣ነህ፣እኮን፣ደና፣መጣህ፣ለጥየቄው፣መልስ፣ከስትዲዮ፣እስክ፣4መኝታ፣ነው፣እስኪ፣ሁሌ፣እሞክራለሁ፣ግን፣አይወጣልኝም፣ውጉ፣ይድረሰኝ፣እስኪ፣❤❤❤❤❤❤

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw 6 месяцев назад +5

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 6 месяцев назад +1

    ከስትዲዩ እና ከ1ምኝታ ቤት እስከ 4 ምኝታ ባት ለህፃናት መዝናኛ እና የመዋኛ ገንድ ያለው 🎉

  • @shimeliswoldemichael9957
    @shimeliswoldemichael9957 6 месяцев назад +12

    በጣም ታዝናናኛለህ በየቀኑ ዩቱውብ ላይ ሳልፈልግህ አልውልም

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Месяц назад

    አረትለያለህ ሁለየም የምከተልህስ ጥርት አርገህ እምታወራዉሥ🎉🎉🎉🎉

  • @samri3494
    @samri3494 6 месяцев назад +23

    1ቤት ለገዛ 1ቤት በነፃ😂😂😂😂😂

    • @Amha395
      @Amha395 6 месяцев назад

      ምን ያህል አዉነት ነወ

    • @Regina-m9i
      @Regina-m9i 6 месяцев назад

      Yehuletu waga be Andu lay teteqalilo new

    • @erbikanfalta
      @erbikanfalta 6 месяцев назад

      እዉነት😅

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 6 месяцев назад +3

      ያዱ ዋጋ ለሁለቱም ቤት ሲሳብ ሽፍኖ መሆን አለበት ለኛ ለቅመሞች አይመጥንም ስርተን እዳቅማችን ወደ ሀገራችን😂😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 месяцев назад

      የነህ ከዲ ተሠጥታቸዋል

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 6 месяцев назад

    ድንቁየ እኔኮእምታሰቀኝ እሳትእንደበላውስው እንጡጥ እምትላትነገር😂😂😂

  • @Asmigeb
    @Asmigeb 6 месяцев назад +17

    እንኳን ደህና መጣክ የሳቁ ንጉስ የማዳም ቅመሞች የረመዳንን ስራ አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በእለተ ቀናቸው ያቅሉልን

    • @selamhaiku5907
      @selamhaiku5907 6 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ ታሪክ ይቀየራል በርች

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад

      ሁሉም ሴትነት አምሮባቸዋል ሰይፉ ብቻ ሲቀር እንዲሁ ቀልቤም አይወደውም ነበር ሾጣጣ ሁኖ ብቅ ሲል ዘገነነኝ ነው የምልህ

    • @hananguse-ys6ev
      @hananguse-ys6ev 6 месяцев назад

      አሜን አሜን

  • @Atsede-l6f
    @Atsede-l6f 6 месяцев назад +1

    ከአንድ እስከ ሦስት

  • @AbnetJemberu-es8po
    @AbnetJemberu-es8po 6 месяцев назад +4

    ከአንድ፣እስከ፣አራት፣እስኪ፣የኔን፣ኮሜንት፣እየው፣በናትሕ፣በላይክ፣አልታማም

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 6 месяцев назад

    ግጥምህ ግን ተመችትኛል ሌላው ጥርሴን ሳልዘጋ ነው ቪዲዮውን የጫረስኩት😂😂

  • @ekoidev2856
    @ekoidev2856 6 месяцев назад

    ግን፡እኔ፡ላይክም፡ሰብስክራይቭ፡አደርጋለው፡ግን፡ለምን፡ልክ፡ብድዮ፡ስትለቅ፡ለምን፡አይወጣም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 месяцев назад +2

    ያዘሬው መስታወቅያ መነው እዳኔ ያሰለቻው 🙋🤦😂🤔👍

  • @ZnashNsketa
    @ZnashNsketa Месяц назад +1

    ከእስቲዲዮ እስከ አራት መኝታ እናም ሱቅ አላቸው

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 6 месяцев назад

    አንተና የመጨረሻው አሳቀኝ በሆድሽ ነው የወለድሻት በማህፀንሽ በሆደ ልውለደወይ አላለችም ምኗ ገበሬ ናት😂😂😂😂😂😂

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 6 месяцев назад

    ኢንተርናሽናል ቡም ማይክ 7D canon camera አለኝ አብረን እንስራ

  • @myfano
    @myfano 6 месяцев назад

    አንገትህን እደሴቶች መስቀሉን አንገትህን አነከው. በስርአት እሰረው ወንድሜ.

  • @HiwetDesalegn-h2q
    @HiwetDesalegn-h2q 5 месяцев назад

    የኔዉድወንድምበሳቅገደልከኝየጭንቀቴመርሻ

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. 6 месяцев назад

    የDM ሪልስቴት ቤቶች ከስቱዲዮ እስከ 4(አራት) መኝታ ናቸው ለማነኛውም በእጅጉ በችሎታህ አድናቀቂ ወንድምህ ነኝ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 6 месяцев назад

    በቃ ፊልም ስክሪፕቴን ፕሮድዩስ አድርገህልኝ አብረኸኝ ስራ

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 6 месяцев назад

    ኤጭ ስጀመር ክርስቲያን ስርአት አለው ጌታን ኤጭ ጠግቦመብላት እራሱሀፃት ነው

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 6 месяцев назад

    ኤጭ ስጀመር ክርስቲያን ስርአት አለው ጌታን ኤጭ ጠግቦመብላት እራሱሀፃት ነው

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 6 месяцев назад

    ፈታ እኮ የምታረገኝ ክክክክ

  • @ሂክማአሊከበደ
    @ሂክማአሊከበደ 5 месяцев назад

    አይብራሀኑ አሳደደን ከትምርታችን አስመርቆ ስራፈጠረልን ያረቦች ሸቃላ አረገን እናመሰግናለን አቶብረሁኑ ነጋ

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 6 месяцев назад

    ገንዘቢ ያልቃል እባካቺሁ አታሠድቢን እውነታነው ይገርማል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TG_tube
    @TG_tube 6 месяцев назад

    አዎ ቤት ሲኖሮት ፈላጊው ብዙ ነው. ከስቴድየም እስከ እስከ አራት መኝታ ቤት
    ጊቭ ሚ ማይ ጊፍት ብሮ

  • @tigritutoryal
    @tigritutoryal 6 месяцев назад

    እስክ 4ኛ መኝታ ቤት ድርስ....yemchek denkadenk

  • @AmrukaAmrukaRedwan
    @AmrukaAmrukaRedwan 3 месяца назад +2

    በለ አረት መኝታ❤❤❤❤❤

  • @surafelbeyene7706
    @surafelbeyene7706 6 месяцев назад

    በሆነ ነገር ሲደብረኝ አንተ ስትመጣ ፈታ ነው እምታደርገን እናመሰግናለን

  • @MlhunGebrie
    @MlhunGebrie 6 месяцев назад

    ከስቱዲዮ እስከ ባለ አራት መኝታ 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 6 месяцев назад

    ጠየከዉ ዩቲዬብ መገልገያ አለኝ በዉስጥ አነጋግረኝ

  • @destawfentaye3076
    @destawfentaye3076 6 месяцев назад

    ከስቱድዮ እስከ ባለ አራት መኝታ
    ላሸንፍ እንዴ... ይቅርብኝ በታክስ ያልቃል

  • @Yeab346tube
    @Yeab346tube 6 месяцев назад

    ከሁለት እስከ አራት መኝታ ክፍል ያስገኛል 2500የን be fast

  • @feremeresa9102
    @feremeresa9102 6 месяцев назад

    ከስቲዲዬ እስከ አራት መኝታ ቤት ያሳቀኝ አንድ የገዛ አንድ ምረቃ😂😂😂

  • @rutaalem5023
    @rutaalem5023 6 месяцев назад

    DMC REALSTATE ከእስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት "አንድ ቤት ለገዛ አንድ ቤት ምርቃት አለው"🤨

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 5 месяцев назад

    ኮመዳያ እሸቱ❤❤❤🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🎉🎉🎉
    ግን የቤቱ ማስታወቅያ ላይ
    አድ ቤት ለገዙ አድ ቤት በነፆ 🙄

  • @MekeMekash
    @MekeMekash 6 месяцев назад

    ከስትድዮ/1እስከአራትመኝታቤት ይመችህብሮ

  • @Haiez19_tube
    @Haiez19_tube 6 месяцев назад

    ጋሽ ብርሃኑ ነጋ ከዚህ በኋላ ሙዚቀኞች COC መፈተን አለባችሁ እንዳይሉን ብቻ

  • @ZinnetGeto
    @ZinnetGeto 6 месяцев назад

    ከ1ድ እስከ 4ትምኝታ ክፉል5ትየመዋኛ ገዳ🎉🎉❤❤

  • @Susuhamu
    @Susuhamu 6 месяцев назад

    በለቡ ማብራት ከእስቲድዬ ባለ አራት መኝታ🎉🎉🎉

  • @tadelebanti9607
    @tadelebanti9607 6 месяцев назад

    DMC yemibalew drgit advertise yemiyadergew hulum media new enda

  • @haኒቾ
    @haኒቾ 6 месяцев назад

    ከስቱዲዮ እስከ ባለ4 መኝታ ቤት .... እሄንማ እኔ ነኝ ማሸንፈው እንዳታልፈኝ😎

  • @EskedarGashaw-qw9hd
    @EskedarGashaw-qw9hd 6 месяцев назад

    ከስትድዮ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤት ያለውDMC Real state

  • @enathagere1270
    @enathagere1270 6 месяцев назад

    እራሷ ሮማን ጊፍት ለሰጣት ሁላ አይደል የኔ ፍቅር ስትል የምትውል🤣🤣🤣

  • @lulsegedgetachew2346
    @lulsegedgetachew2346 6 месяцев назад

    ባለ ሁለት
    ባለ ሶስት
    ባለ አራት ናቸው:: ፈልጌዉ ነዉ ብሩን ስጠኝ እሺ ድንቅዬ

  • @ኪዬወሎየዋ
    @ኪዬወሎየዋ 6 месяцев назад

    እስከ 4 መኝታ ቤቶች ሺልማቴን እጠብቃለሁ የሳቄ ምንጭ

  • @MesiDagi
    @MesiDagi 6 месяцев назад

    😅😅ከልቤ ፈገግ የምለዉ
    የአንተን ቪዲዮ ሳይ ነዉ
    ለማንኛዉም ከአንድ እስከ አራት ነዉ

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 4 дня назад

    ዋንትያ ከምንፍቅና ህይወት ግን መውጣት አለብሽ ኦርቶዶክስ ሁኚ እመብርሃን በሂይወትሽ ሁሉ ቀድማ ትገኛለች ተረጅ ውዴ አሁን ነው ጊዜሽ

  • @segesega5541
    @segesega5541 6 месяцев назад

    እረ ድንቃድንቅ አሁን እየጀመረሽነው ውሸት አንድ ቤት ልገዛ አንድ ቤት ምርቃት አይይ ጌታሆይ የድንች ምርቃት በጠፋበት ወቅት

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 6 месяцев назад

    ከእሥቲዲዮ እሥከ ባለ አራት ምኝታ ይጠብቃችሁል።

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 6 месяцев назад

    እኔ ምልክ ድቁ ቤቱንስ ገዘሁ ከዘ ቤቱንም ልበለው ነው ወይስ እድሜ ዘለለም ልቀልቡኝ ኑሩ ዉድነት ከቀናሰ ገዘሎ 4 ማኝታ እስካ እስቴዴዮ ሺልማቶን እደት አልፈው የሰቅ ምጪ ነክ D😂😂😂😂

  • @rhmatrhmat7925
    @rhmatrhmat7925 6 месяцев назад

    ዲቃዲቅየ እኔ ደሞ ቀጪን ወዲ አልወዲም ነበረ የመጀመሪያ አተን ወደዲኩ❤❤❤

  • @esmiz6439
    @esmiz6439 6 месяцев назад

    Video ደቂቃ አታብዛዉ ይሰለቻል🥺🥺🤣

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 6 месяцев назад

    ሪልስቴት መግዛት ፍልጋለው ዋጋውን ቅናሽ ነው ድቃድቅ ባለው ቁጥር ላውራቻ ውይ

  • @huughhj339
    @huughhj339 6 месяцев назад

    እሸቱ ያምራል😂😂❤

  • @etsegenett.mariam571
    @etsegenett.mariam571 6 месяцев назад

    በፈጣሪ ልለምንህ ማተብህን ትንሽ ዝቅ አርገው ያነቀህ ነው የሚመስለው በተረፈ ሁሉ ነገር አንደኛ 🙏

  • @Hulualem31
    @Hulualem31 6 месяцев назад

    እንዴ ከስንት እስከ ስንት መኝታ ቤት ይገኛል እኔን ነው እኔ የምተኛው በሸራ ነው አትጨቅጭቀኝ

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 6 месяцев назад

    የኔን ግን አይተኸው አታውቅም እኔ መችም ከራሴ አልፌ ለጓደኞቼም ሸር አድርጌ ፈታ አደርጋቸዋለው።

  • @BrhaneNuri
    @BrhaneNuri Месяц назад

    መልሱ ከእስትዴዪ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤት ፈልሰስ የሚሉበት ምን አለ ባሸንፍ❤❤❤😅

  • @ReshidRedi
    @ReshidRedi 6 месяцев назад

    ከእስቱዲዮ እስከ አራተኛ ፎቅ ነው
    ብርቅ ነው ይህን መመለስ ቻው

  • @aishaaisha-rz8ik
    @aishaaisha-rz8ik 6 месяцев назад

    ባልና የኢትዮኑሮ ተወዷል አዱንያዥ😅

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 6 месяцев назад

    አዬ የድህነት ቤታችን እያፈረሱ ገንብተው ገንብተው ተበድራችሁን ግዙን እያሉ ልታስጨልሉን ነው እንዴ
    ለጥያቄህ መልስ ከእስቲድዮ እስከ 4መኝታ ቤት

  • @lamenewkefelegn
    @lamenewkefelegn 6 месяцев назад

    ከእሰቲዲዮ እሰከ ባለ 4 መኝታ የላቸው መኖሪያ ቤቶች ናቸው። ይሁ ለኔ።