የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ / ሰቆቃወ ኤርሚያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • በብሉይ ኪዳን ውስጥ እጅግ በጣም ረጅሙ መጽሐፍ ትንቢተ ኤርምያስ ነው፤ ስለዚህ ክርስቲያኖች ከመጽሐፍ ቅዱስ ዐበይት መጻሕፍት መካከል እንደ አንዱ አድርገው እንደሚቈጥሩት እናምናለን። የሚያሳዝነው ግን ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር በመጽሐፉ ውስጥ ምን እንደሚያስተምር ለማየት ትንቢተ ኤርምያስን ሲያነቡ ወይም ሲያጠኑ አይታዩም። ትንቢተ ኤርምያስ ለብዙዎቻችን የተደበቀ መጽሐፍ ነው። ስለሆነም እግዚአብሔር እንድናውቃቸው የሚፈልጋቸው በርካታ ጠቃሚ እውነቶች መጽሐፉን ባለማጥናታችን ተሰውረውብን ይኖራሉ።
    ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦
    - https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College

Комментарии • 60

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 2 года назад +3

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አይለኛ ጸሎት አሜንንንንን ሰማያት ይከፈቱ አሜንንንንንንን ሰላም ሰላም ሰላም

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 9 месяцев назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 2 года назад

    ዘመንክ ይባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @ggaysha1598
    @ggaysha1598 2 года назад

    Ameeeen pastar geta yesus abzito yibarkih

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад +2

    Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏

  • @user-qr8my6fz9k
    @user-qr8my6fz9k 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ባስተር

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 2 года назад +3

    አሁንም ፀጋ ይጨምርልህ አሜን

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 2 года назад

    አሜን አሜን እሜን

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 2 года назад +2

    ምድራችንን ያስባት ምህረቱን ያብዛልን

  • @almazkumilachew297
    @almazkumilachew297 2 года назад

    ፓስተር ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን አሁንም ጌታ ከዝህ በበለ ጠ ያግዝህ

    • @ejggymwibshet2152
      @ejggymwibshet2152 Месяц назад

      የጌታ ፀጋ ይብዛሎት ፓስተር አስፈዉዬ 🙏🙏🙏

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @ayalewbokila6792
    @ayalewbokila6792 3 месяца назад +1

    Thank u my walking collage,,,geta reditogn tinbite/sekoka ermiyas derishalew..kezefitiret jemire ,,,,notunim eyetsafikugn hulet agenda cheresikugn 3tegna lijemir new tebareke my online pastor.

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад +4

    God blessed you pastor Amen Amen ✝️🧎‍♀️🙏prayer move mountains ✝️

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 года назад +3

    አሜን እስማማአለው ጌታ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад +2

    አሜን ፓሥተርየ እግዚአብሔር ሑሉን ይቆጣጠራል ።አሜን።አንተን የመሠለ ምን አለ ብዙ ቢኖር አንተ የመምከር የማሥተማር ፀጋ ሠጥቶሐል።ፓሥተርየ ይሕ ሑሉ መከራ አሑን በሐገሬ ያለዉ በየቤተክርስቲያኑ ዘይት መሸጠ ቲሸርት መሸጥ አረ ሥንቱ ፓሥተርየ ሥንቱ ሐሠተኛ ነብያት ሐገሬን ኢትዮጵያን የሐሠተኞች ነብያቶች እንደ ጉድ ሞልተዋል።ብቻ ሑሉም ማለቴ አይደለም።ፓሥተርየ አንተ የመምከር ፀጋ 100% ጌታ ሠጥቶሐል በማሥተዋል የተሞላ ፀጋ አለሕ ተባረክልኝ ።(ገነት ከሥቶኮሖልም

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад +2

    እኔም ተስማምቼ አሜን አሜን አሜን ፀሎታችንን ሰምቶ የሚመልስ አምላካችን እግዚአብሔር በሰማይ በከበረው በዙፋኑ ላይ አለ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን አምላካችን መሃሪ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያን ይምራታል ይቅር ይላታል እግዚአብሔር ሀይላችን ነው በመከራችን ሁሉ እርሱ ታዳጊያችን ነው በእርሱ እንታመናለን በእየሱስ ስም ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ለውገኔ ሁሉ ሰላም ለኤርትራ ይሁን ፓስተርዬ ተባረክ ፍፁም ሰላም ፍፁም በረከት ጤና ላንተና ለቤተሰብህ ሁሉ ይሁን አገልግሎትህ ዘመን ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +5

    እግዝኣብሄር ነው ሃያል 🙏🏼
    ጌታ ሆይ ጣልቃ ግባ እባክህ 🇪🇷🙏🏼🇪🇹

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale 2 года назад +1

    Pastor Asfaw Bekele... እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ፡፡ ድንቅ ትምህርት ነው፡፡

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад +1

    Amen Amen Aminalew Nege Lee Ethiopia MELKAM Yihonal

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 года назад +3

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ብዛ ፖስተርዬ

  • @sabamengesha9547
    @sabamengesha9547 2 года назад +1

    እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይብ ርክህ

  • @praise2157
    @praise2157 2 года назад +1

    Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +2

    እስማማለህ 🙏🏼

  • @sabamengesha9547
    @sabamengesha9547 2 года назад +1

    Amen Amen

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад +1

    Amen amen

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb 2 года назад +1

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ጌታ ሆይ እዝብህን አስብ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 года назад +1

    Tebarkilgn pastor

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 года назад +1

    amen amen YEHUN TESMAMAHU

  • @luladayalamrewe8787
    @luladayalamrewe8787 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 года назад +1

    amen amen YEHUN TESMAM

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 2 года назад +1

    አሜን

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 2 года назад +1

    ተባረክ

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    ፓሰተር እግዚአብሄር ባርክህ የመፅ/ፍ ቅዱስ ዳሰሳ ማካሄድ አለብኝ ብዬ ብዙ ግዜ ተመኘሁ ግዜው አሁን ስለሆነልኝ በጣም ደስ ብሎኛል አንተም ተባረክ ጌታ የልብህን መሻት ያሟላልህ መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ አሜን

  • @sisaybezabih1613
    @sisaybezabih1613 2 года назад

    Geta yebark....betam eytmarkub nw.....bezu ketle

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад +2

    Praying with you pastor and agree,GOD is in control ....amen

  • @user-zn9zi6ot1q
    @user-zn9zi6ot1q 2 года назад +1

    Amen amen pastory sega ychemerlh🙏🙏🙏

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 2 года назад +1

    Amen

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад +1

    Amen Amen Amen.

  • @tesfahunmathewos3628
    @tesfahunmathewos3628 2 года назад +1

    God bless you

  • @user-oz3sj3bn5c
    @user-oz3sj3bn5c Год назад

    Tebarek

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 года назад +1

    ፖስተርዬ አሁን ያለንበተ ዘመን ነው የሚመስለው ጌታ ይርዳን

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 года назад +1

    አሜን አሜን

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 Год назад

    አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።
    ሰቆቃው ኤርምያስ 5:21

  • @getahunlintiso1808
    @getahunlintiso1808 2 года назад +1

    God bless you pastor

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ፓሰተርዬ ❤ ዘርህ ዘርማንዘርህ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ይባረክ🙏

  • @lidyaashenafi2047
    @lidyaashenafi2047 2 года назад

    ጌታ ይቅር ይበለን።

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 2 года назад

    የጌታ ይባርክህ የአውሬውን አሁናዊ ሁኔታ ብታስተምረን

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 2 года назад

    God bless you more and more pastor bruk neh

  • @nw030603
    @nw030603 2 года назад

    Amen God Bless You 🙏🙏🙏

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 года назад +4

    God bless you paster Asfaw, if I would have not find this channel l don't know how I could manage my life in this day God bless reach you all who are serving in this program ❤

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 года назад

    ብሩክ ሁን

  • @nw030603
    @nw030603 2 года назад

    አይሰማም ፓስተርዬ

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 2 года назад

    Astilla khaynitu

  • @lydiagrant5958
    @lydiagrant5958 2 года назад +1

    Ere demsu

  • @YoniYoni-vf4wb
    @YoniYoni-vf4wb 5 месяцев назад

    ትንቢተ አርምያስ ለምን ተዘለለ ሰቆቃዉ ብቻኮነዉ የተሰራዉ?🙏🙏🙏🙏

  • @footballtafach2922
    @footballtafach2922 2 года назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 2 года назад +1

    Amen