12 ጫማ በነፃ ሰጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #asertad #aser #asergifts

Комментарии • 825

  • @nafkotgeremew8904
    @nafkotgeremew8904 2 года назад +91

    ትለያለህ አሴ ከዚህ በላይ በጥሩ ስራህ ቀጥልበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁሌም ያሰብከዉን ፈጣሪ ያሳካልህ።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 года назад +51

    አሴ እግዚአብሔር ይስጥ በእውነት የምታደርጋቸው መልካም ስራ እግዚአብሔር ይወደዋል እና በጣም የምወድል እመብርሃን ህይወት ዘመንህን ትባርክል ለሰዎች እንደዚህ የምታስደስት አንተም በደስታ ኑር ይመችህ

  • @AvollaMedia
    @AvollaMedia 2 года назад +52

    ሁሉም ዩቱበር ከአንተ ሊማር ይገባል ይመችህ ወንድሜ

  • @AhmedMohammed-ui1wh
    @AhmedMohammed-ui1wh 2 года назад +16

    በጣም ነዉ የምትመቸኝ ከኢትዮጵያ ዩቲበሮች የመጀመሪያው ነህ ብል ማጋነን አይሆንም አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ በርታ ደግሞም ሳልወድህ አልቀረሁም መሰል😂😂

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +38

    መልካም የዋለላችሁን ስው እናንተም ለርሱ መልካም በመዋል ካሱት: የምትክሱበት መልካም ነገር ካጣችሁ ዱአ አድርጉለት።
    ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @beletshachewmelaku3189
    @beletshachewmelaku3189 2 года назад +7

    ባንተ ሰዎች ሲደሰቱ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ❤ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ

  • @rutyoutube1925
    @rutyoutube1925 2 года назад +14

    እኛ ወጣቶች ለደከሙት ለተቸገሩት በመርዳት መልካምን ነገር በማድረግ ለነገ ትውልድ መልካምን ነገር እናወርሳለን አሴር ወድማችን ክበርልኝ 🥰🥰🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k 2 года назад +27

    ትለያለህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
    ስራህን የተባረከ ይሁን የእውነት ደስ ስትል 💕✝️

    • @ethio3117
      @ethio3117 2 года назад

      ደምሩኝ🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 года назад +10

    መልካምነት ለራሥ ነዉ ሁላችንም ካንተ መማር አለብን በወጣ ይተካ በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ የምሠራዉ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 года назад +3

    ለዚ ትልቅ ስራ ላይክ ያንሳል በርታ ወንድማችን

  • @user-il4tc3yt5n
    @user-il4tc3yt5n 2 года назад +2

    ይህነው መልካም ወጣት ማለት ማርያምን በጣም ነው ደስየምትለኝ አስርዬ በርታ መልካምነት ለራስነው

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +8

    *Aser tad የምር ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይስጥህ የአገኘኸውን ለሰዎች እያካፈልህ ነው 🤗😊ስራህን ይባርክልህ አሰር*

  • @tigistsisay4781
    @tigistsisay4781 2 года назад +7

    አሴር ምርጥ ሰው ጥሩ ስራ ነው ምሰራው በርታ ቅድስት አርሴማ በሄድክበት ትከተልክ

  • @rakeb9326
    @rakeb9326 2 года назад +7

    ድንግል ማርያም በወጣ ቦታ ትተካልክ አሴ በርታልን ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ፈጣሪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lijpapi3754
    @lijpapi3754 2 года назад +11

    የምሬን ነው በጣም ከምወዳቸው❤ አና ከማከብራቸው🙏 ዩቱበሮች አንዱ ነህ Aser👏 ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ🙏

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 2 года назад

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው የምሠራው ፈጣሪ አብዝቶ ይሥጥህ ሌሎችም በየቤቱ ቁምሣጥናቸው ተጨናንቆ ጫማቸው ተትረፍርፎ ከሚያጨናንቃቸው እንደዚህ ለተቸገሩ ቢሠጡ መልካም ነው እግዛብሄር ይሥጥህ

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu977 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው የወጣትነት ዘመንህን በመልካም ስራ ማሳለፍክ ጥሩ ነው በርታ

  • @user-gr6lf8zm5f
    @user-gr6lf8zm5f 2 года назад +2

    በሱሱ ለተጠመዱ እንዲህም ወጣትነታቸውን በ በአልባሌ ነገር ለሚያሳልፋ ወጣቶች እንዲህም ድህነትን ለማያውቁ አርኣያቸው ነህ በርታ

  • @etegenetsiyoum4321
    @etegenetsiyoum4321 2 года назад +1

    ወንድሜ የምታደርገው መልካም ነገር በጣም ያሥደሥታል እጀራ ይውጣልክ እድሜና ጤና ፈጣሪያድልክ!!!

  • @idjdkidjd7139
    @idjdkidjd7139 2 года назад

    ያድሳባልጅ ዘር ሳይሆን ሰው የ እግዚአብሔር ፍጥረት መሆኑን ብቻ ነው ይህ ልጅ እየረዳ ያለው ከሌላ ክልል የመጣ ሰው ነው የገባው ይግባው ዝረኝነት ጥንባታም ነው ይመችህ በርታ የበለጠ እንድትረዳ እግዚአብሔር ሞግስ ይሁንህ

  • @user-hr8sj9xw8m
    @user-hr8sj9xw8m 2 года назад +10

    የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን።
    ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @Ali_inspiration
    @Ali_inspiration 2 года назад +3

    🥇First asero berchilgn abate 🙌

  • @solvantube4223
    @solvantube4223 2 года назад +16

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን መልካም ሰው!

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 2 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ወጣትነትህ ሳይጫንህ ይህንን የመሰለ በጎ ነገር ማድረግ ትለያለህ እኔ ጫማ በጣም ነው የምወደው ለበጎነትህ ሰብስክራይብ ላይክ አርጌአለው

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊን ዋጋ ይክፍልህ የኔ ወንድም መልካም ማድረግ ለራስ ነው♥👏

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 2 года назад +1

    ከተሠጠህ ላይ ሥትሠጥ አላህ በወጣ ይተካሀል ማሻ አላህ ጥሩ ሥራ ነው የሠራኸው

  • @samigola
    @samigola 2 года назад +3

    ይመችህ አባው ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው💚💛❤💯✌✌✌

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +6

    ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድማችን

  • @hayutube2591
    @hayutube2591 2 года назад +1

    ቢኖራቸውም ነብስያቸውን አሽንፈው የሚረዱት ጥቂቶች ናቸው ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ

  • @mesi4186
    @mesi4186 Год назад

    ከይቱበሮች ሁሉ የሄ ልጅ የለያል ማርያምን በግደለ ፈጣሪ ይሙላልክ🥰🥰🥰🥰

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад +7

    ትለያለሕ አሲሮ መልካምነት ለራስ ነው አላሕ ጨምሮ ይስጥሕ❤❤❤❤

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 года назад

    ልጅ የቤተሰብ ዉጤት ነው ፣ ከቤተሰብህ ያየኸውን ነው ዛሬ አንተ የምትተገብረው ምንም ቃላት የለኝም እጅግ ተባረክ የኔ ልጅ ።

  • @user-zc9wg5vh9d
    @user-zc9wg5vh9d 2 года назад

    እምወዳት እናቴ ወላዲት አመላካክ በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ በወጣ ይተካ የእወነት አተ ላደርክው መልካም ሰራ እዴት ወስጤ በደስታ እደተሞላ ከምገልው በላይ ነው እመስጠት የሜያስደስት ነገር የለም የለነሱን ፈገግታ ሰታይ አተ ምን አይተት ሰለም እዴሰማህ ምንም ጥያቄ የለውም ፈጣሬ ጤናህ ይስጥህ ሁሌዬም ሰጨ ሁን ጠይቀህ አትጣ መልካም ነገሮቹ ሁሉ ይሁንልህ በርታ ወንድሜ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +3

    አሴር እግዚያብሄር ታስደስትህ እንዲህ ስላስደሰትካቸው አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ

  • @neguseshet4203
    @neguseshet4203 2 года назад

    በጣም,ጥሩ,ሰው,ነክ,ትለያለክ,አምላክ,ጨምሮ,ይስጥህ,እመብርሀን,ትጠብቅህ,ፅድቅ,ስራ,ነው,እምትሰራው,,ቀጥልበት❤❤❤💋

  • @asselombe2429
    @asselombe2429 2 года назад

    ብራዘር በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺልን እኔም ያለውበት ሃገር ጆርዳን ስለምሸጥ የቻልኩት እንድልክልሽ ብታወራኝ ደስ ይለኛል

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 2 года назад

    አሴር መልካም ነገር ነዉ የምሰራዉ በርታ ጎበዝ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 года назад +1

    ሊስትሮ የሚሰራው ልጅ ስራ እንዴት ነው ሲባል ጥሩ ነው ተመስገን አለ አያችሁ ምስጋና ከምንንም ነው ለፈጣሪ ምስጋና ማቅረብ ፈጣሪ ደግሞ ያልታሰበ ልክ እንደዚህ ያሉ ደጋጎችን ይልካል አያችሁ የፈጣሪስራ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ።

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke7219 2 года назад +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @haamt8994
    @haamt8994 2 года назад +2

    እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ሀና ነኝ ከካናዳ

  • @user-pw8hy6mf3c
    @user-pw8hy6mf3c 2 года назад

    እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በጎደለው ትወሙላልህ አንተ መልካም ሰው በርታ በዚሁ ቀጥል በት ❤️❤️ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነክ የኛ ጀግና

  • @user-pk9ww4ll4w
    @user-pk9ww4ll4w Год назад

    ወድሜ በርታበጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ሁሌ በጎስራ እምሰራያርግህ በጣም ነው እማደቅህ👍👍👍👍👍👍

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w 2 года назад

    ዛሬ ለሚስኪኖቹ ስለሰጠህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @hanahana4026
    @hanahana4026 2 года назад +3

    ከምንም በላይ ጤና ነውና ፈጣሪ ጤና ይስጥህ

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA 2 года назад +1

    Aser አንተ እኮ ትለያለህ በርታልኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ለሰወች እደደረስክላቸው እሱ ከክፉ ይጠብቅህ አባቴ

  • @bezazerihun6264
    @bezazerihun6264 2 года назад +1

    እግዚያብሔር ላንተም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ በጣም አሪፍ ስራ ነው የምትሠራው

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y 2 года назад

    መታደል ነው ወንድሜ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kidytikamo7067
    @kidytikamo7067 2 года назад

    ተባረክ በእውነት በሰጠክው ልክሳይሆን በበለጠ ፈጣሪ በእጥፍ ይስጥ ❤️❤️❤️🙏

  • @ytagesunadew5036
    @ytagesunadew5036 2 года назад

    የመጨረሻ ምርጥ ሰው እግዚአብሔርን ቀጥልበት አስዬዬዬዬዬ

  • @_suheir22
    @_suheir22 2 года назад +4

    ብሮ የሰው ደስታን ከማየት በላይ ምን አለ፣ ያለህን ማካፈል ማለት ይህን ነው..much respect bro God bless you

    • @meazabaye3111
      @meazabaye3111 2 года назад

      ኧረ ብሮ የምር የሚገርም ስራ ነው ቀጥልበት

  • @dembeloabose5010
    @dembeloabose5010 2 года назад +1

    ጌታ አብስቶ ይባሪክህ ወንድሜ መልከምናት ለእራስህ ነው👍👍💛💛💛💘💘

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +11

    ስጥ ይሰጠሃል አይደል የሚለው ቃሉ በውጣው ይተካልህ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ

  • @tsegaasmamaw3859
    @tsegaasmamaw3859 2 года назад +1

    አሴር እመቤቴ ማርያም ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ
    አምላክ አብዝቶ ይስጥህና ከዚህ በላይ ለማድረግ ያብቃህ

  • @magiccmusic7503
    @magiccmusic7503 2 года назад +1

    asero yarada lij tileyalesh eko minale hulum etiopiawi endante tiru melkam neger biyasib fetari demo yasebkewin hulu yasakalih🙏🙏🙏

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m 2 года назад

    ተባረክ ምናለ ሁሉም ዩቱበሮች እዳተ በሆኑ ወላሂ የምር አስለቀስከኝ

  • @haiedyonis6674
    @haiedyonis6674 2 года назад

    በጣም እምትገርም ልጅ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ge8dt9ug6p
    @user-ge8dt9ug6p 2 года назад +4

    የኔውድ አላህተክፉይጠብቅህ ❤❤❤❤ ቤተሰብየመረቀህ ወላሂ ያሰብከውሁሉይሳካልህ

  • @sosinaalemu3658
    @sosinaalemu3658 2 года назад +2

    የጌታዬ እናት ዘመንክን ትባርክልህ😢😢

  • @hiwotgetachew2251
    @hiwotgetachew2251 2 года назад

    ፈጣሪ ላንተ ደሞ ያላሰብከውን ደስታ ይስጥክ ወንድሜ በርታ

  • @edenjaleta8492
    @edenjaleta8492 2 года назад

    ትለያለህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
    ስራህን የተባረከ ይሁን የእውነት ደስ ስትል 👋

  • @amennile7235
    @amennile7235 2 года назад

    የስራውን ያህል ያልታየለት ምርጥ የአራዳ ልጅ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @babemoges5886
    @babemoges5886 2 года назад

    በርታ አሴ, መልካምነት መልሶ ይከፍልሀል እና :: 👍👍👍

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 2 года назад +2

    በለው ! በጣም ደስ ሚል ስራ ነው man

  • @nfngatubxbx6523
    @nfngatubxbx6523 2 года назад

    አዛኝቶ ከሚሰማው ሁሉ ትጠብቅክ የኔ ውድ

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g 2 года назад

    የኔ መልካም የኔ ጀግና ባለህበት ልኡል እግዛብሄር ይጠብቅህ የኔ ወንደም

  • @faizafaiza1499
    @faizafaiza1499 2 года назад

    በጣም ነው ያስለቀስከኝ ወንድሜ አላህ ይስጥህ እዳንተአይነቱ ያብዛልን

  • @abifunny
    @abifunny 2 года назад +4

    Aser ትለያለህ አንደኛ በርታ 🙏

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታደርገው ወንድም ልክ እንደ ውጯች celebrity ቀጥልበት

  • @brookstube5385
    @brookstube5385 2 года назад

    You're are the one and only Ethiopian youtuber I have subscribed.

  • @asdsda4931
    @asdsda4931 2 года назад

    እመብርሀን ደስእሚል ነገር በህይወት ትስጥህ ወድሜ እባዬን መቆጣአጠር ነው ያቃጠኝ እፍፍፍፍ. የኔኔመካም

  • @tofikua167
    @tofikua167 2 года назад +3

    wow በቃ አንተ የኛ Big Dawson ችን ነህ 🙏🙏🙏

  • @talegetaderese6295
    @talegetaderese6295 2 года назад

    egziabhear abezito yibarkih, melkam maderege yemichilu sewochin mayet erasu metadel neW!!!!

  • @user-te5in5re3y
    @user-te5in5re3y 2 года назад +1

    እወነት ትለያለህ እግዚአብሔር ብለህ ይጨምራል ውዴሜ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +5

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማ

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 2 года назад

    መታደል ነዉ መመረጥ በርታ ቀጥልበት

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 2 года назад

    Aser ye iwunet mirt sewu neh.....fetari yibarkih.

  • @tsebaygelagay5158
    @tsebaygelagay5158 2 года назад +1

    አሴር ምርጥ ሰው ምችት ይበልክ አቦ 😍😍😍

  • @rediet26
    @rediet26 2 года назад +1

    አይጉደልብህ አሴ ተባረክ😍

  • @azariatemesegen4263
    @azariatemesegen4263 2 года назад

    ወይ አንተ አሴዬር በጣም ልበቀና ልጅ ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በወጣ ይተካልህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @fikraberjabo5952
    @fikraberjabo5952 Год назад

    betame telek sew nek egiziyabihare bsethew 1000 etef yekfelek tebarek

  • @Ato_12
    @Ato_12 Год назад +1

    Weyne tleyaleh mrt sew tebarek fetari yasebkewn yasakalh🙏🙏🙏🙏

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሴርዬ🙏 በኖረኝና ባገዝኩህ😣

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 2 года назад

    ስወድህ እኮ በምክንያት ነው እግዚአብሄር አምላክ በእጥፍ ድርብ ይጨምርልህ!!! መታደል ነው

  • @goulitoun4391
    @goulitoun4391 2 года назад

    አሴ ምርጥ ሰዉ ትለያለክ ባለክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ💝💝💝

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p 2 года назад

    በወጣበት አሏህ ይተካልህ ልብን ደስ የሚያሰኝ ስራ

  • @mekedlawitdereje5962
    @mekedlawitdereje5962 2 года назад

    Le show sayhon kelebehi endemetargew yasetawkal akeberku tebarek yechemerelehi yabezalehi.

  • @birehanemeskelabebe9620
    @birehanemeskelabebe9620 2 года назад

    ምርጥ ልጅ ነህ ይመቸህ አቦ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @kenbontube180
    @kenbontube180 2 года назад

    Ewnet beta yetebarek lje neh egzabher yebarkh be negeroch hulu yakenawnlh 👏👍❤

  • @mickyman5885
    @mickyman5885 2 года назад +1

    ቃአላአት የለኝም ወንድሜ አተን የሚገልፅ በሒወት ዘመን እመብርሐን ጥላአ ከለላ ትሑንሕ%%%%%%%%

  • @tseheyfeysa3783
    @tseheyfeysa3783 2 года назад

    እረ አሴሮ ተባረክ ፈጣሪ ያለክን ይባርክልክ በርታ ደስ የሚል ስራ ነው

  • @user-xr5if1bh6k
    @user-xr5if1bh6k 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዝህው ቀጥልበት መልካምነትህ አይ ወሰድብህ

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 2 года назад

    ወንድም ተባረክ ሁሌም እደምልክ በጣም አድናቄክ ነኝ

  • @addistube7280
    @addistube7280 2 года назад

    ይመችህ የሀራዳ ልጅ ideology በጣም ወድጄዋለሁ

  • @sharoneshetu4301
    @sharoneshetu4301 2 года назад

    Zemenh yebarek egzihabher yasebkewn yasakaleh! Bemengedh hulu yekedemleh yetayleh tebare lebereket yadergh!

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 2 года назад

    ወይኔ አንተ ልጅ ተባረክ ታድለክ ቀናውብክ መስጠት ለካ እንደዚህ ደስ ይላል

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 2 года назад

    Ase be ezywu qetili wondmachn tebarekh 😍😍😍😍

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад

    በእውነት አንተን እግዚአብሔር ለዳሀ ነው የፈጠራው የምስክኖች አምላክ የውስጥህን ምሻት ይፈፀም እኔ ብኖሪይኝ እግዚአብሔር አንተ ታውቃለህ የልቤን😭ስጡ ይሰጣቿል ይላል የእግዚአብሔር ቃል 😭ስጪ አደረገይኝ ጌታ ኢየሱስ ሀደራ

  • @firehiwottsegaye6719
    @firehiwottsegaye6719 2 года назад

    egzabher mengedhen yabraleh tru sra nw wondme👍👍👍👍👍

  • @mekinegn835
    @mekinegn835 2 года назад

    ወይኔ አተልጅ እኮ እደት ደስ እደምትለኝ ስራህ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ወላሂ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም ነው የምትመቸኝ የኔ ውድም

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 года назад +1

    አንተልጅ ምንላርግህ ፍጣሪ መንገድህን ህይወትን ልጅነትህን የጣፍጠ ያማር ያርግልህ