ዶሮ በነፃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 апр 2022
  • #asertad #aser #asertips
    aser instagram / aser_tad
    abrelo instagram / abrelohd
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @asertad
    @asertad  2 года назад +269

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ:
    መልካም በዓል

    • @endoumamure
      @endoumamure 2 года назад

      ThatWasEpic, indeed epic!!!

    • @enatyoutube7207
      @enatyoutube7207 2 года назад +3

      ኑርልን ወድማችን

    • @fasikagermew6594
      @fasikagermew6594 2 года назад +1

      amen aserya

    • @weserstrae2360
      @weserstrae2360 2 года назад +4

      አሜን ለሁላችንም! አንድ ቀን ይህ ልግ ሜንጀር ቢሆንም ይቺን ቀን የሚረሳ እይመስልንኝም! እቤት ከገቡም በሗላ እናቱ ስለዚ ታወራለች፣ እና ጭንቅላት ውስጥ ወጣትን ሲያይ እናንተ ናቹ የምትመጡት፡ በጣም ጥሩ ስራ!!!

    • @astertube5406
      @astertube5406 2 года назад +4

      አምላክ ይባርክ የወጣት አስተዋይ 🙏🙏

  • @enatyoutube7207
    @enatyoutube7207 2 года назад +120

    አንተ ቅን ሰው ከቶ ምን ልበል የኔ መልካም በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ምክንያቱም እኔ ቢኖረኝ ብዬ የማደርገውን ነገር የመኘውን ስራ ነው የምሰራው ምርጥ ወድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ💗💗💖💗

    • @merimoia9195
      @merimoia9195 2 года назад +1

      እኔ እራሱ ቃል አጣሁለት

    • @fatumaseidweloyewa1700
      @fatumaseidweloyewa1700 2 года назад +1

      ምርጥ ወንድሜ አረጋጊው ወንድምሺ የሚሆነው ላኢለሃኢለሏህ ያሥተሳሰረውብቻ ነው።ግን ስራው በጣም ያሥደስታል ልጁ

    • @farooqgamilv7306
      @farooqgamilv7306 2 года назад +1

      astr thanks god pless you gaes💚❤💗💖💖💖💖💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

    • @yikdemyikdem7452
      @yikdemyikdem7452 2 года назад

      ምሪጥ ስራ ነዉ

    • @Maleehat-Tube
      @Maleehat-Tube 2 года назад

      @@fatumaseidweloyewa1700 ሰህ አህለል ኪታቦች ለኛ ወንድምሚ ይሁን እህት መሆን አይችልም

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 года назад +57

    ወጣት ሆኖ የማካፈልን ደስታና በረከት መረዳት ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +53

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን፤
    አሠሮ ለሰይጣን፤
    አግዐዞ ለአዳም፤
    ሰላም፤
    እምይእዜሰ፤
    ኮነ፤
    ፍሥሐ ወሰላም።
    📖 “ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም" ሉቃ 24፥5
    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደራሳችሁ አደረሠን

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +52

    ሁለታችሁም እጅግ መልካም ነገር ነው ያደረጋችሁት አብርሽና አሴር ዋው!!

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 2 года назад

      ተባረኩዐፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 2 года назад

      ስጥ ይሠጥሐል የሚባለውን ፎርሙላ እያስተማርክልን ነው ትክክክክል ነህ አንተ ያልገባውና ኪሱንና ጭንቅላቱን የቋጠረ ነው።

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 года назад +15

    የእዉነት እንተን ሳያደቁ ማለፍ ከባድ ነዉ ወጣትነትን በመልካም ሳራ ማሳለፍ መታደል ነዉ በርታ ወንድሜ መልካም በዓል ይሁንላቹ 😘😘

  • @mohammedawal5913
    @mohammedawal5913 2 года назад +22

    አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ መልካም ሠው ነህ ራሥህን ጠብቅ ብሮ እኛ ሀገር አልተለመደም አንዳንድ ሠወች ያንተን መልካምነት አይተው ደማቸው ይፈላል ራሥህን ጠብቅ

  • @foz2810
    @foz2810 2 года назад +10

    አላህ ይስጥህ ለስውች ደስታ የምትጥሩ አላህ ለእናተም ደስታን አያቆርጥባችሁ አላህዬ ሀገርችንን ስላም የርግልኝ በርታ

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k 2 года назад +8

    አንተ ልጅ ግን በምን ልግለፅልህ በስመአብ በጣም መልካም ሰው ነህ ስጡ ይሰጧቹሃል በሰፈርባቹ ይሰፈርቧቹሃል ይለናል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠህ ወንድሜ እሰይይይይ እንዳተ ይብዙ 💞💞❤

  • @mahiderwondesen3218
    @mahiderwondesen3218 2 года назад +1

    አሴር አትፍረድ ሰው ወዶ አይደለም የሚፈራው የሌብነት ስራ ባልጠበከው መልኩ ስለተስፋፋ ነው ልክ አንተ ለመስጠት እንደወጣኸው ሁሉ እንዴት አሳምኜ ልስረቅ ላታለው ብሎ የሚወጣም አይጠፋም የኔ መልካም አትዘንባቸው ያው እድለኛ የሆነ የመልካምነትህ ተቋዳሽ ይሆናል 🙏👏

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4z 2 года назад +8

    እውነት ከአእምሮ በላይ ነው🙏 መልካምነት ለራስ ነው የነገ መንገድ ያሳምረዋል እንደናንተ ያሉትን ያበዛልን😍🙏

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +10

    ወይኔ እናንተ ልጆች እያሥደመማችሁን ነው ተባረኩ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @weserstrae2360
    @weserstrae2360 2 года назад +4

    አሜን ለሁላችንም! አንድ ቀን ይህ ልጅ ሜንጀር ቢሆንም ይቺን ቀን የሚረሳ እይመስልንኝም! እቤት ከገቡም በሗላ እናቱ ስለዚ ታወራለች፣ እና ጭንቅላቱ ውስጥ ወጣትን ሲያይ እናንተ ናቹ የምትመጡት፡ በጣም ጥሩ ስራ!!!

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w Год назад +1

    ሰው በወጣትነቱ ሲጠቀምበት በመልካም ነገር ወላሂ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ትታደልዋለህ እጂ አትዋሰውም መልካም ሰው ነህ ማሻ አላህ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹህ ምስኪኖችን እዳስደሰታቹህ ሂዊታቹህ በደስታ ይሞላ እመብርሀነ ትጠብቃቹህ መልካም የትንስኤ ባዓል💚💛❤🙏

  • @user-yh1zt6if7t
    @user-yh1zt6if7t 2 года назад +3

    የኔ ጀግና ወድም ፈጣሪ ባወጣሀዉ ላይ ፈጣሪ ካረከዉ ካሰብከዉ በላይ ይስጥህ ሀሳብህ ምኞትህ ይፈታ አሜን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts 2 года назад +7

    አቦ ያራዳ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ bless you more and more ❤️🙏👌

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 Год назад

    ድንቅ ልዩ ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳንተ አይነት ወጣት ማየት በጣም ይናፍቃል የፈለገ ሰው የፈለገውን ይበል ሁሊም እራስህን ስሚትህን ህሊናህን ተከተል አላህ አብዝቶ ከበረካ በደስታ ያኑርህ ቢቺል 100000000000ላይክ ባደርግህ ደስ ባለኝ ግን እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ልጄ

  • @Rafa_ethio32.8
    @Rafa_ethio32.8 2 года назад +5

    አሴርዬ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ጨምሮ ይስጥህ ብዝት ያድርግህ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልክ ❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 года назад +8

    በሰጣችሁት ልክ ፈጣሪ ይስጣቹ መልካም በዓል ለመላው የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏🙏🙏

  • @khanyisomgqwanca1521
    @khanyisomgqwanca1521 2 года назад +4

    Holly day for Christians,but u also gave for Muslim woman. Thank u u teach us love .respect. God bless u.

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 2 года назад

    አንተ የተባረክ ልጅ ነህክ ላንተ ኮመንት ላይ የማይሆን ቃላት የሚናገሩ ስውች ደካሞች ናቸው ምንም ማድረግ የማይችሉ ለመተቸት ብቻ አቅም ያላቸው ለመርዳት ሆነ ለማገዝ ገንዘብ እያላቸው ብስስት ያበዱ ናቸው ቅናት ነው እሚያናግራቸው አንተ እዝጋብሄር አብዝቶ ይስጥህክ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 года назад

    በጣም ድንቅ ተግባር ነው በዚህ ወጣትነት እድሜ የህንን ማድረግ ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ። እግዚሐብሔር የመረጣችሁ የሱ መልክተኞች ናችሁ ስለዚህ እሱ ይጠብቃችኋል ። ተባረኩ አብዝቶ የሰጣቹ ።
    እኔም በአቅሜ ብተባበራቹ በጣም ደስተኛ ነኝ ::

  • @natnaelabera2925
    @natnaelabera2925 2 года назад +8

    "አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም " አሜን 🙌 መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ 🙏
    ኢየሱስ ያሁሉ ስቃይ የተቀበለው ለአንተ/ቺ ነው ስለዚህ እህቴ/ ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶላችኋል ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነው።

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 года назад

      አሜን: አሁን ኢየሱስ ሞትን በሞቱ ድል ነስቶ በአብ ቀኝ አለ ።

    • @marthagirma5496
      @marthagirma5496 2 года назад

      Fetari yestachu

    • @user-mr6zm6pd4v
      @user-mr6zm6pd4v Год назад

      @@Gozhini እህት ሰብአርጊኝ

    • @user-mr6zm6pd4v
      @user-mr6zm6pd4v Год назад

      @@marthagirma5496 ሰብ አርጊኝ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 года назад +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ብቻ ምን እንለሌን የሰጣችሁበት ለይ ጌታ ይስጣችው በወጣ ይተካ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጥልን አምላካችን እናመሰግናቸዋለን🙏🙏🙏::

  • @9wazemahudade9tube50
    @9wazemahudade9tube50 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ልጆች ናችሁ እግዛብሄር ትልቅ ቦታ ይስጣችሁ ምድረ አመራር ለእራሱ ሙኩት ገዝቶ በሙስና ብሩ ይበላል እስኪ የሰው ወሬ አትስማ ሌቦች ማውራት ነው የሚወዱት እስኪ ወልቂጤ ከተማ መጥተህ አሳይልን

  • @mulugetawolde9
    @mulugetawolde9 2 года назад +2

    This is a first time giving comment for you tubers. I liked the videos u r doing so far. Especially videos of helping people. Thank you Aser!!! Work on it and u will be successful soon. God will add all good things for what you did! Thank you!!!!!

  • @kukuterefe2108
    @kukuterefe2108 2 года назад +6

    ወንድሞቼ እንዲህ ደግ ልብ እንዲኖራቸው አርጎ ላሳደጋችው ቤተሰብ ምስጋና ይገባቸዋል እመቤታችን ትጠብቃላችሁ ❤❤❤

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +9

    አሴር ዘመንህ የተባረከ ይሁን ዋው !!

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x 2 года назад +1

      መልካም ስራ ነው ዘመንህ የተባረከ ይሁን ዋውውውውው

    • @user-mr6zm6pd4v
      @user-mr6zm6pd4v Год назад

      @@user-ko1yi7os6x እህት ሥሞትልሽሠብአርጊኝ

  • @zerfieaye6390
    @zerfieaye6390 2 года назад

    ለየት ያለ ሃሳብ ነው ይዘህ የመጣኸው ሰው ባያመንህ አነንተ የምትሰራውን ስራ የሚከፍልህ እግዚአብሔር ስለሆነ በጎ ስራውን አታቀቃርጥ በርታ

  • @astumekonin7034
    @astumekonin7034 2 года назад

    የምትገርም ልጅ ነህ የልጅ አዋቂ በዘመንህ አንተና ዘርህ ማጣትን አያሳያቹህ እግዚአብሔር አምላክ!!!

  • @johnfuxx6711
    @johnfuxx6711 2 года назад +4

    This is what we needed an ethiopian Mrbeast. Keep up the good work!

  • @eferamabebayhu4744
    @eferamabebayhu4744 2 года назад +3

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም ባዓል ይሁንላቹ .🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mastewal523
    @mastewal523 2 года назад +2

    Asero ሰዉ እንደፈለገ ጥሩ ነገር ብታደርግ ሚተችህ አይጠፋም ለዛ ጥሩ ስራ ነዉ ማርያምን ይመችህ❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад

    ቃላት ያጥረኛል አሴ የወጣት ዘመንክ ይባረክልክ🙏

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +4

    እንኮን አብሮ አደረሰን።በሰጠህውልክ እድሜናጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ።

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 года назад +4

    መንግስት በህዝብ ላይ ኖሮ ቢያስወድድ ጫና ቢያደርግ ቢጨክን ፈጣሪ አለለን ለኛ ፈጣሪ መቸም አይረሳንም

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 года назад +1

    አሲር የእዉነት ምርጥ ልጅ በጣም ነዉ ከመደሰቴ የተነሳ ሳየዉ ያለቀስኩት የሰዉ ደስታ
    ያስደስተኛል😭😭

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 2 года назад

    እሚገርም ስራ ነው ቃላት የለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @toyba6187
    @toyba6187 2 года назад +3

    አንተ መልካም ልጅ አብዝቶ ይስጥህ

  • @yesuadem1544
    @yesuadem1544 2 года назад

    ብዙ ማለት ይቻላል አንተ ትለያለህ ምርጥ ያራዳ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ሰው ሊከፍልህ ላይችል ይችላል ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 2 года назад +2

    U guys are doing great. It is healimg to see such promising young men with a heart of gold among million butchers in Ethiopia.

  • @selenabelay1405
    @selenabelay1405 2 года назад

    ወንድሜ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከምር በዚህ ጊዜ ለተቸገረ መድረሥ ትልቅ የአምላክ ስጦታ ነው ተባረኩ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jirraentertainment4237
    @jirraentertainment4237 2 года назад

    Aser bayyee namatti tola jabaadhu.በርታ ብሮ ::

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +1

    Young and fabulous. God bless you guys. Love and peace for all Ethiopians. Amen ✌.

  • @jalalebisa7096
    @jalalebisa7096 Год назад

    Amarenya alsemam gen,Antee malet,
    Inde melak ye fexxere sawu nek,
    God bless you

  • @rahelrita7960
    @rahelrita7960 2 года назад

    አሴርዬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጣችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

  • @Juti_dino
    @Juti_dino 2 года назад

    ማሻ አላህ የኔ ጎበዝ ወጣት በርታልን እንደ አንተ አይነቱ 1000 ይወለድ 😍😍

  • @meazahdjdjdx5984
    @meazahdjdjdx5984 2 года назад

    ያለህን ሽጠህ ለድሆች ስጥ በሰማይም መዘገብ ታገኛለህ ያለውን የእግዛብሔርን ቃል እየፈፀምክ ነው aser በርታ ወንድማችን እግዛብሔር ፍፃሜህ ያማረ ይሁን❤❤❤

  • @mulatmaru9113
    @mulatmaru9113 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት።

  • @tintasinor7841
    @tintasinor7841 2 года назад

    mirtoch..... yesewun emba eyabesachihu, tebareku... fatari degmo hulem legashoch yadirgachu!!!!

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 2 года назад

    ቃል አክባሪ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይሰጥህ ትክክል ነህ ሰጥ ይሰጥሀል ነዉ የሜለዉ ጊታችን መድኃኒታችን

  • @Sosi_127
    @Sosi_127 2 года назад

    Igziabher Yebarkachuh! Melkam Fasika! I love all the Zeha members

  • @amaamm741
    @amaamm741 Год назад

    ልዩነህ በጣም ፈጣሪ ሁሉን ነገር ያሣካልህ ይጨምርልህ ከዚህም በላይ ስጥ እኔም ምኞቴ ይህ ነበር ግን አልሳካልኝ አለ እስኪዱ/ፆለት አድርጉልኝ ውዶቸ

  • @qeew2686
    @qeew2686 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረካላህ ለምስራችው ስራወች ሳላድቅህ አላልፍም. መልካምነት ለራሥነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ባዋጣሀው ይተካህ. የስውን አመልካከት በዝምታ እለፋችው መሥ አትሥጥ. ውሥጥህ ያለህን ብቻ. ሥራ

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g 2 года назад

    አንተ በጣም ትገርማለህ በቃ ቃላትም የለኝም ዘመንህ ብርክ ይበል ወንድሜ

  • @zebibaabdulkadir8561
    @zebibaabdulkadir8561 2 года назад

    ኮምንት ሰጥቼ አላወቀም የ አንተን video ሁሌ አከታትለው የምትሰራው ሥራ አሪፍ ነው በረታ ወንድሜ አላህ በወጣው ይትካልህ ትባረክ

  • @kamuyegetaleji758
    @kamuyegetaleji758 2 года назад

    Good bless you 🥰 my brother 😍 tabaraku ❤️ malakami nagar ida adaragachu geta zamanachuni hulu ye bariqachu 😘😘😘

  • @yehualashetkebede9354
    @yehualashetkebede9354 2 года назад

    Betam arifi sira new bertu Aser Tad adinakihi neghi yegha maheresebi buzu negerun mekakami akitital labaw beza,achiberibariw beza hulunim wetati susegha,leba adirigew enidiyasibu yaderegachew gizaw new wenidima Berta

  • @eritreamassawaredsea358
    @eritreamassawaredsea358 Год назад

    Tebarek buruk abzito Egiziabiher yistih bro

  • @kidistmesfin1586
    @kidistmesfin1586 2 года назад +1

    Egziabher zemenhen hulu yebarkew. felgeh ateta kezi belay mestet yehuneleh ." በተነ ለችግረኞችም ሰጠ፤ ጽድቁ ለዘላለም ዓለም ይኖራል፤ ቀንዱ በክብር ከፍ ከፍ ይላል።"
    (መዝሙረ ዳዊት 112:9)

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 года назад

    ወጣትነት ደስ ሲል መስጠት ያስደስታል አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ልጂ መስጠት ያስደስታል

  • @martabelay6787
    @martabelay6787 2 года назад

    ድሮም እወድህ ነበር በቃ አሁን ሱሴ ሆንክ የኔ ቅን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሰላምህ ይብዛ ውይ ምን ልበልህ ተባረክ

  • @mermer4685
    @mermer4685 2 года назад

    በርታልን በጣም ጥሩ ስራ ነው ወድሜ መልካም በአል
    😍😍😍

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ በወጣ ይተካ ረጅም እደሜና ጤና ይስጣቹ መልካምነት ለራስ ነው

  • @mohamedali-np1zs
    @mohamedali-np1zs 2 года назад

    ያሥተላለፍከው መልክት ተመችቶኛል ልክ ነው ኳሜንት ላይ ማውራት ቀላል ነው አየህ ከቃል በላይ ተግባር ይበልጣል ይባላል አላህ ጨምሮ ይሥጥህ

  • @mametassew8676
    @mametassew8676 2 года назад

    ወንድሜ በርታልኝ የብዙ ሀብታሞች ተምሳሌት እየሆንክ ነው ብዙውን ግዜ ሀብታሞች ለሀብታሞች ነው ግብዣ የሚያደርጉት እባካችሁ ባለሀብቶች ከዚህ ከልጂ ተማሩ ስጡ ትሰጣላችሁና

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 2 года назад

    አሥር በጣም ጥሩ ሥራነው የሠራቹት ለሁላቹም መልካም አመትበአል ደግ መሆን ለራሥነው በርታ

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 года назад

    ተባረኩልኝ አብሬሎ እና አሴር ፈጣሪ በወጣ ይትካ ፈጣሪ ጤናችሁን ይስጣችሁ የሰው ደስታን በመመለሳችሁ አከብራችኋለሁ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 года назад

    እንኳን አደርሳችሁ ሁለት ምርጥ ዩቱበሮች ዋዉ ደሰ ይላል ይህ ነዉ ለእኛ ይትዮጰያዊያን የሚያሰፈልገን በርቱልኝ❤❤❤🙏🙏መልካም በአል

  • @crescentmoon2071
    @crescentmoon2071 2 года назад

    May you be blessed in everything that is good.May you be happy and satisfied all your life,,,your energy is amazing,berta👍

  • @mimishudemishu9194
    @mimishudemishu9194 2 года назад

    አሲሮ አብሪሎ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው ዘሀዎች ቁም ነገራችሁ መቻቻል ይብዛ በጣም ደስ ትላላችሁ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤️❤️❤️

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 2 года назад

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው አሴሮ ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍👍👍👍

  • @fevengetachew4441
    @fevengetachew4441 2 года назад

    አሴር ምርጥ ሰው ተባረክ ላንተም እግዚአብሔር እንጀራ ይስጥሕ

  • @tadeluyilma2186
    @tadeluyilma2186 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አንተ መልካም ሰዉ በጣም ደስ የምል ተግባር በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад

    አሲሮየ የኒን ማልቀስ ምን ትለዋለህ ወይ ጉድ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ጎበዞች የመስጠት ትርጉም የገባችሁ አላህ አብቶ ይስጣችሁ የኒ ዉዶች

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 2 года назад

    አቦ አተ ልጅ ጀህና ነህ ብሮ ደግነቱን ቀጥልበት እንዲህ አይነቶች ሚስኪኖችን የሚንከባከቡ ሰወች እናበረታታቸዉ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 года назад +1

    ወጣቶች በመልካም ስራ ሲገኙ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርቱልን ወገን ነው ለወገኑ ደራሽ መረዳዳት ባህላችን ነው ከጥንትም

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 года назад

    በጣም ለወጣቶች ምሳሌ ምትሆን ልጅ ነህ ያለው ሰው ይሄን ሲያይ ይነሳሳል እና በርታ በጣም አሪፍ ስነምግባር ያለህ ልጅ ነህ በርታ

  • @user-vz4iz2wp3w
    @user-vz4iz2wp3w 2 года назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው አላህ ይጨምርልህ 👍

  • @kenbontube180
    @kenbontube180 2 года назад

    Ewnet betam telk negr,new uaregahut bezi bete weded nuro enzi meyareg sew ewnet teru negr new egzabhar lenantem kezi belay yarglahu👏👏

  • @mekdlawitayele1101
    @mekdlawitayele1101 Год назад

    melkam ena fitsum deg ken sew neh egziyabher behabte lay habte yechamreleh norotem eko sente nefug ale betam edelegna neh 👏👏👏👏👏

  • @eyrushmicaleeyrus1657
    @eyrushmicaleeyrus1657 Год назад

    tebarku yewnet beeetame nw ymewdachu yewnte chya abriyachu besra dse yelgn nbre harer kmtachu engnagnalne bya tsefa argalwe Aser ena manda btlye

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад

    ትለያለሕ የኔውድ አሢር ዘመንሕ ይባረክ❤️❤️

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 2 года назад +1

    Bravo 👏 bro you did good... keep up great job 👍👍

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад +1

    Egziabeher Abzeto Ybarkeh

  • @henoknegash5486
    @henoknegash5486 2 года назад

    መልካምነትህን ፈጣሪ ይካስህ ምርጥ ልጅ ተመችተህኛል በርታልኝ

  • @melesemasebo6575
    @melesemasebo6575 2 года назад +1

    እንደእናንተ አይነት መልካም ወጣቶችን ሳይ በአገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @abreshetechtube9519
    @abreshetechtube9519 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሴር ላንተም መልካም በአል ይሁንልህ በጣም ጥሩ ነገር ነው እየሰራህ ያለህው በጣም በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን

  • @felanatube
    @felanatube 2 года назад

    በጣም ደስ የሚልና የበረከት መናን ከፈጣሪ የምትቀምሱበት ስራ ለወጣት ተምሳሌት መልእክት ያየሁበት ነው ሁሌም በቻናሌ ቅኖችን የሚያበረታታ መልእክት ውይይቶች አደርጋለሁ እንደናንተ ያሉትን የቅን ስራ የሚሠሩ ወንድሞችን ደሞ አለመደገፍ ንፋግነነት ነው ፈጣሪ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ በርቱ Felana tubeፈላና በር

  • @ahmeshowtube9307
    @ahmeshowtube9307 Год назад

    Wow be melkamintih qexil bro fexari tiliqi bota yadirsih❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melke5234
    @melke5234 2 года назад +1

    welcome Aser my lovely bro .
    i don't no what i am saying it was amazing job. ❤ bro i love you with big respect god bless you. you are the one of my favorite boy. ❤❤❤❤❤. i wish long life bro keep it up.

  • @akeda12as
    @akeda12as 2 года назад

    እኔ ስብስክራይብ ያረኩህ በዚህ ስራህ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yeagereleje19
    @yeagereleje19 2 года назад

    Yeagere Lejocheeee!!! proud of you!!!!!

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እስኪ እንደዚህ ያለውን ልጅ እናበረታታ እባካችሁ ♥️♥️❤❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад

    በርታልን ወንድማችን መልካም ስራ ለራስ ነው እግዚአብሔር ስማያዊ ዋጋ ይክፍላችሁ💕👏

  • @Semanteneh
    @Semanteneh 2 года назад

    Aser melkam Beal arif sera nw geta yebarkh!!!

  • @felekechgemaneh7146
    @felekechgemaneh7146 2 года назад

    Esey Yene Wendemoch Tebareku Melkame Beale!!!

  • @solomonmolla6416
    @solomonmolla6416 2 года назад

    tebareku sewoch enante tileyalachihu ewonet

  • @mulgetaguish561
    @mulgetaguish561 2 года назад +1

    ኣሪፍ ነው መልካምነት ለራስ ነው በርቱ ወጣቲኣንስ