የ 36,000,000 ብር ስጦታ ያስፈነደቃቸው ህፃናት ዜማ - ሸብራበር -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 208

  • @zebibasefa8613
    @zebibasefa8613 3 года назад +3

    ወደ ድሮ ትዝታ ውስጥ አስገባችኝ አሏህ ለኧኛ ለጉራጌዎች ሢል እድገቱ ለውጡ ያምጣልን ያረብ🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @abge5258
    @abge5258 Год назад +1

    ፍቅር ብዙ ጥሩ ነገሮች ይሰራ ጉራጌ አንድ ሆኖ ሀገር በማልማት ሌላ ኢትዮጵያውያን ምሳሌ ይሆናል ብዪ አስባለህ ይህን በጎ ስራ የሰራችህ እግዚአብሔር ያላችሁን ይባርከው እጥፍ ድርብ ያርግላችህ ሁላችን እንሳተፋለን በምንችለው በርቱ እንላለን

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 3 года назад +13

    እንኳን የጉራጌ ዘር ሆኑ ማሻ አላህ ተባረከ አላህ ያሳደጋቸው

  • @amenaali6737
    @amenaali6737 3 года назад +14

    ወይ ኪነት ትዝታ ጉራጌ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሥህ

  • @misbahkedire8637
    @misbahkedire8637 3 года назад +3

    አምባሳደር ምስጋኑ አላህ ይጠብቅህ በርታ በዙሪያህ አለን 🙏✊

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 года назад +1

    ድንቅ ታዳጊ አርቲስት! ፈጣሪ ይጠብቅሽ, ያሳድግሽ!!

  • @عليعلي-ح7ك3ق
    @عليعلي-ح7ك3ق 3 года назад +1

    የወላጅ በአል ኪነት ነው ደስ ሲል ትዝታዬ የልጅነቴ

  • @rastaborko2333
    @rastaborko2333 3 года назад +2

    ይህ ትልቅ ሕዝብ በኢትዮጵያነቱ የማይደራደር በአንድነት የሚያምንና ትልቅ ባህል ያለው... ለአገራችን ትልቅ ምሳሌ እና ጀግና ሕዝብ... ህውሃት በ27 አመት ውስጥ የብሔሩን የምሁራንን በልቶ የዚህ ትልቅ ሕዝብ ስነ ልቦና ሰልቧል...ነገር ግን አሁንም its not to let you have to come together change our country!!!! Thanks Garage!!!

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 3 года назад +3

    ቃዋ ቲቆርዳ ይሽር እያሽ የደፋኒ የአርብ ገኝ ብር በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ይጠብቃቹ ተስፍሽ አተንም ይጠብቅልን የኛ ጀግና ወንድማችን

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 3 года назад +11

    እባዬ ነው የመጣው እው ለምን እደሁን አላውቅም እግዚአብሔር ያሰድጋቹ ውድድድድድድድድድድድድድድድ🇪🇹💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃😢

  • @shamstamam2234
    @shamstamam2234 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው ጉራጉ በመሆኔ ደስ ብሎኛል

  • @zuirayskaden775
    @zuirayskaden775 3 года назад +2

    ትዝታ የልጅነቴ ኢትዮጵያ ዘለአለም ትኑር

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 3 года назад +8

    የተንቢ ምስጋኑ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ😊😊😊

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 8 месяцев назад

    ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ የድሮ ነገር አስታወሳቹኝ የኔውዶች ውድድድድድ ነው የማረጋቹ

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 3 года назад +7

    እህት ወንድሞቼ እሄ ቤት የሁላችንም ቤት ነውና ላይክ እናድርግ ብንጠቀም እንጂ አንጎዳም እያያቹ አትውጡ ተዉ

  • @dirshayegebre9918
    @dirshayegebre9918 2 года назад +2

    ይመቻቹ አቦ

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 года назад +17

    እዮ አፎና አፈር መምር ይሽረማኸማ ንቃሩ የሣሬ

  • @elsiabrar813
    @elsiabrar813 3 года назад +5

    ይህንን ምስኪን ሕዝብ ነው ከአማራ ቀጥሎ ስትገሉት የኖራችሁት በአንድነት ሰሰለሚያምን በዛላይ ሽመልስን መጋበዝ እስቲ ሙስጠፌን ጋብዙት ከሱ ብዙ ትማራላችሁ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад +1

    የኔቅሞች እዴትታምራላቹ ቅሞቼ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @teybadino2663
    @teybadino2663 3 года назад +2

    ማሻአላሕ በጣም ታምራላቹ አቦ ጉራጌ

  • @ሀያትሁሴንyoutube-m6x
    @ሀያትሁሴንyoutube-m6x 3 года назад

    ኪነት በጣም ደስይላል ተማሪ እያለሁ ጨፍሬነበር ሰኔ ሰላሳ

  • @arebshiraga937
    @arebshiraga937 3 года назад +1

    Happy. Guragie songs and dances still alive.Try to coordinate the classics with the modern and update one.This combinations will enrich the culture from past to present.
    Great job.We will help for the success of this trend.

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 3 года назад +1

    ዋው ስታምሩ የተንቢ ማርች በአሁን ሰአት በዘር ክምትባሉት በፍቅር እበዱ ያዋጣና ለ አብቹ የተንቢ የኔ ፍቅር ፍጣሪ ይጠብቅህ. ፍልቅልቅ ነህ ❤❤❤❤❤👈👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 года назад +6

    ኧኳሽ ይንመታ በተርሁም 🙌

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 3 года назад

      ታኽ ሟን ይበድር

  • @NurseSeman
    @NurseSeman 7 месяцев назад

    አላህ ያሣድግሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @kbintzaynuyahuralayntamari6008
    @kbintzaynuyahuralayntamari6008 3 года назад

    ዎይኔ ኪነት ባጋጣር ድሮ እኔም ዛፍኜ ነባር እዮ ይሽርሃማ ክህነት

  • @viva4110
    @viva4110 3 года назад +11

    ቃዋ ቲቆሪዳ ቂሽሮ ቂሽሮ እያሽ ኧደፋኒ የአረብ ገብሮ ኢናሽ አረብ ገነ ብር እውቀተንራ በታንረ 😣 ጎይታ ንቄ አስራህማ

  • @muna7085
    @muna7085 3 года назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹በርቻ ቲና ሟን ይሰራ

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እውነት ደስ ሰትሎ የተንቢ

  • @ወሄነዶየገጉ
    @ወሄነዶየገጉ 3 года назад +1

    የኔ ዉዶች እንዴት ደስ እንደ ምትሉ

  • @የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ

    አላህ ያሳድጋቹ ውዶቼ

  • @medifker4197
    @medifker4197 3 года назад +2

    ፈጣሪ ያሳድጋቹ

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ

    አልሞ እረረ ሂክማ ኧሶሬዛ ዘሬ በዜሮ ወይኔ ጃቱ ትምህርት ቤቴ እረፍት ሰአቴ ትዝ አለኝ

    • @shemsuyasin8737
      @shemsuyasin8737 3 года назад

      የት ነው እነሞር ውስጥ መሆኑ ባቅም ማሻ አላህ ጥሩ የሰራ ሁሌም እንዲህ ነው

  • @nunutube6920
    @nunutube6920 3 года назад +2

    የኔ ጣፋጮች በረቱ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад +1

    ማሻአሏህ ተባረካላህ "እድግበሉ"የኔማሮይ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @سميرهبلال
    @سميرهبلال 3 года назад +1

    እዮ መምሩ ትሽርኻማ ሁሉም አደናናቹ

  • @zeynebshamil9562
    @zeynebshamil9562 3 года назад +2

    አበሳደር ምስጋን ሶሬሳ ሶሬሳ
    ባጢላሁ ኧደእ በወተኧ አይተሳ
    ዋዉዉዉዉዉዉ አቦ ጉራጌ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад +9

    እያም በዜ ነትቀበርኽማ።አልሞ ኧረረ ኧረረ ምስጋናው የሶሬሳ ዘር፣ አልሞ፣አልሞ፣አልሞ ፣አልሞ ኧረረ ኧረረ ምስጋናው የሶሬሳ ዘር ባዘራ የሶሬሳ ዘር።ግሬዶ አኽማም ተራቀማም ዝካ ወሄ ሜና ቶተማም ንዥነከማ።ትርፈማ ያዶታህ።ገርድ ሒያ ድምፅሒታ ንቃር ይሽር።የታገሱ ትተካሽ

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd 3 года назад

      Eski ye musicawun tirigum nigerin

    • @ቀሌ
      @ቀሌ 3 года назад +1

      @@AM-dc5hd አቦዮ ምስጋናው የሶሬሳ ዘር ማለት፣ምስጋናው የትልቅ ዘር ማለት።ባዘራ ማለት ደግሞ እንግዳ ማለት ነው።በቃ እያለ ይቀጥላል።

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd 3 года назад +1

      Amesegnalehu

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 года назад +1

    ኖኦራር ትሽራ ተማሪንሮ
    ጎይታ ኑኢየ እኤዲ አስራሁ ተራኡንረ 😘😘😘😘💚💛❤️😘

  • @hana-21
    @hana-21 3 года назад +1

    ወይኔ ኪነት ልጅነቴ አስታወሽኝ

  • @አዶትሾ
    @አዶትሾ 3 года назад +5

    ትረፉዋ ኖራአር ይሹርዋ😘😘😘😘😘😘😘❤

  • @ጉራጌእነሞር.YouTube
    @ጉራጌእነሞር.YouTube 3 года назад +2

    ዎው የተንቢ ጉችራ ትምህርት ቤት ነው ዓድል ተስፍዓ

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 3 года назад

    ጉርራጌ መሆኔ ደስ አለኝ

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 года назад +1

    Beautiful 👍👍👏👏👏👏👏

  • @enattube1181
    @enattube1181 3 года назад +6

    መገር አንድነት ትምህርት ቤት የሚባል አለ እንሞር ዉስጥ እና ያሰራቹ እለፊ ትባላልች ለሰዋም ተዘፈኖላት ነበር

    • @tarikwa7467
      @tarikwa7467 3 года назад

      ዝናዋ ሰምቻለሑ ግን አላዉቃትም ስለ እሷ ካቅሽ ንገሪኝ

    • @amusweet9817
      @amusweet9817 3 года назад

      awo elfu betme bale weltchne nate ahune gn yete teders alkme

  • @blackman9558
    @blackman9558 3 года назад

    Wow that wase so lovely

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад

    ምን ሊገባኚአልቻለም

  • @አላኸአንድነዉ
    @አላኸአንድነዉ 3 года назад +1

    ዋዋዋዋዋዋ

  • @alitahseen1230
    @alitahseen1230 3 года назад +2

    እልልል 🎤

  • @ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-የ8በ

    ዋውውው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ

    ትረፋኒ አላህ አትረሀ ያረብ

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 года назад +4

    ነገሮችን አመቻችተህ ከቻልክ ላይፍ ግባልን🙏🙏🙏

  • @SamiraSamira-qp7jy
    @SamiraSamira-qp7jy 3 года назад +2

    አቤት ጉራጌ መሆን መታደል ነው

  • @mdvip7684
    @mdvip7684 2 года назад

    ምስጋኑ ምአረገ ለጉራጌ ሰም ቢቻ መገድ እኴን የለም ሁሉም ክልል ሲያልፊለት ጉራጌ ከነበረበት እረወረደ ሂደ የትኛው ለማት አስፉፉ

  • @montaha7776
    @montaha7776 3 года назад

    ኡፍፍ ልጆነቴ ትዝታ ቀሰቀሳችብኝ

  • @rukiyarukiya7011
    @rukiyarukiya7011 3 года назад

    የኔ ማሮች ዋው

  • @addismareasbiha7199
    @addismareasbiha7199 3 года назад +1

    ንቃር ይሽር 😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @yega657
    @yega657 3 года назад

    ያአመቱ ምርጥ

  • @habibmohammad2053
    @habibmohammad2053 3 года назад

    በጣም ደስ ይላ

  • @roseginah8427
    @roseginah8427 3 года назад

    እዮ አፈነ አፈር ማር ጎበዝ

  • @ሐያትጉራጌዋyoutube
    @ሐያትጉራጌዋyoutube 3 года назад

    ዋው

  • @sinayyoutoube5021
    @sinayyoutoube5021 3 года назад

    አበሩስ በምሁ የኔ ውድ ደስ ሲሉ 🥰

  • @leylaaman9573
    @leylaaman9573 3 года назад +1

    አገር ቤት የተማርንበት ትምህርት ቤት ከጥቅም ውጭ እየሆነ ነው እባካችሁ የጉራጌ ሊጆች እንተባበር

  • @sadasada1544
    @sadasada1544 2 года назад

    የኔ ቆንጆ

  • @ዜድነኝእናትዋናፍቂ
    @ዜድነኝእናትዋናፍቂ 3 года назад +1

    ድጋግሚ ነው ያየኽቸው ትዝታዬን ቀስቀሳቹብኝ

  • @fdelu858
    @fdelu858 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ❤❤

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 8 месяцев назад

    ቃዋ በጀጋሪ ቲያበስር ይሽር ኢያሼ ጉራጌ ቲያዢዳ ይሽር እውጭ ገኘብር አባር አአዎ ተገኘኛ አባአዪ

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 3 года назад +1

    የኔ ማሮች ❤❤❤

  • @ሉሉነኝስደተኛዋእናቴናፋቂ

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ትረፈማ

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 3 года назад +1

    Ysoresa zri

  • @abdulrzakt6650
    @abdulrzakt6650 3 года назад +1

    wow

  • @HayatHayat-wj2bz
    @HayatHayat-wj2bz 3 года назад +1

    ወይኔ ትዝታ
    አስለቀሱኝ ወላሂ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 3 года назад +1

    አቦ የገነና ግሬድ አላህ የቀየህማ

  • @አላኸአንድነዉ
    @አላኸአንድነዉ 3 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yfuyi3048
    @yfuyi3048 3 года назад

    ዋው ዋው

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 года назад

    የኔ ቆንጆዎች 👍

  • @faridafarda7451
    @faridafarda7451 3 года назад

    😁😁😁😁👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @firdosali4273
    @firdosali4273 3 года назад

    eway gurage des sil Allah yasdgchiw

  • @sofiamohammed1644
    @sofiamohammed1644 3 года назад

    የኔ ቅመም

  • @rehimkdr1617
    @rehimkdr1617 3 года назад

    Mashallah terifame yadoteham

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 года назад +1

    እልልልል

  • @ማህተቤክብሬነዉ
    @ማህተቤክብሬነዉ 3 года назад +1

    የተንቢ እዮ ትዝ ባሬም ትምህርት ቤተና

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 года назад

    አባ ጉራጌ አሽቃሩ አሽቃሩ እርርርርርርር❤❤❤

    • @ሢሀምነኝጉራጌዋ
      @ሢሀምነኝጉራጌዋ 3 года назад

      ኩሩዬ እሄን ሚዲያ ሼር አርጊለት ተሥፍሽ በጣም ጥሩ ሠው ነው

    • @sadiaalsaegh8323
      @sadiaalsaegh8323 2 года назад

      😍😍😍😍💪💪💪👏👏👏

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 3 года назад

    ወላሒ፣ት፣ቤ፣ትዝ፣አስባላቹኝ፣ኡኡኡኡ

  • @ፍረሆትበሰብያሰራ
    @ፍረሆትበሰብያሰራ 3 года назад

    😘😘😘😘😘ትረፈማ

  • @sisai8703
    @sisai8703 3 года назад +1

    Syasdestu❤❤❤

  • @neju4652
    @neju4652 3 года назад +2

    የመላጆች በአል ተዘገዴም😭

  • @ጉራጌእነሞር.YouTube
    @ጉራጌእነሞር.YouTube 3 года назад +1

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @AbduelmagebAbduelmageb
    @AbduelmagebAbduelmageb 2 дня назад

    ሲያምሩ

  • @ftfethioe7491
    @ftfethioe7491 3 года назад +1

    ዋዋየተንቢክክክክክክውድድ

  • @baharejbaharej1225
    @baharejbaharej1225 3 года назад

    የኔማርር

  • @kokeb663
    @kokeb663 3 года назад

    ላይክ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 3 года назад

    የኔ መርካማ

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Год назад

    💗💗💗💗💗💗

  • @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😀

  • @aishagodjem5808
    @aishagodjem5808 3 года назад

    MashAllah

  • @zuzu-ri1vl
    @zuzu-ri1vl 3 года назад +1

    ዋዉ የተቢ

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 года назад

    Amen🙏🙏🙏