አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 010 - 3:1-6 የሰርዴስ ቤ/ክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июн 2024
  • ሰርዴስ ቤ/ክርስቲያን የምትገኘው በቀድሞው ትንሹ እስያ በአሁኑ ቱርክ ነው፣ ሰርዴስም በምእራብ በኩል በተራራ ላይ ነበረች፣ ትልቅም ቅጥር ነበራት፣ ከተማዋ ፈራርሳ ትገኛለች፣ አሁን ይህች ቤ/ክ እንደ ታሪክ ብቻ የምትቆጠር እና እንደ ሙዚየም የምትጎበኝ ሀገር ናት፣ ሳይቤል የሚባል ጣኦት እና የፍሬያማነት አምላክ የሚሉዋት በዛ ነበረች፣ የቄሳርም አምልኮ በዚያ ነበር፣ እንዲሁም ከተማዋን ስንጥቆ ለሁለት የሚያልፍ ውሃ ነበር፣ ይህም ወንዝ ወርቅን እንደ አሸዋ በውስጡ ይዞ ይመጣ ነበር ፣ ከተማዋ ሀብታም ከመሆንዋ የተነሳ ፣ ገበያቸው በወርቅ ገንዘብ ይገበያዩ ነበር፣ በእስያ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ነበሩ፣ 1ቆሮ 16/19፣ በሰርዴስ ወንጌል በጳውሎስ እና በሎሎች አገልጋዮች ተስብኮአል ሐዋ 19/10 ይህች ቤ/ክርስቲያን ስደት፣ ሐሰተኛ አስተማሪ እና መከራ የለባቸው፥ አንድ አንድ የቤ/ክ ታሪክ መጽሐፍ እንደሚናገሩት፣ ሰርዴስ በሐዋርያው ዮሐንስ እንደተመሰረተች ይናገራሉ፣
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 27

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 27 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤ የኔ አባት ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 29 дней назад +3

    የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪና ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ።ተባረክ የጌታ ባሪያ ❤❤❤

  • @PexirosgabureGatebo
    @PexirosgabureGatebo 27 дней назад +1

    ❤አሜን አሜን
    ፓስተር ተባረክልኝ ❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 27 дней назад +1

    ፓስተር አስፋዉ ጌታ ስለአንተ ይከበር

  • @nigistyegeta279
    @nigistyegeta279 28 дней назад +1

    Amen! Amen!

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 29 дней назад +1

    አብ አባት ይባርክ ፓሰተርዬ❤❤❤❤

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 29 дней назад +1

    ❤amen amen❤❤❤

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel 2 дня назад +1

    ጸጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ።

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d 28 дней назад +1

    Amen!

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 29 дней назад +1

    Amen healed in Jesus name 🙏

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 29 дней назад +1

    Amen in Jesus name 🙏

  • @kebinishdumicho8527
    @kebinishdumicho8527 27 дней назад +1

    ጌታ ይባረክህ ❤❤❤

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y 29 дней назад +1

    አሜን,አሜን,ተባረክ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል

  • @zuzilovey
    @zuzilovey 26 дней назад +1

    ፓስተርዬ የምወድህ ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤❤

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 24 дня назад

    ተባረክ ፓስተር አስፋው በትምህርቶችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ አመሰግንሀለው ዘመንህ ይለምልም

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 29 дней назад +1

    amen amen pastor tbarkeln

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 26 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ፓስተር!

  • @tayumimi227
    @tayumimi227 27 дней назад +1

    ጌታፀጋዉን ያብዛልህ ከኢት ነዉ አንዴት ልደግፍ ተባረኩ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር❤

  • @user-xb3eh6ml8v
    @user-xb3eh6ml8v 11 дней назад

    🙏🏾

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 25 дней назад

    Thanks!

  • @mahletdiriba4237
    @mahletdiriba4237 28 дней назад +1

    ፖስተር አስፋው በአንተ አገልግሎት እየተጠቀምኩ ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-bv8yy9gn5e
    @user-bv8yy9gn5e 29 дней назад

    Dimts ayidemam

  • @mahletdiriba4237
    @mahletdiriba4237 28 дней назад

    50.00Thanks!

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 27 дней назад +2

    ፓስተር በሴፕቴምበር ላይ ለሚያደርገው የኢትዮጵያ የወንጌል ሚሽን በመስጠት ማገልገል ለምትፈልጉ በአረብ ሀገርና በሌሎችም በግሩፕ ሆነን ማገልገል ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር አግኙን ±966533205904 ወይም +966533194856

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 27 дней назад +1

    ሚሽን3:16 ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ የሂሳብ ቁጥር 2600360026204 ብርሀን ባንክ 1000597337958 ንግድ ባንክ