አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 015 - ራዕይ 7 - የታተሙት 144 ሺዎቹ እነማን ናቸው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ራዕይ 7
    ከዚህም በኋላ በአራቱ በምድር ማዕዘን ቆመው አራት መላእክት አየሁ፥ እነርሱም ነፋስ በምድር ቢሆን ወይም በባሕር ወይም በማንም ዛፍ እንዳይነፍስ አራቱን የምድር ነፋሳት ያዙ። 2 የሕያው አምላክ ማኅተም ያለውም ሌላ መልአክ ከፀሐይ መውጫ ሲወጣ አየሁ፥ ምድርንና ባሕርንም ሊጐዱ ለተሰጣቸው ለአራቱ መላእክት በታላቅ ድምፅ እየጮኸ። 3 የአምላካችንን ባሪያዎች ግምባራቸውን እስክናትማቸው ድረስ ምድርን ቢሆን ወይም ባሕርን ወይም ዛፎችን አትጕዱ አላቸው። 4 የታተሙትንም ቍጥር ሰማሁ፤ ከእስራኤል ልጆች ነገድ ሁሉ የታተሙት መቶ አርባ አራት ሺህ ነበሩ። 5 ከይሁዳ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ፥ ከሮቤል ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከጋድ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ 6 ከአሴር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከንፍታሌም ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ 7 ከምናሴ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከስምዖን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከሌዊ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከይሳኮር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ 8 ከዛብሎን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከዮሴፍ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከብንያም ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ። 9 ከዚህ በኋላ አየሁ፥ እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤ 10 በታላቅም ድምፅ እየጮሁ። በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችንና ለበጉ ማዳን ነው አሉ። 11 መላእክቱም ሁሉ በዙፋኑና በሽማግሌዎቹ በአራቱም እንስሶቹ ዙሪያ ቆመው ነበር፤ በዙፋኑም ፊት በግምባራቸው ተደፉ፥ ለእግዚአብሔርም እየሰገዱ። 12 አሜን፥ በረከትና ክብር ጥበብም ምስጋናም ውዳሴም ኃይልም ብርታትም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን፤ አሜን አሉ። 13 ከሽማግሌዎቹም አንዱ ተመልሶ። እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ? አለኝ። 14 እኔም። ጌታ ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁት። አለኝም። እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ። 15 ስለዚህ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት አሉ፥ ሌሊትና ቀንም በመቅደሱ ያመልኩታል፥ በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው በእነርሱ ላይ ያድርባቸዋል። 16 ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፥ ከእንግዲህም ወዲህ አይጠሙም፥ ፀሐይም ትኵሳትም ሁሉ ከቶ አይወርድባቸውም፤17 በዙፋኑ መካከል ያለው በጉ እረኛቸው ይሆናልና፥ ወደ ሕይወትም ውኃ ምንጭ ይመራቸዋልና፤ እግዚአብሔርም እንባዎችን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል።

Комментарии • 28

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад +7

    እዉነተኞ ወንጌል እንድታሰተምር የረዳ መንፈሰ ቅዱሰ ይባረክ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Месяц назад +4

    እንዳንተ ያሉትን እድሜጤና ይስጥልን ለጤናችን ዱብ ዱብ ማለት አለብን ተባረክልን🕊🙏🏽

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Месяц назад +2

    በዚ ዘመን መማር የምፈልገውን ትምህርት እያስተማሩን ስለሆነ ደስ ብሎኛል የረዳዎት መንፈስ ቅዱስ ይመስገን❤

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 Месяц назад +1

    Tebarek paster

  • @IsraelAsfaw-z7m
    @IsraelAsfaw-z7m Месяц назад +2

    Geta zemanhin yarzmiln

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 Месяц назад +1

    Amen amen amen❤❤🎉🎉🎉

  • @aslihundessa8904
    @aslihundessa8904 Месяц назад +2

    I missed the live, but such a wonderful teaching, Pastor God continue to bless you.

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Месяц назад

    አሜን የኔ አባት ተባረክ❤❤❤

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Месяц назад

    Amen Amen. God bless you aboundantly, Pastor Asfaw

  • @seb3077
    @seb3077 Месяц назад +2

    ፓስተ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Месяц назад

    አሜን አሜን ተስፋዬ ኢየሱስ❤

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Месяц назад

    Thanks 👍👍 👍 geta Yesus yibarki❤❤❤❤

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Месяц назад +1

    አሜን,አሜን,ተባረክ,ፓስተር,ረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥህ,ክብሩን,ሁሉ,ጠቅልሎ,ይውስድ

  • @MiraAsaleh
    @MiraAsaleh Месяц назад +1

    አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @kebinishdumicho8527
    @kebinishdumicho8527 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ❤❤

  • @abrahamtumoro6209
    @abrahamtumoro6209 Месяц назад

    ፓስተር በብዙ ተባረክልን

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi Месяц назад

    ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመኑን የሚመለከት ትምህርት ነው

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Месяц назад

    Tebarek Geta sewhu alwhu

  • @user-rg2bi5rb6h
    @user-rg2bi5rb6h 4 дня назад

    Tebarek pastor bebzu 🙌🙏🥰🥰

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 Месяц назад +1

    8 amet honegne timhirtihe siketatel paster timhertoche lewitogn tebarek

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 19 дней назад

    144 ሺዎቹ እነማን እንደሆኑ ገና ዛሬ አወኩ እግዚአብሔር ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥህ ፓስተርዬ

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Месяц назад

    Waw Amazing my brother well come back❤❤❤

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Месяц назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር : እንኩዋን ደህና ተመለሰክ : ትንሽ ጠፍተህ ነበር!

  • @FasilTadese-ne6qz
    @FasilTadese-ne6qz Месяц назад

    ዘፈን መሰማት የተፈቀደ እንዳይመስል ጥንቃቄ ምክንያቱም ዘፋኝነት በምንም መለኪያ የእርዚአብሐሐር ሊሆን አይችልምና።

  • @mestawettulu1080
    @mestawettulu1080 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር የራእይን መፅሀፍ እንድረዳው እያደረገኝ ነው ትምርትህ::

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Месяц назад

    Eshe pastries Be Ethiopian asegbalhu

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 19 дней назад

    አዎ ከሰዉነታቸዉ ሌላ ሰዉነት ተወስደዉ ወደ ሰማይ የሄዱ እግዚአብሔር ያሳያቸዉን ሲናገሩ(ሲያወሩ) ብዙ ምስክር እሰማለሁ። ነገር ግን ብዙዎች አምነዉ አይቀበሉም። ከ100% 50ዉ አይቀበልም። እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እኮ አለመቀበል እንዴት ይቻላል